Тёмный

ምን እያልን እንስገድ ብላችሁ ግራ ለታጋባችሁ.....የአምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ይሰገዳል። 

ET ART MEDIA
Подписаться 378 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 338   
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 6 месяцев назад
ለመምህራችን ቀሲስስ ቴዎድሮስ ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌾🌸🌺🥀🌷🌹💐🌻🌼🌹💐🥀🌷🌺🌸🌾🌸🌺🥀🌷🌹💐🌻🌼
@selamkibret6317
@selamkibret6317 6 месяцев назад
የመምህር ግርማን አድሜና ጸጋ ያብዛልን, ጾም ጸሎት ስግደት ንሳሃን ቁርባንን አስተምረውናል!!!!
@Agenda-2016
@Agenda-2016 5 месяцев назад
እሳቸው ግን የቤተክርስቲያን ህግጋት ከሚያዙት ውጭ ለየት ያሉ ስግደቶችን ነው የሚመክሩት
@tamrataboye
@tamrataboye Месяц назад
betikikil
@ETL23
@ETL23 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም በርታልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤ ደስ የሜል አንደበት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@anonymous-wj5mk
@anonymous-wj5mk 3 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@KesisTMichaelTakele
@KesisTMichaelTakele 6 месяцев назад
የስግደት ዓይነቶች 3 መሆናቸው ልክ ሆኖ ትርጉማቸው ግን በትክክል ቢተረጎም ጥሩ ነው። ለምሳሌ:- ሰገደ፣ አስተብረከ፣ አድነነ የሚሉት የግእዝ ግሶች በትክክል ይተርጎሙ። ለእመቤታችን ለጻድቃን ... የሚሰገደው የጸጋ እንጂ የአክብሮት አይደለም።
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ በረከትን ያስመልን የዘመናት ጥያቄ ነው ዛሬ የተመለሰለኝ ይህ ነገር በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ቢሰበክ የተሻለ ምእመኑን ያነቃለ❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 7 месяцев назад
ዕድሜ ለመምህር መላከ መክራት ለመምህር ግርማ ወንድሙ ስለ ጸሎት ስለ ስግደት ስለ ጾም ስለ አምልኮት እግዚአብሔር በሚገባ አስተምረውናል። የቤት ውስጥ የጸሎት ቦታ እንዲ ኖረን ጉልበታችን ለ እግዚአብሔር መበርከክ እንዳለበት አስተምረውናል። ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 месяцев назад
አወ በእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
አሜን በእዉነት በደንብ አስተምረዉናል እግዚአብሔር ይመስገን ከወቀሳ ወጥተን እራሳችንን ብናይ ማን እንደኛ
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 6 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 5 месяцев назад
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉🎉❤❤❤
@MimiDibito
@MimiDibito 5 месяцев назад
Kalhiwet yasemalen Abatachen
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 7 месяцев назад
❤መምህር ግርማን አቅርቡልን ??? ❤መምህር ግርማን አቅርቡልን ??? ❤መምህር ግርማን አቅርቡልን ??? ግልፅ አድርገው እንዲአስተምሩን።
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 6 месяцев назад
ትክክል ይቅረቡልን
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
አባታችን ቃለ ሂወትን የሰማልኝ በድሜ በፀጋ ያኑርልኝ
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙ ጊዜ ጥያቄያችን ነው የተመለሰልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን በረከትዎ ይድረሰን ወንድሞቻችንም በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
@TG-nq6js
@TG-nq6js 5 месяцев назад
እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ጠላቶቻቸውን እየረታ በሞገስ ይጠብቅልን እና አባታችን አምእስተምረውን እ
@mitawiha316
@mitawiha316 6 месяцев назад
❤ እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ አስተምረውናል ❤ ጋዜጤኛው እስቲ መምህር ግርማን አቅርቡ አባታችንን
@tamrataboye
@tamrataboye Месяц назад
debterawochin selemifera esachwun ayakerbim
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 9 месяцев назад
ስግደትና ፀሎት ያስተማሩን መምህር ግርምስ ናቸው
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በውነት እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@muluworku50
@muluworku50 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@hulagreshtagene7521
@hulagreshtagene7521 6 месяцев назад
ቃለ. ህይወትን. ይስጥልን. አባታችን. ❤❤❤❤❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 6 месяцев назад
በእውነት አባታችን ቃል ሕይወቱ ያሰማልን❤
@SetiweSertiwe
@SetiweSertiwe 6 месяцев назад
በእዉነት አባታች ቃለህይወት ያሰማልን❤
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 9 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት, በዚ እርስ የአምልኮ ስግደት መላከ መክራት መምህር ግርማ ብዙ ትምህርት አስተምረዋል 💞💞💞
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 6 месяцев назад
ትክክል
@sintayhonirega434
@sintayhonirega434 6 месяцев назад
እውነት ነው ጎበዝ
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 6 месяцев назад
አዎ ተምረናል ብዙጥቅም አግኝተንበታል
@serkalemkassa818
@serkalemkassa818 5 месяцев назад
ከየትኛው የቤተክርስቲያን ስርዓት መጽሐፍ ላይ እንዲስተማሯችሁ ነግረዋችኋል?
