Тёмный
No video :(

ምን ጉድ ነው? ለአንዲት ድመት ይሄ ሁሉ? Somi tube Comedy 

SOMI
Подписаться 283 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

ምን ጉድ ነው? ለአንዲት ድመት ይሄ ሁሉ? Somi tube Comedy
ይህ ኮሜዲ ድራማ የተለያየ የወንዶች ባህሪ እና አመለካከት፤ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
#somitube #comedy #ethiopia
ጉድ አረገኝ ! ፍቅረኛቹን ለአባታችሁ አታስተዋውቁ Somi Tube Comedy
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ebstv,Hope Music Ethiopia,ZEMENTV,Seifu on EBS,Sunday With EBS,Tube,tenaadam,ሀሁ Ethiopia,Amharictube,Betoch Comedy,Topia,ESATtv,Shebella,Entertainment,Dj Jop Ethiopia,Tenaadam,Minew Shewa Tube,ADMAS MUSIC,Liham Melodym,EBS,Beteseb Ethiopia,Fana Television,DireTube,senselet,Ethiopian News,Ethiopia,Ethiopian music,Ethiopian Drama,Ethiopian movies,Micky show,Shukshukta,z habesha,music,Cinema,ebs,ebs tv,Fegegita React,Kana Television,Arts Tv World

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@user-xh2tk4bn5b
@user-xh2tk4bn5b Год назад
ለገባው ትምህርትነው የማንችለውንና የሠንጨርሰውን ሱራ እንድሁም ማቆምየለለብን ቦታ እንዳናቆም ትምህርትነው እንዲሁም ሶላት ላይ አደብ እንዲኖረን ነው የተረዳሁት
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c Год назад
በማይቀለደው ቀለዳችሁ ስላት ቀልድ ዬላም😢😢
@remedankareem8398
@remedankareem8398 Год назад
Betam leki neah...
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Год назад
ወላሂ ቁርአን ሲቀራ ድምፁ ሲያምር በሰላት ባትቀልዱ ሀሪፍ ነው በተረፈ አንዳዴ ቅርአን ጋብዙን በዚህ ውብ ድምፅ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 Год назад
አዝናኝ ነበር ግን በሰላት ሙድ ያዛቸው እንጂ 😭😭
@samriassefa6504
@samriassefa6504 Год назад
በሰላት አትቀልዱ አላህን ፍሩ
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
😂😂😂ቁርሃን ሲቀራ ድምፁ ማሻአላህ ነው ግንግን በሶላት ሙድ ይቅርባችሁ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
ቲሽ
@ahimedmohamed6057
@ahimedmohamed6057 8 месяцев назад
Inem tish lilish nebr gin bilish Kanchi bemin telayahu inam haymanote mesadabn ayfekdim lebona yistish
@man-dh6kj
@man-dh6kj Год назад
ቪድዮችህን አያለው ያዝናኑኛል ግን ለአላህ ብየ ነው እምጠላህ ለአላህ ብየ ነው እምወድህ በሁሉም ነገር መቀለድ ትችላለህ ኢላ ዲነሏህ ዓዘውጀል በሶላት መቀለድ አሁን አይከብድም አረ አላህን ፍራ ይሄንን ቀልድ ነገ የውመልቂያማ ያስጠይቀሀል ደምስሰው ተውበት አርግ።
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
የልጆቹ ጫጫታ😂የድሮ የኛ ቤት ጓዳ ከእህቶቼጋራ ትዝአለኝ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Год назад
አላህን ፍሩ ወድሞቼ በሶለት አትቅለዱ 😢😢
@user-uf7dk2cz8r
@user-uf7dk2cz8r Год назад
ቤቱን እንደማያፈርሱብን በምን እርግጠኛ እንሆናለን😂😂
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
አይ ባባ ነገረ ስራቹ ሲያስቅ ግን በሰላት አትቀልዱ😅
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Год назад
#ማሳሰቢያ በዚህ ቪዲዮ ላይ በፆም ወቅት ሰላትን ለሚያሰግድ ሰው ሰላቱን አላግባብ ማስረዘሙ ተገቢ እንዳልሆነ አዝናኝ በሆነ መልኩ ለማስተማር ታስቦ የተሰራ እንጂ የእስልምና ዋና መሰረት በሆነው ሶላት ላይ ለመቀለድ ታስቦ የተሰራ አለመሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን:: በሶላት ላይ ማሾፍ ከእስልምና የሚያስወጣ ተግባር ነው!
