Тёмный

ምክር ለሰደተኛዋ እህቴ ክፍል3 በኡስታዝ አቡ መስኡድ 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@Niema12
@Niema12 2 года назад
↪ያ ረብ :-) አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ዱዓእና አላሁመ ተቀበል ሶላተና አላሁመ ተቀበል ሩኩዓና አላሁመ ተቀበል ሱጁደና አላሁመ እህዲ ቀልበና አላሁመ እግፊር ዙኑበና አላሁመ እሪዝቅነ ሪዝቀን ጠይባ ወ ኢልመን ናፊአ ወ አመለን ሙተቀበለን አላሁመ እግፊርለና አላሁመ እህዲና አላሁመ ወርሃምና አላሁመ ወዓፊና አላሁመ ወርዙቅና አላሁመ ወረፋዓና አላሁመ እርፋዕ ደረጃተና፡፡ ደረጃቸው ከፍ ከተደረገላቸው ባሪያዎችህ አድርገን ያ አላህ ያ ተዋብ ያ አዚዝ ያ ረሂም ያ ገፉር... ወላሂ በፈጠረኝ አላህ ይሁንብኝ ይችን 10 ቀን በዱዓ አትዘናጉ ምክንያቱም ረመዷን አመቱን ጠብቆ ይመጣል፣ እኛ ግን ልንኖር ላንኖር ኢላሂ እሱ ብቻ የሚያውቀው👌 አላህ ሱበሀነወተአላ ሁሉን አስተካካይ ጌታ ነው የልባችን መሻት እሱ ይሙላልን 🤲
@sualihfente1471
@sualihfente1471 2 года назад
አሚንንንን ያረቢ
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 года назад
أميين يارب
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 2 года назад
አላሁመ አሚን ያረበላለሚን
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 2 года назад
አሚንንንንያረብ።
@sadatube3964
@sadatube3964 2 года назад
amen yarbe
@marifatube2
@marifatube2 2 года назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት እኛም በሰማነዉ የምጠቀም ያድርገን ሀቂቃ የአረብ ቤት ሰለቸን ደከመን ሁል ጊዜ ታዛዥ መሆን ሰለቸን ኡፍ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል በስ ማነዉ እንደኔ ስዴት የሰለቸዉ በላይክ አሳዩኝ አላህ በቃችሁ ይበለን የተሻለ ህይወት ይስጠን😭🤲
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 2 года назад
አብሽሪ እህት ዱአ እናርግ ይህም ያልፍል ዋናው ጤናነው
@marifatube2
@marifatube2 2 года назад
@@زينبابراهيم-ف7ص ኢንሻ አላህ
@Mነኝያንቀንናፈቀኝ
@Mነኝያንቀንናፈቀኝ 2 года назад
አግቢና ሀገርሽ ገብተሽ እደማገኘት እደማጣትሽ ኑሪ በዩቱብ አትጃጃይ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ 2 года назад
@@Mነኝያንቀንናፈቀኝ ع
@LayL793
@LayL793 2 года назад
አላህ ይጨምርለወት ኡስታዝ ጀዛክአላሁም ከይር። አላህ እድሜወቱንይጨምርለት አላህ ይጠብቆት ኡስታዛችን እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
@sabriyoutube8381
@sabriyoutube8381 2 года назад
ጀዛከላህ ኅይር ኢቅራ የኛ ምርጥ መድረሰ አላህ ይጠብቃችሁ
@asyamn2762
@asyamn2762 2 года назад
ወደር አጣሁእለት ኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ እስቲውዶቸ በድዋአትርሱኝ የመዳም ጩኸት አጀነንኝ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ ✅✅✅✅
@TUBE-pz5ic
@TUBE-pz5ic 2 года назад
ጀዛከላሁ ኸይር አላህቀጥተኛዉንመገድይመራን
@ፎዚየረሱልወዳጂYouTUbe
ማሻአላህኡስታዝእርጂምእድሜካጤናጋይስጥክአላህ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 года назад
