Тёмный

ምን አለ … "ለረጅም ጊዜ ፍቅረኛዬ አባቴ አባዱላ ገመዳ መሆኑን አያቅም ነበር" ቤኪ.... ልጆቼን ሰው አድርጌ ነው ያሳደኳቸው |ክፍል 2 Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 325 тыс.
50% 1

"ልጇቼን ሰው አድርጌ ነው ያሰደኳቸው ስልጣን ይመጣል ይሄዳል" አባዱላ ገመዳ
ምን አለ … ለረጅም ጊዜ ፍቅረኛዬ አባቴ አባዱላ ገመዳ መሆኑን አያቅም ነበር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

27 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 573   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 месяца назад
በጣም ግልጽ የሆኑ አባት ናቸው እውነት ነው ስልጣን ይመጣል ይሄዳል ጥሩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ልጆች አፍርተዋል ከነቤተስብዎ ሙልካም ዘመን ይሁኑሎት🙏🏾❤️
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 4 месяца назад
አባዱላን በትክክል ዛሬ ነው ያወቋቸው ።። ልጆቻቸውን በእንዲህ ዓይነት ስነስርዓት ማሳደጋቸው ትልቅነታቸውን የሚያሳይ ነው ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 месяца назад
ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄 ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!
@Nill.Nillcom
@Nill.Nillcom 4 месяца назад
ልጆቹን የሚወድ አባት ውስጡ ጥሩነት አለ ብዬ አስባለሁ ረጅም እድሜ ለ አቶ አባዱላ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 4 месяца назад
😂😂😂
@safaliv
@safaliv 4 месяца назад
ቤኪ በጣም ቅንና ሰው አክባሪ ልጅ ነች አባቷ ስልጣ ላይ በነበረ ጊዜ ዲግሪዋን አንድ ዩኒቨርሲቲ ስንማር አውቃታለሁ አሁን ያለሽበት ስራ ደግሞ ይበልጥ ማንነትሽን የሚገልጽ ነው እና በርች
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 4 месяца назад
አባዱላ ምርጥ አባት ነህ የጠፋው ልጅህን የተቀበልክበት መንገድ እንድወድህ አደረገኝ አሁን ደሞ ልጆችህን ያሳደግክበትን መንገድ ስሰማ በጣም አከበርኩህ❤❤❤❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 4 месяца назад
እዉነት አባዱላ በዚህ ልክ ለቤተሰብ ፍቅር ሰጥተው ልጆችዎን ጀገር እንዲያውቁ ማድረግዎ ለሀገር ሰርተዋል ክብር ይገባዎታል❤❤❤❤
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 месяца назад
ዋው ድንቅ አባባል ነው "ልጆች ከተወለዱ በኋላ ሰው መሆን አለባቸው"በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ለጀግናው አባትና ለቤተሰቦቹ ❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 4 месяца назад
አባት በሕይወት ሲኖር እንዴት ደስ ይላል❤እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ለአባታችሁ ይስጥላችሁ አባት መከታነው🙏❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 месяца назад
ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄 ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!
@Tgdire
@Tgdire 4 месяца назад
Amen 🙏🏾🤲🏾
@danagetu6202
@danagetu6202 4 месяца назад
አገሪቱ አድጋለች ጥሩ ነገር አለ አላሉም😊 የአአ ሰዉ መኖር አቅጦታል የደላዉ ስለእድገት ያወራል
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 4 месяца назад
አው አባት ክብር ነው አባድላን ሳይ አባቴን ነው ያየሁት እሱም አርሲ ተወልዶ ያደገና የተማረ ትህርት የሚወድ ደግና ቅን አባት ነበር ዛሬ ቢያልፉም ሁሌም በኔ ውስጥ ይኖራል
@eskatube3056
@eskatube3056 4 месяца назад
የሚገርም ነው እንደዚህ አይነት ሰው አይመስሉኝም ነበር አባዱላ Respect🙏 ዲቦራዬ ቆንጆ:: ቤኪም ትሁት ዱቄት አልባ በሳል ልጅ ነች ደስስስ ይላሉ::
@Beryaa
@Beryaa 4 месяца назад
😂😂😂ዱቄት አልባ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 4 месяца назад
ኦሮሞ ዱቄት አያውቅም
@Beryaa
@Beryaa 4 месяца назад
@@legizewnew1477 ማነው ሚያውቀው ታዲያ?
