Тёмный

"ምግብ ፖለቲካ የሆነባት ሀገር" | "እነሱ ይበላሉ አንተ ትባላላህ" | መምህርት እፀገነት ከበደ | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 386 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

9 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 269   
@semretkebede320
@semretkebede320 5 месяцев назад
እድሜናጤና ይስጥሽ የኛጣይቱ ጅግናነሽ ለገባው ይግባው ጆሮያለው ይስማ
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 5 месяцев назад
ፋኖ ነፃነት ነው! ፋኖ ማለት ጀግና! ፋኖ ማለት ፍቅር! ፋኖ ማለት እውነት! ፋኖ ማለት እሳት! ፋኖ ማለት አለት! እኛ የቆምንበት! እኛ የምንቆምበት! ፋኖ የሰው ተስፋ!!!
@kukutilove
@kukutilove 5 месяцев назад
ፋኖ አጨብጫቢ ነው ❤❤
@th-ef6me
@th-ef6me 4 месяца назад
የፋኖ ትውልድና እድገቱ ፋኖ ማለት ሰነፍ፣ስራፈት፣ ሀሜተኛ፣ዘራፊ፣ነፍሰገዳይ፣ሽፍታ፣ነፃ አውጪ ነው።
@masetewal6914
@masetewal6914 3 месяца назад
ፋኖ የሀገር መከታ ❤️❤️❤️ፋኖነት ከአራጅ ነፃ ያወጣል 🥰
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 2 месяца назад
Tenefa😂😂
@masetewal6914
@masetewal6914 2 месяца назад
@@FiraolBeharu-md6rt ጋላ የከብት መንጋ 🤮
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 5 месяцев назад
ጦቢያ እናመሰግናለን ሰንደቅዓላማችንን ሰለመለስችሁ💚💛❤🙏
@Abiye723
@Abiye723 5 месяцев назад
ድንቅ ስራ😂😂😂😂😂😂😂 ብዕርሽ አይንጠፍ እህታችን መምህርት እፀገነት
@hibirttubemultimedia2295
@hibirttubemultimedia2295 5 месяцев назад
በእውነት እኮ በዝይች ሀገር ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርገን አንዱ እንዳንቺ ያሉ ጠቢባን ስናይ ነው።
@abilegeberemariam4091
@abilegeberemariam4091 5 месяцев назад
ያቀረብሸው ድንቅ ፅሁፍ ባጠቃላይ አሰተማሪ አዝናኝና ጆሮ ላለው የሚደመጥ ነወ። ጆሮ ያለው ይሰማ።
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። እጅግ የሚገርም ነገር ነው። ምግብን እንዴት "ለሞኝ ፖለቲካ " እንጠቀምበታለን ? እውን የኢትዮጵያ ህዝብ እየኖረ ነው?
