Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የደብረፂዮንና ጌታቸው "ስምምነት"፣ የተባረሩት ኮለኔል፣ "የውስጥና ውጭ ትንኮሳዎች"ሬድዋን፣ የአዲስ አበባው አቅራቢያ እገታ፣ የም/ቤቱ ምላሽ ለፕሬዝዳንቱ|EF
18:10
መንዙማ እና ነሺዳ ከታዳጊ ህፃናቶች ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
12:24
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
00:36
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
Как рисовать лицо быстро и просто #art #искусство #рисование #как_рисовать #лицо #творчество
01:01
Как ШАРА БУЛЛЕТ НАЗВАЛ ЭТУ КОМБИНАЦИЮ #мма
00:36
ረመዳን ለየት ያለ ወር ነዉ ረመዳን እና ፆሙ ከሀይማኖት አባት ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 23 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
406
@Moahs
4 года назад
ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዜ በእስልምናውን የሚኮራ እስቲ
@fatumaseid2445
4 года назад
እኔ
@NN-kq9tm
4 года назад
ኢኔ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
4 года назад
ምን አይነት ጥያቄ ለላይክ ብለን የምናወራውን የማናውቅ አለን
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
4 года назад
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 👍👍👍
@zebura8062
4 года назад
እኔም በደብነው የምኮራ ውዱ ሀይማኖቴ
@alemujabru4990
4 года назад
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን ሙሥሊም ማህበረሠብን በጣም ነው ምውዳችሁ የማከብራችሁ ሥደተኛ እህታችሁ የመጣውን መቅሠፍት ያንሣልን ያረብ
@mansour6841
4 года назад
አታሽቃብጭ 🤣🤣ምነው አንሱ ልኝ በአል አንኳን አደረሳቸሁ ለማለት ሀራም ነው ይሉናል 🤣🤣🤣
@ፍጡማያላህባሪያ
4 года назад
❤❤❤
@hawatube9854
4 года назад
እናመስግናለን አሚን እህት
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@africatube5426
4 года назад
@@mansour6841 ታዳ እኩዋን አደረሳችሁ ማለት ሀራም ነው ማለት ክርስታኖችን አንጠላቸዋለን ወይም አናከብራችም ማለት ነው ?ዝም ብላችሁ ያልሆነው ከሆነው ከማወሳሰብ ለም እንደሚባል አስቡ ለመረዳት ሞክሩ እኛ ሙስሊሞች የማነኛውም ሀይማኖት እናከብራለን ሀይማኖታችንም እሚያስተምረን ይሄንኑ ነው
@የወሎልጅነኝ-ጨ7ወ
4 года назад
ማሻአላህ ኡዝታዜ ብዙወች እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሲያቀረቡ ሰለዋት የለ በአላህ ስም መጀመረ የለ እድሜ ይስጠወት
@fatumasayed877
4 года назад
አሚንንን
@hadianagash8705
4 года назад
ማሻለህ ኡዙታዚ
@madynahomar9365
4 года назад
ትክክል ወላሂ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
4 года назад
በጣም ወላሂ እኔ እራሱ ይገርመኛል ሀተ ከቁርአን ከሀድስ አይናገሩም እኮ
@የወሎልጅነኝ-ጨ7ወ
4 года назад
@@እሙሀያት-ጘ7ቸ በጣም አንደንዶችማ አልሀምዱሊላሂ አይሉም እንደት ናችሁ ሲባል ይገረመኛል ወላሂ ሁለየ😂🤔
@ልቤነውጠላቴ
4 года назад
ኡስታዙና ሀቢሁና አላህ ሃያቶትን ያቆይልን
@selamawitghebre3118
4 года назад
ሙስሊም ወገኖቼ ፆማችሁ ለሀገራችን የበረከተት የሰላም ያርግልን ኮረና ጠፍቶ ኢድ አብረን ለማክበር ያብቃን ።
@selamawitghebre3118
4 года назад
@Khalid Amir አልገባኝም በአማርኛ ፃፍ
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
4 года назад
Amen yena wed
@hafizam4447
4 года назад
አሚንንንንን ማሬ ሽኩረን
@abdiwollotube
4 года назад
ማሻ አላህ ኢቢኤስ እናመሰግናለን አላህ ከዚህ በሽታ ይጠብቀን
@فَلاحْتِيوبْ-م4س
4 года назад
ማሻ አላህህህህ እጅግ በጣም ደስስስስ ይላል ያሰላም በጣም እናመሰህናለን። ebs