@samritube5541
@samritube5541 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 9 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@berkutitadess
@berkutitadess 6 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 5 дней назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህር ግርማ ወንድሙ በደንብ አብራርተው አስተምራውናል አባቶች ኧረ ንቁ ቅዱስ ዳዊት በቀን ሰበት ጊዜ አመስግናሃለሁ ያለው እንበል እና ጣዋት ና ማታ ቤተክርስቲያን ሄዳን ሰገድን እንበል አምስቱን ጊዜ መስገድ የለብንም ማለት ነው??41ምን ይገርማል አባቶቸቻን እንደ መንኩረኩር ይሰግዳሉ በሽ በእልፍ ይሰግዳሉ ገድሉ ለእኛ አይደል እንዴ የተፀፈው?ወይስ እንደ ፌክሽን አንብበን መተው ነው የለብን?
@WeldeAregawi-p1p
@WeldeAregawi-p1p 9 месяцев назад
ጥሩ "በሰባቱ የፀሎት ሰዓት 36 ነው የሚሰገደው" ብለዋል አባታችን ግን እንዴት ብዬ ልስገድ?
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ እያላችሁ አለ እኮ ውዴ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 6 месяцев назад
​@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእegzio meharne kirstos eko ye nsha enji ye amlko adelem
@habesha2171
@habesha2171 6 месяцев назад
As westerners said it’s better late than never, I’m glad even now we’re talking about it now ( they’re still saying we don’t need segdet )but thanks to Abatachin Memher Girma we already know what to do.
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 6 месяцев назад
ለአባታችን እንዲሁም ለወንድማችን የህይወት ቃልያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@onlymine4294
@onlymine4294 9 месяцев назад
በቤተክርስቲያን ስለ ሰግደት ፀሎት ፃም በቤቱ ማድረግ ተምረን አናውቅም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ መምህር ግርማ ወንድሙ በቤት ውስጥ የአምልኮት ጠዋት ማታ እንድንሰግድ አስተምረውን በጣም በጣም ብዙ ችግሮች ተፈተዋል ግን ለቄሶችና ለሰባኪያን ዘማሪያን ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ የበለጠ ህዝቡ ንቃተ ይኖረዋል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 месяцев назад
እዉናት ነዉ እዱሜ ለአባታችን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ናመማህር ተስፈዬ አበር አባቱች መያዉቀቱን በች መያስተማሩ ጥሩነዉ ማያዉቆትን አለቅም በሉ ጥሩነወ❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 9 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ለ መምህር ግርማ አባታችን ፆም, ፀሎት, ስግደት, በተግባር ላስተማሩን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
በትክክል በስግደት ያለ ሀይል የቀመሰው ያውቀዋል ለአባታችንን መምህር ግርማ ወነድሙ እግዚያብሔር አድሜ ጤና ይስጥልን እኔህ አባት ደስ ሲሉ የመምህረን መንገድ ወንጌልን በተግባር የሚኖሩ ይመስላሉ ይፍቱኝ አባታችን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 месяцев назад
ከቤተክርስቲያን ጎግማና ቀኖና ውጭ የሚደረግ ሁሉ ስህተት ነው እኛ ቤተክርስቲያንን ሳንሰማ ሰውን ስለምንከተል ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሉን ታስተምራለች የንስሀና የአምልኮ ስግደት ልንለይ ይገባል ላባችን ጠብ እስኪል ለአምልኮ አይሰገድም ዛሬ ጥሩ መልስ አግኝቻለው በግለሰቦች ግራ ተጋብቼ ነበር።