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 месяца назад
የኔ እናት ዲቦራኮ ንቅት ያለች ናት እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ ማርዬ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 4 месяца назад
Wow የተከበሩ አባዱላ ልጆቻቸውን የአሳደጉበት ኢትዮዽያዊ ስነምግባር የሚደነቅ ነው ያን የመሰለ ስልጣን ላይ ሆነው በዚህ መልኩ ልጆቻቸውን ማሳደጋቸው ያስመሰግናቸዋል በእውነት
@Meba-21
@Meba-21 4 месяца назад
ስልጣን ላይ ሲሆኑ ሌላ ሰው ናቸው ግን የእውነት ህይወታቸው ውስጥ ደግሞ ፍጹም ይለያሉ...... አባዱላ ልጅ ይወዳሉ ብዙ ልጆችንም ያሳድጋሉ ለልጆቻቸውም ትልቅ ፍቅር አላቸው ለሰሬተኞቻቸውም አክብሮት አላቸው የእውነት ትልቅ አባት ናቸው❤
@paulosnega9985
@paulosnega9985 4 месяца назад
አቶ አባዱላ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከነ ቤተሰቦ❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 месяца назад
ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄 ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!
@azebkebede4509
@azebkebede4509 4 месяца назад
ልጆች ከተወለዱ በኋላ ሰው መሆን አለባቸው"በጣም ትልቅ አክብሮት
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 4 месяца назад
አባዱላ ምርጥ አባት ኖት በስነስርአት ልጂን ማሳደግ አገርን መገንባት መሆኑን አምናለዉ ምርጥ ቤተሰብ🎉❤ ዲባራዬ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ❤ ክብር ለአባቶቻችን🙏🌹
@Aisha-lo4qn
@Aisha-lo4qn 4 месяца назад
ሱብሃን አላህ ስለ አባ ዱላ ብዙ ሲወራ እሰማ ነበር በፊት እኛም የሚወራውን እየሰማን እንሳደብ ነበር በጣም ይቅርታ አከበርሁህ እድሜና ጤና ይስጠወት 💚💚
@tofikmenur5952
@tofikmenur5952 4 месяца назад
ሰይፉ ) ፣እድሜ ልክህን አትሰለጥንም ። ቤኪ ውትድርና መሰልጠኗን ስትነግርህ ምናለ ለአባቷ ፣ ኢትዮጵያ ይህንን ስልጠና ለትውልድ ምትሰጥበት ሁኔታ ላይ ከጊዜው መንግሥት ጋር ቢነጋገሩ ብለህ ብትጠይቅስ ቤኪዬ እባክሽን ይህንን ጥያቄ ለክቡር አባትሽ አድርሺልኝ
@eths5962
@eths5962 4 месяца назад
የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት ካንተ ብዙ መማር ያለባቸው ጥሩ ስነምግባር ነው ያለህ! ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ! ልጆት ዲቦራም ፈጣሪ አሁን ካለችበት የተሻለ ጤና እና ይስጦት
@tsegamegra5215
@tsegamegra5215 4 месяца назад
አባ ዱላ እድሜና ጤናን ተመኘሁ ከነ በተስቦችህ. Nu.jiradha geletoma. Hulifadha 👍👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 месяца назад
ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄 ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 месяца назад
ባለ ስልጣን ሆኑ ኢትዮጵያዊ ውስጥ የልጆች ልክ እንደ እናት ያሳደግ አባት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ጀግና አባ ዱላ
@MullerMerga
@MullerMerga 4 месяца назад
በእዉነት በጣም እናከብራቸዋለን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏ግን አባዱላ እንደዚህ መልካም አባት መሆናቸው ለሁሉም ምሳሌ የሚሆኑ ጀግና አባት ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሁን ያሉትም መሪዎቻችን መማር አለባቸው 🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 месяца назад
ዋው የሁሉም ኢትዮጲያውይ የውትድርና ሂወትን አይተውና ስልጠና ወሰደው ቢያድጉ ለቤተሰብም ለሀገርም ጥሩ ስነምግባር ይኖራቸዋል
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 месяца назад
እግዚአብሔር እም ልክ ከእናንት ይሁን እባዱላ ትልቅ ስው ኖት እናከብሮታለን እንውዶታለን የሚያስተምሩን ታላቅ ነገር ነው ይህንን ነው እግዚአብሔር አምላክ የሚወደው እድሜና ጤና ይስጥዎት ያስቡትን ሁሉ ያስፈፅፅሞት ልጆቾትን ይባርክሎት ዴቢንም ሀያል አምላክ ስላለን ተዓምራትን በሶ ላይ ይስራ እንወዶታለን እናከብሮታለን ❤❤❤❤❤❤❤
@NurhussenGetahun-zp2my
@NurhussenGetahun-zp2my 4 месяца назад
እነ ገሌ ተማሩ ከዚህ ምርጥ ሰው
@sirajbeshere9281
