Тёмный

ምንም ገንዘብ ሳይቆጥቡ፣ ያለ ተያዥ በአጭር ቀን የሚያገኙት የብድር አገልግሎት | business| business idea| Ethiopia|Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 403 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

ምንም ገንዘብ ሳይቆጥቡ፣ ያለ ተያዥ በአጭር ቀን የሚያገኙት የብድር አገልግሎት | business| business idea| Ethiopia|Gebeya
Instagram:www.instagram....
Telegram: t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ምርጥ 5 የስራ አማራጮች፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብሰሩ አትራፊ የሆኑ ምርጥ 5 ቢዝነሶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5jARD9Ogonw.html
@toyibaali7752
@toyibaali7752 Год назад
ጫልዬ የኛ መልካም በርታልን በተለይ ገረብ ነገረ ያለነዉን የሚያማክል እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥልበት እዳታቋርጥብኝ ከምስጋና ጋር!!::
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
የመስቀሌ ወይም የጫላን ቁጥር አስቀምጡልኝ እባክህ ለፋሲካ ገባለሁ እንደገባው ቶሎ ስራ መጀመር ፈልጋለሁ ደብረዘይት 3500ካሬ መሬት አለን የቤተሰብ እሱለይ ሰፋ ያለ ስራ መስራት ፈልጋለሁ ብድር ያስፈልገኛል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
@@gebeyamedia እሺ
@dagnachewtarekegn9307
@dagnachewtarekegn9307 Год назад
ምንምን ናቸው
@misikirgelan7970
@misikirgelan7970 Год назад
ማስያዛ ይጠይቃሉ ከማሳዣውም አልፎ ለአንንድ ሚሊየን ብር ለመበደር ከኮላተራል ውጪ 240ሺ ብር ይጠይቃሉ መረጃቹ ለእናንተ የሚሰጠውና ሄደክ ስጠይቅ ይለያያል መስፈርቱንም አሟልተክ 2ወር ያቆዪካል ወለዱ በጣም ከፍተኛ ነው እኔ እራሴ ጠይቄለው ስለዚህ ለእናንተ የሚሰጠው መረጃና ለተጠቃሚ የሚሰጠው መረጃ ይለያያል
@ZamzamAhemd-re4pl
@ZamzamAhemd-re4pl Год назад
ያ ከሆነ ከባጽ ነው
@BirehanuMulugeta-qn2cc
@BirehanuMulugeta-qn2cc 4 месяца назад
ይህንመረጃ መስጠትህ መልካም ነውእናመሰግናለን
@helenelakew6632
@helenelakew6632 Год назад
ያለ ብድር ለመስራት እመቤቴ ማርያም ትርዳን
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 Год назад
melkamoche nachu egzyabhar yabzachu
@bekelechwelde4670
@bekelechwelde4670 Год назад
Amen
@wendeente.9503
@wendeente.9503 2 месяца назад
Amen ehite
@tgstSolomon
@tgstSolomon 19 дней назад
አሜን
@user-vx4rb4gg5v
@user-vx4rb4gg5v 6 дней назад
አሜን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Год назад
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ስለልፋታችሁ፣ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ትጋታችሁ ሊጋባበት ይገባል።
@abrarawMelaku-kg5tx
@abrarawMelaku-kg5tx Год назад
ይህን ሚዲያ ማደንቀው ከፖለቲካ ነፃ በሆኑ ነው እመቤቴን ሁሉም ሚዲያ ስለ ልማት እና ስለ አዳስ ቴክኖሎጂ ቢያወሩ ብሄርተኝነት የዘረኝነት በሽታ ይጠፋ ነበር ። በርቱ
@user-rw5fb3hs3e
@user-rw5fb3hs3e Год назад