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@@mesiyemekditube7240 እረ የእኔ ሰነፍ ሳይጣል ስግደትን አብዝቱ ይጥላል ቤተክርስቲያንማ በደንብ ታስተመራለች መስራቿን ክርስቶስንም ምሳሌ አድረጋ ላባችነ ጠብ እስኪል እንድነሰግድ ታስተመረናለች ተግባሪ መምህራንና መምናን የለም እንጅ ጌታ ላቡ ጠብ እስኪል ሰገደ በሱባኤው ግዜ ይህንን ቅዱስ ቃል ላንች ስንፍና ስትል ቤተክርስትያን ትተውው ?? ግርም ይለኛል የእውላቹህ ጌታ ሞቱልኛልን አይመለከተኝም ባዮችን ካልሆንን በቀር ብትሰግጅ በረከቱ ላንቸ በትፆሚ በከቱ ድህነቱ ላንቸ ትዛዘ እግዘያብሔርን ብታከብሪ ላንች በረከት ነው ስንሰግድ በስጋችን ላይ ያለ ጥንት ጥላት ይሰግዳል ስግደት ሀይል አለዉ እኛ ክብር ይገበውና የምንደነው በቤዛችን በአምላካችን በተከፈለልን የምወልደው የምወደው ልጀን ስሞት ተብለን በተነገረነ አምላክ ነው መዳኛችን ግን እንድነሰግድ እንድነፀልይ እንፀም እንድነመፀውን መንፈሳዊሰራን እንድንሰራ ጌታችን አዝዙናል soበጥቅሉ አበዝተሽ ብትሰግጅ ታተርፊበታለሽ እንጅ አትጎጅበትም እኔ በስነፍናየ መስገድ ባለመቻሌ አዝናለሁ ፀጋ የበዛላቸው አህት ወንድሞቻችንን መንፈስ ተቃጥሎ ሲናገር አሰሚም አቀጠለችኝ አቃጠሎኝ በስግደት በአርጋኖ በምፀዋተ በሰይፈ ስላሴ ተቃጠልን ይላል ታዲያ ለልብ ቅኖች ነው ለእንደኔ ያለ ሀጥ አልታደልንም ሆንም የሚሰግዱትን አታሰናክሏቸወ ዝምብለሽ ገድላትን አንበቢ በሙሉ መዝሙረ ዳዊት ሰጋጆች አባቶች እናቶች ነበሩ በሽህወች እየቁጠሩ ይሰዱ ነበር ገድላት ድርሳናት አበቢ የቅዱሳንን ቤተክርስቲያ ያለስተማረችንን አይባልም አታውቃትም ቤተክርስትያንን
@yemaryam21242
@yemaryam21242 6 месяцев назад
እድሜ ለመምህራችን ለአባባ ግርማ ወንድሙ ሰግደው የሚያሰግዱ አምልከው የሚያስመልኩ ድንቅ መምህር አሉን እግዚአብሔር ይመሥገን
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 9 месяцев назад
ከናንተ ባላቅም ፕሮቴስታቶችም እኮ እደዚህ ይላሉ በእግዚአብሔር ፊት እራስን ማዋረድ ነው ይላሉ ለዚህ ነው በየአዳራሹ የሚፈነጩት እኛ ደሞ የተግባር ክርስትናን ነው መኖር የምፈልገው ለማስመሰል ሳይሆን ኦርቶዶክስ መሆን ነው የምፈልገው ስለሰገድሁ በህቡ ስም እግዚአብሔር አይቀበለኝም ማለት ነው አብዝቼ በህቡ ስም የምሰግደው ቸርነቱን ምህረቱን ይቅር ባይነቱን ቅዱስነቱን ሁሉን ቻይ መሆኑን እያሰብኩ እሰግዳለሁ አሁን ልክ አይደለሁም ማለት ነው 😢ልክ አይደለሽም ብትሉኝም እኔ ህቡስሙን እየጠራሁ መስገዴን አላቋርጥም ደሞ ያበርታኝ እጅ ግን ለጠካራ ሰወች ስንፍናን አትዝሩ 😢ለደካማው ስታስቡ ለጠካራወችም አስባችሁ ሚዛናዊ ይሁን ንግግሮቻችሁ ልቦና ይስጠን በየዘመኑ ደግ አባቶች አያሳጣን 😢😢 በጥላቻ ብቻ አትናገሩ እባካችሁ
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 9 месяцев назад
ትክክል ነው ! እኔ በመምህር ተስፋዬ እና በመምህር ግርማ አስተምህሮ ጥንት ጠላቴን አውቄዋለሁ ። የዘመኑ አስተምህሮ አትበሉ ህዝቡ ተጠቅሞበታል
@bynumekasha7194
@bynumekasha7194 8 месяцев назад
እውነት እኔም የምለው ይህንን ነው እግዚአብሔርን እምናውቀው በስራው ነው እኔም ስሰግድ ቅዱስ እግዚአብሔር ሃይልሁነኝ እላለሁ ቅዱስ ኤልሻዳይ ጉልበት ሁነኝ እላለሁ ኤልሻዳይ ማለት ሁሉን ቻይ ማለት ነው ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዝህ እግዚአብሔርን የምናወቀው ሁሉን ቻይነቱን ነው ስለዝህ ተሳስቻለሁ ማለት ነው አለቅም ብቻ ሁሉም የተለያየ አሳብ ሊያስብ ይችላል እኛ እግዚአብሔርን የምናወቀው በሃይሉና በስራው ነው ❤
@bynumekasha7194
@bynumekasha7194 8 месяцев назад
​@@txabyssinia1773በትክክል ጥንት አባቶቻችን እስከ 1000 ይሰግዱ ነበረ የአሁኖቹ ትወልድ አንሰግድም ታዲያ ደሞ አሁን አነቃቂ ስናገኝ ደሞ የአሁኑ ትምህርት የመጣ ይላሉ
@mili1621
@mili1621 7 месяцев назад
can you list what to say በምንሰግድበት ሰአት thank you.
