Тёмный

ምጧ መጣንዴ የት አለች🙄 አሟት ታክሲ ውስጥ ነች ልታይህ አትፈልግም🤣🤣 

Samicho tv
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

‪@samichotv‬ ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@samichotv
@samichotv 6 месяцев назад
ቢያንስ ዛሬ እንኳን 4ሺ ላይክ እንግባ ልጁም መጣሁ እያለ ነው😂😂
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 месяцев назад
❤❤
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 6 месяцев назад
እሽ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 6 месяцев назад
እንዴኔ ቢሆን 100ሺ ነበር
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 6 месяцев назад
ውድ የእስልምና ተከታይ እህቶቸ ወድሞቸ እኳን ለተከበረው ወር እረመዷን በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን
@wyimam9103
@wyimam9103 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@hikmaHooka
@hikmaHooka 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@nnanansnsn4145
@nnanansnsn4145 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@LailaHassan-ub4lk
@LailaHassan-ub4lk 6 месяцев назад
እንኳን❤❤አብሮ🎉🎉🎉🎉አደረሰን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад
ዉድ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ የተከበረዉ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ በሰላም ከተቀበሉት ጋ ያርጋቹ❤❤🎉
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 6 месяцев назад
አሚንንን
@nesry2980
@nesry2980 6 месяцев назад
አሚንን❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 месяцев назад
አሚንንሁቢ
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 6 месяцев назад
አሚንንንን
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 6 месяцев назад
አሚንን
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 6 месяцев назад
ወይኔ ባቢ ናና አባትህን አሳርፈው 😢😢😢😢ጨጓራው ተላጠ
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 6 месяцев назад
አኮ ቶሎ በመጣና ሳሚ በተገላገለ 😁🤣🤣🤣🤣🤣😁😁
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 месяцев назад
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 6 месяцев назад
አሜን
@user-eh6kn7vi1q
@user-eh6kn7vi1q 6 месяцев назад
አሚንን
@user-or2fi1si7d
@user-or2fi1si7d 6 месяцев назад
አሚን
@user-yw8vz4iu3n
@user-yw8vz4iu3n 6 месяцев назад
ዛሬ በት ሰው የለም ሳሚ ግባ፣ እኛ ብቻ ነን 😂😂😂
@UserUser-nt7yv
@UserUser-nt7yv 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣
@laylalayyla81
@laylalayyla81 6 месяцев назад
ወይኔ ሙዬ ዛሬ ደግሞ ምን ይዛችሁ መጣችሁ ማነው ግን እንደኔ በጉጉት የምጠብቃቸው😂
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 6 месяцев назад
እደው ስታሳዝን በቃ አተን ለማናደድ የማያደርጉት ጥረት ውይ😂😂😂😂😂😂 ደሞ እኔማ ገና ሳያቹህ ነው ሳቂ የሚመጣ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 месяцев назад
ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነትተከታይዎች ለታላቁ የአብይፆም እንኳን አደረሳችሁ የበረከትፆም ያድርግልን❤❤❤❤
@baharomaish4171
@baharomaish4171 6 месяцев назад
Ameni
@SultanSultan-rm1vz
@SultanSultan-rm1vz 6 месяцев назад
አሜንንንን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад
እሙዬ እንዲህ አታርጉት ቤቶች ብሎ ሲገባ ሲያጣቹሁ እንባዬነው የመጣው እንዲህ ፕራንክ አታርጉት በጣም በጣም አሠሠነኝ
@ConfusedBackpacker-nr7dt
@ConfusedBackpacker-nr7dt 6 месяцев назад
ኧረ ይሄ ልጅ እግዚያብሔር በሠላምያምጣዉና ሣሚም እኛም እንረፍ
@Mahi1630
@Mahi1630 6 месяцев назад
የእስልምና እምነት ተከታዮቺ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቺሁ እንዲሁም ውዲ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮቺ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቺሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰንን
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሺ ይብዛ እህታችን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳቹሁ❤❤
@user-xp7sx5fq3e