@sirajbeshere9281 4 месяца назад
አባዱላ ከነ ቤተሰቦቹ ክብር ይገባዋል ምርጥ አባትና ምርጥ ባል
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 4 месяца назад
ድንቅ አባት እና ለሌች አባት አርአያ የሚሆኑ ናቸው ጫወታቸው በጣም ደስ ይላል ልጆቹም የተባረኩ ናቸው ዲቦራዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እኔም አባቴ በህወት በኖረ ብዬ ተመኝሁ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነውዘመናችሁ የስኬት ይሁንላችሁ❤❤❤
@NasreMohammed09
@NasreMohammed09 4 месяца назад
አባ ዱላን በጣም ነው የሚወደው ሰይፊሻ ዛሬ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከው
@alem8640
@alem8640 4 месяца назад
Ewunet ? Bedime new ? Min sertew ?
@abenezertadesse3160
@abenezertadesse3160 4 месяца назад
መሪዎቻችን አናዉቃቸውም ነበር እኮ። big respect 🫡 Mr. Abadula
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 4 месяца назад
እንዴት አታውቀውም ?
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 месяца назад
Exactly 💯
@lenchtube3973
@lenchtube3973 4 месяца назад
​@@hiwiabebe7495 wey mehayemenet
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 4 месяца назад
ፓለቲከኞች ጥላቻ ሲሰብኩን መሪዋቻችን ሳናውቃቸው አለፉ ፣
@540963
@540963 4 месяца назад
በጣም አከበርኩህ አቶ አባዱላ ❤❤❤❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 месяца назад
ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄 ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!
@alisultan3799
@alisultan3799 4 месяца назад
የእውነት እንዴት ያሉ ምርጥ አባት ናቸው
@EbiyEbiy
@EbiyEbiy 4 месяца назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስራውን ሲሰራ መቼም ተሳስቶ አያውቅም
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 4 месяца назад
አባ ዱላ ልጅህን በጣም በጨዋነት እንዳሳደካት ታስታውቃለች ክብር ይገባሀል🙏🙏🙏
@zed2899
@zed2899 4 месяца назад
አባዱላ በጣም አከበርኮት ቤተሰቦ ላይ የገነቡት ግንብ የማይፈርስ ነዉ መልካም አባት
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 4 месяца назад
Obbo Abbaa Duulaa nama guddaa guddaa haaloota rakkisoo keessatti gahee isaanii bahatanidha You are our hero!
@user-xs4os5ig8f
@user-xs4os5ig8f 4 месяца назад
አባ ዱላ እግዚአብሔር ይባርኮት። እርሶዎ መልካም አባት እንዴሆኑ ያወኩት የጠፋ ልጆዎ ፈልገው ያገኙ ዕለት ነዉ ።
@danielmekonnen8142
@danielmekonnen8142 4 месяца назад
እውነት ለመናገር የተከበሩ አባዱላ ቀንሙሉ ብሰማዎት ደስ ይለኝ ነበር እውነት ሀገራችን ትልቅ ሰው እንዳላት ማሳያ ነዎት የእግዚአብሔር ሞገስ ይታይቦታል።
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 4 месяца назад
ክቡር አባዱላ በዲቦራ ላይ እየሰሩት ያለው ስራ ትልቅ በእግዚአብሔርም በምድርም የሚያስከብር ስራ ነው
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 4 месяца назад
She’s lovely girl, really she’s sweet smart girl. God bless you oh very nice 🇬🇧🇲🇱🙏😄
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 4 месяца назад
ደስ የሚል የልጆች አስተዳደግ
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 4 месяца назад
ምን አይነት የተባረክ አባት ነክ?! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ!!!!❤❤❤❤
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 4 месяца назад
ዲቦራ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 4 месяца назад
አቡዱላ ምርጥ ሰው ነው
@genetreta1474
@genetreta1474 4 месяца назад
በገዳይነት ነው ወይስ በምርኮኝነት??