@ayenachewkore3526
@ayenachewkore3526 5 месяцев назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ጦማር❤
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 5 месяцев назад
She is beautiful inside and out ,what an amazing lady we’re proud of you as well as ur parents and family THANKS for ur creativity and good job 👏
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 5 месяцев назад
ግሩም ድንቅ ስራ ❤️👍 ባለፈውም ያቀረብሽው እንደዚያው ትልቅ ችሎታ አለሽ በርቺ 👏👏
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 месяцев назад
ግሩም ፅሁፍ 🙏
@hibabekri7035
@hibabekri7035 5 месяцев назад
የምትገርሚ ድንቅ ፀሐፊ መሆንሽን ከዚህ ቀደም ባቀረብሻቸው ነገሮች ማየት ችለናል።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@One_Ethiopia
@One_Ethiopia 5 месяцев назад
በኔ እይታ' እፀገነት ግሩም ጦማሪ እና ወግ አዋቂ እኮ ነሽ! ስሰማሽ ሁሌም በምናብ ብዙ እርቀት እሄዳለው' በጨዋታሽ ፈገግ እያልኩ! ➡መቼም የኛ ነገር እንዲው:እንደዛው ነው:: ዛሬም ነገም" ብቻ ባለሽበት ምቾት ይሰማሽ የሀገሬ ሰው"
@ashassefa1371
@ashassefa1371 5 месяцев назад
Wow what a beautiful and talented young lady you are the future I'm pretty sure you will inspire somebody for one day for a better Ethiopia love you thank you so much God bless you batam konjo
@DebteraMedia
@DebteraMedia 5 месяцев назад
የሃገሬ ህዝብ እኮ በብዕር ተኳሽ ነው! በርቺልን
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 5 месяцев назад
ያቆይልን !!!አሜን ።
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 5 месяцев назад
እውነት❤❤ እውነትም ምህርት ነሽ በጣም ትችያለሽ🎉🎉🎉
@dagnewayahunegn5705
@dagnewayahunegn5705 5 месяцев назад
የናንተ ሸው በጣም ደስ ይላል ነገርግን አማራውን የምያፈዝ ነው ምክንያትም እናንትን የሚከታተል 100% አማራ ነው ብዙ መፃፍ ስላልፈለኩ ኢዚሁ ይብቃኝ
@negattibulla215
@negattibulla215 4 месяца назад
ታላቁ እግዙእብሄር ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ዕድሜሽ ይርዘም የኔ ዕመቤት!!!!!!!
@user-ep7el6sv2v
@user-ep7el6sv2v 2 месяца назад
ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች ምሳሊያዊ ኣርኣያ ነሽና ።
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 5 месяцев назад
ድንቅ እይታ! ድንቅ ጥበብ! አድማጮችሽ እንዲረዱሽ ከልብ እመኛለሁ።
@adreesy3257
@adreesy3257 7 дней назад
አያስቅም ያስለቅሳል እንጂ የኛው ጉዳይ
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 4 месяца назад
ሁልጊዜ የምታ ቀርቢዉ ግጥም መልክት ያለዉ ቁምነገር ያዘለ ጊዜዉን ያማከለ ነዉእግዚያብሄር እድሜና ጤናይስጥሽ
@Zemene_Tewahdo
@Zemene_Tewahdo 4 месяца назад
በጣም ግሩም ነሽ። ተ‍እምህርት ቤት ከተማርኩት ስለንጉሶቻችን የተማርኩት ካንቺ ነው።
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 5 месяцев назад
ምርጥ እስተማሪ ዝግጀት
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 5 месяцев назад
❤❤❤መምህርት ድንቅ ሴት ነሽ❤
@TageneMokierya
@TageneMokierya 20 дней назад
ድንቅ መልእክት ነው
@user-wj4xn3bw6p
@user-wj4xn3bw6p 3 месяца назад
ግሩም ነው በረቺ 💚💛❤👍👍💪💪💪
@bulgaw
@bulgaw 5 месяцев назад
Waw... you are from another planet. One in a million, exceptional. Beautiful inside out
@tezeradesalegne1217
@tezeradesalegne1217 3 месяца назад
በርች የኔ ልጅ እግዛብሔር ይጠብቅሸ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Bless you sister ❤️
@willowgrace
@willowgrace 8 дней назад
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ❤
@Sebat24
@Sebat24 4 месяца назад
እድሜ ይስጥሽ የኔ ማር። ትውልዱ ያሉትን ይሰማል ሞኝ ነው። መስማት እውነተኛውን ንጉስ ፈጣሪን ነው🙏❤👍❤🙏❤👍👍🙏
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j 4 месяца назад
I love this girl haven't even heard this episode but subscribed her previous stand up show. She is by far the first stand up comedian with humor and depth. She is political satirist, understood pop culture and capture the current crisis on the ground in comedy. Well done!; I am your greatest fan you must get a contract in major networks.
