Тёмный

ሞዴል ቤቶች ክፍል 1 "አዳምና ሄዋን" በፓስተር ቸሬ Model Homes Part 1 Adam and Eve By Pastor Chere 

Epaphras Christ church
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 года назад
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 года назад
ፖስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ፀጋው ይብዛልህ ትውልዱን ባንተ እየታደገ ያለ ደጉ ጌታ ይባረክ🙏🙏
@ruhamamesfin3677
@ruhamamesfin3677 2 года назад
Pastor chere Egzihaber yebarkhe Enamesgenalem
@gebrehiwottedla7475
@gebrehiwottedla7475 2 года назад
Tebark 🙏
@dehavheaven3141
@dehavheaven3141 2 года назад
Where is the address please can you write to me
@user-qi6rl9ro8u
@user-qi6rl9ro8u 2 года назад
@@AA-jj6gj סססס?
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን እንዴት አደራችሁ እዛም እዚህም ያላችሁ የፓስተር ቸሬ ተምሪዎች አንተን ያስነሳ እግዚኣብሔር ስሙ ይባርክ አሜን አሜንንንንንንን በለ📖🇪🇹💞💞💞😍😍🇱🇧💯💯💯💯🙏🙏🙏🙋🙋
@sebletakele7445
@sebletakele7445 2 года назад
ማንም የቴሌቪዥን ቻናል እየከፈተ ቢዝነስ ይሰራል እንደ አንተ አይነት አገልጋዮቹ ልትበታቱ ይገበል ጊዜዉ የእናተ ነው ተባረክ ቸሬ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
የምትገርም የምትደንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ በተለይ በዚህ ዘመን ትውልድ እየጠፋን ባለንበት ዘመን ለኛ የተላክ እውነተኛ አገልጋይ ፓስተር ቼሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም በመልክትህ እገረማለሁ እደነቃለሁ ስለዚህ መልካም የተስፋ ቃል እግዚአብሔር ይመስገን ። አንተም የአገልግሎት ዘመንህ እንዲሁ በቅድስና ይለቅ ዘርህ ይባረክ ዋው!!!! ወገኖቸ እያሳሳቀ የሚገርም የህይወት ቃል ነው የሚያስተላልፍል ልብ ብላችሁ ተማሩ ዋው!!!
@edenmoges4968
@edenmoges4968 2 года назад
በየጊዜው እንደገና ቃሉን እያብራራ የሚያስተምር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ብርክ በልልኝ !!!
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ ብዙ ቤቶችን እግዚአብሔር በአንተ እየታደገ ነው ብርክ በል።❤❤👏
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
ቃላት የለኝም ለመግለፅ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም አመሰግናለሁ ፓሰተር ተባረክልኝ💕
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
የሚገርም የሚደንቅ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው!!!
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Год назад
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አክሎ ጨምሮ ይባርክህ ለምን ካንተ ብዙ ትምህርቶችን ስለተቀበልኩ ይባክህ 🙏
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@jesusiislord9076
@jesusiislord9076 2 года назад
የእግዚአብሔር ሙሉ ሰላም ለኢንናተ ይሁን
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 года назад
ሰላም ቁዱሳን እንዴት ቆይቹ የእግዚአብሔር ባሬይ ተባረክ በቡዙ 🙏
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 года назад
ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@getachewzeleke3849
@getachewzeleke3849 2 года назад
Paster chera you save every family member God bless you
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 2 года назад
u are Blessing to this Generation! More and more Grace to u Chere!
@tilahuns
@tilahuns 2 года назад
Amen
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱሰ ይሁን አሜን ፖስተር ተባረክ ጌታየሱስ ይባረክ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሀለዉ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY OH YES MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::
@meronmulugeta
@meronmulugeta 2 года назад
pastor cheriye geta zemenikn yibark
@saradalma9089
@saradalma9089 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@teshaleshukure
@teshaleshukure Год назад
Amen
@tigistfitebo4344
@tigistfitebo4344 3 месяца назад
Amen Amen❤❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r 2 года назад
ጌታ የባራክ ፓስትር ቻረ
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
Igziagiher betihin abizto yibar.
@senteyoua1619
@senteyoua1619 2 года назад
እናመሰግናለን ፓስተር ቻሬ ታባረክ ♥️🙏
@lt963
@lt963 2 года назад
God bless you Paster Chere❤❤ I learned a lot from you 🙏
@hannaethiopiawit3061
@hannaethiopiawit3061 2 года назад
እየሱስ ጌታ ነው ፓስተር ቀጥልበት ተባረክ ቤቲ አገልግሎት የተባረከ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana 2 года назад
Grace and peace to you everyone thank you Pastor!
