Тёмный

ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104 2022  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104 2022 #comedianeshetu #donkeytube
Comedian Eshetu Belives Parents should Be very Careful About What They Speak, Hear And Do in Infront Of Their children. Because That's How children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, Moral And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

20 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Год назад
የአሑኑ ዘመን ልጆች እኮ ከአዋቂ በላይ አገራቸዉን ያፈቅራሉ ፈጣሪም እነሱን በማየት ነዉ የሚታገሰን ።ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q Год назад
@@comedianeshetu ሠላም ለሀገራችን ዶንኪ ቲዩብ በጣም እንወዲሀለን ዲንቅልጆች በቴሌቭዢን በመምጣቱ ደሥብሎናል ግን የሚተላለፍበት ሰአት ቢስተካካል ምክንያቱም በዛሰአት ይተኛሉ ይህ የራሴ አስተያዬትነው ኢቶጺያ ለዛላላምትኑር 🇪🇹❤️
@misaambaw9279
@misaambaw9279 Год назад
​@@user-lh9mx6gq9q 😂😮
@mahimahi7342
@mahimahi7342 Год назад
ግን ማነው እደኔ በጉጉት ሚጠብቀው😍😍 ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
እኔ እራሴ መዳም እዳትጠራኝ ተደብቄ ነው ሜየው ጥሎብኝ ዶኪ ቲዩብ ሰአቱ ጠብቄ ከች ነው ምለው
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 Год назад
አላህ ሆይ አፈጣጠሬን እዳሣመረከልኝ አኗኗሬንም አሟሟቴንም አሳምረልኝ ያሙቅሊበል ቁሉብ ሰብተ ቀልቤ አለደንከ ልጀት ጣፋጭ ነገረ ናት ማሻ አላህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Год назад
አሚን፣አላሁም፣አሚን
@umufulan8710
@umufulan8710 Год назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 Год назад
አሚን አላሁመ አሚን
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Год назад
አሚንንንንን
@emanloveyoutube247
@emanloveyoutube247 Год назад
አሚን አላሁመ አሚን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤🙏🙏🙏 እሼ ተባረክ አንተ እራስህ በጣም ታስቃለህ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
ማሻላ ሁለት በአል አለች ረመዳንና አረፋ ማሻላ
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q Год назад
ህፃናቶች ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-lz6bg4bu7t
@user-lz6bg4bu7t Год назад
ኢናሊላህ. አላህ ልቦና ይስጥህ. የልጅቱ አባት
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Год назад
🙌🙌🙌🙌
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 Год назад
በጣም አሁን ልጅቱ አይይይይይ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
ላንቺም ልቦና ይስጥሽ
@yasina63
@yasina63 Год назад
@@eshetubeyene9557 get out of here.
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Год назад
@@yasina63 ጅል
@blackman3470
@blackman3470 Год назад
በጣም ደስ ምትል ህፃን ናት ፈጣሪ ያሳድግሽ ።
@blackman3470
@blackman3470 Год назад
​@@comedianeshetu በጣም ነው ምውዳቹ ምትለቁት ቪድዩ ሁሉ ትምህርት ያለው ትውልድን የሚያንፅ የሚያነቃቃ በጐ ስራዎች ስለሆነ በርቱ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን፡፡
@meaza2509
@meaza2509 Год назад
ነፃነት ያለበት ልጅነት 😂❤️😍😍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ውዲ የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገር ውስጥም ያለነውን ፈጣረ ከሚወራው ከሚሰማው ከምናየው ክፉ ነገረ ይጠብቀን 💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘
@sarkysool2341
@sarkysool2341 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Год назад
አሜንንን
@medi9725
@medi9725 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
@_eregnaye7971
@_eregnaye7971 Год назад
subscribe
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z Год назад
ሁለት አምላክ የለም ምርጥ ህፃን እድግ በይ ማሬ
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
አባቱ እና ልጁሳ? በክርስትና አባትና ልጁ አይደሉም? ነው ወይስ አንዱ ብቻነው? የትኛው? አባቱ? ወይስ ልጁ?