@gathwmola7361
@gathwmola7361 4 месяца назад
አቺ,ዘርሽ,ይባራካ,ሌለ,ሚን,እላለው❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 месяцев назад
እውነትም እፀገነት.
@masreshawolle7845
@masreshawolle7845 5 месяцев назад
The politician is not understand this idea but you have excellent idea
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 Месяц назад
if they understand your messages, this is big thing for our leader's because you explane our problems by good examples thanks wise young lady.
@the_new_horizon
@the_new_horizon 5 месяцев назад
Amazing! 👏👏👏
@KamilAhmed2017
@KamilAhmed2017 5 месяцев назад
ልብ ላለው ቅኔ ለሚችል ሰው የሚሆን ነው
@aytomjoro-ed8po
@aytomjoro-ed8po 5 дней назад
መምሕርት፣ማለት፣አንቺ፣ነሽ፣ኑሪ!!
@butterfly2349
@butterfly2349 4 месяца назад
You r gifted ! ❤ 😊
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 5 месяцев назад
ድንቅ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nesru23
@Nesru23 5 месяцев назад
ትለያላችሁ በመንግስት ፕሮፖጋንዲስቶች የቆሰለ አንጀታችንን እንዲህ አርሱልን
@mestaweteshete5966
@mestaweteshete5966 5 месяцев назад
What a brilliant lady ❤
@techanachewkifle-gq7qh
@techanachewkifle-gq7qh 5 месяцев назад
ድንቅ መልእክት !
@MatuSala-7
@MatuSala-7 5 месяцев назад
መምህርት ጠፍተሽ ነበር፤ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል! እያዋዛሽ በደንብ መከርሽን ፥ገሰፅሽንም😀👍
@btrueeth
@btrueeth 5 месяцев назад
"መምህርት" ነው የሚባለው።
@MatuSala-7
@MatuSala-7 5 месяцев назад
@@btrueeth አመሰግናለሁ፤ይስተካከላል
@Sahlemariam2735
@Sahlemariam2735 5 месяцев назад
እራሳቸው ያስርቡናል በኛው ገንዘብ ይጋብዙን እና ያቅራራሉ።
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 месяца назад
የምትወደጅ ልጅ ተባረኪ
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 5 месяцев назад
Amazing 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@deressadinka7063
@deressadinka7063 4 месяца назад
That was marvelous, thank you
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz Месяц назад
❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 месяца назад
ዋው አይ ቅኔ የ ሀያ አንደኛው ክፍል ዘመን ጣሀይቱ ንገሪያቸው ቢገባቸው !! እና በርቺ ❤
@dandiduga7009
@dandiduga7009 3 месяца назад
ድንቅ መምህርት!
@tedamy1698
@tedamy1698 Месяц назад
ድንቅ ነው
@user-qb6to4xp3x
@user-qb6to4xp3x 5 месяцев назад
Allah Yibarksh
@YosefDase-ov9pw
@YosefDase-ov9pw 17 дней назад
ይመችሽ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 месяцев назад
I don't know really what to say You are magnificent simply Your parents called you Etsegenet They knew you'll be significant Many can learn from your talent I would say they are lucky Who will be impacted positively I am absolutely impressed Admiring how you're gifted Rare, but naturally talented You're unique teacher I'm glad Who will make a difference For those had no chance I wonder day and night If you were stimulated right Who had special opportunity To excel you the fullest possibility You are more than the eye can see Beautiful and deeper than the sea I wish you all the happiness My conscious mind princess
@Esuabe12
@Esuabe12 4 месяца назад
aulq😁
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 5 месяцев назад
ሀሪፍ ፈታብያለው
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 5 месяцев назад
የአፋቸውን ፍሬ እየበላህ አትጥገብ " ይህ ጥሩ ማሳሰቢያ ነው የሚኖረውን ሳይሆን የሚነገረውን እየሰማ ለሚቦርቅ ድንዙዛን መንጋ !
@takelealemu1484
@takelealemu1484 5 месяцев назад
Thank you.