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 7 месяцев назад
Ewunet newu! endih yemiyadenagr tmhrt yizewu bik yemilut enesu erasachewu tekawami yetelatn aserar yemidegfu tebtabi debterawoch sirachewu endayigalet mehonun yegeban sintochachin nen?? Egziabher libona yisten!
@tube1567
@tube1567 6 месяцев назад
የጦር እቃ አንሱ ብለው ላነቁን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እጅግ እናመሰግናለን🙏🏼 ንቁ ያልነቃቹ የጦር እቃ አንሱ እነርሱም ⛪️ መፀለይ መፆም መስገድ መቀጥቀጥ መቁረብ ንስሀ መግባት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 месяцев назад
አባታችን መያቆትን ያስትማሮ ሀላችም አባቱች የየራሰች ፀገ አላች ግን ይህ ላክ አደል አየበሉ ፀሎት ቤት በኑርን በንስግደ ጠዋት ምታ እንደዘ አንሁንም ነበረ አይማኖት በዙ ስዉ አይቅየረም ንበር እኝ ስገደን በመቆጠርያ ቀጥቀጥን ጠላታችን አዉቀንል ❤41 የስገደል ❤40 ቀን 40ሌላት ፆም ❤41ቀን ስይጣንን ደል አረገዉ ለዘነዉ ለሁላችንም ልበ❤ የስጠን
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 9 месяцев назад
ምንድነው ነገሩሩሩ የአምልኮ ስግደት በደምብ ይሰገዳል ለቅዱስ ኤልሻዳይ እሰግዳለሁ, ለቅዱስ አዶናኝ እሰግዳለሁ, ለቅዱስ ፀባዎት እሰግዳለሁ ለቅድስ ያህዌ እሰግዳለሁ በዚህ ቅዱስ ስም ስንሰግድ የስንቶቹ የተደበቀ ያደፈጠ ሰይጣን ተይዟል። መምህር ግርማን ለመቃወም ብላቹ ሰውን የተሳታተ ትምህርት ውስጥ አትክተቱ please
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 9 месяцев назад
እንግዲኽ ከመጽሐፉ ልትወጡ ነው????