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z Год назад
@@ukua3088 ምን ማለት ነው የመናፍቅ ጥያቂ ነው እዴ
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
@@user-ry8qs9di1z ጥያቄው ግልጽ አይደለም?🤔 የትኛው ነው አምላክ? ኢየሱስ ነው? ወይስ የኢየሱስ አባት?🤔 አባቱ ነው ብቸኛ አምላክ? ወይስ ልጁ?
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
የኔ ጣፋጭ ስታምር እድግ በይልኝ 💚💛❤️💞💞💞💞💞
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
የሆንሽ ቅመም ስታምሪ ! እድግ በይልን ቆንጆ እሼ Thank you
@JahAdam
@JahAdam Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በአማርኛ አላህ በአረብኛ ባርኮ ያሳድግሽ
@gjvfu8713
@gjvfu8713 Год назад
😂
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
ያኔትዬ የኔ ቀበጥ ደስ የምትይ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 👏❤
@muludegene6121
@muludegene6121 Год назад
ዋውው አንድ አምላክ ነው አለች።ምርጥ ልጅ ጥሩ ማሰብ እድሜ አይጠይቅም።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የኔ ቆንጆ ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ❤️የኔ ጣፋጭ ❤
@kram2502
@kram2502 Год назад
ያረቢ የመጨረሻየን ነገር አደራ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@sofitube6902
@sofitube6902 Год назад
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ አላህ ለነዚህ ድንቅ ልጆች ሲል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹💚💛❤
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Год назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ እፍፍፍ የኢትዮጵያ የነገ ተስፋወች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💒🙏እሼ አንተ መልካም ሰው እመቤቴ ትጠብቅህ❤
@Ezza572
@Ezza572 Год назад
Wooow ዛሬ አንደኛ ነኝ ውይ የምትጥም ልጅ 🥰❤️🥰❤️
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Год назад
ውዴ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
በኢትዮጵያ ውስጥ የምታድግ ድንቅ ልጂ እድግ በይልን እሼ እናመሰግናለን እኛን ለማስተማር እውነታውን እያሳየኸን የምትደክም ምርጥ ልጂ ነህ ለኛም ንፁህ ልብ እና ፍቅር ይስጠን ❤️❤️❤️❤️
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
አላህ ያሳድግሽ የእኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባርኮ ቀድሶ ያሳድግሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጎበዝ 🙏❤️😇
@moalm4849
@moalm4849 Год назад
Kirstos amlak aydelem neger gn yeamlak melktena new, aleqe.
@user-vj7hw3qr9x
@user-vj7hw3qr9x Год назад
@@moalm4849 ኢየሱስ ክርስቶስማ እምላክ ነው ሙሀመድን የፈጠረው ከዛ ነብዩ ደሞ ከመፀሀፍ ቅዱስ እንዳንድ ነገር ወሰደና ከራሱ ሃሳብ እና ከሴጣን ሃሳብ ጋር ደባልቆ ቁርዓን የሚባል የልብ ወለድ መፀሀፍ ፃፈ እምላክ ብሎ ደሞ እላህ ሚባል ጣኦት እምላክ ብሎ ሰየመ ስለዛ ነብዩ የፃፈው የውሸት የፈጠራ ውጤቱ ቁርዓን ላይ ያለው ነው ታማኝ ወይስ ነብዩ ከመወለዱ 2,600 ሁለትሺ ስድስመቶ እመት በፊት የተፃፈው መፀሃፍ ቅዱስ ነው ሲቀጥል መፅሀፍ ቅዱስ ወዳለም ሁሉ ደርሶ ካበቃ ከ ስድስት መቶ600መቶ እመት በዎላ ተገለጠልኝ ብሎ የውሸት በሰው እይምሮ ሲጫወት እምነን እንድንቀበለው ያምርሃል ?
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
@@moalm4849 እባቱ እንተ እምላክ እይደለም ስላልከን ካምላክነቱ ሚቀር እምላክ የለንም ኢየሱስ ክርስቶስ ያለና የነበረ የምድርና የሰማይ ፈጣሪ እምላካችን ነው :: ሲቀጥል ለሌላ ግዜ ሰው ኮሜንት ላይ ገብቶ የእጉል እላዎቂነት ንግግር እይደረግም :: ለምን ካልክኝ እኔ እላህ ሚባል እምላክ እንደሌለ እውቃለው :: እላህ እምላክ እይደለም :: ስለዛ እንተ ሰው ስትመርቅ ገብቼ መሳደብ እይገባኝም
@moalm4849
@moalm4849 Год назад
@@user-vj7hw3qr9x could you please provide me a reference from where did you get the above information?