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Год назад
አረ ልክ ናችሁ እውነት እውነቷን ሥናወራት
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Год назад
እና የተራዊህ ሦላት በእናአጦይና ይሰገድ?"ጉድ እኮ ነዊ የምሰሩት ቪደወ አጣችሁ እሳ?
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l Год назад
እረአላህን ፍሩ ቢዲን አታላግጡ ባልጠፋነገር በዲን ምታላግጡት ❌❌👌
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Год назад
ሀቢቢ መልክትህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ይህ ግን ሰላትን ማስረዘም እንደሌለብን ማስተማሪያ ስለሆነ ነው 🙏
@hayatmuhammad3771
@hayatmuhammad3771 Год назад
አሠላም ዋአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደህናመጣቹህ ምረጦችየ በመቀጠል የወለጋ የነቀምት ተወላጂየሆናቹ አባቴን አፋልጉኝ አባቴ ስሙ አልዬ ሙሀመድ ይባላል የወድሙስም ውሥማን ሙሀመድ ይባላል የእህቱ ስም አሺያ ሙሀመድ ትባላለች እኔ እናቴ እኔን ደካማሆና ጎጃም ልትወልድ እደሄደች ነው የቀረች መልሳ ወደነቀምት አልተመለሰችም ሳትመለሸየቀርሽ ለምነው ስላት ጦረሜዳ ሄዷል አሉኝ እባዶቤት አልሄድም ብየነው የቀረሁት አለችኝ እኔ እድሜየ 35 አመት ሆኖኛል የምታቁ ወይም ነቀምት አካባቢ ያላቹ ተባበሩኝ ጀዛውን ከአላህ ታገኙት አላቹህ
@leylamuhammed8269
@leylamuhammed8269 Год назад
አላህ ያስገኝልሽ. ሀቢበቲ
@hayatmuhammad3771
@hayatmuhammad3771 Год назад
@@leylamuhammed8269 አሚንንንን
@intisargota3436
@intisargota3436 Год назад
Allah yemiyadergew lanchi yemibejshn nw yusufn ke yaekub gar yagenagnew allah swt enantenm yagenagnachu ya reb
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ እኔ የነቀምቴ ተወራጅ ነኝ ያደኩትም እዛው ነው እህት ግን ትንሽ ፍንጭ ካለሽ የሚኖሩበትን ሰፈር ካላወቅሽ በጣም ሰፊ ሀገር ስለሆነ በስም ብቻ አይገኙም ብቻ አላህ ይርዳሽ
@raditube791
@raditube791 Год назад
አላህ ሰላሙን ያሰማሺ በfbአስፈልጊ እኔ የጉትን ልጂ ነኝ😊
@zdmohammed
@zdmohammed 8 месяцев назад
ልጁ ድምፅ ደስ ይላል ቁርአን ሲቀራ በመቅራት ተጠናገር ወንድማችን እርፍ እየተጣላችህ ጠብቁኝ አላለም 😂😂😂ስላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
😅😅😅 የሰላቱነገር እኔም አጋጥሞኛል ትልቅ ሶራ ልቀራ እልና ግማሽ ስሰርስ ይጠፋኛል ከዛ አጥሯን ቀርቸ ሶላቴን እጨርሳለሁ አላህ ይቅር ይበለን ሀራምም እንደሁ😢
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t Год назад
ኧረ በአሏህ አሏህን ፍሩ እንዴት ወዴት ነዉ ነገሩ የአሏህ. በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ 😢😢😢
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 4 месяца назад
ውይይይ ድምፁ ሢያምር
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Год назад
መነጥሩስ😂😂😂
@abudie8551
@abudie8551 Год назад
ወይኔ እናንተ ባትኖሩ የት ሄጄ እስቅ ነበር ሙቀት እና ስራ ተፈራረቆብን በናንተም እንዝናና እጂ
@usratube7082
@usratube7082 Год назад
