Тёмный

ምን እያዩ ነው?!  

Comedian Eshetu- OFFICIAL
Подписаться 558 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ኮሜዲያን እሸቱ እና መሱድ በድር አዲስ ተገኝተዋል!!!
ሰለሞን ከዚህ ቀደም ህይወቱን ለውጦ በመጨረሻም የበለፀገ የአሉሚኒየም ፋብሪካ ባለቤት መሆኑን በዶንኪ ትዩብ የአንድ ሰው ሂወት ቀርቦ ጉዞውን እንዳካፈለ ይታወሳል።
አሁን ደሞ በአዲስ ነገር መቷል ተከታተሉ!
Comedian Eshetu and Mesud dir addis were present!!!
Solomon, a determined individual, has overcome countless obstacles to achieve his dreams. After years of hard work and perseverance, he has transformed his life and is now the proud owner of a thriving aluminum factory. Join us as we delve into Solomon's incredible journey filled with determination, resilience, and the triumph of the human spirit.
Stay tuned for a whirlwind of laughter and inspiration as we bring you the latest content from Eshetu and Mesud, along with an exclusive glimpse into Solomon's remarkable transformation. Subscribe to our RU-vid channel now and hit the notification bell, so you never miss a moment of the fun-filled comedy sketches and inspiring life stories that await you!
Subscribe now and be a part of our incredible journey!✨🌟

Развлечения

Опубликовано:

 