@moalm4849
@moalm4849 Год назад
@@solyanamatewos3953 ahunm ltawqiw yemigeba neger, ene altesadebkum ewnet new yetenegerkut. Eyesus endena sew new. Mgb yibela neber, enqlfm yitena neber, yitamem neber yih hulu yeamlak bahri lihon aychlm slezi eyesus yetekebere ye amlak neby new. Even in the bible you can't find a single verse where jesus (peace up on him) himself said I AM GOD WORSHIP ME. Therefore, I kindly request you to read the bible from cover to cover vindicate the truth that jesus is Neither God nor the son of God.
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Год назад
አረ እሼ የዛሬዋ በጣም ትለያለች እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ ለእናተ ሲል ሉኡል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን
@mekdia6245
@mekdia6245 Год назад
ሞልቃቃነት 😂😂😂እራሱ ይቀናብሻል ያኔትዬ 😘😘😘ኡፍፍፍፍ ስታምር 😍😍😍
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Год назад
አቤት የኔ ጣፍጭ እግዛብሄር ያሳድግሽ ከፓርላማ የአሁኑ ስብስብ እጥፍ እናተ ወንበር ቢሰጣቹ እጥፍ ከነሱ በመሻል እደምትሰሩ እርግጠኛ ነኝ እደጊውድ የሆንሽ ጣፍጭ ልጅ
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m Год назад
እሼ ምርጥ ሰው ራስህን ጠብቅ ሀገራችን ሰርቶ ሚበላ ወጀል ሆናል የ ሰው ጅብ ይበላል በ ሀገራችን ሱሰኛ እጂ ሰርቶ ሚበላን ለናቴ ደረሱክላት ለቤተሰብ ደረሱኩ ለራሴ እለወጣለሁ እያለ የሚታገል ድገት ይቀጥፉታል እረ ያአላህ ሀገራችን ሰላም አርግልን ድንጋጤ የሌለበት
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 Год назад
ስውን. ስው እየበላው
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
አላህ ይብቀዋል እንሻአላህ
@lula1721
@lula1721 Год назад
allah ytebkwal ensahah mnm aihonm
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Год назад
ትክክልል እኔምፈርቻለሁ
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
እች ቆንጆ ህፃን እኛ ኢትዮጵያን የዘር እና ሀይምስኖት ሳይለያየን ተቻችለን እንደምንኖር መታያ ናት‼ እድግ በይልኝ የኔ ውብ ‼ Ethiopiaforever ‼🙏💚💛❤
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
ተቻቸሎ መኖርን ለማሳየት የግድ መጋባት አለባቸው?
@kef1613
@kef1613 Год назад
የኔ ማር እድግ በይ 😘 ሜሊየንም አየኋት ቁልጭልጯ ቆንጆ ❤
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Год назад
Selemashi yebeza Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
ወይይይ ጣፋች ልጅ።🇪🇷🇪🇷
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b Год назад
ወይኔ ህፃኖች ማሻአሏህ ናቸው የኔ ቆጆ አሏህ ያሳድግሺ ቅመም
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ ይቺ ህፃን ልጅ በጣም አስተውይ ብልህ ነች :: ፈጣሪ ያሳድጋት🙏🏾♥️
@rahmarahmaa3351
@rahmarahmaa3351 Год назад
Amen
@tube-wn2rx
@tube-wn2rx Год назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ደስስስስ ስትል ምርጥ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏♥🌺 🙏♥♥♥🇪🇹❤
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
ወይ ጉድ ደሟ የዛራቱስ ልዩ ቅመም በፀጋ በጥበብ ያሳድጋትጣፋጭ🙏🥰🥰
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 Год назад
የ ክርስቲያን ባህል አዲስ አበባ ፣ አውድ አማት፣ የማርያም ልደት አላለችም በሳቅ 😂😂😂 አፍሽ ሲጣፍጥ እድግ በይልኝ ማሬ 💚💛❤👍😍