@user-xp7sx5fq3e 6 месяцев назад
ውድ የሥልምና ተከታይ እኳን ለተከበረው እረመዳን መርአደረሠን አደረሣችሁ 🤲🤲🤲 እሙየ እደትነሽ እየተመራታሽነውደ የኔየኋህ❤❤❤❤❤
@nesry2980
@nesry2980 6 месяцев назад
አሚንን❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaali1413
@fatimaali1413 6 месяцев назад
አረ ደቂቃ አነሰ ጨምሩልን አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔ ዉብብብብብብብብብብብ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 6 месяцев назад
እውነት ግፍ ነው ባል ስራ ውሎ ሲመጣ ምግብ ይቀረባል እናንተ ግን ሁሌ ድካም ነው የምትሆኑበት እረ ሲያሳዝን ምስኪን ሳሚ ❤❤❤❤አሳዘንከኝ እሙ ተይ ግድ የለሽም እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይየኔ ውድ ❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад
እሙዬ እንኳን በሠላም መጣቹሁ ኧረ ሣሚ አታናዱት ደቂቃ ጨምሩ ቀጣይ በሠላም ተገላግለሽ እንድናይሽ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 6 месяцев назад
በቻላቹት መጠን ቪዲዮውን ረዘም አርጉት ከዛ በርቱ🥰🥰ኢሻአላህ በዚ ሳምት በሰላም ወልደሽነይ🥰🥰
@fanytesfaye
@fanytesfaye 6 месяцев назад
አራ ፍህት ለሳሚ ✊🤣🤣🤣አሰቃያቹ እኮ ሚስኪን🥺😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
ኡሙ መቼም ማትጥሩት ገነገር ዬለም ሳሚን ለማቃጠል😂😂😂😂😂
@zina5085
@zina5085 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ሳሚ ዘንድሮ አልሆነልህ❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-nn8gy1er1k
@user-nn8gy1er1k 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለሂወሰለም
@user-vb8qr3jk8n
@user-vb8qr3jk8n 6 месяцев назад
saw❤saw❤saw
@beteayalew2272
@beteayalew2272 5 месяцев назад
ሣሚ 😂😂😂😂😂ግርፍቸው አልቻልካቸውም መጀመሪያ ከሥራሲመጣ ምሣ ሥጡት በልቶ ቢችለው😂😂😂😂
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 6 месяцев назад
አለሁመ በልግና ሸህሩል ረመዷን የረብ እንኳን አደረሰቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
አላሁመ አሚንንን
@user-mx6es7ok7f
@user-mx6es7ok7f 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@yenantw21
@yenantw21 6 месяцев назад
እረ እኔስ ለሳሚ ልጮኽ ነው ኹኹኹኹ ብዬ በህግ አምላክ ሰው ከስራ ሲመጣ የፕራንክ ወጥመድ።😂😂😂🤣🤣🤣
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 6 месяцев назад
😂😂😂😂አሣልፌ የሣሚን ወግ ነው የምሠማው 😂😂😂
@MamiMami-lm8xn
@MamiMami-lm8xn 6 месяцев назад
አይ ሳምየ ይጫወቱብሀል አይደል እወዳቹሀለው ሰላማቹህ ብዝት ይበል
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 5 месяцев назад
አውንስ ሠላማዊ ሠልፍ ልኖጣነው😂😂😂
@laylalayla8503
@laylalayla8503 6 месяцев назад
እረ አንዳንድቀን እዘኑለት አሳዘነኝ ሳሚ እንክርትትአለኮ እሙ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ አልዝዝ❤
@fjbgzd1161
@fjbgzd1161 5 месяцев назад
መጨረሻላይ ጂል ያላት ነገርስ😂😂😂😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 месяцев назад
አይ እናንተ አያልቅባቹ እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤
@amena8567
@amena8567 6 месяцев назад
😅😅😅😅 ይህሰው መከራው በዛ
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 6 месяцев назад
በጣም የምር 😂😂
@tagabydamsey3820
@tagabydamsey3820 6 месяцев назад
😭ዛሬስ አሳዘነኝ 🤣🤣🤣🔥🔥🔥 ጠብቂ ተራሽን ወልደሽ ስጨርሽ
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 6 месяцев назад
የኔ ወዶቺ❤❤ በርቱ
@123abay
@123abay 6 месяцев назад
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙን በሰላም ጾመን እንድንፈፅም ፈጣሪ ይርዳን❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 6 месяцев назад
እንዴ የናተም መጣዴ ባድላይ እስኪ አላህ ሰላም ባመጣ😭😭2
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የበረከትፆም ያድርግልን❤❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 месяцев назад
አሚት አልቻልሽበትም መቻኮሉን😂😂 ከዚህ የበለጠ መርበትበት ነበረብሽ የኔ ቆንጆ😂😂😂 ቆመሽ ማውራት ሆነ አኮ😂😂😂
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 6 месяцев назад
ብራክ ጥሩ ነዉ ግን ሁሊም መጨረሻዉ አያምረም
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
የሳሚ ጨጓራ ለተወሰነ ግዜ ፍሪጅ ወስጥ መግባት አለበት አብዝቶ ስለተቃጠለ😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 месяцев назад