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 месяца назад
በጣም የምወደ አባትነው ከነሊጆችፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ኮሜት ክፉሀሳባችሁ ፈጣሪ ያሳላችሁ😢😢😢🎉
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 месяца назад
ክብር ጤና እና እድሜ ለአባቶች ❤❤❤👑👑
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 месяца назад
ማሻ አላህ ያባትነት ጥግ የኢትዮጵያ ሚሰጥር የገባቸዉ አባት እረጅም እድሜ ይሰጠዎት
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 Месяц назад
አስተያየት የሰጡ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ስለሆነ ላይክ ማድረግ በዝቶብኝ ትቼአለሁ። ደስ ይላል።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 месяца назад
ዲቦራዬ❤ ጎበዝ ልጅ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bestgeze
@bestgeze 4 месяца назад
የሚገርም አባት ነው።admired him
@abmo321
@abmo321 4 месяца назад
ከምኖርበት ሰሜን አሜሪካ ልጆቼን ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እንዲማሩ በማድረጌ ስህተት ሰርቼ ይሆን ? ብዬ እጨነቅ ነበር ዛሬ ግን ትክክል እንደሆንኩኝ ገባኝ !!!! ክቡር አባዱላ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው❤
@user-lg9yz4ii5m
@user-lg9yz4ii5m 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ስብእና ነው!!! ረጅሙ እድሜ ለአባዱላ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sebsibeendris2524
@sebsibeendris2524 4 месяца назад
It is a big listen for other families that have such children, Dibora has great change which is the result of her family, Aba Doola you are great father, you are doing great job.!!!
@awekezeleke3579
@awekezeleke3579 4 месяца назад
ጀግና አባት ነክ ምንም የምለዉ የለም እግዝሀብሄር ለፍሬ ያብቃል አነጋገርክ በጣም ድንቅ ነዉ በጣም ይጥማል አባዱላ አከበርኩ ጀግና
@user-ej2js1op6c
@user-ej2js1op6c 4 месяца назад
I have Great respects for you always. I like all your interviews since I get lessons from your life experience.
@MesfinGirma-py4sn
@MesfinGirma-py4sn 4 месяца назад
She's very sweet and is the reason for many to get noticed and get help❤❤
@adeytessema2181
@adeytessema2181 4 месяца назад
I'm glad for her she has a family like you guys!
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 4 месяца назад
ምርጥ አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት ሰይፍዬ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
@daveyadessa5520
@daveyadessa5520 4 месяца назад
This is examplery father for Ethiopians! thank you aba dula!
@user-rg3vh6pd2e
@user-rg3vh6pd2e 4 месяца назад
በጣም ገርሞኛል አባዱላ የሚወራው ሌላ ሰውየው ሌላ ሆኖ ነው ያገኛውት ለቤተሰቡ ምርጥ አባት የልጆቼ ስርዓት ብቻ ይበቃል፡፡ ግን ስለሀገር አላወረሀውም ሴፉ ----ብቻ ይመቸው፡፡ልጁንም ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ይማራት ትልቋ ደግሞ 1ኛ ናት ስርዓቷ ይበቃል፡፡
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 4 месяца назад
አተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤ ቀልደኛ ሰው አባ ዱላ🎉🎉🎉
@addisunegassa8372
@addisunegassa8372 4 месяца назад
ዲቦራ ትልቅ ስራ እየሰራ ስለሆነ እና ወደፊትም ስለሚሰራ ደስ ብሎኛል ። አባድላ ጀግና ሰው
@sintayehutadesse4111
@sintayehutadesse4111 4 месяца назад
እኔም ዳውን ሲድረም ልጅ አለኝ ብትረዳኝ እባክኽ ሰይፍሻ ክፍለሀገር ነው ያለሁት ነጌሌ አርሲ መልስ እጠብቃለሁ አደራ.......