@zabibaomer2828
4 года назад
Mashallaah
@zizutube4534
4 года назад
ማሻ አላህ
@የሰያውእህትፋጡማነኝ
4 года назад
አስፈየ ሸሀዳ መያዝን ተመኘሁልህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ
@noorit335
4 года назад
ክክክክክክትክክልአሚን
@ኸይሩአህመድ-ወ7ተ
4 года назад
ኡስታዝ በጣምነው ምወድክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በያለሁ አስፊሽ እናመሰግናለን ኢቢኤስ ውስጤነው
@miserutube7681
4 года назад
የሸህ አለህ ይጠብቆት እድሜዎትን የርዝምሎት ለሁለችንም ረመደነችን አለህ ይቀበለን
@samerasaed5509
4 года назад
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ሱበሀነወተአላ ምስጋና ይገባ ባለፉት ዘመናት ኡስታዞቻችን እንኳን ሚዲያ ላይ ሊወጡ ቀርቶ ባልሰራነው ስንት ስንሆን ነበር አሁን እኩል ላደረገን ጌት አላሁሱበሀነወተአላ ምስጋና ይገባው እኩል ሆነናል🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
4 года назад
ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ንግግረ ነው አሏህ እሄንን በሽታ ያጥፋልን ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@bintaby1099
4 года назад
በቃ ሙስሊም በመሆኔ ሁልጊዜም እኮራለሁ በኮንፊደስ ቁርአን እየተተነተ ነው ግልፅ የምን መደባበቅ ማሻአላህህህህህህብያለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@ፍጡማያላህባሪያ
4 года назад
❤❤ኢስላም
@mekiyatube3034
4 года назад
Betkkkl Eht
@eeeeegee
4 года назад
ትክክል ሶፊ
@እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
4 года назад
አህለን ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በጣም እወዳችኃለሁ ebs እናመሰግናለን
@kssksa3757
4 года назад
ያሼክ እሁቡኩም ፌላ አላህ እድሜዎትን ያስረዝምልን👍
@jamatube8171
4 года назад
አህሌን ኡስታዝ አላህ ያቆይልን እናመሠግናለን EBS
@kassimebabu7142
4 года назад
ማሻ አላህ ያሽህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት አስፍሽ እናመሰግናለን
@ሀሊማመ
4 года назад
ሼከችን አለህ ይጠብቅልን ሪዢም እድሜ ከሙሉ አፈየ ጋ የረብ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 года назад
እኔ ክርሰታን ነኝ ሙሰሊሞችን አከብራለሁ አባቴም በጣም ያከብራል
@emanjimma730
4 года назад
Fatari yakbirachu wude
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 года назад
@@emanjimma730 አሜን ባየሸ እኛ ቤት ሲመጡ ፈየለ የሠጣቸዋል ከዛ እራሳቸው ያረዳሉ በጣም ክብር አለን
@fatumasayed877
4 года назад
እናመሠግናለን
@noranuro5530
4 года назад
እነመሠግነለንእኝምእነከብረለንይሠዉልጂበሙሉ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 года назад
@@noranuro5530 ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@minaiaminaplace2086
4 года назад
አስፍሽ በጣም እናመሰግናለን ምርጥሰው ስላቀረብክ ኑራቸው ብቻ ይበቃል
@እሙረሂማ-ጸ5ጨ
4 года назад
ልክ ብለሀል ኡሥታዙና አላህ ተቅዋን ይጨምርልህ እዲህ ነዉ ሀቅ ምንም ሣያሥመሥሉ እዉነቱን መናገር አዳዶች አሉ እካፊሮች ወይም አህለል ቢዲአ ሠወች ጋር ሢሆኑ ከነሡ ለመመሣሠል ሠላዋት እኳ እማያወርዱ
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
4 года назад
ማሽአላህ ኡስታዛቸን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@fatumaabdallah2039
4 года назад
_መሻአሏህ ሸህ ሀሚድን ሙሳ ጀዛአኩም አሏህ ኸይርጀዛአ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ_
@ethiomalcomx7416
4 года назад
ታላቅ አሊም ሸህ ሃሚድ ሙሳ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎ አስፋው አቦ ይመችህ ምርጥ ሊቅ ሰው ጋብዘሃል thank you