ብዙ አማራጮችን እንድናይ አግዛችሁናል እናመሰግናለን
@berhanutesema4205
@berhanutesema4205 4 месяца назад
የምትሰጡትን አገልግሎት በጣም ጠቃሚ ነው ። በዚህ ዝግጅታችሁ ግን ማንኛውም ማይክሮ ቅድሚያ ቁጠባ ግዴታ አይደለም ።ምናልባት ይህ ሃሳብ ከህብረት ስራ ማህበር የተገኘ ይመስላል
@nadewkassu497
@nadewkassu497 Год назад
ወገኔ ልክ ያልሆነ ወይም ያላጣራህውን መረጃ ማቅረብ ወይም አውቀህ ከሆነ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ያንተን ታማኝነት ያጠፍል። እኔ ተበድሬ አውቃለሁ ኮላተራል ኖሮህ እንኳን ለመገመት እስከ 3 ወር ትቆያለህ ሁለተኛ ከብድር በፊት ማስያዣ እና ስራ ማስኬጃ እንዲሁም ኢንሹራንስ ቀድመህ የምትከፍለው ብር ከፍተኛ ብር ነው ብድሩ ታሳቢ ተደርጎ በፐርሰንት ነው። ስለዚህ በደንብ መረጃ ብታጣሩ ጥሩ ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ስለ አስተያየቱ እናመሰግናለን፣ይሄ መረጃ ቀጥታ ከማይክሮፋይናንሱ ዋና መስርያ ቤት የተገኘ ነው ፣በቀጣይ ተጨማሪ መረጃ እራሳቸው ቀርበው እንደምሰጡን ተናግረናል ።
@tigestababe8742
@tigestababe8742 Год назад
እኔ ለምሳሌ ቤት በቶሎ ለመስራት ፈልጋለሁ ግን እየሰራሁ በወር መክፈል እችላለሁ ግን እኛ ስደተኞች ስለሆንን እዴት ታዩታላቹሁ የኛን ነገር
@solution365
@solution365 Год назад
Ene AA negn mn Lrdash
@salamayyele9817
@salamayyele9817 Год назад
መስቀሌ ስምህን በጣም ነው የምወድልክ
@nebiyatshemsu1975
@nebiyatshemsu1975 Год назад
በ ግሩፕ ሲሆን ለ 1 ሰው 25000ሺ ነው ሚያበድሩት ምንም ደስአይልም እኔ ወስጃለው ይባስ ኪሳራ ነው በዛላይ በ 4 ሰው 100,000ሺ ብር ነው ሚሰጡት በ ወር ክፍያው 6000 ምናምን ነው በ 100,000 ምን ተሰርቶ ነው በወር 6000 ሚከፈለው ይሄን እስቲ አብራሩት
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ምን ያህል ገንዘብ እና የወለዱ ነገር ቀጣይ እራሳቸውን ጋብዘን እንጠቃቸዋለን
@dr.hailemariam2036
@dr.hailemariam2036 Год назад
ooooooo
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 Год назад
ብትወስጂ ምን ተሰርቶ 6000 ይከፈላል አትዪም ነበር፤ ሁለተኛ ደግሞ( ለስንት ፣ በስንት ጊዜ ፣ ምን ያህል ገንዘብ ፣ ለምን ዓይነት ቢዝነስ ) እነዚህን መረጃዎች እዉነተኛ መረጃ መስጠት አለብሽ። ቢዝነስ ፕላንሽ perfect እና በወር ከ6000 ብር በላይ በወር የሚያተርፍ መሆን አለበት ይህንን ደግሞ social media ላይ ምን ተሰርቶ ስላልሽ አታገኘኚውም። ጠንክረን ከመስራታችን በፊት ጠንክረን እናስብ።
@mensurkedir1650
@mensurkedir1650 Год назад
ሊያወናብዱ ነው
@Esraelarega
@Esraelarega Год назад
Selekahewe
@user-oj2tm7pm1s
@user-oj2tm7pm1s Год назад
ሰላም ወንድሞች እናመሰግናለን ለመረጃው ጫላ መሰቀሌ ካላሰቸገርን አንድ መረጃ በትሰጡን በተለይ ጫላ በሰደት ላለን ዘጎች ትልቅ ድጋፍ ሰላለህ በታቀርብልን እሱም ፉድ ትራክ የሚባለውን የምግብ መሸጫ ማለት በመንገድ ላይ ተንቀሳቃሸ መኪና ሆኖ የሳንቡሳ ችብሰ እና የተለያየ ምግብ ማቅረቢያ የሚያመርቱ ድርጅቶችን በታቀርብልን አገር ገብተን ለመጅመር ያንሳሳናል ፍቅር ባለበት ክብር እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።
@goodkuw1508
@goodkuw1508 Год назад
የእኔም ጥያቄ ነው ተባረኪ
@user-yv4vt6tq5m
@user-yv4vt6tq5m 2 месяца назад
እኔ መበደር እፈልጋለዉ ግን እንዴት ነዉ የማገኘዉ?