13 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 4 месяца назад
እኔም አላህ ካለ ሀሳቤን ለማሳካት እየጣርኩኝ ነው ኢንሻ አላህ❤
@ninanina4000
@ninanina4000 4 месяца назад
1:16 አላህ ያግራልህ/ሽ
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 4 месяца назад
@@ninanina4000 Ameen Yarbi
@woine123
@woine123 3 месяца назад
ይሳካልሽ::
@tisi3500
@tisi3500 4 месяца назад
በጣም ጎበዞች ናችው ወጣቶቻችን፣ ሃገር ሰላም ይሁንልን በእናንተ ብዙ እናያለን እግዚአብሔር ይርዳችው በርቱ❤
@HeluTube940
@HeluTube940 4 месяца назад
እሼን እና መስኡድን የሚወድ❤❤❤❤
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 4 месяца назад
አብሮ ይስራ መሱድ እሼጋ ❤😂
@badrea36
@badrea36 4 месяца назад
አባት ና ልጅ መጡ
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 4 месяца назад
Wow 👍 🙋 🖑🖑🖑🖑
@saadas9954
@saadas9954 4 месяца назад
ትክክል አባትና ልጅ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 месяца назад
ደግሞ እኮ መልካችው መመሳስሉ ❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 4 месяца назад
ይዝህ ልጅ ሴኬት ደስ ሲል ፈጣሪ ይጨምርልህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 месяца назад
እናንተ እግዚአብሔር የባረካችሁ አገራችንን እንዲጠብቅልን ጸልዩ 🙏 በጣም ደስ ይላል ሰው የመጣበትን ካልረሳ የሚሄድበት አይጠፋውም ።
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 4 месяца назад
እሼ ስላምህ ይብዛ ዋውውው ጅግና ስው ነህ በርታልን👌❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 4 месяца назад
አባትና ልጂ እኳን መጣችሆ ስወዳችሆ እኩ ለምን ብዙ ጊዘረ አብራችሆ አመጡም
@user-mv5kt7dg4u
@user-mv5kt7dg4u 4 месяца назад
ድንቅ የሆነ ሀሳብ ነው ❤❤❤❤❤ እሼ ምርጥ ነው ድር አዲሶች ጽድት ያለ ነው በርቱ
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 4 месяца назад
የሚገርም ጀግና ሰራተኛ
@aminat.9563
@aminat.9563 4 месяца назад
ጀግና ልጂ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ይርብ
@user-bj8ic6gk5i
@user-bj8ic6gk5i 4 месяца назад
የመሱደን እሪከርዲ የሚሰብር ጠፉአ እዲግበል መሱሪየ
@sinalemma3460
@sinalemma3460 3 месяца назад
በጣም አበረታች ሀሳብ ክበርልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ከዚህ በላ እንድታድግ መድሃኔአለም ይርዳህ። 👏👏👏👏👏👏👏👍👍
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 4 месяца назад
ጀግና ብዬካለሁ የምር👍👍👍👍❤❤❤
@user-rc9jm1tw3v
@user-rc9jm1tw3v 4 месяца назад
አድናቄህ ነኝ በርታ ብዙ ከአንታ እንጠብቃለን ድር አድማስ የውጣቶች አረያ ነህ ከዛ ቦታ ተነስተህ እዚህ መድረስህ ለኛ ትምህርት ነው
@MahirTube1
@MahirTube1 4 месяца назад
መሱዴ ይመችህ እኔ ገና በ50 ዓመቴ እየፈመስኩ አንተ ገና ሳትወለድ ፈመስክኮ😢😂😂😂
@lidmek2127
@lidmek2127 4 месяца назад
እድሜ ቁጥር እንጅ ገደብ አይደለም🏃‍♂️
@bestebeste9913
@bestebeste9913 4 месяца назад
አብ ጀግና ስው በርታልን
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 4 месяца назад
የሚሰሩ እጆች ይባረኩ💒🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Sketamatemari
@Sketamatemari 4 месяца назад
What a great inspiration!
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 4 месяца назад
Betam des yemil sera new EGZABHAR amelak yabrtachu
@abrashm1827
@abrashm1827 4 месяца назад
Wow amazing 😍 Good bless you brother ♥️
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 4 месяца назад
ማሻ አላህ ሱብሀን አላህ አብሽር ወንድም ትችላለህ
@amanueltela349
@amanueltela349 4 месяца назад
Waww betam gobz neh berta wendme ❤❤❤
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 4 месяца назад
Wowwwwww ewunate dasi yela🤩🤩🤩
@sofiaomer7719
@sofiaomer7719 4 месяца назад
Brilliant!well done ✔️ good job 👏
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@melkabelowyoutube1
@melkabelowyoutube1 4 месяца назад
እሼ ጀግናው በርታልን ታታሪ ወጣት
@woine123
@woine123 4 месяца назад
በር ቢኖረውም በሌላ አቅጣጫ ደሞ መስኮት ብትኖራት ደሞ ቆንጆ ነበረች::
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 4 месяца назад
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድር እዲስ
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 4 месяца назад
ማሻአላሕ፣የሥራፈጠራሕደሥይላል፣መሥኡደ፣እድግበልልን፣አይቸሕነው፣የገባሑት
@sikosilo4773
@sikosilo4773 4 месяца назад
ምነው ተመልካች የለምሳ ነገሩ አብርሽ እና እሩታ ተቆጣጥረውት ዩቲዩቡን ሆ 😂😂
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 месяца назад
እሸ እና መስኡድ ደስ ስትሉ😂😂😂
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 месяца назад
እጂግ የሚደነቅ ስራ ነው🎉🎉🎉❤
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 4 месяца назад
እ/ር እውቀትህን ፍጨማምሮ ይስጥህ
@yayahala615
@yayahala615 4 месяца назад
በጣም ምርጥ ሀሳብ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 4 месяца назад
በረታ አሪፍ ፈጠራ ነው
@girmahaile9118
@girmahaile9118 4 месяца назад
ከባንኮች ጋር በመተባበር ብቻ እንኳን በየባንከች አካባቢ ለአንዳንድ ሊስትሮ ቢበረከትላቸው የእግረኛ መነገድ ብልሽት ከማሰቀረት በተጨማሪ ከከተማ ማደስ ከባነኮች ማህበራዊ ሃለፊነትን ከመወጣት ከሁሉም በላይ የዜጎች የሥራ አጥነት ቸግር ከመቅረፍ አኳያ ትልቅ ምሳሌ ነውና ከተማ አሰተዳሮች ከተለያዩ ተቋማት ጋር በትብብር ሊሰራበት የሚገባ የፈጠራ ሰራ ነውና ቢሰራበት። ሆቴሎች ባንኮች የመንግስትም ሆነ የግል መ/ቤቶች አንዲሁም የተለያዩ የነግድ ተቋማት ማሀበራዊ ሃላፈነታቸውን የሚወጡበት አነዱ መነገድ ይሆናል ብዬ አምናለው። ለኢትዮጵያችን ሰላም ይሁን
@marthataye2796
@marthataye2796 3 месяца назад
ሁሌ እኔ ልሰራዉ የማስበዉ ሀሳብ ነዉ በጣም ጐበዝ
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉 መስኡን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@honorvew7210
@honorvew7210 4 месяца назад
Mashaa Allah yemaral 🎉🎉🎉❤❤❤
@DannyTil
@DannyTil 4 месяца назад
ድንቅ ስራ ድር አዲስ
@user-pq2qh7yu3h
@user-pq2qh7yu3h 4 месяца назад
