Тёмный

ምዕራፍ 3 ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 9 - Balbola Comedy drama S03 EP 9 

Balbola Tube
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 9 месяцев назад
ባልቦላዬ መተዋል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 9 месяцев назад
"ያንዳችንን ችግር እንደራሳችን ችግር አይተን በጋራ ከተረባረብንበት የሚሻገር እንጂ የሚወድቅ ትዉልድ አይኖርም"ትልቅ አባባል ነዉ በአሁኑ ወቅት እያንዳንዱ ቤተሰብ ራሱን መፈተሽና ትዉልዱን ለማዳን መረባረብ ይኖርበታል በሱስ የተጠመደ ትዉልድ እንኳን አገሩንና ቤተሰቡን ሊታደግ ቀርቶ ራሱን መምራት የማይችል ነፈዝ ሸክም ነዉ የሚሆነዉ::Really it's painful Tragedy.
@KirubelAnmut-zd4hi
@KirubelAnmut-zd4hi 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ😅😅😊😊😂😂🍟🍟🍟
@BiniMulu-i1q
@BiniMulu-i1q 9 месяцев назад
እውነት ነው ትውልዱ በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ውስጥ ደርሶዋል
@habtbedasa2878
@habtbedasa2878 8 месяцев назад
ተማሪው ስርአት መያዝ አለበት። በሀብት መመካት ጀምሯል። ይህ የማህበረሰብ ውድቀት ነው። የመንግስት ሳይሆን የማህበረሰብ ውድቀት በስርቆትና በሙስና በመጣ ብር ልጆቻቸውን ያጠፋሉ።
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 8 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ajaaibsiisoo
@ajaaibsiisoo 9 месяцев назад
ባልቦላችን❤
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 9 месяцев назад
ከንቱ ጊዜ በጣም ያሳዝናል
@lamlamlamlam273
@lamlamlamlam273 3 месяца назад
ልጆቹ ለድራማ ቢሆንም በጣም ነው የሚያሳፊርው የተበላሸ ትወልዴ እሽ
@BN7-r1u
@BN7-r1u 9 месяцев назад
Amazing drama nice balbola ❤
@balbolatube
@balbolatube 9 месяцев назад
enamesegnalen keep up the support
@AbushSolomon
@AbushSolomon 9 месяцев назад
Yasazenal
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henocktube
@henocktube 9 месяцев назад
Wow acting is great all great drama
@balbolatube
@balbolatube 9 месяцев назад
thanks enamesegnalen
@djabuki1603
@djabuki1603 9 месяцев назад
14:01
@Shelimanbessa
@Shelimanbessa 9 месяцев назад
That was fun to watch 😂😂
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 9 месяцев назад
እኔ ግን እየፋራሁ ነው ባልቦላንም እዳያዘጉት እነዚህ ጉዳቸው ሲነካ ይነዝራቸዋል
@watcher6397
@watcher6397 8 месяцев назад
እውነት የተናገረ ምንም አይሆንም ፣ ወረኛ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 8 месяцев назад
@@watcher6397 እያየን እኮነው ከንቱ
@ዳንኤል-ኘ1ኰ
@ዳንኤል-ኘ1ኰ 9 месяцев назад
😊
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 9 месяцев назад
Yasafral wey amlake😢😢😢
@amaredesalegn4836
@amaredesalegn4836 8 месяцев назад
itiye asmare yemibal yelem musicalayim ye tv zena yelem denezoch
@marsiltvworldwide1418
@marsiltvworldwide1418 9 месяцев назад
am the first viwer
@loll8214
@loll8214 9 месяцев назад
እውነትክን ነው ትምህርት መፍትሄ የለውም
@habtbedasa2878
@habtbedasa2878 8 месяцев назад
አይ አበሻ ሀሜት አንደኛ ነው። መስራትና ማጥናት ትቶ ሲወድቁ መንግስት መንግስት። ደግሞ እኮ አይሰሩም ግን በሀገር ላይ ያሾፋሉ፣ ትንሽ እንኳን እየሰሩ ቢተቹ ጥሩ አይሰሩም ግን ቁጭ ብሎ ሀገር መተቸት፣ ምን ሰራህ ቢባል ወሬ።
@ahmederina
@ahmederina 9 месяцев назад
ባል ቦላ ትለያለህ የዘመኑ ምርጥ ትምህርት እየሰጠህ ነው ግን መንግስት የሚፈልገው እደዚ አይነት ትውልድ ነው ይሄ ትውልድ ለሀገሩም ለቤተሰቡም ግድ የለሽ ነው ታድያ የመሪው እድሜ እየረዘመ ነው የሚሄደው ፈጣሪ ከደዚ አይነት ትውልድ ይጠብቀን ከደዚ አይነቶች አባቶችም ይጠብቀን
@balbolatube
@balbolatube 9 месяцев назад
enamesegnalen
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 9 месяцев назад
ጋሽ ባልቦላ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስታዊ ኤሌክትሪክ በእርጥብ እጄ አስጨብጡኝ እያሉ 😂
@likemelak3290
@likemelak3290 9 месяцев назад
Azow 😂abyi new
@watcher6397
@watcher6397 8 месяцев назад
ቆዳ ቀዳዳ፣ አንቺም አንዷ ደላላ አይደለሽ ?
@ephremalemayehu4221
@ephremalemayehu4221 6 месяцев назад
ከደሬ ውጪ ማንም አይሁን ፣ ካልሆነ ድራማው ይቁም !!!
@BitaMiki
@BitaMiki 9 месяцев назад
hulum sew yerasu chigr lay kalsera meftihe anametam mastewalun ysten
@alain-vw8us
@alain-vw8us 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😦😦😦💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 9 месяцев назад
ኢየቃሙ እኮነው ?????????☝️☝️
@smtube3485
@smtube3485 9 месяцев назад
ባለ ግዜ. ምን. ይሳነዋል. ይህ. ህጻን. ቆሻሻ. መንግስት. አልለውም. በቅርቡ. ይወገዳል. ህዝብ. ሃገር. ባህል. ስንቱን. ያዋረደ. ባለ. ግዜ. እግዝሃብሄር. ይፍረድ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 9 месяцев назад
ብልፅግና እናንተንም እንዳያፍናችሁ ተጠንቀቁ
@watcher6397
@watcher6397 8 месяцев назад
አይ አለመታደል ፣ ስንት ደደብ አለ እንዳንተ አይነት 😮
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 месяцев назад
ችግሩ የሚወግደው ውሻው አብይ ሲወገድ ነው!!
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Aomiu-sw9qh
@Aomiu-sw9qh 9 месяцев назад
❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 9 месяцев назад
❤❤
Далее
ባልቦላ Balbola part 35 #shorts #ethiopiancomedy
0:41
ቀይ ጅራፍ
5:08
Просмотров 3,5 тыс.