በአሏህ አያ ማላገጥ አይሆንም ለቀልድም ቢሆን እንዴት ከሰማያት በላያ ያለው ጌታችን ግዴታ ባደረገው ላይ መጃጃል ምን ይሉታል አሏህ የሂድና
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Год назад
ሽማግሌከሆኑ አይቀር መጀመሪያ ከቤት ጀምሩ😂😂😂
@bintahmed
@bintahmed Год назад
በሰላት አትቀልዱ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@sumayyadubai9726
@sumayyadubai9726 Год назад
እንደ አላህ ቃል የሚያምር አለ😢😢😢😢😢
@AlinaMohammed-jr8zg
@AlinaMohammed-jr8zg 7 месяцев назад
ኧረወላሂበጣምነውየምታስቁት😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@jentekeyu6377
@jentekeyu6377 Год назад
ያረብሂዲያይስጣቹህ አሏህንፍሩአትቀልዱበሶላቴ
@missfatema6832
@missfatema6832 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ወሏሂ በሳቅሞኮ😊
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Год назад
የኛ ቤትን አታቋርጡብን😂😂❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
አረ በሶላት አትቀልዱ ማሳቅ ከፈለጋችሁ በሌላ ቀልዱ ፈር አይደለም
@endrisseyd1707
@endrisseyd1707 Год назад
እደት አድ ሙስሊም በድኑ ይቀልዳል ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን
@AbdulhakimMolla-nt3tv
@AbdulhakimMolla-nt3tv 10 месяцев назад
Betaaaam new yemtelachu wellhi allah ydya ysetachu beallh lay deneber talfalachu beallhna bersul selahu alyhi weselam lay yekelde kefrowal
@missfatema6832
@missfatema6832 5 месяцев назад
ለገባዉሰዉ ትልቅ ትምርት አለዉ❤❤
@abdulhafizahmed8069
@abdulhafizahmed8069 Год назад
BaAllah kale atekeldu I, IstakhefurAllah
@raditube791
@raditube791 Год назад
በዲን አትቀልዱ ተዉ ግን😢😢😢 ከእስልምጣ ያስወጣል በዲን መቀለድ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
በተልይ የማዳም ቤት ልጆች ፈን አታዉም እዚህ እስልምና የተፈጠረበይ ሀገር ስንትቀልድ ይቀለዳ ጫወታነው ሌላነገር አይደለም ይሄኔ በፌስቡክ ከስቱስትጀነጀኒ ወይም ሀቢቢስትይ ይሆናል የምትውይ😅😅😅 ዝምበይ
@umukalid292
@umukalid292 Год назад
አላህ ሂዳያ ይሰጣቹ ደሞ በሰላት መቀለድጀመራቹሁ
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Год назад
ውርየ ተመችታኛለች😂
@susususu7128
@susususu7128 Год назад
ወላሂ እንደገና መልሳችሁ ሁላችሁም አንድ ላይ ብሰሩ ደስ ይለኛል ወይኔ ዱሮ በፊት ያላችሁ ተከታይና ኮሜታተር ናፈቁኝ የምር ቲክታክ ከመጣ ወድህ ሰው ሁሉ ይቱብ መግባት አቁሟል😢😌❤❤🥰
@dahabahmed3079
@dahabahmed3079 Год назад
አሰላም ዋአለይኩም እባካቹ በሰላት ኣታላግቱ
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 Год назад
Bagaa dhuftaan jechuufis😊
@TarikEsmael
@TarikEsmael 2 месяца назад
በ አልሀ ድን ባትቃልዱ አርፍ ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
እኔ ግን ብዙ የተማርኩት ከኑሮ ነው::
@user-dy5ht5ho6x
@user-dy5ht5ho6x Год назад
በሰላት አትቀልዱ የምቀልዱበትን እወቁ ኤጭ!!!