@አልሀምዱሊላህአላኩልሀል
4 года назад
አንጀት አርስ የሆነ እጥን ምጥን ያለች መልክት አሏህ ረጅም እድሜ ይስጦት
@eiieii3674
4 года назад
የሼህ አሏህ ረጅም እድሜ ከነጤና ጋ አስፍያ ጀዘከ ኸይር አበታችን ስለቃራብኪኝ ለወዳፍትም ቀጥልበት,,,,,
@mededh3684
4 года назад
ሀቢቢ ኡስታዝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ያረብ በህብክ እክቲቲቲቲቲቲቲር
@gdhgdhjh9098
4 года назад
ሀዩቲ ነኝ የእምዬ ናፋቂ የጉራጌዋ ቀበጥ ያኡምሪ እቲ ሀያቲ
@muksinayoutube5124
4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከአላህ ኸይር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ebs እናመሰግናለን 💞
@rihanayassin1229
4 года назад
በጣም ደስ ይላል ebs እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ኸይር
@zeharazehara8629
4 года назад
ውዱ ኡሰታዜ አላህ ይጨ ምርልህ
@አልሀምዱሊላህአላኩልሀል
4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቆት ኡስታዜ መሰሎችህን ያብዛልን
@enuanu2860
4 года назад
አላህ እዴሜዎትን ያርዝመው እርሶን በዘመኔ በማወቄ አላህን አመስግነዋለው አልህምዱሊላህ እንዲህ ጥርት ያለችን መልክት ከምንም ያልተነካካች ጠያቂንም ያላስችገርች ውብ ንግግር ስላሞት ይብዛ የእርሶ ድምፀ ዝምታን ትፍልጋለች ልጅ እያለው ነው እኮ ምስማዋት የነበር አላህ ይጠብቆት
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
4 года назад
ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናል ውዱ ኡስጣዛችንን ስላቀረባችሁልን ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኮረና ጠፍቶ መስጊዶቻችን ይከፈቱልን ያአላህ ልባችን ተሰብሯል
@sefintube468
4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ እስቲ ኡስታዝን የሚወድ
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
4 года назад
አህለን ውዱ ኡሰታዜ ሸህ ሀሚድ ሞሳ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ጀዛከአላህ ሀይር
@hafizam4447
4 года назад
አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዙና በጣም ነው የምወዳቹ ወላሂ
@الناسللناسوالدنيابخير-د7م
4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረ ኡስታዙና
@jdjfjg8147
4 года назад
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሸኹና ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ሀቢቢ አስፊሽ እናመሰግናለን
@اللهرييالإسلامديني
4 года назад
ያ አህለን ወሳህለን ውዱ ተወዳጁ ሀቢቢ ኡስታዜ ሸኼ ውይይይይይይ ስወዶት ደግሞ አሏህ ይርሀማቸውና አባቴን ስለሚመስሉኝ ውድድድድድ ነው ማደርጎት አሏህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ሸኽ ሐሚድ ሙሳ ወሏህ ዉቢላህ بحبك انت شخي و ابي
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
4 года назад
ሸህ አንደበተ ሩቱ መልካም ሰው ሸሃችን አላህ እድሜወትን ያርዝመው
@keyriyamahommed2426
4 года назад
ማሸአላህ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ አላህ ራጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@wasanksa1546
4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዛችን ያላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጣቹሁ
@aminatube608
4 года назад
ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቀዎት አሏህ ፁመን ይምጠቀምበት ያረገን
@طيباتتديسا
4 года назад