ይቅርታ አቅሉን የሳተ ካልሆነ ለስራ የጠራትን ስራ ተኛ ምንም አያደርግም የአረብ ወንዶች ብዙዎቹ ሙአደቦችናቸው. ማሻ አላ
@numirshj9517
@numirshj9517 2 года назад
ጀዛኩምአላሕኸይርወሥታዜ,አላሕበሠማነዉተጠቃሚያድርገን
@hawahawa6479
@hawahawa6479 2 года назад
ኢሸአላህ አላህሀገራችንንምሰላምያድርግልን እኛምሰልችቶናልስደት የምሬነዉ ሀገራችንምመህረምየለም ያረብአተዉመህረምሁነን
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 2 года назад
ጀዛከላህኸይረ
@حياهبنتمحمد
@حياهبنتمحمد 2 года назад
ጅዛክላህ ኽይርን ግን እኛ ሙስሊሞች የትነን ያአላህ ይሱና ኡስታዞች የዱአ ቤጃቸው ክፍት ነው እስቲ አቡ ሙስሊሙንም ገብታቸሁ አዳምጡ ግዜያችንን በማይርባ ነገር ጨርስነው አይ የኛ ነገር ሚደያላይ መኮመት አልፍልግም ስሞኑን ብቻ ጅመርኩ ለነዚም ስብስክራይብ ያደርኴቸውን የዱአ ኡስታዞችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@sadiyaamuhammad5228
@sadiyaamuhammad5228 2 года назад
አላህይጨምርልህ
@hadiahussne8846
@hadiahussne8846 2 года назад
ጅዛክ አለህ ከይር ኢውላሂ አላህ ይዘንልን
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@رناد-ز3ف
@رناد-ز3ف 2 года назад
جزاك الله كيرا👍🌹
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 года назад
ኡስታዝ ባርካሏህ ፊኪ ሀቂቃ እዉነት ለመናገር ከባዲ ነዉ
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@nimanima1525
@nimanima1525 2 года назад
اللهم إنك عفوا ثحب العفو فا عف عَنَا اللهم إنك عفوا ثحب العفو فا عف عَنَا يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب ☝🏻🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 2 года назад
ትክክል ውስታዝ ወሏሂ አሏህ ይዘንልን
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
ግን ስለኒካህ ፈትዋ ሰምቸ ነበር ሶላት ያልሰገደ ሰው ኒካህ ማሰር አይችልም እና ኒካህ የለውም እያልክ ኡስታዝ እኔ በፈውዛን ጠይቄ ነበር እደገና ማሰር አለብኝ ወይ ብየ አይ ማሰር አይጠበቅብሽም አለኝ የፈውዛን ባማረኛ የሚና ገረው ልጅ እና እደት ነው አተደሞ ጭራሽ ኒካው ወድቅነው አልክ
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah Год назад
አቡ መስኡድ እኮ ሰው ያከፍራል እህቴ አይሰግድም አወ ካፊር ነው አለቀ አታ ምከሩት አይልም ወላሂ ሲያከፍር ሀታ ለምን እንዳልሰገደ አይጠይቅም ተውሂድ ያለው ሰው ሶላት ይሰግዳል ስለዚህ ዳአዋ ቢያደርግለት ጥሩነበር
@hsgdgggshsgsg4509
@hsgdgggshsgsg4509 2 года назад
ጀዛኩሙሏኡስታዝ አቡ መሰኡድ የቴሌግራም ሊንካችሁን ላኩልኝ
@ሉባባወለየዋ
@ሉባባወለየዋ 2 года назад
جزكماءالله خيار
@RakRak-km6pt
@RakRak-km6pt 2 года назад
ጀዛከላአላህ ኸይር
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ምርጥ ምክር ነው ችግሩ እህቶች ሰምተው አይተገብሩትም እንጂ በዚክ ት/ት መልእክት የሚናደድ ወንድ አይጠፋም እኮ 😋
@hadiahussne8846
@hadiahussne8846 2 года назад
ለምን ይናደዳሉ መጅመሪያ ሠምተሽ ተግብሪ ለራስሽ
@መክያቢንትኡመር
@መክያቢንትኡመር 2 года назад