@addisreview2659
@addisreview2659 Год назад
በድንቅ ልጆች ውስጥ ፍቅር የሆነችውን ኢትዮጵያን ስለማያት ደስተኛ ነኝ።ተባረክ ወንድምዬ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Год назад
ልጂቷ ደስ ትላለች ግን ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@fevanmengistu6357
@fevanmengistu6357 Год назад
አንድ አምላክ ነው ያለን ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@babayoutube5382
@babayoutube5382 Год назад
በርገር የሆነች ልጅ ቅመም እሚገርም ታሪክ ነው ትዳር መስርተህ ስትኖር ከባድ ነው ሁለት አይነት ሀይማኖት ባድ ቤት እየኖሩ ልጅ ወልዴው እኛ ግን ሙስሊሙም በቤቱ ክርስቲያኑም በበቱ እየኖረ ግን እስበራሳችን መጣላት ብቻ ይገርማል የሚያምርብን ተከባብርን ስንኖር ሀገራችን ስላም ትሆናለች እኛም እረፍት እናገኛለን እረ ሀገራችንን አላህ ስላሙን ይመልስልን ።እሼ ላንተም ስላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በርታ የኔ ጀግና
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
ባልም ሆነ ሚስት ለሀይማኖታቸው ግዴለሽ ስለሆኑ ነው እንጂ አብሮ መኖራቸው አይገርምም ግን የእውነት የሚዋደዱ ከሆነ የሚከባበሩ ከሆነ በጨዋ ደምብ ሁለቱንም መመሪያ መጽሐፍ አንብበው ያልገባቸውን መምህራኖችን ኡስታዞችን ጠይቀው እውነት ነው ብለው ወዳመኑት ወደ አንድ ይሆኑ ነበር ግን ሁለቱም ያንቺም የኔም ትክክል ብሎ በመሸዋወድ ያለ ጋብቻ አብረው ይኖራሉ ይሄ ደግሞ ከጋብቻ በዚት ያለን ግንኙነት የሁሉም ሀይማኖት አይፈቅድም ዝሙት ይሆናል የሚወለደውም ልጅ ከጋብቻ በፊት ዲቃላ ይሆናል ዘዳግም 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ። ² ዲቃላ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ፤ እስከ አሥር ትውልድ ድረስ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
ፍቅር ስትጀምሩ ከእምነት ይጀምራል ልጂቷ ግን ብስል ናት
@jamelajamela4700
@jamelajamela4700 Год назад
Likinesh muslim ayifakdim
@sindutube3138
@sindutube3138 Год назад
@@jamelajamela4700 እና በክርሰቲያን ነው የሚፍቀደው??
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
@@sindutube3138 ምን አሳወቀን ?🤔 ይፈቀድ አይፈቀድ እናንተ ንገሩን እንጂ🙄 በሙስሊም አይፈቀድም ያለቺውኮ ስለራሷ ሀይማኖት ነው ስለ ክርስትና ደግሞ ክርስቲያኖች ይናገሩ እሷን ለምን ትጠይቂያለሽ? አረ ነገሮችን በበጎ ለመረዳት እንሞክ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
@@ukua3088 በኦርቶዶክስ ተዋህዶም በፍፁም አይፈቀድም:::
@jamelajamela4700
@jamelajamela4700 Год назад
@@sindutube3138 sila hayimanotish anchiw malishi inee yeraseen naw yemalaskut
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Год назад
Egzabher yebarekahuuu wede yehageree legohee beyalenebett
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Год назад
በጣም ምርጥ ልጅ ናት እግዚያብሔር ያሣድግሽ እሽየ መልካም ሠዉ ከምር ከነዝህ በርቅየ ህፃናቶች ጋር መዋልህ እጅግ ልትደነቅ ይገባሀል ❤️💛💚
@leweyehu_yirsaw
@leweyehu_yirsaw Год назад
የኔ ማር ደስ ስትል! ፈጣሪ ያሳድግሽ💚💛♥
@dj10y73
@dj10y73 Год назад
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ ቀበጧ💕😘 ሌባ ብቻ አላለችም 🤣🤣
@taneasamea8722
@taneasamea8722 Год назад
ዋው አቺን ብቻ ሳይሆን አሳዳጊወቺሽን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ያሳድግሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
ጣፋጭ የሆነች ልጅ ሳልጠግባት አለቀብኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e Год назад