ማሻአላህ. አህለን. ታላቁአሊማችን. አላህ. ይጠብቃቹ. ኑረልን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ኢቢኤስ ኡስታዛችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@ሱሱነኝስልጤዋ
4 года назад
ሸሆቻቺን እና ኡስታዞቻቺን አላህ ያቁይልን ያነሱ ማኖር ካኛ ዋስትና ናውና
@neimauae5191
4 года назад
ኡስተዝ እድሜ እና ጤና ተመኝሁ
@sofiyahassen2229
4 года назад
ሰለላሁ ሀሊሂወሰለም ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ አሚንንንንንያርብ
@temiryimer8174
4 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏህ ወበርካትሁ ሸኸችንን አሏህ እድሜና ጤና በራህመቱ ይስጥልን ያረህማን ረሂሙ ስለሏህ አለይሂ ወሠለም
@hayattube6671
4 года назад
ማአሻአላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን አሰፋው ኡሰታዛቸንን ሰላቀርብክልን🙏🙏🙏
@አቢቹ
4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዛችን😍ሙዚቀኞችን መንዙማ ነው እያላችሁ ከምታቀርቡልን እንዲህ ያሉ አስተማሪዎችን ስታቀርቡ ለኛም ለዲኑም ይበጃል😥ኧረ ሙነሽዶች ተውን እባካችሁ ወይ አስቴር አወቀ ጋር ስሩ
@zebura8062
4 года назад
እግዳሳ በይ
@nurahassen3253
4 года назад
ክክክክክክ ወላሂ ልክ ብለሻል
@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
4 года назад
ትክክል
@kedijaand4167
4 года назад
ትክክል ብለሻል ነሽዳ ምናምን ይላሉ ከሙዚቃ ምን ለየው
@user-jz3br8ur5g
4 года назад
በጣም የኔ ውድ እኔም ምን አስጠላኝ ነሺዳ ተብየ ምንም ጥቅም የማይሰጥ ጭፈራ
@የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ
4 года назад
አላህ እረጅም እድሜ ይሠጧት ሼሀችን
@hawa1247
4 года назад
ማሻአላህ ተባርክ አላህ በየሜዳአው ኡስታዛችን ሴቀርቡ በጣም ደስ ብሎኛል በጉጉት ሁኔየ የምሰማው አልሀምዱሊላህ
@mhhjbyh9125
4 года назад
Ulamaochachin አላህ ይጠብቅልን ኡሰታዜ ባለክበት ይጠብቆት
@sadiksadik1307
4 года назад
መሸአለህ ኡስታዛችን አልህ ይጠብቅልን ረዥም እድሜ እነ ጠነ ተመኘሎት እስልምነ ነው ሂወቴ ጀነት ነው ምኞቴ ውድ የታከበተቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንካን ለተከበረው ሸህሩ ረመዳን በሰለም አደረሳቹ በሰለም እንዳስጀመረን በሰለም የስጨርሰን ፆማችንንም አለህ ይቀበለን ይህንንም በሽታ አለህ በእዝነቱ ያንሳልን
@የዲንተማሪነኝ
4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዙነ
@ebtsamenat7299
4 года назад
ሼኽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትልቅ ትምህርት
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
4 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ያሸኽ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@mohammeduae1754
4 года назад
አላህዋክበር ማሻአላህ ያሸህ ጦፈጨ አላህ ያቆይልን ኡለማች
@ሱሱየማማልጅሱሱየማማልጅ
4 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ኡስታዝ
@ዙዙ-ሰ5ከ
4 года назад
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን ebs
@አላህሁሌምከኔጋርነውአልሀ
4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያሸህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋአላህ ይስጥልን
@AaAa-rw7qu
4 года назад
አላህ ያህፈደክ ሼካችን እንወድኸለን እናከብሮኸለን አሌይጠብቅልን
@zulesherefa6934
4 года назад
እኛ ሙስሊሞች ታጠቡ ሚለው አይመለከተንም ብለው አስፋውን አፈዘዙት
@روان-غ4ل4ذ
3 года назад
ክክክ እዉነትሽነዉ
@zuzubintjamal1024
4 года назад
ሼካችን አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ያረቢ የምንዎዶት በምክንያት ነው
@rimyeresullwedajirimyersul7996
4 года назад
ኡስታዝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አላህ ይጠብቁህ