@mekuriyademise7151
@mekuriyademise7151 5 месяцев назад
wow amaizing!!!
@bitewlgnhailu7513
@bitewlgnhailu7513 5 месяцев назад
Great message thank you
@Senayetyetayew
@Senayetyetayew 3 месяца назад
እድሜ ይስጥሽ ውዴ❤❤❤
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 3 месяца назад
ምግብ ያልወደደበት አገር በዚህች ዓለም የለም፤ መምህር !!
@summerlove1944
@summerlove1944 5 месяцев назад
Wow, that was amazing. What’s your name?💚💛❤️
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 4 месяца назад
Etsegenet.
@EthioEsrael-dz7ez
@EthioEsrael-dz7ez 5 месяцев назад
Wonderful job
@ethiopia4083
@ethiopia4083 5 месяцев назад
Wow በጣም ጎበዝ
@mesfingetachew2012
@mesfingetachew2012 5 месяцев назад
ስሚ ጆሮ ካለ ጥሩ ብላችኋል!!!
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 5 месяцев назад
It’s been a while since I enjoyed stuff like this good job dear thank u
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
ስንት ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የተሰውበትን በአንድ ቃል በጥቅሻ ግመል ያጠጡበት ተብለን የለ እንደቀልድ
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 5 месяцев назад
Ehite KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBOCHISHE YITEBKU AMEN YISMUN AMEN ❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
You are special 💖
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
You are my day
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 месяцев назад
May God save you from Awash 40🙏
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Месяц назад
ጀግናነሽ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 5 месяцев назад
መምህርት ጠፍተሻል 😂😂😂
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
You are special special sister
@user-pt4gs3wo4h
@user-pt4gs3wo4h 5 месяцев назад
ሴቷ Bewketu keep it up....
@Peace_of_Mind...00
@Peace_of_Mind...00 5 месяцев назад
".....ይቺህ ሀገር ቲያትር ቤት ትመስለኛለች...."!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
You are amazing
@Rahawa91
@Rahawa91 3 месяца назад
True painful..😢
@MinybelGedlu
@MinybelGedlu 5 месяцев назад
ፀጊ በርቺ.
@Bisrattiruayehu
@Bisrattiruayehu 4 месяца назад
ዓይን ሊያየው ከሚችለው በላይ
@tesfalem_abi
@tesfalem_abi 5 месяцев назад
Wow❤😊
@almazmamo5869
@almazmamo5869 3 месяца назад
እውነት ብለሻል የኔወርቅ እኔ ልርዳሽ አንድ ጠቦት መግዣው አንድ ኪሎ ሽሮ ሆኗል ተመስገን ደጉ አምላካችን በበረከትህ ብቻ አኑረን።
@happy9177
@happy9177 5 месяцев назад
አሪፍ እይታ ነው
@zamarmedia2125