@girmaderiba1881
@girmaderiba1881 2 года назад
I'm Glad and proud 👏 of HOLYSPIRIT how strongly and effectively working with you. Because you can't do this by yourself..we all witness how very close you're with GOD. DON'T KNOW WHAT TO SAY. EVERYTIME I WATCHED YOU ,I AM MORE BLESSED. PROUD YOU'RE ETHIOPIAN.
@alyahr8826
@alyahr8826 2 года назад
Yes it was good
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 8 месяцев назад
ተባረክ
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 года назад
Amen tbarek chrye
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 года назад
Tebreke
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 2 года назад
ጌታ ይባርከው ይሄን ስው
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 года назад
ጌታ ይባረክ ፓስተር ቸሬ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ብሩክ ሁን ፓስተር ቸሬ
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 года назад
thank you for everything you help me to change my life 🙏🏼
@binyam9723
@binyam9723 2 года назад
አመሰግናለሁ ፖስተር ለምታደርገው ትውልድን የመመለስ ስራ እኔን በግል ደሞ ወደራሴ እና በሂወቴ ወዳሉ ሰዋች እንዳተኩር የሚረዱ ቀለል ብለው አሪፍ ጭብጥ ያላቸው ስብከቶችህ በጣም ሚመቹ ናቸው በርታ
@romtur1595
@romtur1595 2 года назад
ተባረክ አንተ ብሩክ
@kibrommiki7521
@kibrommiki7521 2 года назад
እግዚኣብሄር በጣም በጣም ኣብዝቶ ይባርክ፡ቸርየ (from eritrea)
@eyerumoges7860
@eyerumoges7860 2 года назад
Thank you pastor cheare🙏
@By_grace100
@By_grace100 2 года назад
ጌታ በደንብ እየተጠቀመብህ ነው😆 አዎ ፓስተርዬ ያብዛልህ አሁንም ፀጋውን
@TenayeAdana
@TenayeAdana 2 года назад
የእውነት በጣም ከፍቶኝ ነበር... ለካ እግዚአብሔር ቃል ይልካል ስሙ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእግዚአብሔር ቃል ልቤ እንድጠገን ኖ ይደረከኝ 🙏🔥🔥🔥
@talahabib1578
@talahabib1578 2 года назад
ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖📖🍒🍒🍒🍇🍇🤲🤲🤲
@kufituborana6370
@kufituborana6370 2 года назад
Thanks God bless you family 🥰🥰🥰
@tarikeekuma7141
@tarikeekuma7141 2 года назад
❤❤❤📖
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
በትክክል፡፡
@theluckyguy5398
@theluckyguy5398 2 года назад
Getaa yebarkehh
@kalbekal4108
@kalbekal4108 2 года назад
❤❤❤❤
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 года назад
🙏🙏🙏
@user-no1iz3rc3n
@user-no1iz3rc3n 2 года назад
amen tabraki
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 2 года назад
ሰላም ቂዱሳን እንዴት አማሻቹ የስአላም አምላክ ጌታ አግዚአብሔር በያሌንበት ይጠብቀን አሜን ጌታ አምላክ ያክብርልኝ የእኛ አባት 💖🇪🇹🙏🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 года назад
Tebrek
@yeromtubeethio4564
@yeromtubeethio4564 2 года назад
አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ የብዞች ቤት ትዳር እዬ ነው ያፈረሰው እዬንን የሰማ ትዳሩን ይጠብቃል
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Amen Amen geta eyesuse yeredani pastorye tebareki geta eyesuse yebareki zemeni yebareki Amen ♥️♥️
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 года назад
Egzabher selame yabzaweee
@mihretdemes8684
@mihretdemes8684 2 года назад
እግዚአብሔር ሰለሞንን ስባርከው ሰው ሁን አለሁ አንተም ሰው ሁን ተባርከ ❤
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 2 года назад
min elalewo tebarek
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 2 года назад
አቤት አቤት የመረዳትና የእይታ የመንቃት ዘመን ነው
@meretfeker4110
@meretfeker4110 2 года назад
Teberek paseter cher get yiberek
@helenhabtyimer7537
@helenhabtyimer7537 2 года назад
Betam des yemil sew new lijochik tadilewal
@mimidebele4638
@mimidebele4638 2 года назад
God bless you
@hanahana4519
@hanahana4519 2 года назад
📖👏👏👏👏💞💯
@hannagg5688
@hannagg5688 2 года назад
ፓስተር ቸሬ በጣም ላመሰግንህ አወዳለው በሚገባኘ መልኩ እታች ወርደህ በኔ በሚገባኝ መልኩ ስለምታስረዳኝ ከልብ ምስጋናየ ላቀርብ እወዳለው። እውነትም እግዚኣብሔር እየተጠመብህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 2 года назад
Zemne yelemlem ❤🙏
@abebechbeleteabebechbelete5850
@abebechbeleteabebechbelete5850 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው፡፡ መምህር እግዚአብሔር ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ፡፡ እኛም ሰምተን የምንሰራ ሰርተን የምንጠቀም ያርገን አሜን፡፡
@esd6407
@esd6407 Год назад
እንዳንት እንደ ውርቅ በህይወቱ ትፍትኖ ትውልድን ለማዳኝ ይሚጥር ያበዛልን እምስግናልው!!