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 месяца назад
ሰላም ለኢትዮጵያና 🇪🇹 ለህዝቦቻ
@fbeyamo924
@fbeyamo924 4 месяца назад
Above all, i like how Obbo Aba dula has intentionally built his children in life principles from their childhood. Good lesson!
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 4 месяца назад
May God bless this wonderful family!
@getme220
@getme220 4 месяца назад
በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው።ኦቦ አባዱላን አላውቃቸውም ነበር። ከአቶ አባዱላ የአሁን መሪዋች ብዙ ልማሩ ይገባል።
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 4 месяца назад
በእውነት አሁን ላይ ላሉ ትልቅ አስተማሪ ኖት በፊትም አክብሮት ነበር ይበልጥ አከበርኮት በተለይ ለቤተሰብ ያሉት ፍቅርና ቅርበት ለልጆቹ ያሉት ቅርበት ሁሉ ባለ ስልጣናት እና ወላጆች እሚማሩበት አርያ ኖት
@tesfayedesalegne2829
@tesfayedesalegne2829 4 месяца назад
May God bless this Family !!!
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 4 месяца назад
ሰላም ሰይፍዬ እንዳተ በጣም ክብር አለኝ ለአስፍዬ በጣም አዘንኩ ነፋስ ይማር አቶ አባድላ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከነቤተሰቦት
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
ድቦራ ፋውዴሽን ለአገር ለህዝብ ሁሉ ጥሩ ሞዴል ይሆናል ብዬ አምናለሁ በርቱ እኛም የበኩላችንን ድጋፍ እናደርጋለን
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 4 месяца назад
ወይ ጉድ ምርጥ ሰው ነው ለካ አባዱላ ሰላምህ ይብዛ አባቴ
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 4 месяца назад
Beautiful family,and very knowledgeable about Down syndeton communities. I am so proud of Deborah family and Deborah ,they are very dedicated .especially Deborah big sister is very smart ,beautiful ,God bless you ,I wish you to success on your vision of Deborah fundation.
@selambirhanu3118
@selambirhanu3118 4 месяца назад
የኔ እናት ደስ ትላለች ዲቦራ ደስታን ፈጣሪ ናት 😊
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 4 месяца назад
እውነት እረጅም እድሜና ጤና አቶ አባ ዱላ እውነት ድንቅ ሰው ኖት ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-og2fg1eg4h
@user-og2fg1eg4h 4 месяца назад
What a beautiful family. I love this guy.
@berhanukebede428
@berhanukebede428 4 месяца назад
The social and political message of Abadula should be heded by all Ethiopians who love their country. Thank you seifu for organising such an inspiring program.
@redietyeshitla1446
@redietyeshitla1446 4 месяца назад
,ወይ ጉድ አባዱላ ገመዳን እንደዚህ አልጠበኩትም ።የበሰለ ሰዉ ተባረክ።
@assefaregassa1396
@assefaregassa1396 4 месяца назад
Oboo Abbaa Dulaa Uumurii dheeraa , Deborah Waaqayyoo si hafaayyisuu! Obboleetin ishees Eebifaami! Thank you So much Seifu!!!
@onelove1703
@onelove1703 4 месяца назад
ውው አባዱላ ለካ እንደዚ አይነት ሰው ነው በጣም ቅልል ያለ መልካም አባት ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አባትዬ ለነገሩ ግን አባዱላ የዋህ እንደሆነ ያስታውቃል
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 4 месяца назад
ምርጥ አባት ሰው መሆን አለባቸው ስልጣን ይመጣል ይሄዳል ትክክል❤❤❤
@2samuel9v7
@2samuel9v7 4 месяца назад
ምርጥ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@MsEmnet27
@MsEmnet27 4 месяца назад
Beautiful family 🤍. You really did a good job on your kids. Debora definitely makes life beautiful. Becky is amazing young lady. 🤍
@user-fz3eo2nj8x
@user-fz3eo2nj8x 4 месяца назад
ሁሌም እንዳዚህ አይነት ሰው ያብዛልን
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 4 месяца назад
Dibora is amazing girl. God bless her and her family.