@Tube-qu4yp
4 года назад
ማሽ አላህ አላህ ይጠውል ኡምርክ ሼይኸ ሀሚድ ሙሳን ስወዳቸው ንግግራቸው ልብን ሰርስሮ ነው እሚገባ
@ajmanuae4941
4 года назад
ማሻአላህ እናመሰግናለን Ebs ኡስታዝ አላህይጠብቅወት
@FatmaFatma-ky1xz
4 года назад
መሻአላህ ኡስታዝ የእስላም አለይታ አላህ ይጠብቅህ
@ሪሀናተሾመ
4 года назад
ማሻህላ አላሀ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ሁስታዝ በጣም ነው ምወዳቹ ኑሩልኝ
@nooranoora4822
4 года назад
ሼክ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ebs በጣም ጥሩ ቻይነል ነው ደስ ትሉኘለችሁ
@bedriwollotube3474
4 года назад
ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን♥♥♥ Ebs በጣም እናመሰግናለን♥♥♥
@lubabayeallahbariyayerasul4830
4 года назад
ያሸህ ሀሚድ ሙሳ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አላህ ይስጠውት ኢን ሻ አላህ
@fghgh1559
4 года назад
ማሸ አለህ
@zebutubezebu5106
4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዚና አላህ ይጠብቃቹ አስፍሻ በነካው እጅህ ኡስታዝ አቡ ሀይደርን ጋብዝልን
@روان-غ4ل4ذ
3 года назад
አህለን ኡስተዙና ስወዶት አለህ ይዉደዶት አመለህ ሶልህ ልጅ አለህ ይስጦት የራብብብብብ
@fatumasayed877
4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጥብቅህ ሸህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@tgzawtgzaw4059
4 года назад
ሰ ወ ም አህለን ወሠህለን እካቺን አላህ አሚን አላሁም አሚን አላህ መሻሄወቻችንን እና ኡሥታዞች አችንን አላህ ይጠብቅልን እረጅም እድሜም ይስጥልን አገራቺንንም አላህ ይጠብቅልን ሠላሟን እጅ ክፉዋን አያሠማን ያኡመተል ሙሀመድ ሰ ወ ም አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቺሁ አላህ በሠላም ላገራቺን ያብቃን ቤተሠቦቻችንንም ሠላም ያድርግልን ያረብብብብብብብብ
@sofiyakeder8906
4 года назад
ኡስታዜ አላህ አፍያይስጥልን እድሜህንእረጅምያድሪግልን ያረብ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
4 года назад
አህለን ያሼኽ አላህ ያህፍዘክ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ይወፍቀዎት ሼኻችን እንወዶታለን
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
4 года назад
ያሼኽ አላህ ይጠብቆት እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጦት ያረብ የእናንተ ዱአ የመጣብንን ፈተና እንዲነሳ ምክንያት ይሆናልና በዱአቹ አላህ ይፈርጀን ያረብ 🤲
@نُوفحجاب-ظ5ز
4 года назад
ማሻአላህ ኡስታዝ የኢስላም አባሳደር ኢስላም ምግዜም ሰላምነው
@خيريةسعيدمحمد-ط3خ
4 года назад
ማሻአሏህ ሸኻችን አሐሏህ ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@ያረብ-ኰ1ኸ
4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@fatematwostemns7062
4 года назад
አላህ ማሽአላህእድሜጣናዘወትር። ይስጥልን። እድክባማረአደበተወትእያስተማሪ። እድሜወትንያሥረዝመወት
@halimaibrahim2554
4 года назад
ማሻአላህ አላህ ኡዝታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን አናመሰግናለን አስፋው ይለደመድባችሁ
@atikahubi9292
4 года назад
Crstian wogenochachin lalachihu melkam amelekaket enamesegnalen ustaz allah ytebkuh ebs tnx
@የሰያውእህትፋጡማነኝ
4 года назад
ማሻ አላህ እርጅም እድሜ ሽህና እመሰግናለን ebs
@sofiyakeder8906
4 года назад
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ያሰቡትን የፈለጉትን ያድሪግለወትያረብ
@አልሀምዱሊላሂአለኩሊ-ቀ9ኈ
4 года назад
ማሻ አላሕ ኡስታዛችን አላሕ ይጠብቅልን
@hayukwt4218
4 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲☝️☝️❤️❤️😍😍እናመሠግናለን E b S ዎች