😅😅😅😅
@hirutmekonnen4897
@hirutmekonnen4897 6 месяцев назад
😂😂😂
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-lj5fp1xn1y
@user-lj5fp1xn1y 6 месяцев назад
የኔ ተሳቋ መሞትስ ዛሬ የመስራች ነው እያልኩ ሁሌ የምጠብቀው ነገር ወይ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እኔ በሰቀቀን ልሞት ነው
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 месяцев назад
😂😂😂😂 ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h 6 месяцев назад
ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nardos125
@nardos125 6 месяцев назад
ዛሬ ሳሚ አሳዘነኝ 😂😂😂 እሙ እመብረሀን ትቅረብሽ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 6 месяцев назад
😂😂😂የዛሬዉስ ይለያል
@sameeras6715
@sameeras6715 6 месяцев назад
ኣቢሺረህ ማማዬ አወን ሁዲሺህ ዚቂህ ቢሎወሊህ አለሀ በሰላምህ ያስጦሺ❤❤❤🎉🎉🎉
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 6 месяцев назад
ሳሚ እናግዚሀለን እሙ በሰላም ትገላገል እና እመብርሀን ትቀረብሽ❤❤❤❤❤
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሳቄ ምንጭ ወላህ አይ ሳሚ😂😂😂❤❤❤
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 6 месяцев назад
ክክክክ😂😂ሳሚ አልሁነልህም😂😂😂😂😂😂ትለያላችሁ😂😂😂
@wewee6122
@wewee6122 6 месяцев назад
አይ ሳሚ ቻለው ምን ይድርጋል
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 6 месяцев назад
ምስኪን ነገስምንታመጡልንይሆን እኔመችም ሱስሆኑብኝ
@Saeda263
@Saeda263 6 месяцев назад
ወላሂ አሳዘነኝ ምስኪን አረ እዘኑለት የምር 😢😢😂😂😂😂😂
@Butajirawechi1
@Butajirawechi1 6 месяцев назад
ይህ ልጅ ተወልዶ ባረፈ 😂😂
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 6 месяцев назад
አይሣሚ፡😂😂😂😂😂ጽናቱን፡ይሥጥህ
@user-cu7xx2ik1v
@user-cu7xx2ik1v 6 месяцев назад
ሚስኪን ሳሚ አሳዘነኝ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 6 месяцев назад
አይ ሳሚ አንዴ እንኳን አትነቃ ክክክ ወይስ ተመካክራቹሀል ነው ክክ
@user-qb6ri9ic7x
@user-qb6ri9ic7x 6 месяцев назад
ወይእናተአያልቅባችው 😂
@user-co9gf3xk9m
@user-co9gf3xk9m 6 месяцев назад
የኔ ምርጥች እምወድቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@saidasaid467
@saidasaid467 6 месяцев назад
አቃጠሉህ ሳሚ😂😂
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 6 месяцев назад
❤❤እረአታናዱት ሰአቱ ከደረሰ እሱም ይጎጎል ውነት መስሎት
@JamalHouseh
@JamalHouseh 6 месяцев назад
Ramadan Mubarek🌙✨🎉❤❤
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 6 месяцев назад
አዮይይይይ ሳሚ ሁል ጊዜ አይገባህም😅😅😅😅
@asterbede4961
@asterbede4961 6 месяцев назад
የምር ሳሚ አሳዘነኝ ሁሌም 😢😢❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@nigate757
@nigate757 6 месяцев назад
ወይ ሳሚ ሳው ታሞ ለቤቱ መበላሸት ይጨነቃል ደግሞ ምጥ ከያዛት አንተን ያስጠላታል እንዴ 😂😂😂😂 እኔ ምለው ሳሚ የሚባሉት ሁሉ መሰለኝ ሁኔታቸው የምአስቀው ሳሚ ሚባል አጎት አለኝ ማርያምን ሁሉ ነገራችሁ ከመልክ ጀምሮ ትመሳሰሉብኛላችሁ በተለይ ግልፅነታችሁ እሱን ስለ ምትመስለኝ ልክ እንዳጎተ እወድሃለሁ ሳሚዬ የኔ ምስኪኖች ጊን ካንተ የበለጠ እሙዬን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋😂😂😂😂😂
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 месяцев назад
Yeferedebet prank new? Betam yastelal ....prank legna ager eko ayseram betam new yemiastelaw
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 6 месяцев назад
ኡኡ(ሳሚንያለእረፍትለሁለትአቃጠላችሁትፍትህለሳሚ😂😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 месяцев назад
ግን ምነው ሁሌም ደቂቃውን ምታሳጥሩት
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 месяцев назад
ብቻ የሚያነጋግር ያለህ ክክክ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад
ታክሢ ካፌ ነውደ አላለም
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 6 месяцев назад
መቸነው ከስራሲመለስ ምግብ ቀርቦየሚጠብቀው
@emusawsan5147
@emusawsan5147 6 месяцев назад
😢😅
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 6 месяцев назад
😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад