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Год назад
ይሄን አላየውትም ነበር😂
@Ruta688
@Ruta688 Год назад
እኮ
@segelahmedhashi3774
@segelahmedhashi3774 Год назад
😢😢😢😢 አላህን አትፈፈሩም አላህ ልቦና ይስጣቹ
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 Год назад
እምትቀልዱበትን 😢እየመረጣችሁ
@izuizu1777
@izuizu1777 Год назад
😢😢😢😢😢 ብላችሁ ብላችሁ አሁን ደሞ በሳላት መቀለድ ጀመረቺሁ
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Год назад
ዲምጹመሸአላህ ግን በሶላት መቅለዲ በዝህ የጣገዘብ ይቅርባችሁ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Год назад
ማሻላህ ጀመራቼሁደ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Год назад
ዝናብመቸአጣችከረብላለሚን😊
@Naturallife735
@Naturallife735 7 месяцев назад
Imam problem 😂
@RahmetaTeyar
@RahmetaTeyar 4 месяца назад
በአራቱም መዝሀብ እና በኡለማዎች ስምምነት መሠረት በእንደዚህ አይነት ያላገጠ كفر የሚለውን ስም ይወስዳል
@fatemaredwan926
@fatemaredwan926 Год назад
አረ ወይኔ ነፈርኩ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
እረ አላህን ፍሩ በሶላት ማሾፍ ምንይሉታል ከዚህ ልጆች ምንይማራሉ
@mohammedseid8338
@mohammedseid8338 11 месяцев назад
Swedachu❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Год назад
የልጆቹ ጭቅጭቅ የድሮ የኛቤት😢😂😂😂
@user-mu3zp8jr3m
@user-mu3zp8jr3m 9 месяцев назад
Yasin😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@samriassefa6504
@samriassefa6504 Год назад
አኩ ያኜሙይ በሳላቲ ቀልዶታሙ ፈያ አሎኔ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
በጣም ያስቃል
@tomesjone6001
@tomesjone6001 Год назад
አረ ተዉ በአላህ ቃል አታሹፉ ነገ ሁላቹም አላህ ዘንድ ትጠይቃለች
@zabibamohammed5945
@zabibamohammed5945 Год назад
😂😂😂😂
@user-vl2dm8gj1f
@user-vl2dm8gj1f Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Fafi-sz9vo
@Fafi-sz9vo Год назад
😅😅😅😅
@AaAa-oo3tu
@AaAa-oo3tu Год назад
አላህንፍሩወላሂበሰላትአትቀልዱ
@Ethiopia465
@Ethiopia465 Год назад
አላህ ይምራን ይምራችሁ
@endrisseyd1707
@endrisseyd1707 Год назад
አህህ ህድያ ይሥጣችሁ
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e Месяц назад
በዚህ ዲምፅህ ቁራአን ቅሩበት እጂ በሶላት አትቀልዱ ሀራም አለይኩም ሀቂቃ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Год назад
😆😆😆
@mamamamam273
@mamamamam273 Год назад
በጣም የምታስቁት🎉
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
ተነኑ😂😂😂ተነተኑ
@rahmaamru9393
@rahmaamru9393 3 месяца назад
Bekuran mekeled yakefral yasiiin ere Allahn fru le birr blachu
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Год назад
😂😂😂ኮሜዲያን እናመሰግናለን
@mamamamam273
@mamamamam273 Год назад
🎉🎉 አብሽር
@hiwotimeen6367
@hiwotimeen6367 Год назад
😂😂🤣🤣🤣😂ህህህ ክክክክክ
@user-kj6xx5tg3s
@user-kj6xx5tg3s 7 месяцев назад
ለቀልድም ለከት አለዉ ስለዚህ የምትቀልዱበትን ነገር ለይታቹ እወቁ በሰላት ቀልድ የለም😢😢
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Год назад
ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቱ ግን በቁርሀን መቀለድን ተው ብዙ ነገር አለ የሚቀለድበት ከሰላት ውጪ የሆነ ወንድሜ እባክህ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ሁሉም ያምርባችኃል የምር ደሞ አትጥፉ ቻናላችሁም ይቀዘቅዛል ስትጠፉ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
😂😂😂❤❤❤
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Год назад
ማሚየሥወድሽ የኔደርባባ ግንዛሬ በሦላት ቀለዳችሁ
@user-bb5hj6wt3t
@user-bb5hj6wt3t 6 месяцев назад
አላህን አትፈሩም ግን ብዙእምታቀዉ ልጅ እደዚህ ከባድነዉ
@teke2809
@teke2809 Год назад
እውነት ሽንቴን ነው የጨረስኩት 😂😂😂😂
@FujairahFujairah-vo4fi
@FujairahFujairah-vo4fi 2 месяца назад
በድን አትቀልዱ ተው ከስልምና ያስወጣል ላያችሁ ከፈት አረግና ግን ማየት አልችልም ምክንያቱም በድን ላይ ቀልድ ታበዛላችሁ ሰውን ለማሳቅ ብላችሁ ፈጣሪያችሁ ጋ አትጣሉ በሰው እጅ ጀነት ወይም ጀሀነም የለም የጄነቱንና የጄሀነሙን ጌታ ፍሩ ቀልድ ካማራችሁ ከድንውጭ ስንት እሚቀለድ ሞልቷል በተለይ በሶላት ላሀውለውላ ቅወተ ኢላቢላህ
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c Год назад
ወዩ ሰሎድ በግድ ታስቁኛላቹሁ ኡኮ ኑሩሉኝ እወደቹዋላዉሁ
@user-ko2ji2nl3p
@user-ko2ji2nl3p Год назад
ኧረ አላህ ፍሩ ኢተቁላሂ በሶላትና በቁረአን ይላገጣል አላህ ይለአናችሁ
@An..
@An.. Год назад
ኧረ ሞትኩ 😁😁😁😂😂😂 ከስንት ጊዜ በኋላ ከልቤ ሳኩ
@madetube4356
@madetube4356 Год назад
Eree wayneee 😂😂😂😂 gin lemidinew indezi betfa 😊😂😂😂😂
@ramimeko48
@ramimeko48 Год назад
Be selat ayikeledm 😢😢😢😢😢 yih ds ayilm baba 😢😢 akum be selat akeld
@user-ug1wf3vb3t
@user-ug1wf3vb3t Год назад
ሰላምና ጸጋ ይብዛልሽ ንዴት አለቻሉ ሰላሙ ጋና መጠላለፍ ቆይታ ነበርንበት በሰላም ይጠበቅ ነበር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ስለ እምነትህ አደጋ ይብዛላችሁ❤
@lailatube6129
@lailatube6129 Год назад
ክክክክክ
@rametomohemmed8283
@rametomohemmed8283 Год назад
ዋው ደስ ሲል
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
እሪም እደት እደሚያምርብሽ
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Год назад
Kkkkkkk😂😂😂
@FatySam
@FatySam Год назад
ማስታወቂያ አሰራርህ ማራኪነው
@Mimi-hkma
@Mimi-hkma Год назад
ena.mslme.aydlwme.gne.swdauh😂❤
@user-uw9zg8no7r
@user-uw9zg8no7r Год назад
በሶላት ቀልድ በአሏህ አንቀፆች ቀልድ አሏህን እንፍራ እንዳይደገም አደራ እላለሁ በ ዲናችን ቀልድ የለም
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Год назад
🙏
@user-pc5sv2tk2i
@user-pc5sv2tk2i 9 месяцев назад
አላህንፍሩ የአላህ
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 Год назад
🙏❤️❤️❤️❤️
@alamabrare5871
@alamabrare5871 Год назад
እረ ገደሉኝ ያሲን የሚባል ጓደኛ አለህ እፍ ባባ በሳቅ ገለህኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bb5hj6wt3t
@user-bb5hj6wt3t 6 месяцев назад
ጨዋታህ እዳለሁኖ በሌላ አድርጉት በሰላት
@user-ff5sb9fm8z
@user-ff5sb9fm8z Год назад
አረ አሚቀለድበትን ለዩ በሶለት ቀልድ የለም
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
በሶላት አትቀልዱ ግን ሌላው ኖርማል ነው
Далее
skibidi toilet zombie universe 40 ( New Virus)
03:06
#የኔ… የኔ ልጅ ናት…!!#
23:19
Просмотров 39 тыс.