የማናት ጣፋጭ እድግ በይ 😂😂🥰🥰🥰 ግን አባት እና እናቷ የተለያየ ሃይማኖት ሁነው በአንድ ላይ በጣም ከባድ ነው ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ልዑል እግዚአብሔር መስታዋሉን ይስጠን 🤲
@mahletmahi7268
@mahletmahi7268 Год назад
አኘጨጰቀ ሠላም
@mahletmahi7268
@mahletmahi7268 Год назад
አጨከከኘጨ ጠንካራ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Год назад
አንድበቶ ሲጣፍጥ እድግ በይ በሞገስየኔ ልዩ ስታምር ❤️እናንተ በለጣችሁን እኮ ስለናንተ ሲል ስላም ይስጠን እግዚአብሔር
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
ማፍቀር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው 💒🙏💒🙏🙏🙏
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 Год назад
ትክክል
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
በትክክል! የሰዎች አመለካከት የተለያየ ነው በጣም የሚገርመው ልጆቹን በየትኛው ሀይማኖት አንጸው ያሳድጓቸው?🤔 ለምሳሌ በክርስቲያኖች እምነት ክርስቲያን ያልሆነ የካደ ነው ተብሎ ይታመናል በሙስሊሞችም ሙስሊም ያልሆነ የካደ ነው ተብሎ ይታመናል ሰው በካደበት ሁኔታ ከሞተ ይቀጣል የሚል እምነት ነው ያለው በጨዋ ደምብ ተወያይቶ ወደ እውነት ወደ አንዱ መሆን እየተቻለ ጭምልቅልቅ ያለ ህይወት ምን ይሉታል? አሁን እነዚህ ተጋብተው ነው የሚባለው? ወይስ በዝሙት እየኖሩ ነው የሚባለው? ማለቴ ወይ ኒካህ አላደረጉ ወይ ሰማንያ አላደረጉ ከጋብቻ በፊት ያለ ግንኙነት በሁሉም ሀይማኖት ዝሙት ነው አይደል? በጣም ያሳዝናል እስከመቼነው ሰው ተሸዋውዶ የሚኖረው?
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
@@ukua3088 ለስሜታቸው እንጅ ለሀይማኖታቸው ክብር የላቸውም እነዚ
@ukua3088
@ukua3088 Год назад
@@user-so7sx4bw2u እንዳልሺው ሁለቱም ስለ ሀይማኖት ግዴላቸውም
@sadiyaemam662
@sadiyaemam662 9 месяцев назад
, Sanskrit
@yenalemtefera4883
@yenalemtefera4883 Год назад
በጣም ድስ ትላለች እናመስግናልን መልካም ስነመግባር አርጋችሁ ስላሳድጋችሁንልን ቤተስቡቻ የነገ ተስፉ ያላት ኢትዮጵያውያን አሳይታናልች ተባርኩ እንዲነው ፍቅር በተግባር ሲገልጥ
@dawitmekonnen3103
@dawitmekonnen3103 Год назад
ኧረ እቺንማ ሞልቃቃዋ ድንቅ ልጅ ቡያታለው 🥰🥰😂🥰
@haleimaahmed1175
@haleimaahmed1175 Год назад
አረ እሸ እንፈልጋለን ይቱብ ለማይጠቀሙ ልጆች እንዲደርስ በጣም ደስስ ብሎኛል እናተስ 💚💚💛💛❤️❤️🌹🌹
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Год назад
የኔ ማር ስታምር አሳዳጊወችሽ ይባርኩ 💚💚
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 Год назад
ውውው እድግበይ ማማየ እሼ መልካም ሰው።
@honey48757
@honey48757 Год назад
Yale Haimanotachu Eyyagebachu Lijochachun Confusion wust Atiktetu 👌👌👍🏾👍🏾
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Год назад
ውይ ዶንኪ ቱብ ይችን ልጅ ድጋሚ አቅርብልን እንዴት ደስ እንደምትል የኔ ቀበጥ ድምፅዋ ቅላፄው ሁሉ ደስ ሲል ቀበሌ ሱዳን ምናምን ፀብ ነው ያለችው ክክክ በሳቅ ድክም ነው ያረገችኝ ቀበሌ አሜሪካ ምናምን ክክክክክ እሼ አሳው ነው አልካት እንጂ እሱዋ እራስዋ እንደ አሳ ነው የምትወናጨፈው ክክክ የኔ ማር እመብርሀን ታሳድግሽ
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 Год назад
እግዚአብሔር ያግዝህ አምላከ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ያግዝህ
@rahmarahmaa3351
@rahmarahmaa3351 Год назад
Yena konjo Yena liyu allhe yasdegeshe ye hussein seid zere yebiza amen
@eyobvk9677
@eyobvk9677 Год назад
Am from eritrea Good job bro keep it Amazing lovely Brillant child G.B.D Nice family Strong mam reall