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 месяцев назад
ይሄ የግለሰቦች አስተምህሮ ነው የቤተክርስቲያኗ አደለም ውዳሴ ማርያም ስትፀልይ የአምልኮ ስግደቱን እዛው ታገኝዋለሽ
@appseth8007
@appseth8007 9 месяцев назад
ያምልኮ ስግደት አይሰገድም መች አሉ አረ ምነው ነገር ማጣመም በቃ የእናንተ ሰወች ያሉት ብቻነው ትክክል ልብ ይስጣችው
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 9 месяцев назад
@@appseth8007 Videown bedenb sema wendem
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 9 месяцев назад
@@emuyaethiopia5374እንዴ መፅሀፉ እንዳለ በምን አወቅሽ አንብበሽዋል እነሱ ሲሉ ትክክል ሌሎች ሲሉ ስህተት ነዉ ፌር አይደለም መፅሀፉን ቢከተሉማ ጥሩ ወዴት እየወሰዷችሁ ነዉ መፅሀፉ ላይ ኤልሻዳይ ያህዌ አዶናይ ፀባኦት የለም ልትሉን ነዉ? ድሮም ሰይጣን ዝቅ ማለት መስገድ አይወድም ትእቢተኛ ስለሆነ ምክኒያት ይፈልጋል የምታመልኪዉን ስሙን ሳታዉቂዉ ነዉ የምትሰግጅዉ ? ላለመስገድ ስብፍና ነዉ ምክኒያት አትደርድሩ የገዳም አባቶቻችን ህይወት ይሄዉ ነዉ ገድሉ ድርሳኑ ይሄዉ ነዉ
@hwatii
@hwatii 6 месяцев назад
Amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen
@KidistTesfaye-td5kz
@KidistTesfaye-td5kz Месяц назад
ቃለህውትያሰማልን፡አባታችን፡❤❤❤❤
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 9 месяцев назад
Kale hiwet yasemalin
@marelermias
@marelermias 6 месяцев назад
ግራ አጋባችሁኝ ማንን ልስማ??? መምህር ዘበነ ለማ በግዝት ቀን ግንባር አይንካ እንጂ በሁለቱ አይነት ይቻላል ብሏል።
@abyaabya1075
@abyaabya1075 9 месяцев назад
መምህር ግርማን አቅርቡልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wudasseresom6078
@wudasseresom6078 6 месяцев назад
Wey gud sile alemesged eyaweru memihir girma endiet yakerbuti egizaebiher libona ysten
@kakayaneshdgilkbirlekristos
@kakayaneshdgilkbirlekristos 2 месяца назад
መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ፆም ፀሎት ስግደትን በደብ አብራርተው አስተምረዋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው
@Kidist.Ayalew
@Kidist.Ayalew 29 дней назад
የተሳሳተ ትምህርት ተምረሽ ትክክል ነው ትያለሽ ግርማ ከየት አምጥቶ ነው ያስተማራችሁ.?
@aluyemybaeby
@aluyemybaeby 6 месяцев назад
ግራ ገባኝ እውነት የትኛው አስተምሮ ነው ልክ እኔ ለምሳሌ አሁን በጾሙ እኔ 41 ስግደት ሰግዳለው ጠዋት እና ማታ ስለዚህ ልክ አይደለም ይህንንም የተማርኩት ከቲክቶክ ላይ አንድ አባት ሲያስተምሩ ነው መዳኒያለምን በብዙ ነገር ግራ አጋባቹኝ 😌
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 6 месяцев назад
ስገጅ የአምልኮ ስገደት አታቃርጭ የንስሃ ስግደት ከሆን በግዝት ቀናት አይሰገድም ልላዉ ቀን ይሰገዳል ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አዳም በጥቅሉ አትስገዱ አትፅም አትፀልዩ የሚሉ አባቶችካሉ 1ኛ ከለማወቅ ወይም ከለማስታዉል 2 ተኛ ደብተራዎች 3ኛ በዘር መናፍስት ቤተሠብ የተገኙ ከሆነ መንፈስን በማህፀን አብሮ ስለተወለደ የነነ ርኩስ መንፈስ ከልከዱት በፆሞ በፆሎት በስግደት ካለሰሩት ቀስስዉም ምእምኑን እዴስቱ ህግን እዲፈርሱ ያደርጋቸዋል
@niniz8365
@niniz8365 5 месяцев назад
Gera yagabal leknesh
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 месяцев назад
ሁሉንም የተማርንባቸው አባታችን መላከመክራት መምህር ግርማ ወድሙ የምናከብራቸው አባታችን እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Xyhth
@Xyhth Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ ❤❤❤❤ምን እያልኩ እንደምሰግድ ግራ ገብቶኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 9 месяцев назад
ወንድማችን የኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው ልጅ ቢኒ የት እንደደረሰ ብትነግሩን
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 6 месяцев назад
ለጅ ቢኒ ቢልጮ የሚል ቲክቶክ አለው
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 6 месяцев назад
አሜርካ ገባ እኮ
@MeseretWuobeshet
@MeseretWuobeshet 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስካሁን ድረስ የንስሀአባቶቻችን እንኳን ነግረውን አያውቁም ግን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 9 месяцев назад
እኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን🎉❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tsegayeteshome7664
@tsegayeteshome7664 6 месяцев назад
3000በቀን ይሰግዱ የነበሩት አባቶች የኦርቶዶክስ አባቶች አይደሉም እነዴ? እነ መልከ ፀዴቅደ ተክለሀይማኖት በቀን ስንት ይሰግዱ ነበር?