@newvip7334
@newvip7334 Год назад
ጫላ ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ ብትመልስልኝ የከርሰ ምድር ውሀ ገጠር መኪና እማይገባበት ቦታ በእጃቸው እሚያወጡ ሰወችጋ ብታገናኝን ወይ ቪድወ ብሰራልን ደስ ይለኛል ብዙ ወንድም እህቶች እሚፈልጉት ነው
@user-it6pt8ne5u
@user-it6pt8ne5u Год назад
ከቅዱስ ገብርኤል በስተቀር የሚሠጠኝ የለም።
@kiyaendezh4018
@kiyaendezh4018 Год назад
Tnxs Brothers. Chala, how much is the interest look like???
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 Год назад
ጫላ እናመሰግናለን ሄጄ ጠይቄ ነበር መልካም ጎኑ እንዳለ ሆኖ ግን ወለዱ ከፍተኛ ነው፡፡
@bamatube1987
@bamatube1987 Год назад
Sint ne
@bamatube1987
@bamatube1987 Год назад
Sint new
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 Год назад
16%
@habtamuyohannes5984
@habtamuyohannes5984 Год назад
16 ጥሩ ነው ግን ከዛ በላይ ነው ሙሉ መረጃ ቢያቀቡ ጥሩ ነበር እዚህ የሚናገሩት እና በአካል ፈፅሞ አይገናኝም
@user-rw3gd9it1v
@user-rw3gd9it1v 27 дней назад
Ebakachu ebakachu wushat new setaregagitu atawuru qotibe irasu alsetagnm gideta karta iyalunew
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Год назад
መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው። አመሠግናለሁ።
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 Год назад
Thank you so much. Really nice information.
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 Год назад
ገበያ ሚዲያ ስወዳችሁ
@ShewaShewa-xc6pm
@ShewaShewa-xc6pm 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 Год назад
እያቀረባችሁልን ስላለው መረጃ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ልማት ባንክ እየሰጠ ስላለው ስልጠና እና ብድር ከማግኘት ጋር ያለውን ሁኔታ ብታጣሩልን፡፡
@antenehgetachew9213
@antenehgetachew9213 Год назад
arif mereja new enamesegnalen. micro finance ende bizatachew ena aynetachew ye weled metenachewm yileyayal esunm kemebederachn befit matarat yasfelgal.
@raya-tigrignaspost.9563
@raya-tigrignaspost.9563 5 месяцев назад
ገበያ ሚዲያ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ? በ200000 ሺ ብር ምን አይነት አዋጭ ስራ መስራት ይቻላል?
@matiBezabi
@matiBezabi 5 месяцев назад
በጣም አርፊ
@TameneKipo
@TameneKipo 2 месяца назад
Yegil bidiri felige betam nigidi lay newu masiyasha karta adelem maletu mini maletu newu?
@forest5675
@forest5675 7 месяцев назад
Beast informative channel tankyou🙏
@esubalewmamo7540
@esubalewmamo7540 Год назад
ጫላ ፕሮግራሙን አይቼ ሄጄ አናግሬቸው ነበር ነገርግን እንዳልከው ብድር አለ እነሱ ከሌላው በተለየ 2.5%የአገልግሎት 2.5%ኢንሹራንስ ባጠቃላይ የተበደርከውን5% ያስከፍሉሀል ይሄ አሰራር ተበዳሪውን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል ቢስተካከል
@kokebeishabel8997
@kokebeishabel8997 Год назад
ወንድማችንለምሠጠንመረጃእናመሠግናለን
@abdijirata7801
@abdijirata7801 Год назад
What about Interest Rate?
@jemberu100
@jemberu100 Год назад
Thanks
@abelteame1221
@abelteame1221 Год назад
እኔ ያለሁት ድሬዳዋ ነው እና መበደር እችላለሁ ? ሲቀጥል የምሰራው ቴሌ ነው ማለትም እንደሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሠራተኞች መበደር እችላለሁ ወይ? ስልካቸውን ብትነግሩን
@solomon7455
@solomon7455 Год назад
ቴሌ ብዙ ግዜ ድርጅቱ በሚፈልገው መሰረት ለሰራተኞቻቸው መረጃ አይፅፉም
@user-hs2du7uy4l
@user-hs2du7uy4l Год назад
sentro or miaoke የሚል የ neetting machine ባሁኑ ገበያ ከዬት :በስንት አገኛለሁ ።።ቤተሰብ ነኝ ።።።ስልካችሁን ደግሞ ላገኝ አልቻልኩም
@eyobgidey3897
@eyobgidey3897 2 месяца назад
yehema coratoral yasfelgal malet nw selzi yal mebem teyaze atebrlu mastawekiaw lela yemetlut lela
@keetiitube5865
@keetiitube5865 Год назад
ጥሩ መረጃ ነው በርታልን
@TameneKipo
@TameneKipo 2 месяца назад
በቅርብ በወጣዉ ንግድ ፍቃድ መስጠት ይቻላል?