ሳሚን ማበሳጨት ዴስ ይላችኋል እንዴ 😂😂😂😂😂😂
@HadiyaHadiya-nb5cg
@HadiyaHadiya-nb5cg 6 месяцев назад
እዳዉ ወዳ ወልዳ እርፍ ባልክ😂😂😂
@user-rq2sp7yl7z
@user-rq2sp7yl7z 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂ወይይ መቃጠል ሚሰኪን ሰሚ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 6 месяцев назад
አዬ ሳሚ😂😂😂😂 የኔ ምስኪን
@AhgDhg-fy6p
@AhgDhg-fy6p 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ሚሲክንወላሂ
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 6 месяцев назад
ተጠምስሶ እስከ ሚወለድ ቢዶ ሳያቆርጡ 😮😂😅
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ብሆን ቤቱ ተዝረክርኮ እሳደባለሁ 😂😂😂😂 😁😁
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 месяцев назад
❤❤እሙዬ ደስ ብሎኛል እንዲህ ስላየሁሽ❤❤
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 6 месяцев назад
እሙግን ተንኮል አያልቅብሽም
@user-hm1ht7ne1y
@user-hm1ht7ne1y 6 месяцев назад
አረ እሙዬ ጠፊ ችሁ መነዉ ውዴ ደህና ነሽ ማር ወለሂ በጣመ ናፈቀች ሁኚል ለመነኝ ወ በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vk8ym1li4h
@user-vk8ym1li4h 6 месяцев назад
Are memtatachu albezam yamir ba Kan 3 bitmetu yenante vedio ayselechegnim wedocheye enante bicha nurulin ❤❤❤❤
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 6 месяцев назад
አይ sami ልቤን ነው የባላኝ😢😮😂😂
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад
አይ ሳሚ😂😂😂😂 በቃ ሁልግዜ ይጫወቱብህ😂😂😂😂
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 6 месяцев назад
ሰው ከስራአ ስመጣአ ስንት ነገሪ አለ እረ ተው 😂😂😂❤
@selambelet6837
@selambelet6837 6 месяцев назад
😂ሆሌዬ እደሸወዱኽ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 6 месяцев назад
እረተው አድልይሳያይ አቃጥላችሁ ልደፉትነው😮😮😮😮
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 6 месяцев назад
ኣየእሙየ እዳው ኣያልቅብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 6 месяцев назад
😂😂😂ግፍችሁ ደክሞት ሲመጣ ሌላ ንዴት እስኪ አንድ ቀን ምግብ አቅርባችሁ ጠብቁት ይብላ ፍትህ ለሳሚ 🏌️🏌️🤷🤷
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 6 месяцев назад
ግን ሳሚ ታሳዝነኛለህ ሲቀጥል የምታስተምራቸው ተማሪዎች አይስቁብህምዴ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-cv2sv3cc9o
@user-cv2sv3cc9o 6 месяцев назад
የውድአወልጅም አሰውለጅ😂😂❤❤❤❤❤❤
@SeliNaa502
@SeliNaa502 6 месяцев назад
😂😂😂😂እይ ሳሚ😂😂❤❤❤❤❤
@user-py8tg9dc6s
@user-py8tg9dc6s 6 месяцев назад
ዛሬ መሳቅ ብቻ ነዉ 😁😁😁🙈🙈
@user-my4dk8es9n
@user-my4dk8es9n 6 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂😂የአለሀ አለሀ የስቃቹ
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 6 месяцев назад
አረእሙተይግፍነውበእወነትያሳዝናልምጥሽምጣአልመጣእያለእየተጠባበቀአቺእንዲአይነትፕራንክትስሪያለሽሚስኪን🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 6 месяцев назад
አይ ሳሚ ዛሬስ አላዘነኝ ሚስኪን 😢😢😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@ZiyadaKapte-wm3yz
@ZiyadaKapte-wm3yz 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂ምስኪን ሳሚ
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 6 месяцев назад
አይ ሳሚ ፈተናህ በሠላም በሙሉ እግሯ እረግጣልህ ብድርህን ከፍለህ 😢😂
@user-vl6mt6lw7n
@user-vl6mt6lw7n 6 месяцев назад
ወይአቺልጂእማታመጪውየለሺም❤❤❤
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 6 месяцев назад
የዛሬዉስ ባስ ኦኦኦኦኦኦኦ😂😂😂
@user-ds4ry9vn8q
@user-ds4ry9vn8q 6 месяцев назад
ሀራም ወላሂ ስራውሎ ስመጣ ማናደዲ
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 6 месяцев назад
የናተ ነገር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 6 месяцев назад
አተ አትነቃም እደ ሁሌ ምድነው
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 месяцев назад
Vedioአጠረ
Далее
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
Нарвался на сотрудника ФСБ⚡️
01:00
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48