Тёмный

ሞጭላፊዉ !! ጠብቀዉ ጉድ ተሰራ :: አዲስ የገጠር አዝናኝ አስቂኝ አስተማሪ ድራማ ( mochlafiwu adis yegeter comedi drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

#ethiopia #eritrean #ድራማ ‪@fikatentertainment24‬ #like #share #subscribe #comment #comedy

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Год назад
አረ አያሌው ባንዴ የከተማ ልጅ ሆንክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
አቤት ደምሴ ዛሬ አምሮብሀል እንፔክተር ፡፡ እደው ስወዳችሁ እመቤቴን በርቱልኝ
@alefmedia1537
@alefmedia1537 Год назад
ጉራጌ የምትላት ጥሩ አይደለም ጉራጌ ሰራተኛ ሕዝብ ነው ሳታውቁ ነው አስተካክሉ
@molalignyemane110
@molalignyemane110 Год назад
ውራጌ እና ጉራጌ እንለይ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
ውራጌ ነው ያለው በእኛ ውራጌ ማለት ሙያ የሌለው ዋልጌ ፣ስራፈት፣ዱርየ፣ማለት ነው
@kokebmidia3108
@kokebmidia3108 Год назад
ጉራጌ አይደለም ያሉ ውራጌ ማለት ሌባ ስራ የሌለው ቦዘኔ ማለት ነው
@ኢትዮጵያዊትነኝ
እኔም ገራጌ ያሉመስሎኝ አጥቤላሰጣቸው ነበር ጉራጌማለት አዲሳበባላይ በመስራት የታወቁ ጨዋህብረተሰብ የኢትዮ ተምሳሌት ነው ጉራጌ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
አይይይይ ዱርዬ 😁😁😁ሚስኪን የገጠር ሰው በርቱ ትችላላችሁ
@coastermedia45
@coastermedia45 Год назад
ዋው በጣም አሪፍ ድራማ ነው ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ
@therelaxedguys1557
@therelaxedguys1557 Год назад
ለገጠሩ ማህበረሰባችን ትምህርት ነው።
@damotawdamot5507
@damotawdamot5507 Год назад
ለከተማው ማበረታቻ ነው?
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
በጣም ደስትላላቹህ
@አገሬጎጃምነው
@አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад
አይ አያሌው ታጠበበት እኮ አላለም
@ያልፋን
@ያልፋን 8 месяцев назад
ወይኔ አያሌዉ ሲምር😢❤❤❤❤
@Ameer-zi5xu
@Ameer-zi5xu Год назад
ሴትዮይቱ ግን በጣም ጎበዝናት
@ethiotsehay-
@ethiotsehay- Год назад
በጣም ቆንጆ ነው
@rukykassa210
@rukykassa210 Год назад
ፖሊሱ ተመቸኝ አቦ
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
Wada shabee 🤣🤣🤣
@thnlkoad3216
@thnlkoad3216 Год назад
አንደኛ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Год назад
Tebikew dimisu and nigigiru yasikal betam,bertu.
@fatumakasa-s8y
@fatumakasa-s8y 7 месяцев назад
አረ ሻሽቱ እና አያለዉ ተቀይረዉ 😂😂😂😂
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 9 месяцев назад
ፀጉር መቋጠር አበዛችሁ ።
@Zamzam-s3e
@Zamzam-s3e Год назад
Wye funate selam laba al
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
ልጂቱ ግን ካሜራ ዝም ብላ ታያለች ዝም ብላ ትስቃለች ታላግጣለች እንዲህ ያለ ለየት ያለ ካራክተር አምጡልን
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ገጠርኛውን ስትሰሩ ነው የሚያምርባቹ
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf Год назад
የገጠር ሰዉ ሚስኪይን ስችሉበት በርቱ
@miftaaminu6745
@miftaaminu6745 Год назад
Mota
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Год назад
ዉርጋጥ ደናዋላቹህ 🤣🤣🤣
@miftaaminu6745
@miftaaminu6745 Год назад
Atsakee srchuhu Arif new
@abdulkadrtaher4752
@abdulkadrtaher4752 Год назад
ሴከከስሴበሰሤከሰተ
@dkttube9490
@dkttube9490 Год назад
ሴቷስ?
@bisratayele4347
@bisratayele4347 Год назад
P
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ትበይን ጉዲሽ ፈላ🙈😅😅😅😅😅
@yrgatdaese3385
@yrgatdaese3385 Год назад
እረ አያሌው አራዳ ሁኗን
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Год назад
Kkk
@hikmamohammed7747
@hikmamohammed7747 Год назад
ግራ ይግባሽ ጉራጌ ሰርቶ በላ እንጂ ሌባ አይደለም
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 Год назад
ጉራጌ ሳይሆን ያለችው ውራጌ ነው። ውራጌ ማለት ደግሞ ዱርየ ማለት ነው።
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 10 месяцев назад
ኧረ ተረጋጊ ውራጌ እና ጉራጌ አንድ አደለም
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
የገጠሩን ስትሰሩ በጣም ነው ምታምሩት በርቱ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Год назад
ጉራጌ አይሞጨልፍም። ውራጌ ይሰራል ሌላው ነው ሞጭላፋ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 10 месяцев назад
እሷ ማለት የፈለገችው ዱርየ ለማለት ነው ውራጌ እና ጉራጌ ደግሞ አንድ አደለም
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 405 тыс.
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 942 тыс.
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 405 тыс.