@selamunegese4061
@selamunegese4061 Год назад
እናመሠግናለን
@chrisyab6066
@chrisyab6066 Год назад
ሁልግዜ ለራሳቸው ትርፍ እንዲመች አድርገው ነው
@sarahmahmoud9475
@sarahmahmoud9475 11 месяцев назад
በጣም ነው ምፈልገው ግን እንዴት መበደር እችላለው ስደት ላይ ነኝ እባክህን አግዘኝ
@fkrfkr5008
@fkrfkr5008 Год назад
ኮፒ ማሸንና የልብሰ ማተሚያ ማሸን የአሁኑን ገበያ ብትነግሩን ጥሩ ነበረ
@hindyaakmal2441
@hindyaakmal2441 Год назад
ቪዥን ማይክሮፋይናንስ ግርጂ ማብራት ሀይል ዬቱ ጋ ነው
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 5 месяцев назад
ጠያቄዉ ጎበዝ ነህ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
ጥያቄ ደሞዝተኛ ያሎነ ተያዥ ባይኖረንስ??የቤኪራይ ገቢ ያለውስ ተያዥ መሆን ይችላል ??
@thesonofgod7971
@thesonofgod7971 Год назад
ስልክሽን ለክ
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Год назад
አሰራ አምስትሺብር ደሞሰተኛ ዋስ ካቀረብኩ ምን ያህል ብር መበደር እችላለው እባክህ ንገረኝ
@yordanosyelma4269
@yordanosyelma4269 Год назад
እባካችሁ ስልካችሁን ልትሰጡኝ ትችላላችሁ ተበድሬ ስራ መስራት እፈልጋለሁ
@mesafintkastro
@mesafintkastro Год назад
ጤና ይስጥል ጫላ ውንድሜ ሥራ- አጦች መበዴር ይችላሉ ደግሞ ስልካቸውን ብትሰጡ ደስ ይለኛል አመስግናልሁ
@yohanaengda7912
@yohanaengda7912 Год назад
You can be whatever you want bro, go start now!!!
@ShalomAmanuel-ey3uw
@ShalomAmanuel-ey3uw 8 месяцев назад
ok
@yehualawgetahun2650
@yehualawgetahun2650 Год назад
ሰለም ናችሁ ወንድሞች የምታቀርቧቸው መረጃዎች ጥሩ ናቸው ግን አንተ አንዳቀረብከው አሁንም በቃላቸው እንደማይገኙ ማረጋገጥ ይቻላል ለምሣሌ ዘምዘም ባንክ ወሩ ከ6 ወር በታች እንደማይቻል በተጨማሪም የስራ መኪና ስትጠይቅ ለዋስትና የቤት ካርታ ወይም ውክልና ካላመጣህ አይቻልም ይላሉ በደንብ ቢጣራ በተረፈ በርቱ
@hayelomniguss4110
@hayelomniguss4110 Год назад
በጣም ደስተኛ ይላል ወደ ሱማሌ ክልልም ይምጡ
@girummedia_5202
@girummedia_5202 Год назад
ምን አለ
@bereketmelese2608
@bereketmelese2608 Год назад
እዚህ የምታቀርቡትና በተግባር ያለው አይገናኝም
@yamomoya2468
@yamomoya2468 Год назад
ወለዳቸው ከፍተኛ ነው አያዋጣም ከዚ በፊት ወስደን ነበር 75,000 በር ለመውሰድ 13,000 ሺ ቀድመ መቆጠብ አለብህ
@saraanteneh782
@saraanteneh782 Год назад
Mn yahilr bw weledachew
@ahmedayalew1478
@ahmedayalew1478 Год назад
26% ወለድ የሚያስብ አደገኛ ድርጅት ነው።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
እናጣራለን
@rahimaseid2464
@rahimaseid2464 Год назад
Do you guys have interest free?