ماشاء الله تبارك الله والله رجال كفو
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
ጠካራ ወጣት ነው ይከ ልጅ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 4 месяца назад
እሼ መስኡድ ናፍቆናል ❤
@sofiaomer7719
@sofiaomer7719 4 месяца назад
Eshiyee and Misudyee❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 месяца назад
ሼር መስውድን የሚወድ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar 4 месяца назад
Sitamru welahi
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 4 месяца назад
ጎበዞች ሄደን እንድናየው የት ነው። አድራሻ ንገሩነ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 месяца назад
እንካን መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 4 месяца назад
ፐ በጣም ጥበበኛ ነህ በሀገር መለወጥ እያለ በየ ቦታው መከራተት ሆነብን እጅ
@user-tj5ze5tl2e
@user-tj5ze5tl2e Месяц назад
መስኡዴ አሸ ስወዳችሁ
@trr1069
@trr1069 4 месяца назад
ስራ የለም እያሉ ቁጪ ብለዉ ከሚቅሙ እድህ ቢፈላሰፉ ስራ አጥ ባልኖረ ነበር እረ ወጣቶች ተንቀሳቀሱ ግድ የመንግስት ስራ ብቻ አይዴለም ስራ
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 4 месяца назад
ጥሩ ሙካሮ ነው
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 3 месяца назад
ምነው ዝማሬስ አንዳንዴ ብቅ የማትል እባክኽን እድገቷን እንይ እሼ!!!
@user-jc6rt9ec9i
@user-jc6rt9ec9i 4 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍❤
@sele9316
@sele9316 4 месяца назад
❤❤
@rashade9200
@rashade9200 4 месяца назад
Ishe lemin mensud bedirijitih Ayseram?
@mesganaassefa
@mesganaassefa 4 месяца назад
🎉🎉
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 4 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ዋጋው ስንት ነው
@amte4467
@amte4467 4 месяца назад
አሹ ማኛው አብራችሁ ስሩ ከመሱድ ጋራ
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 4 месяца назад
❤❤❤
@hdhhdud6216
@hdhhdud6216 4 месяца назад
እቃውን ብንፈልግ በምድነው የምናገኜው
@user-og2xr3pb4v
@user-og2xr3pb4v 4 месяца назад
Www nic❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu4bv5vk5i
@user-tu4bv5vk5i 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@zadsem7305
@zadsem7305 4 месяца назад
ሥንት ነው የሚገዛው እኔ መግዛት እፈልጋለው
@makka8017
@makka8017 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tekyatube7952
@tekyatube7952 4 месяца назад
ሊስትሮዉ ልጅ ግን ከየት አምጥቶ ነዉ የሄን የሚገዛዉ😭 ለማንኛዉም በርቱ
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 4 месяца назад
ይህን እኔም ሃሳብ ነው
@semiraseid4588
@semiraseid4588 4 месяца назад
ወሏሂ እያሰብኩ ነበር
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 4 месяца назад
ኢተርቪ ላይ ተናግሯልኮ እደት እዳደገ
@gedioneshetu1124
@gedioneshetu1124 4 месяца назад
I have a value adding service for this kiosk. Ready for partnership!!!
@Koket123
@Koket123 4 месяца назад
Kelemi Forkid now sol
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 4 месяца назад
ልጅን ግን ትዳር አለዉ😂😂😂😂 መላ በሎኝ😂😂
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 4 месяца назад
ታሪክህንአይቸአልቅሻለሁ
@hhhvghvhhhhg9971
@hhhvghvhhhhg9971 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 4 месяца назад
ሳሀ
@osmmoha1953
@osmmoha1953 4 месяца назад
Mesude ❤🎉❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 месяца назад
ያብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለም ዱባይን ዝናብ ሲጥል ብታያት መሱር ኢትዮጵያ ማሪኝ ትል ነበር እግሯ ላይ ወድቀህ
@fatimaadam5505
@fatimaadam5505 3 месяца назад
ዋጋዉ ስንት ተዉ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 месяца назад
ወላሂ የመስኡድ ንግግሩ የትልቅ ሰው ነው የሚመስለው ነው
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 4 месяца назад
እስኪ በናትህ ለኔም ስራልኝ
@zadsem7305
@zadsem7305 4 месяца назад
ቁጥር ሥጠኝ
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 4 месяца назад
ለሴቶችም ይሆናል ስንት ይሆን ሚሸጠው
@Wasie10
@Wasie10 4 месяца назад
ለሃብታም ነው ወይስ ለደሃ የሰራቹት ትገርማላቹ ዋጋው ጠይቄ አራት መቶ ሺ ነው ያሉኝ ጉድ እኮ ነው
@genetzeray7138
@genetzeray7138 4 месяца назад
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🕊🕊🕊👈🥰🕊🙏👈💫
@moke4925
@moke4925 4 месяца назад
ሊስትሮ ቤቷ ስንት ናት ለወንድሜ ልግዛለት!!!
@msgjh3659
@msgjh3659 4 месяца назад
ይህልይ ኮበዝነዉ
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 4 месяца назад
ታሠብበት ምንም ነገረ ማድረግእንዲሚቻልነው ያሳየህን
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 4 месяца назад
በማሪም ስብስክራብ አርጎኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 месяца назад
እሸ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 4 месяца назад
መንሱር ይህ ድቃላ አባቱኳ የማይታወቅ የቆማጣ ልጅ ጭራሽ ሃይማኖትን ማቋሸሽና ማጥላላት ጀመር አሼ አንተ ነህ ፎቅ ላይ አስቀመጥከው በአፉ አራብን ባገኝው ከምር የምተወው አይመስለኝም በል የተባለውን ነው ያቀረሽብን 😢😢😢😢😢😢😢
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 4 месяца назад
ቅማላም ማን ስለሆክ ነዉ አተ መስኡድን የምትተቸዉ የምትሳደበዉ ይሄሁሉ ቅናት ናዉ ቅቅናም የመስኡድን ሰፈራ እኳን አታክልም ቆሻሽነትህ አፍን ዝጋ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 4 месяца назад
@@thamarhassenwello8485 ሀይማኖቴን የማይገባ ስም ሰለሰጠ ነው ካዕባም ጥቁር ድንጋይ አምላኬ እኔማ አለፈለት ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር የምን ቅናት የምታወሪው
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 601 тыс.
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 3,1 млн
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
Просмотров 1,5 млн