@harakatrak9529
4 года назад
ኢ ቢ ስ እናመሠግናለን ወላሒ ሲቀጥል ሀናን ወደጎን ማድረጋችሁ እራሡ ምስጋና ያስፈልጋል
@tube5199
4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሁ ያሼኹና
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
4 года назад
ማሻ አላህ ሼከችን አላህ ይጠብቆት ገነ ልጅ ሆኜ የርሶን ከ ካሴት እየገዘው ነበር ምነደምጥ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር የረቢ
@fahizafahiza1741
4 года назад
ሀንቾንና አስፍሽን ሳላደንቅ አላልፍም ማቅረባቹ ሳይሆን ክብራቹ ወንድና ሴት አብሮ መቀመጥ እንደሌበት አውቃቹ ሃንቾ ያለምቅረባ እናመስግናለን
@ዜድ-ጨ9ለ
4 года назад
ሀኒቾ ያልቀረበችው ሸሀችን አትቅረብ ብለው ይሆናል እንደዛ ተገላልጣ በረመዳኑ እንዲህ አሊም ሸህ ፌት መቅረብ ፌትኒያ ስለሚሆን
@fahizafahiza1741
4 года назад
አላህ ያውቃል ክክክ
@medenamedena6989
4 года назад
ኡስታዜአላህይጠብቃቺሁ
@ኸይርያአሚር
4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቆት ያ ሼይኹና አስፍቲ ሁሉም ያምርብሀል
@aminabenateumor4408
4 года назад
Masha.Allah S.A.W
@ፍትህለአክሱምሙስሊሞችአክ
4 года назад
አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዜ
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
4 года назад
ሽህ አላህ አረጂም. እድሜናጤና ይስጠወት
@ዜድኢስላምነውሄወቴ
4 года назад
ማሻአላህ ውስጣዜ አላህ እድሜ ይስጥህ መጀመሪያህ ደስይላል በአላህስም አስፍሽ እናመሠግናለን እድብታርቡልን ለኛም ትምህርትነው። የኢባዳወር ይሁንል።
Далее
18:10
የደብረፂዮንና ጌታቸው "ስምምነት"፣ የተባረሩት ኮለኔል፣ "የውስጥና ውጭ ትንኮሳዎች"ሬድዋን፣ የአዲስ አበባው አቅራቢያ እገታ፣ የም/ቤቱ ምላሽ ለፕሬዝዳንቱ|EF
Просмотров 47 тыс.
12:24
መንዙማ እና ነሺዳ ከታዳጊ ህፃናቶች ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
Просмотров 135 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 1,1 млн
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
Просмотров 4,3 млн
01:01
Как рисовать лицо быстро и просто #art #искусство #рисование #как_рисовать #лицо #творчество
Просмотров 381 тыс.
00:36
Как ШАРА БУЛЛЕТ НАЗВАЛ ЭТУ КОМБИНАЦИЮ #мма
Просмотров 444 тыс.
31:43
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
Просмотров 249 тыс.
44:59
ብዙ ህልም አለኝ … በጣም አይናፋር ነበርኩ … ምን ያልሰራሁት ስራ አለ ተወዳጅዋ ሔለን ሾው (ሔለን መስፍን) | Seifu on EBS
Просмотров 231 тыс.
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Просмотров 170 тыс.
18:40
Ethiopia - የዛሬው የፓርላማው ፍልሚያ፣ ‹‹ግባችን 3ቴ መብላት አይደለም›› ጠቅላዩ፣ ጌታቸው ረዳ ሊከሰሱ ነው፣ በኦሮሚያ ቁጣ የቀሰቀሰው ተግባር
Просмотров 76 тыс.
1:14:45
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
Просмотров 539 тыс.
53:42
"ቱሪዝም ለሰላም ሰላም ለቱሪዝም"ብዙ ቁምነገሮች ያሉት //የቤተሰብ ጨዋታ// Se24 Ep38
Просмотров 17 тыс.
12:02
አርቲስት ሩታ መንግስተአብ እና ናርዶስ አዳነ ብራንድ አምባሳደር ሆኑ /Ethio Business/
Просмотров 3,4 тыс.
18:47
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
Просмотров 184 тыс.
57:45
1st Generation Experience and Giving Back /HELEN SHOW S27
Просмотров 2,3 тыс.
10:58
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
Просмотров 107 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 1,1 млн