@HagereBikes
@HagereBikes 9 месяцев назад
እድሜና ጢና ይሰጥልን ያገለገሉት ዘመናቸውን እግዚአብሔር የባረከ
@afeworkali5531
@afeworkali5531 5 месяцев назад
የፀጋ ስግደት ለማርያም ነው ስባል ነው ያደግኩት እሳቸው ደግሞ ለጊዮርጊስ ለማርያም ለመላዕክት ለመላዕክት የአክብሮት ነው ምንሰግደው አሉ እባካችሁ ግራ አታጋቡን አስተምሯቸው ብዙ ነገሩ የተለየ ሆኖብኛል እስኪ በሚገባ አዳምጡት
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 6 месяцев назад
አረ ኮሜታተሮች ግን ግርም አላችሁኝ ምነው መምህር ግርማ አላችሁሳ ቤተክርሰቲያን ሰለፆም ሰለ ሰግደት አታሰተምርም አላችሁ መጀመርያ ልብ ብላችሁ አልሆነም እጂ ቤተክርሰቲያን አንድም ቀን ሳታሰተምረን ቀርታ አታቅም የኛ ሰንፈና ነው እጂ ብቻ ማሰተዋሉን ያድለን የድንግል ማርያም ልጀ
@HanadiKelani
@HanadiKelani 5 месяцев назад
እውነትሸ ነው ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiruthmariam5576
@hiruthmariam5576 6 месяцев назад
መምህር የአምልኮት ስግደትና የአክብሮት ስግደት በምን ይለያል? ግንባር መሬት መንካት እና አለመንካት ነው?
@amsalubedemo8164
@amsalubedemo8164 6 месяцев назад
አታወዛግቡን አባቶች። የቤተክርስቲያን ልጆችን ሁሉም እየተነሳ በተለያየ መልኩ እየገለጸ እያወዛገበን ነው።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
@afeworkali5531
@afeworkali5531 5 месяцев назад
ጥያቄው ጥሩ ነበር መልሱ ግን ሊጤን ይገባዋል ለምን የፀጋ ስግደት ተዘነጋ?
@antenehk5651
@antenehk5651 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Enaney-m4n
@Enaney-m4n 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@yedingillij21
@yedingillij21 6 месяцев назад
ለእመቤታችን የሚሰገደው ስግደት የፀጋ ነዉ ወይስ የአክብሮት እኔ በልጅነቴ ሰንበት ትምህርት ቤት ስማር የፀጋ ስግደት ነዉ የሚሰገደዉ ብለዉ ነዉ ያስተማሩኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meklitAmen
@meklitAmen 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማል እዲሜ ከጠና ጋ ያዲልልን አባታችን❤❤❤
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 6 месяцев назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው ፣አንተም ተባረክ ፣እንዳሉትም የልብ ንፅህናን ነው ፈጣሪ የሚያው እግዚአብሔር ይስጥልን እርፍ የሚያረግ ትምህርት ነው የተሰጠን🙏🙏🙏❤️
@tesfaye9703
@tesfaye9703 6 месяцев назад
አባቴ መምህር ግርማ ለዘመናት የተፉት ለዚሁ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ስም እየሰጣችሁ ህዝብ እንዳይድን አደረጋችሁ።እኛ የተማርነው ከሳቸው ነው በእግዚአብሔር ፊት መንበርከክ የቤተክርስቲያን አስተምሮ ቢሆንም እሱን የገለጡት መምህር ግርማ ናቸው።
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
እዉነት ነዉ
@nebubaye4592
@nebubaye4592 5 месяцев назад
መወቃቀስ ይብቃ ትምህርቱን ብቻ ስሙ
@bezayearsemalij7588
@bezayearsemalij7588 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿የዘመናት ጥያቄዬ ነው የተመለሰልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በዚሁ ቀጥሉ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 11 дней назад
ክርስቲያን ሲሰግድ አይተን አናውቅም
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 6 месяцев назад
Big respect for memhir Girma🙏. he've been taught all those things very well for more than 20 years.