ፈተዋ መጠየቅ ፈሌግነበር። ።የኢሞ።ወይም የዋሳብ አስቀሞጡልኝ። ተባበሩኝ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ቐ4ጨ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 2 года назад
👍👍👍👍👍
@stube3784
@stube3784 2 года назад
ያአላህ
@QwQw-gx3ve
@QwQw-gx3ve 2 года назад
ጀዛከላህ
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 года назад
ጀዛክ አሎህ ኽይር
@halimaali9837
@halimaali9837 2 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@sadiyaamuhammad5228
@sadiyaamuhammad5228 2 года назад
ዉሦታዝዠ።አላህይጨምርልህ ሀቅነውየአንተንግግር
@allahrakha7658
@allahrakha7658 2 года назад
ጀዛኩምአላህኽይር
@አደምሰስ
@አደምሰስ 2 года назад
ኡስተዝ። የንተን። ቴሌግራም። ለክልኝ
@GggGgg-mb9qj
@GggGgg-mb9qj 2 года назад
አላህይወፍቀንዘወጀልሳላህ
@የረሱሊናፍቂነኝ
@የረሱሊናፍቂነኝ 2 года назад
ሺኩረን
@ibnuhassenseid3877
@ibnuhassenseid3877 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ትዮቡ ላይ ያስቀመጣችሁት የቴሌግራም መግቢያ አይስራም
@bibilabi2862
@bibilabi2862 2 года назад
ትክክል ዱኔያ አሣብዶን ነው ኡሥታዝ በተለይ እኔ ባለቤቴ ፈትቸሺ እጅ በኔካየ አትሄጅም ብሎ ሢከለክለኝ የሺማግሌ ጉድ ሠብሥቤ ነው በመከራ የፈቀደልኝ ከዛም መጥቸ የገጠመኝ ወላሂ ሂጃቤን አሥወልቀው በኢንፎርም ነው የምሠራው መቸም አላህ ምህረተ ሠፊ ነው አላህ ይማረኝ እጅ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
እቢ አለብስም ብትይ አያስገድዱም ያች ድክመትነው ቀሚስ ልበሽ
@bibilabi2862
@bibilabi2862 2 года назад
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ቀሚሥ አልብሠውሺ ከሆነ ኢሥላም በፈቀደው መልኩ ወላሂ እድለኛ ነው ሠውችሺንም አላህ ይዘንላቸው የኔ ሠውች ወላሂ ሙጅሪም ናቸው በፊት ሁለት አመት ሠርቸ ባቸው አለሁ እና የዛን ጊዜ ድን አልተማርኩም ነበረ ከብዙ ቆይታ በሗላ መልሺ መጣሁባቸው ቢሮም የለኝም አገር ኔቃብ ለብሺ ነበር ሴትዮየ በፊት ኔቃብ ትለብሥ ነበር እና ይከለክሉኛል ብየ አላሠብኩትም ነበር ልክ እደመጣሁ ወላሂ እኔ የምፈቅደውን እጅ ኢሥላም የሚፈቅደውን አትለብሺም ብዙ ብረ አውጥቻለሁ ካልፈለግሺ ብሪን መልሺልኝ እና መሄድ ትችያለሺ አሉኝ በጊዜው ምንም ካቅሜ በላይ ሥለሆነብኝ ችግሩ ያዘዙኝን ተቀብያለሑ እሶም ጥላለች ኢሥላም የሚፈቅደውን አለባበሥ አላህ ይዘንልኝ ብቻ በጣም ያሣዝናል
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
@@bibilabi2862 አዳዶች ልበሱ ይላሉ ግን እቢ ካልሽ የማስገደድ መብት የላቸውም አጥብቀሽ እቢ ብትይ አያስለብሱሽም ነበር አሁንም ቢሆን ቀሚስ ልበሽ ከድንሽ እዱኒያን አታስቀድሚ ጠካራ መሆን አለብሽ
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад
@@bibilabi2862 እኔማ ቀሚስም ኒቃብም ለብሸነው የምሰራው ኒቃብ የሚለብስ የማይቀጥሩ አሉ እኔ አጋጥሞኛል የከለከሉኝ ቤታቸውን ጥየ ነው የወጣሁት እኔ ኩትራት አደለሁም
@smaeerameera5013
@smaeerameera5013 2 года назад
አሰላምአለይኩምጀዛኩምእላህኡስታዚግንምንእናድሪግአምስትአመትለፋቸያከበኩትንንብረትካደኛያውምደረሳተብየውግንፍታኚትለው80ሽብሪክፈይናአለኚ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 года назад
ያረብአላህይጠብቅኡስታዝለምክረየምንጠቀምበትያዱራገንያረብ
Далее