@zamarmedia2125 5 месяцев назад
ባሏ ጉዱ ፈላ አሽሙር አትችልም 😂
@TazaTaza-ld3kl
@TazaTaza-ld3kl 5 месяцев назад
interesting,,,
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 5 месяцев назад
ዋውውውውው
@kassa4882
@kassa4882 5 месяцев назад
💪💪🙏🙏
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 10 дней назад
መምህርት ጥሩ አዛናኝ አቀራረብ ነዉ አዳማጭ በፈለገዉ መንገድ በሚተረጉመዉ አኯኇን የተቀነባበረ የ እራሳቸዉን ኃላፊነት ረስተዉ ጊዜያቸዉን አንዳች ዋጋ በማይፈጥር ድርጊት ላይ እያባከኑ ለሚያለቅሱ አንዳንድ ዜጎች ሙሾ አዉራጅ አስመስሎሻል እንጂ የአቃቂሩ ትኩረት የሚመስለዉ በ አስተዳዳሪና በተዳዳሪ ላይ ነዉ ግን አስተዳዳሪን ወደመኮነን ያዘነብላል ድኅነትን ጋቢ አድርጎ ልብሶ ለራሱ አንዳች መፍጨርጭር ሰያደርግ ዓለም ችግሩን እንድትፈታለት ለሚጠብቅ የተሳሳተ አመለካከት ላለዉ ዜጋ በዳይ ብቻ በዕድሉ ላይ እንደቆመ አድርጎ ማቅረብ ገንቢነቱ የተሸዋረረ ይመስለኛል ኢትዮጵያ በኖርኩበት ዘመን ተቃራኒ፣ ወቃሽና ምክር አዘል ቀልድ ግድግዳ ከማስደገፍ አልፎ ሀሳብን በነጻ የማንሸራሸር ዕድገቱ እዚ መድረሱ የሚደነቅ ነዉ ነጻነት ማለት ለራስም ለሌዉም ማሰብ ነዉ የራስን ሕይውት ቀይሮ ለሌላ መትርፍ ለስራ ተነሺነትና ትጋት፣ በዕዉቀትና በምክንያት ምጏዝን፣ የመፍጠር ችሎታ ማዳበርን ይጠይቃል መንግሰትን የሚፈጥረዉ ሕዝብ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል በምስራቅ አፍሪካ ሁሉም የሚቀናባት የምቶ ሃይ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን መኖሪያ ፈጥሯል ኢትዮጵያዊ ማንነት በቇንቇ ካባ የታጀሉ ዕንጭጭ ፖለቲከኞ በሚፈጥሩት ዝለቄታ በሌለው ደባ መተብተብ ምፍቀድ ጉዳት አምጥቷል ኢትዮጵያዊ ማንነት በዕኩል ዜግነት፣ በተስተካከለ የሃብት ክፍፍል፣ በህጋዊነት፣ የራስና የሌላዉን ሰዉ ዕምነት በማክበር፣በ አገሪቱ በምንናኛዉም ክልል በነፃ የመንቀሳቀስ ምብት ማክበር፣ ላለመስማማት መስማማት ነዉ በሰላም ለመኖር ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻና ብቻ ነዉ ዝም ብለን ዕንጭጮች በሚተርኩት የፈጥራ ትርክት ለመዉደቂአችን አደናቃፍ ድንጋይ አንደርድር
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@henokamelga1650
@henokamelga1650 5 месяцев назад
❤❤❤
@lemlemadgo890
@lemlemadgo890 5 месяцев назад
ግሩም teacher
@SeidNuru-ou6xz
@SeidNuru-ou6xz 2 месяца назад
ይመችሸ ተመቸሸኝ
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@nature3962
@nature3962 4 месяца назад
ጥሩ የሚያስቅ ታሪክ ፀሃፊነሽ ደግሞም እደለኛ በዚህ ትልቅ አዳራሽ ተመልካች በሞላበት አዳራሽ 17:39 ውስጥ የፈለክሽውን መናገር በመቻልሽ የሰው ልጅ የመጀመርያ መብቱ የፈለገውን የመናገር መብቱ ነው ይሄን በትውልድ አገሪ በማየቴ ገርሞኛል :: እኔ ባለፍኩበት መንግሥት እንኩዋን ትልቅ መድረክ ተይዞ መናገር ይቅርና (ወቸጉድ) ከመድረኩ ላይ ሳልወርድ ነው አንቼንም ሆነ ታዳሚዎችሽን የሚረሽኑት በእጅ የያዙት ..........
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 5 месяцев назад
Love you sister
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 месяцев назад
የሆን ጣፋጭ ነገር ማርያምን ትችያለሽ
@HalanAbara
@HalanAbara 5 месяцев назад
ድል lefano💪💪💪
Далее
АХМАТ - ЗЕНИТ: все голы
01:08
Просмотров 127 тыс.
Тяжелые будни жены
0:46
Просмотров 2,4 млн