@tamrataboye
@tamrataboye Месяц назад
really the role of our father memihir girma is alot to christian,
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 9 месяцев назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን የእሳቸውን ቲዩብ ሊንክ አስቀምጡልን
@AmesuMelke-w4r
@AmesuMelke-w4r 6 месяцев назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 6 месяцев назад
Yemayisegd sewu sile sigdet Mastemar ayichilm Edme lememher Girma Astemirewunal
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 6 месяцев назад
እንዲህ አይነት አባቶች በዚህ ግዜ በጣም ያስፈልጉናል ይብዛልን ያብዛልን አባታችን ፀጋውን አብልጦያብዛሎት❤
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 9 месяцев назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሁላችንም ጥያቄ ነበር ወሳኝ ጥያቄና መልስነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለሁ የአበይት በዓላት የሚባሉ ቢዘርዝሩልን ወይም የምታዉቋቸዉ መልሱልኝ 5ቱን የግዝት በዓል አዊቃለሁ እንደማይሠገድ በተጨማሪ ጥያቄየ ከቆርቡ ቡሃላ አይሠገድም ማለት የእለቱ የቆርቡ ቀን ወይስ ጭራሽ ሰጋወ ደሙን መቀበል ከጀመሩ ቡሃላ ነዉ እማሠግዱት ይችን ፁህፍ የምታነቡ መልሡልኝ በሞቴ
@meazi2116
@meazi2116 9 месяцев назад
የቆረቡለት ብቻ ነው የማይሰገደው
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 9 месяцев назад
@@meazi2116 እሽ አመሠግናለሁ
@dawitgudeta4039
@dawitgudeta4039 9 месяцев назад
ለመሆኑ ቅዱሳን አባቶቻችን በየቀኑ በአሥር ሺዎች የሚሰግዱት የነበረው ስሕተት ነበር ማለት ነው?
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 9 месяцев назад
የተባላችሁን እስኪ አዳምጡ መጀመሪያ እንዴ 😢? አንድ ክርስቲያን252 ግዜ በቀን ውስጥ መስገድ አለበት ግን የአምልኮ ስግደት 41 አይደለም ጎበዝ እየተደማመጥን እንጂ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 9 месяцев назад
ስለሀጥያታቸው ነው የሚሰግዱት እሱን አትስገዱ አላሉም የአምልኮ ስግደት በየፀሎቱ ስለምንሰግደው ነው ውዳሴ ማርያም የዘወትር ፀሎትን ተመልከቺ
@elroitube27
@elroitube27 9 месяцев назад
​@@mesiyemekditube7240ቀልድሽ አይጠገብም አንቺ ደሞ ከአለም ተለይተው ስጋቸውን ለነፍሳቸው አስገዝተው ለቅድስና የበቁ አባቶች ስለ የትኛው ሀጢያታቸው ነው የሚሰግዱት ለእግዚአብሔር ክብርጂ ሲቀጥል ውዳሴ ማርያም ላይ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ የሚለው ፫ ብቻ ነውኮ እና በቀን ሶስት ስግደት ብቻ እንስገድ
@የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እለግድ ለንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለአብ ምሰጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ሀሌ ሎያ ለአብ ሀሌ ሎያ ለወልድ ሀሌ ሎያ ለንፈስ ግዱስ በስህ ስአት ለደረሰን በረከቱን ለሰጠን ሀጢታችን ለታገሰን ቅዱስ እግዛአብሔር ቅዱስ ሀያው ቅዱስ አዱናይ ቅዱስ ኤልሻደይ ቅዱስ ቅዱስ ይሀዉይ ቅዱስ ፀበኡት ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ መደሀኔአለም ለድንግል ማርያም ልጁ ክብር ምስጋና ይገባዋል
@fikirteamante
@fikirteamante 6 месяцев назад
መምህር ግርማን ❤❤❤❤❤
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 7 месяцев назад
Bebetekrstiyan wust kob sladeregu yekahin libs slelebesu hulum tikikilegna abatoch endalhonuna sirachewu yetelatn guday asfestamiwoch eyebezu endemetu kirstiyanoch lintenekek yigebanal!yemnsegdewu sigdet yeamlkom yihun yestega weinm yensiha abzten bnsegd entekemalen enji angodam! metetegna debterana asmetachoch ende ashen befelubet beahunu seat hizb endayidnna endayifewes gira yemiyagabu bizuwoch hasawi mesih yebezubet zemen lay newu yalenewu.Abatachin memhir Girma besefiwu sile sigdet astemrewun wutetama yehonnewun betu yikuterewu! endihum memhir tesfaye aberana Diyakon Masresha betegbar Yetelatn aserarna endnawkna endet dil endeminaderg besefiwu eyastemarun tekami ewuket aggntenal !! yemetet menfes bezih tmhirtna yefewus agelglot lay yetegaletelachewu bizuwoch yinoralu biye asbalehu.slehonem belelawu abatoch lay endemenafkan menekakefu ejig yastelal, bebetekrstiyan wust tesegsgewu lemdrawi desta blewu yesewun hiyiwot yemiyabelashu metetegna debterawochin kebetu yastdalin! yihe hulu mekera bebetekrstiyanina benstuhan abatoch lay yemetawu adega beandand asmesayoch yebetekrstiyanin wust betesegesegut asmesayoch mikniyat newu slehone Getachin medhanitachin Eyesus kirstos yetelatn sira yigesstilin wede tilkum yitalilin!! Legnam mastewalin yadlen!!