@bkay4402
@bkay4402 Год назад
+5% service & ins charge
@user-dl9fg5lc1d
@user-dl9fg5lc1d 2 месяца назад
የት ነዎ ቦታው
@selemonseta6078
@selemonseta6078 Год назад
Des yilal tebareku!
@hareguagehiru
@hareguagehiru Месяц назад
የግል ድርጅት የሚሰሩስ?????
@Jesus-dj8yy
@Jesus-dj8yy Год назад
Tebareku ketayun enexebekalen
@marie-dq9ql
@marie-dq9ql Год назад
ጎንደርላይአለወይ
@xgghi5031
@xgghi5031 Год назад
ሰላም ሰላምላማቹሁይብዛ ዋውደስይላል👍👍👍
@user-jj9ri9sx6y
@user-jj9ri9sx6y 4 месяца назад
እባክህን ምንም ስራ የለኝም እሪደኝ ማስራት ፈልገለዉኝ ወንድሜ
@esubalewmamo7540
@esubalewmamo7540 Год назад
የወለድ ምጣኔው ምንያህል እንደሆነ ብትነግረን ጫላ
@huletube9677
@huletube9677 Год назад
Wushetamoch nachew enkuan tilik birr yikir ena 100shi birr lemewused 20% mekfel alebachu yilalu
@yunus7860
@yunus7860 Год назад
ጫላየ አንተኮ የስደተኞች አባት ነህ መፍትሄ አታጣም
@rediholiclove871
@rediholiclove871 Год назад
Selam, selemetesetun mereja enamesegenalen. ..sele interest betawerun teru neber
@makisol6237
@makisol6237 Год назад
Le beder Interest 14.6% new time saving demo 9%jemero eske 15% new
@user-yn6rm5ot5v
@user-yn6rm5ot5v Год назад
እንዴት ነው የምናገኛቸው ስልክ የላቸው እንዴ አከብራችሁአ ለው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Год назад
ጫላ በናትህ እስት ኮንዶንሜ ምዝገባ ጀምሯ አዳድ ቦታ ይወራ ጠይቅልን
@teferayilma7888
@teferayilma7888 Год назад
Edh aynet merejawoch betam mrt new lemserabet sew yemyasfelg new bertuln anesegnalew
@esubalew9626
@esubalew9626 6 месяцев назад
ወለድ አለመኖሩ በጣም እየሰከሱን መሆኑን እንረዳለን it is promotion
@user-rw3gd9it1v
@user-rw3gd9it1v 27 дней назад
Caalaa kanaan boodaa waan uummataaf gabaaftan sirriitti ilaalladhaa Kan isiin jettaniifii Kan isaan gaafatan Wal in arguu qarshii Kuma shantama fudhachuuf libiree motoraafii waasii nama kaartaa qabuu geesse nadidaanir.hundumti isaànituu soba
@marmar-ev7qq
@marmar-ev7qq 6 месяцев назад
ውንድሜ እኔ የምነሮ ውጭ ሀገርነው።እራዴን።ማባዳር እፈልገሎ
@monamona273
@monamona273 Год назад
Enamesegnalen
@user-rg3vg7cj1x
@user-rg3vg7cj1x 8 месяцев назад
ወደ ሐረር ኑ
@medhanegebreyohannes9579
@medhanegebreyohannes9579 Год назад
Good afternoon guys is good information
@shallofekadu877
@shallofekadu877 Год назад
መረጃችሁን እጥር ብታደርጉት በጣም ተንዛዛ
@binisenay6438
@binisenay6438 6 месяцев назад
Pls also make it by afaan oromoo
@user-yz4fp2ep3g
@user-yz4fp2ep3g 6 месяцев назад
Are enante endalachihut processu kelal aydelem
@BelayMinda
@BelayMinda Год назад
how much is interest please tell if you have information
@tsgansh4kebde448
@tsgansh4kebde448 Год назад
አድራሻው በደንብ ይገለፃልን
@sofiafrin445
@sofiafrin445 11 месяцев назад
Minim biri yelegim bidr aysetugim
@aliatnafu2928
@aliatnafu2928 Год назад
ምንም ሳልቆጥብ 60% የመኪና መግዥያ ብድር በመኪናው ሊብሪ (አድስ በሚገዛው መኪና) ብድር ማገኝት እችላለሁ?