@Tube-xm3vc
@Tube-xm3vc Год назад
እውነትም ድንቅ ልጆች ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለፍታችሁ ለምታቀርቡልን ፈጣሪ ያክብርልን
@zmzmzmzm5218
@zmzmzmzm5218 Год назад
የኔ ቅመም እድግ በይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ሀቢበቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲ
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
ዋው እሸቱ የምረጦች ምረጥ በጉጉት ነው የምጠብቅሕ ፍቅረ የሆነች ልጂ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቅመም ዶንኪ ዎች ውውድድድ❤❤
@ramadantube
@ramadantube Год назад
የኔ ማር ስታስቅ አላህ ያሳድግሽ
@selamsalam5380
@selamsalam5380 Год назад
ተባረኪ አደጊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ወይኔ የዛሬዋደግሞ እዴትደሥትላለች ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🙏
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Год назад
የኔ ውድ ልጂ እድግ በይ ቤተሠቦችሺ ሺ አመት ይኑሩ
@altamimiali5283
@altamimiali5283 Год назад
እግዚአብሔር ይባረካቸው እግዚአብሔር ሥለእፃናት ሥል ሠላም ያውርድ እሼ ተባረክ
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Год назад
ምረጥልጂ አሳደግዋቾ እራሡ ዲንቅናቸው ተከባብረን በፈቅረነው የምንኑረው አላህ ፈቅሩን ያብዛልን ዘረኝነትን አላህያጥፈልን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
ድንቅ ልጆችኝ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ እጅ ያውጣ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Год назад
ያኔ ፍቅር እግዛቤህረርና አላህ ፈፅሞ አይገናኙም ምክናቱም ነቢኡላሂ ኢሳ አላሂ ወሰላም ናቢይ ነቸው ያኛ አላህ የሰው ምስል ያሌላው የመይወልደው የማይወለደው የሁሉ ፈጠሪ ናው ስላዚህ ሙሀመድ ሶሎላሃ አላሂ ወሰላም እና ኢሳ አላሂ ወሰላም ነቢይ ነቸው ያላህ በሪያ ነቸው አትሻወዱ
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 Год назад
ቦዲ ላንጉች ይሉሃል እንዲህ ነው የኔ ጣፋጭ
@Ambassel
@Ambassel Год назад
ተመስገን! እነዚህን ድንቅ ልጆች ያሳደጉና ያነፁ ቤተሰቦች በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርጉናል::
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
ሁሌም የምለምንልህ ፈጣሪ በፀጋዉ ጠብቆ ያኑር ከክፉዓይን ይጠብቅህ🙌
@user-hq9lx3cn3n
@user-hq9lx3cn3n Год назад
አገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ እማማ ክፉሽን አያሳየኝ ክፉሽን አልስማ አንድነትን ፍቅርን እያስተማርሽ አድገን ምነው ታዲያ ዛሬ እንዲህ ተጨካከን ያኔ የመን ምድር ወንድሞች ሲያልቁ እንዲያ ያለቀስነው ታርደው ሜዳ ሲወድቁ እኮ ለምን ነበር እስቲ ተጠየቁ ጨርሰው
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 Год назад
ልጆች ቆሎ ፈጆች ! ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ። ቋንቋችሁ የሚጣፍጥ አንደ ከረሜላ ትናፍቁናላችሁ የምትሉትን እንድንሰማ ። እናደቃችኋለን ለብስለታችሁ ኢትዮጵያን ስለምትወዱ የነገ መሪዎች ትሆናላችሁ ። ከ20 - ዓመት ጀምሮ በአብዛኛው የተበላሸ ትውልድ ነው ፣ አናንተ ግን ልዩ ናችሁ አምላካችሁን ታውቃላችሁ ፣ ለሀገራችሁ - ኢትዮጵያም ታላቅ ፍቅር አላችሁ ፣ ወላጆቻችሁን ትወዳላችሁ አክብሮትም ታሳያላችሁ የእግዚአብሔር ( አላህ ) ልጆች ትባላላችሁ ። ወላጆች አየንላችሁ ጥሩ የማሳደግ ሥራ ትሠራችሁ ፣ ሁሉን ቻይ ቸር አምላክ ይባርክላችሁ ፣ መልካም ዘር (ዜጋ ) ስላሳያችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ ። አሼቱም ትመሰገናለህ ህፃናትን እያዝናናህ ከውስጣቸው ያለውን ስሜታቸውን ታመነጫለህ ! ለመልካሙ ጥረትህ እሸቱን ኮሜዲያን እናደንቅሃለን !