@yohanneswubet7953
@yohanneswubet7953 6 месяцев назад
አንዳንድ እህቶች እና ወንድሞች እድሜ ለ እገሌ የምትሉት አስባችሁበት ነውን? እኛ ስለማናዳምጥ ይሆናል እንጅ ቤተክርስቲያን ስበከቷ ምን ሆነና? ደግሞ መምህር ግርማ እዉቀቱን ያገኙት ከ ቤተክርስቲያን አይደለምን? እናስተውል ንግግራችሁ ያዘለው ሌላ ነገር ያለ ይመስላል::ሰላማችሁ ይብዛ!
@የኝ
@የኝ 5 месяцев назад
ቤተክርስትያን ታስተምራለች ግን መምህራኑ ፍሬ አያፈሩም በቃላቸው መንፈስ ቅዱስ ስላደረበት የመምህር ግርማ ትምህርት ይቀይራል ምክንያቱም ሰግደው ነው ስገዱ የሚሉን
@weldehaweriatnegesse4219
@weldehaweriatnegesse4219 9 месяцев назад
ኸመምህር ግርማ ተማሩ እዛ ኣለላችሁ በደንብ ተንትነዉታል እኛም ተጠቅመንበታል
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 9 месяцев назад
Batame.
@addisawelachew1988
@addisawelachew1988 5 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 5 месяцев назад
Why don't you put the RU-vid link ?
@ANANIsalale
@ANANIsalale 5 месяцев назад
Ewnet yikrta argulign ena ke leloch abat yesemahut timihrt ena yezihn abat chrash aygenagnm yetun nw koy egna meketel yalebin geta hoy🤔🤔
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 9 месяцев назад
Kalaheyotene yasamalene memher. Memher girma ena memher Tesafaye Abera egziabeher rajeme edeme yestachuwu. Egna ba enasu temerte talawutenale.
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@addisubekele9458
@addisubekele9458 5 месяцев назад
የድንግል ልጂ ይባርከን!!!
@addisendu3177
@addisendu3177 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AlmazMmam
@AlmazMmam 5 месяцев назад
ቃልሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 6 месяцев назад
ይቅርታና አባታችን ግንእኮ የቅዱሳን ገድልላይ እነአቡነ ተክለ ሃይማኖት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባ ኪሮስ ----ወዘተ እደምንኮራኩር ይሰግዱ ነበር በቀን በጣም ብዙ ስግደት እደሚሰግዱ ነው ገድላቸው ላይ ያለው እና ምን እያሉ ነውሚሰግዱት ????እረ አባቶች እባካችሁ አድስ የመጣ አስተምሮ አይደለም ፣፣፣፣፣፣፣፣እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤
@StahayGetachow
@StahayGetachow Месяц назад
ቃለ ህውት ያሰማልን
@shid1221
@shid1221 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 9 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርከዉ🙏🙏🙏🙏
@MeronBalcha-p5o
@MeronBalcha-p5o 10 дней назад
Menhar germha edmha tenha yestelge
@MenkemBrhanu
@MenkemBrhanu 6 месяцев назад
Enkan resin. anesachu mesgdi endalbn asasbachuhunal I
@AmareZegeye-p8v
@AmareZegeye-p8v 6 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለ እግዚያብሄር ያሠማልንእድሁም ትምህርታችሁ በልቦናችን ይደር
@جواهراليماحي-ث7ن
@جواهراليماحي-ث7ن 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 9 месяцев назад
የሁልግዜ ጥያቄ ነበር በጣም አመሰግናለው ❤ ቅል ህይወት ያሰማልን🎉
@niniz8365
@niniz8365 5 месяцев назад
mastewalun yesten. Le Memher Girma edemena tena yestelen. yegermal.
@Martiyemarymlij
@Martiyemarymlij 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
A💖አሜን 💖አሜን 💖❤️አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ እውቀት ነው ያገኘንበት ወንድማችን አንተንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SamriyBiruk
@SamriyBiruk 6 месяцев назад
Memher germa wedmu setwe ankwet Bebzwe eytsdbwe wetawe kesus awetetweta nwerweln❤
@niniz8365
@niniz8365 5 месяцев назад
segedet seyef new.
@kebedetesema767
@kebedetesema767 6 месяцев назад
Abate balate yemebalut yetgnwochu Nachwu
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 296 тыс.
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
Просмотров 10 млн
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Просмотров 115 млн