@simong378
@simong378 Год назад
አድራሻቸውን ወይም ስልክ ቁጥራቸውን እባክህን
@nigistwondimu1308
@nigistwondimu1308 Год назад
ቤት ለማደስ ታበድራላችሁ ወይ አከፋፈሉስ እንዴት ነው?
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Год назад
ክልል ላይ አሉ ወይ ለምሳሌ ሐረር ላይ?
@user-lm2ww8wd7b
@user-lm2ww8wd7b 7 месяцев назад
Merejacheu ewentenga netun bedenb axaru .bedenb selemakachew new yemetawerut befetsum weshet new
@Addisu23
@Addisu23 Год назад
Selam chala addis ebalalhu bidr btttam new yemiyasglgn migeb be lemkft felige capital ansegn ebakachih agenagnign
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
በውስጥ መስመር ያናግሩን
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Год назад
You are life saver ❤❤🙏🙏 💫💫💫💫💫 💫💫💫💫💫
@biablej6940
@biablej6940 Год назад
Adama ala
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Год назад
Selam lante yihun chala indet magnetic ychalal adrashwus yeti newu
@Abdukiar_Official_Channel
@Abdukiar_Official_Channel Год назад
Thank you.
@bgsbgs-pf9sh
@bgsbgs-pf9sh 8 месяцев назад
Amennnnnnnnn
@asterashetu9595
@asterashetu9595 Год назад
Galatomi caaliyee iddefannoo gutuu nuf hojedhaa kaa
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 9 месяцев назад
ሰላም ወድማቸን እኔ ብድርና ጡጠባ ድርጅት መግባት እፈልጋለሁ ቤትመግዛት ስለምፈልግ ና ምን ማረግ አለብኝ መልስልኝ ?❤
@zamalzamal1560
@zamalzamal1560 3 месяца назад
መኢከለዊ ክልል ይሰረል አገልግሎቱ
@marmar-ev7qq
@marmar-ev7qq 6 месяцев назад
ምንም ማርግ አይልም።እኔ የምኖሮ።ውጭ ሀገርነው ብዙ ሞክራሎሁ
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 Год назад
ስራም ምንም የለለዉ ተበድሮ መስራት ለምችልስ ለብቻው ያበድራሉ
@dawitgeremew3041
@dawitgeremew3041 Год назад
ቴሌ መላ ፣ እንደኪሴ ሌላኛውስ ?
@weka573
@weka573 Год назад
መበደር እፈልጋለሁ እኔ ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ አለኝ ያ ሱቅ በስፋት ለመስራት እፈልጋለሁ ታዳ እንዴት ነው ማገኘው
@tsegayanlay2843
@tsegayanlay2843 Год назад
ባህርዳር አላችሁ ወይ
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 Год назад
በመኪና ሊብሬ ያበድራሉ? ካበደሩ ምን ያህል?
@makisol6237
@makisol6237 Год назад
አዎ እናበድራለን ኢንሹራንስ የሚገምትልህን ግማሽ ድረስ
@solomon7455
@solomon7455 Год назад
በሊብሬ መበደር ትችላለክ እስከ 600ሺ እና እንደ ሞዴሉ እስከ 1million እና በላይ ይሰጣል።
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@aytenewzebene2898
@aytenewzebene2898 Год назад
National Bank Bekeri balance lay bicha endisera bekirbu hig awutital silazih hulu bank hone Micro finance bekeri balance bicha new yemiseraw
@tewedebol1510
@tewedebol1510 Год назад
እንዴ አንደኛ ነገር እየተወራ ያለው ነገር ሌላ ነው ስለ ዘላለም ህይወት ደግሞ እስልምና ውስጥ የለም ሁሉም ጀሀነም ወራጅ ነው። ሱራ 19+71
@etifworkjemberu9130
@etifworkjemberu9130 Год назад
yemtanesut hasab betam tekami new bertu gn yalgebagn neger hedh botawu lay steykachew lenate yeminegruh ena eza sthed legna yeminegrun neger betam yileyayal beza lay 29% betam bizu new kebad nw gn yemimeleketewun akal akrbachihu yetetara mereja bsetun arif new lejemari menesha lelelachew sewoch yemihon yebdr aynet kalem btagrarun tiu new beterefe bertu
Далее
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
🛑 ты за кого?
00:11
Просмотров 60 тыс.