@almazhilu979
@almazhilu979 2 года назад
Ameen ameen tebrak paster chare
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
ተባረክልኝ የኔ ውድ
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 2 года назад
Tabark Tabark gete Yesus tsage yebezalk, yam garmi timirt👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ፍቅር-ሰ6ጐ
@ፍቅር-ሰ6ጐ 2 года назад
📖🙏🙏❤❤
@livebklke9328
@livebklke9328 2 года назад
ቸርዬ አንጀት አራሸ ትምህርት ነው እግዝአብር አምላክ በደሙ ይሸፍንክ እወድሃለው
@kalikdankalikdan91
@kalikdankalikdan91 2 года назад
Pasteriye kalat yeleghim bicha kirstos iyesus abzto ybarek bedemu teshefen
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤
@assefabekana7042
@assefabekana7042 2 года назад
Pastor cherye tabarkilni enwedehalni
@amarechdana1783
@amarechdana1783 2 года назад
Amen Amen
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 года назад
ፓስተር ቸሬ ተባረክ 🙏😘
@danielgariofficial3584
@danielgariofficial3584 2 года назад
Geta yebarke
@yabseraafework1896
@yabseraafework1896 2 года назад
Thank you pastor chere
@kalkidankabe3022
@kalkidankabe3022 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ thank you !
@msrajm6899
@msrajm6899 2 года назад
እድሜ ይስጥልን
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад
Fasteriyyy 3 andi timirti kani lemechenaw yecherskutina tebarekilin
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Год назад
👍
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 года назад
Wey pastor Chere endew zemmmm tasbelegn yemelew kalat ateregn eko. Kale hiwot yasemalen wendeme. Edmena tena kemelaw betesebeh gar
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 года назад
Pastor chrye geta eyesus baskmteh bota ayetah ,geta yebrkh
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 2 года назад
God bless you pastor keep shining ✨ In Jesus might name 🙏
@ameleworkasmare8296
@ameleworkasmare8296 2 года назад
ምርጥ👍👍👍
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Tebarek paster chere tsegawn yabzalik
@zeinaabera4961
@zeinaabera4961 2 года назад
እግዚአብሔር አቢሲቶ ይብርኪ
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 года назад
Paster chere ante legha bewenet egeziabehare yaseqemexeh bereket neh rejim edeme yesexeh k israel
@selometsemru8026
@selometsemru8026 2 года назад
You always Amazing!
@baredumuzu3866
@baredumuzu3866 2 года назад
God bless you more and more Man of God
@dinkneshalemu4494
@dinkneshalemu4494 2 года назад
Betkkili Thebark 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 года назад
GATA YIBRARKH THANK YOU ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@huriaaman8534
@huriaaman8534 2 года назад
Bless you and keep it
@huriaaman8534
@huriaaman8534 2 года назад
It is amazing and clear
@dehavheaven3141
@dehavheaven3141 2 года назад
God bless you more and more
@amanuelghirmay1256
@amanuelghirmay1256 2 года назад
Amazing
@kaneyEN2005
@kaneyEN2005 2 года назад
Tebarek
@jjj5mom341
@jjj5mom341 2 года назад
Cher tebarek
@melate1677
@melate1677 2 года назад
ሰላም ፓስተርዬ እንኳን ደህና መጣህ በ ውስጥ አንድ ጥያቄ ነበርኝ ከጋብቻ በፊት ጉንጭ መሳም ይቻላል እንዴ? ሰሞኑን ሶሻል ሚዲያ ላይ ታገቢኛለሽ ወይ ካሉ በኋላ ተነስተው ጉንጫቸውን ይሰማሉ ጉንጭ መሳም መነካካት ይቻላል እንዴ 😂😂😍
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 2 года назад
Min chigre alwe yewedefit mistu nate
Далее
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 126 тыс.
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 328 тыс.
"ጋሽ-ባል" ቤተሰብ 2 በፓ/ር ቸሬ
46:24
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 126 тыс.