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Год назад
እንዴዚህ አይነት ለሀገር ፍቅር ያላቼው ላላቻው ልጆች ዘርኝነትን ጥላቻን አትሰበኩ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Год назад
ፍቅር ስትጀምር ከእምነትህ ጀምር አየይ እሸቱ አሁን ይህ ምኑ ነው ትምህርት የሚሆነን ከጎርቤቶቻችን ጋር ቀፍቅር እንራለን ባልና ሚስት ልጅና እናት ግን አይቻለም አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 😪
@addislife386
@addislife386 Год назад
እንደሚቻልማ አየሽው እኮ ይኸው 👌👌👌👌
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Год назад
ከባድ ነው ልጅቷ ምን ልትሆን ነው?
@user-zp2zh1nd7b
@user-zp2zh1nd7b Год назад
በጣም ይከብዳል😢😢😢
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Год назад
@@fikerasfaw2668 ለምን ይከብዳል በአንድ እምነት ሰው እየኖረ መቼ ተስማማ ክርስትያን ሆኖ ከቤተክርስቲያን የሚሰርቅ ሌባ ሙስሊም ሆኖ ከመስኪድ የሚሰርቅ ሌባ እየታየ አይደል እንዴ ። እንግዲህ እናት እና አባት ከተፋቀሩ ተለያዩ አይባልም ። ቆርቦ አግብቶ ከሚፋታ ክርስትያን እና በተለያየ እምነት ውስጥ እንዲህ ተዋደው ከሚኖሩ ቤተሰብ የቱ ይሻላል ። የወደፊታቸውን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል ለግዜው እኛ እሰው ቤት ገብቶ የመዘባረቅ ስልጣን የለንም ያዋሃዳቸው ፈጣሪ እሱ ሁሉን አዘጋጅቶላቸዋል ። እኛ ክምር ሃጢያት ተሸክመን እምነት የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እንኳ በልባችን ሳይኖር ስለሌላ ሰው እምነት መተንበይ ይደብራል መጀመሪያ የኛን መንገድ እንወቅ እንከተል ከሰው ቤት ውጡ ከሰው እራስ ውረዱ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Год назад
ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Год назад
ጎበዝ እግዚአብሔርም አላህ የሚሰርቀውን እሳት ነው የሚያወርደው አለች እድግ በይልኝ
@asthey
@asthey Год назад
AYZOSH ETHIOPIA YEFTERESH HESANATUN BARKOLESHAL BERUH ZEMEN EYMTALESH NEWE👏💚💛❤👏 Hsanatun FETARI Yebarklen🙏🤲🙏🤲🙏🤲
@gelilalove1205
@gelilalove1205 Год назад
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እዉነት ብለሻል ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ
@Alweya-pj7nk
@Alweya-pj7nk Год назад
አላህ ወዳአንድ እምነት ይመልሳቹ
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 Год назад
ክክክክእውነትም ሞልቃቃ ነች የኔ ፍቅር አላህ ያሳድግሽ
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 Год назад
የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች በአንድ ሀገር አይደለም በአንድ ቤተሰብ እንዴት አብረው በፍቅር መኖር እንደሚችሉ ስላሳየችን ልጅቷን በጣም እናደንቃለን።
@user-tl7wu5jl2w
@user-tl7wu5jl2w Год назад
ኧረ የተለያየ ሀይማኖት የሚከተሉ አይጋቡም እንዴት ነው ነገሩ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
@@user-tl7wu5jl2w ተጋቡ እኮ እያየሽ በአይንሽ እየሸማሽ ከልጅቷ አንደበት ድሮም እየተጋቡ ነው የኖሩት አሁን እኛ አረብ ሀገር ስንመጣ እኮ ነው በሶሻል ሚድያ አንቺ ትበልጥ እኔ በልጥ እየተባባልን የምንባላው እና ምስኪኑን በሀገር ያለውን ምናስገድል አንጂ ሀገር እያለን ሁሉንም እናውቃለን ተጋብተው ወልደው የሚኖሩት ጎረቤት ሆነን የምንኖረው እስላም ለክርስትያን ክርስትያን ለእስላም ደርሶ የኖርነው ሶሻል ሚድያ ነው የከፋፈለን
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 Год назад
@@user-tl7wu5jl2w They are already married and the marriage is functional