@semitethio4590
@semitethio4590 4 месяца назад
በጣም ደስ ትላላቹ❤
@Truth-12
@Truth-12 4 месяца назад
❤abadulla good to see you … you’re lovely father
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 4 месяца назад
አባድላ እድሜህ ይስጥህ ጥሩ አባት ነህ አይዞን
@Tgdire
@Tgdire 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ሰይፉ እንዲህ ሰው የሚሸቱ እንድናውቃቸው ስላረከን
@kalu8560
@kalu8560 4 месяца назад
ዋው ለሎቹም ባለስለጣልናት ከእናንተ ይማሩ ። ኢትዮጵያ አንድት ናት።።።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 месяца назад
አቶ አባዱላ ከወዲህ ዲቦራ ከዘፈን መውደድ ቀስ በቀስ እንድትወጣ አድርጉ እናም ወደ መዝሙር ( እግዚአብሔርን ማመስገንን አስተመም ሯት) በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@milan8639
@milan8639 4 месяца назад
What an interesting en incredible interview today! Personally I never like “woyane balasiltan” but I always like Aba Dula. He is the best father who cares for his family. Am happy to watch today’s show. A very beautiful family. I love you Diborah
@admasubereded7739
@admasubereded7739 4 месяца назад
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በጣም በሳል ሰው ነህ ጓደኞችህን ምከራቸው!!
@zenane2012
@zenane2012 4 месяца назад
Respect the General for all what he has done for his daughter. Salute!
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 месяца назад
ዋው፣ምርጥ፣አባት🎉🎉🎉🎉ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋሮ፣ደርባባ፣አባት፣ደስይላሉ
@milkesatesfaye672
@milkesatesfaye672 4 месяца назад
atoo abbba dulaa yemiwed mari neberu thanks for your share life experience ❤❤❤❤❤❤❤❤
@desertlumi1420
@desertlumi1420 4 месяца назад
Big respect to Aba Dula Gemeda and his family!!!
@kassahuntaye5744
@kassahuntaye5744 4 месяца назад
አባዱላ በጣም ጥሩ ሰው
@Gelane1
@Gelane1 4 месяца назад
ጨዋ ጎበዝ ወላጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@danielmulugeta4009
@danielmulugeta4009 4 месяца назад
ዋና ከተማችን ማን ናት ተንፍሳት ዛሬ አስትዋይ ነው ግን እንደዚ አልጠብቀውም ነበር
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 4 месяца назад
ውይ ዲቦራ ንጹህ ልጅ❤❤❤ seyfu God bless you❤❤❤
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 4 месяца назад
Seyfu, you are doing great job for your country being balanced for all. Abdula is a blessed person 🙏
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 месяца назад
What kind of balance,ይህ ሰውዬ የብዙ ሚሊዬን ኢትዮጵያዊ ደም በእጁ አለበት the last 5 and 10 years በኦሮሞዎች በብዙ ሺህ ለተገደሉት ለታረዱት ለተቃጠሉት በሚሊዮን ለተፈናቀሉት ,ቤታቸው ለተቃጠለባቸው , ክርስትያን በብዙ ቤተክርስቲያን ለተቃጠለባቸው መስጊድ ለተቃጠለባቸው በብዙ ሺህ የሚቆጠር ባንክ የተዘረፈባቸው ክልሎች ሰዎች ለተሰወሩባቸው ለጠፍት እስካሁን ለታሰሩት አሁን በእስር ላይ ያሉትን ካደረጉት ከተጠያቂዎች መሀል አንዱ ነው...
@gelela9089
@gelela9089 4 месяца назад
Egziabher edeme ystote tenkra abat
Далее
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 1,2 млн
FUN&SUN | Update 0.29.0 Trailer | Standoff 2
02:32
Просмотров 1,1 млн
About Elias Melka
13:15
Просмотров 176 тыс.
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 23 тыс.
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,7 млн
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,7 млн