Тёмный

ሥዕላትን በመኝታ ቤት መስቀል ሐጢያት ነው ወይ? 

ET ART MEDIA
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 2 месяца назад
በጣም ይቅርታ ዲን አቤኔዘር እዚህ ፕሮግራም ላይ ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው እኔ የተዋህዶ ልጆችን በመድርክ ላይ ያለ ነጠላ ሳያቸው ክብራቸው የተገፈፈ ይመስለኛል ለኔ ብቻ ነው ? አላውቅም።
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj 2 месяца назад
እውነት ነው
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርል የእኔም ጥያቄ ነው !?
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
ትክክል ቀዲል ሚዲያም አንዳንዴ ነጠላ አልባ ሚያቀርቡ እባካችሁ ልበሱ የእግዚአብሔር ቃል ስታስተምሩ
@abebeatinafu5251
@abebeatinafu5251 2 месяца назад
እውነት ነው
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 2 месяца назад
እስማማለሁ
@selamgh3379
@selamgh3379 Месяц назад
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@lovelove8286
@lovelove8286 2 месяца назад
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@fasikabera
@fasikabera 2 месяца назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@MestawotGemechu
@MestawotGemechu Месяц назад
Amen (3) Qalii eyoti yasemaliin Amen (3)
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ❤❤
@hadaskiros8415
@hadaskiros8415 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን።
@DeseZomba
@DeseZomba 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Alem-e1p
@Alem-e1p 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🌷🌹🌷
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@webet2273
@webet2273 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 2 месяца назад
ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 2 месяца назад
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን🙏😍😍😍😍
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወንድማችን.
@Belayneshtadese-p4i
@Belayneshtadese-p4i 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@melatfikremaryam2067
@melatfikremaryam2067 2 месяца назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድም
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🎉❤🎉 ወንድማችን❤🎉
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 месяца назад
ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤
@Man-vr1c
@Man-vr1c 2 месяца назад
እግዛብሔር ይስጥልን ቃለህይወትያሰማልን በቤቱያዝልቅልን ወንድማችን እድሁም እህታችን ወንድማችን ግን ይቅርታ ነጠላለብሰህ ብር ቅርብ ደስ ይላል ምክንያቱም መማርማስተማርላይ ያለነጠላ ይደርብን ብየ ነው
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን ለግድህው ስቀረብ ነጠላ ልበስ ❤❤❤❤❤
@KidistMekuria
@KidistMekuria 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@lieltsisay4529
@lieltsisay4529 2 месяца назад
ድንቅ ትምህርት ነው የማናውቀውን ስላሳወቃችሁን ክብር ይስጥልን። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ፀበል መጠመቅ እሱም ፀበል ቦታ ስንጠመቅ ልብስ አውልቀን ወይንስ ልብሳችን ላይ ትክክለኛው የቱ ነው??
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድማችን ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱሳን ሥዕላት በመኝታ ቤት ጭራሺ መደረግ የሌለበት ነገር ነው ምክንያቱም ባልና ሚስት በሚያደርጉት ሩካቤ ስጋ ሳይታጠቡ ወደ ሥዕል አድኖ ወይም ወደ ፀሎት በአቅራቢያ መቅረብ እንደሌለብን ይታወቃል ንስር ወይም የወር አበባ ካለብን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንገባም ከውጭ በር እንጅ መቅረብ የምንችለው በቅርበት ሥዕል አድኖ መያዝ ወይም መሳም አንችልም ስለዚብ በባለትዳር መኝታ ክፋል ሥዕል አድኖ ማኖር አንችልም ባይ ነኝ ሁሌ በዲያቆን እደነቃለሁ የማስረዳት ችሎታው ሳይንዛዛ ቅልጥፍ አድርጎ የሚናገርበት ነገር በእውነት ይገርመኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Месяц назад
Sieale turkey wo ferenji yayalu ende? Yisemalu,....kkkkk aye mehayiman taoot amilakiwoch menafiqan ORTHODOX wengelin atawiqim gedilagel anebinabi fituran amilakiwoch.
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@dawitaddis9808
@dawitaddis9808 2 месяца назад
biruk :-ሳራ እንዃን ደና መጣቹ ❤🙏🙏
@bereketberhane6171
@bereketberhane6171 2 месяца назад
Kale hiwetin yasemalen be edme bestega yitebikilin mengist semayaten yawersilen
@yengusasratie699
@yengusasratie699 2 месяца назад
ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው ዲያቆን
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 месяца назад
ያልጋ ልብስ ላይ መስቀል ማሰራትስ እንደት ይታያል. ---
@w119207
@w119207 2 месяца назад
በሀገራችን ምን ያህሉ ሰው ለጸሎት የተለየ ክፍል ወይም ቦታ አለው?