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 Год назад
@@hanagosaye4686 ብርሃን ከጨለማ ምን ህብረት አለው? ፕሮፋይል ያደረግሺው ለስሙ ነው እንዴ?
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Год назад
ድሮም እንኖር ነበር እኮ
@user-gb9bm5ig3r
@user-gb9bm5ig3r Год назад
ይገርማል ልጆች እኮ በለጡን
@user-dh4xg9qj6u
@user-dh4xg9qj6u Год назад
የኔ ልእልት ውዝግብግብ ያል ነው አላህ ብቻ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሸ
@malayansraj1531
@malayansraj1531 Год назад
አባትና እናቷ የተለያዩ ሀይማኖት መሆናቸው አወዛግቧታል 😂 ልጅቷ ግን ደስ ስትል 😘
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Год назад
ክክክክ
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 Год назад
ልጅቷማ ግራ ከመጋባቷ የተነሣ እግዛብሄር ና አላህ ማለት ጀመረች ክክክክ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
ትክክል
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 11 месяцев назад
She is a child and she is enecent. She has more sense than you
@sifrezemenu9314
@sifrezemenu9314 Год назад
She said it 👏 One God with different Name 🙏
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
እሼዋ የኔ እንቁ ዘመንክ ሁሌም የፈካ ያማረ ይሁን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ የእናንተ አምላክ እምዬ አገሬን ሰላምዋን ያምጣልን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነታችን እኮ ወገኖቼ
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro Год назад
Gobaz nat edgelin🥰🥰🥰💐💐💐
@mahdernigusse3107
@mahdernigusse3107 Год назад
የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️😍😍
@ablakat4821
@ablakat4821 Год назад
እሽየ እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል ብዙዎችን በዘር በሀይማኖት ልዩነት ልክፍት የተለከፍትን የሚያነቃቃ የሚያስተምር ፕሮግራም ነዉ የዛሬው የኔ ማር እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ ተባረኪ እሸ በቲቪ መጣህልን በጣም ደስ ብሎኝል ያንተን ከፍታ ከዚህም በላይ ያሳየኝ ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!
@yaredgs168
@yaredgs168 Год назад
ድንቅ ንግግር ያኔት ሰይድ እድሜና ጤና እመኝልሻለው በርቺ
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ቅመም እድግ በይ😍😍😍😘😘 እሸቱ እንደዚእንደዚ አትቅበጥ አለች 😀😀😀😆 አይ ልጆች ዘና ያደርጋሉ ❤ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤🙏
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Год назад
አሁንስ ይህንን አእምሮ ተመኘው. እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬ
@danielasmrom6051
@danielasmrom6051 Год назад
Wow amr♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Год назад
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ
@millionghm5358
@millionghm5358 Год назад
Wow 😮! Amazing. Nice show. 🇪🇷 keep going.
Далее
Dive into our colors🎨
00:11
Просмотров 528 тыс.
ПОДДЕРЖКА КОГДА ПЛОХО
0:46
Просмотров 969 тыс.
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
0:16
Просмотров 16 млн
Квартирный мошенник | #shorts
0:59