@AberuGeresu
@AberuGeresu 2 месяца назад
እኔ ጸሎት መኝታ ቤት ነው ማደርገው ቤቴ ጠባብ ስለሆነ ማለት የፈለኩት መኝታ ቤት ጸሎት አይደረግም ላልከው ብዙ ሰው ከመተኛቱ በፊት ባለበት አልጋ ላይ ሆኖ ይጰልያል መኝታ ቤት አላማው መኝታ ብቻ አይደለም ብዬ ነው
@TGSTTGS
@TGSTTGS 2 месяца назад
ሩካቤ ካልተደረገ በጥንቃቄ መኖር ነው ከሌለ ከተሳሳሁ ልታረም
@አሐል19
@አሐል19 2 месяца назад
"ኃጢአት ነወይ?" ከሚባል ስሕተት ነወይ? ቢባል ጥሩ ነው። ሲቀጥል ተጠያቂው የሚሰጡት ሃይማኖታዊ ትንታኔ እስከሰጡ ድረስ ነጠላ ቢለብሱ። ሌላው መልክአ ፊደል ላይ ጥንቃቄ ይደረግ።
@webeshetteshome5270
@webeshetteshome5270 Месяц назад
ለምትሰጠው ኦሮቶዶክስ ሐይማኖት ትም.ት ጥሩ ሖኖ ሳለ ቤተክርስቲያናዊ አለባበስ ብታደርግ ልክ ቃለ መጠይቅ እንደምታደርግልሕ እሕታችን ለወደፊቱ አንተም ሌሎቹም መምሕራኖችም ጭምር። እላለሑ ተላከ ከሐብተ ሚካኤል ከአዳማ ናዝሬት
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 2 месяца назад
Egzabhere ymsgen bewnt timo btame arfe new emamlake slhigerachn mlese tseten ❤❤❤kale hiwoten yesmalen ❤ymgerme tmherte new ynem teyake nbiere tmlsoelgal❤❤❤❤
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 2 месяца назад
Kal hiwot yasemalen
@ሔNoክ
@ሔNoክ Месяц назад
መልካም እሺ አንድ ክፍል ያለው ቤት ቢሆንስ
@EdenSiwosn
@EdenSiwosn 2 месяца назад
❤❤❤
@ZewdituAsres
@ZewdituAsres 2 месяца назад
በልቤዉስጥ የነበረዉን ጥያቄስለመለሳችሁልኝ በጣምአመሰግናለሁ።ኑሩልኝ!!!
@henokeSiyume
@henokeSiyume 2 месяца назад
yetemlekahe asetyate tekebelue wedemahene lemdenwe netela yematargwe
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Месяц назад
Siealatun megnitabet madireg yemideregewin yegibresiga ginignunet silemiyayou yeqesfuwachihal,shukshuktawinim ,mesasamunim yayaluna endatiqesefu
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Месяц назад
እባካችሁ ስውን ግራ አታጋቡት በአንድ ክፍል የሚኖር ስው ቅዱስ ስእል አያደርጉ ማለት ነው እረ ለህዝቡ አስቡ
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 2 месяца назад
Egezihabher ymasgin
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ትምህርት ሲጀመር በስአእል የሚመለክ ወይም የሚመስል አምላክ የለም እግዚአብሄር በምንም አይነት በሰው ስእል ስራ አይገለጽም መላእክት ወይም የቅዱሳን ስእል እቤታችን ብንለጥፍ ተብሎ የተጠየቀው ጥያቄ እራሱ ምንም አይነት የአእግዚአብሄር ቃል እውቀት እንደሌላቹ ብሩ ማሳያ ነው እግዚአብሄር መንፈስ ነው የሚመለከውም በመንፈስ ነው ሰው የሰራው ስዕል ያያል ይሰማል እስቲ ልጠይቃቹ ? እግዚአብሄር ጆሮ አይን አፍ መንፈስ ነፍስ ስጋ የሰጠን የሚሰማ ፣ የሚያይ ፣ የሚናገር ስለሆነ ነው መንፈሱን የሰጠን በመንፈስ እንድናመልከው ነው እርሱ መንፈስ ነውና ስጋ የሰጠን የተፈጠርንበት እኛ የአምላክ መገለጫዎች ሆነን በስጋችን የአእርሱ ቤተመቅደስ ሆነን በስጋችን በቅድስና እርሱን የማይታየውን አምላክ ምሳሌ ነን ነፍሳችን በፍፁም ነብሳችን ከአእርሱ ጋር ተቆራኝታ እርሱን ብቻ የነብሳችን ጌታና አምላክ አርገን እርሱን እንድናከብር ነው እየሱስም ነፍሱን ስለአእኛ ተወ ሰጠ የነብሳችን ድነት ተቀበለን በአእውነት በመንፈስ ለአብ እሰግዳለን እንጂ በፍፁ ስዕል ጣአኦት እንጂ አምላክን በስዕል ለማግኘት ማሰብም ማድረግም እጅግ አፀያፊ አጢያት ነው እግዚአብሄርን ማንም ያየ የለም ቃሉም የሚለው በምንም ልትመስሉኝ አትችሉም ወንድሜ በመስቀል ላይ እራቁቱን የተሰቀለውን እየሱስን ሰበክ እንኳን መላአእክትን ቀርቶ ሰይጣንን እኳ በምስል አትገልፀወም መንፈስ ነውና
@abebeatinafu5251
@abebeatinafu5251 2 месяца назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@abugida794
@abugida794 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb 2 месяца назад
❤❤❤❤
@AsmerTezera
@AsmerTezera 2 месяца назад
❤❤❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 месяца назад
❤❤❤❤
Далее