Тёмный

ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 229 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 419   
@eyobeltube
@eyobeltube 4 часа назад
ለማንኛውም ፕሮግራም ፎቶ እንዲሁም ቪዲዮ +251962491597 ይደውሉ
@RahelTeklu-r5w
@RahelTeklu-r5w 3 часа назад
Ezaber ba slm yamaxany inji ba unat mirichaye iyoba foot bet new❤❤❤❤🎉
@sitowtasabuna-in1jd
@sitowtasabuna-in1jd 3 часа назад
አሚን
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
ሰላም ብላችሁ ጀምሩየኔውዶችስታምሩእኮ❤❤❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 часа назад
ስወዳችሁ እኮ💕💕💕
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 часа назад
አገሬ ስገባ መጀመሪያ እናተን ማግኝት እፈልጋለሁ❤❤
@heniandtsi
@heniandtsi 4 часа назад
ድንቅ ስጦታ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
ሔናዬ ሁሌም የአተንኮሜትነው የምፈልገው እዬናረዱ ሲፖስቱ ፍቅሩንያብዛላችሁ❤❤❤
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 2 часа назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ​@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@masarat2998
@masarat2998 2 часа назад
ስንውዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@salem3796
@salem3796 Час назад
Heni, balebetk be’selam tegelagel. 🙏🏼❤️
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Час назад
ሄንዬ bro ስወድክ ልዩ ቤተሰብ ናቹ ስታስቀኑ
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 4 часа назад
ጭቅጭቅ የለበት ውሸት ማስመሰል የለበት ትክክለኛ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 3 часа назад
በጣም🥰
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Час назад
በጣም
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Час назад
የምር አወ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Час назад
@@sarahsarahaa ነይ እንደማመር
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 часа назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮን ይስጣችሁ አሜን በሉ
@tgbekele9684
@tgbekele9684 4 часа назад
ጣፍቺ ስትባል ከየት መጣሺ
@MekdesAlemu-r3c
@MekdesAlemu-r3c 4 часа назад
አሜን🤲❤❤
@Samrsaudi
@Samrsaudi 4 часа назад
እንደዉየሀይሚፎቶየተለጠፈዉሁሉ ሀይሚናት መጀመሪያእዉስጥገብተሽእይከመፃፍሽበፊት
@ኪ.ያ.ዬ
@ኪ.ያ.ዬ 3 часа назад
😂😂😂😂ሀይሚ አደለችም በስሟ እየከፈቱ ነው ውዴ​@@tgbekele9684
@ZeinaZeina-wh7ni
@ZeinaZeina-wh7ni 3 часа назад
Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 часа назад
የሸገሮቹ ማስመሰል ውሸት ያልተቀላቀለበት ምርጥ ቤተሰቦች ቁም ነገር የሚያስተምሩ ሙሉ ቤተሰቡ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 3 часа назад
❤❤❤❤❤
@እናትያላህስጣታናት
በትክክክል❤
@እኔነኝያለሁትለራሴ
በጣም ነው
@YoiPpk
@YoiPpk Час назад
❤❤
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 2 часа назад
ሄኒ ግን ሊመሰገን ይገባል እርጋታክ ለሰው ያለክ ክብር እግዚአብሔር ያክብርክ❤❤❤❤❤
@DestaWerku
@DestaWerku 4 часа назад
የኔ ማሮች መጀመሪያውን አይቶ የተደሰተ በላይክ
@MASRT.
@MASRT. 3 часа назад
እኔ እስከ ዛሬ ድረስ youtube መከተል ከጀመርኩት ቀን ጀምሮ እንደነሱ አይነት እውነተኛ ትክክለኛ በቃ ማንነታችሁን የሚያሳዩት ለተመልካች ክብር ያላቸው በሀይማኖት ሃይማኖትን የማይን የቤተሰብ ፍቅር ልጅ ክብር ያለበት ቤተሰብ ያየው ወደዚህ ነኝ ኢትዮጵያዊነትን የተለያየት ትልቁ ነገር ተመልካች ማክበር ነው
@AsterAlemu-pu5lt
@AsterAlemu-pu5lt Час назад
Master merti sew
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f 3 часа назад
,ረዱ አንችም ለዝህ ማርግ ያብቃሺ
@hadasfis5600
@hadasfis5600 3 часа назад
ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቅርና እዉነተኛ ታርክ ያለዉ ህወት ሰያምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@najatali3746
@najatali3746 38 минут назад
"በጣም
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 часа назад
የኔ ውዶች እንኳን የናተ አድናቂ ሆንኩ አልታመም አልጨነቅ ፈታ ብቻ 🙅❤❤😂💕
@saradezi8588
@saradezi8588 Час назад
ሄኖክ ከነባለቤቱ በጣም ደስ ይላሉ::❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
ጭቅጭቅ ውሸት ማስመሰል የለለበት ትክክለኛ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 часа назад
አረ አትጥፎ እዮባ እረዱዬ ❤❤❤የኔምርጦች ተናፍቃችሁ ነበር
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@natanBeltw
@natanBeltw 3 часа назад
የናቴ የኪዳነምህረትን ስእል አድህኖ ያያት ማነው❤❤
@NeZa-f2u
@NeZa-f2u 3 часа назад
እኔ እሕትሽ
@AlemedemsDems
@AlemedemsDems 3 часа назад
እኔ ❤❤
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 3 часа назад
ምስል ነው የሚባለው ስእለ አድህኖ እሚባለው የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ምስል ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@natanBeltw
@natanBeltw 3 часа назад
@@MdAssan-oc1ct እሺ ውድ እኔ የሚመስለኝ የሁሉም ቅዱሳን ስእላቸው ስእል አድህኖ የሚባል ነው የሚመስለኝ ለዛ ነው
@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص
@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص 2 часа назад
ኧረ ልክ ነሽ እማ ስእል ነው የሚባለው ሁሉም ​@@natanBeltw
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 2 часа назад
ምርጥ የሆነ ቤተሰብ በቃ ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZeharASSEN
@ZeharASSEN 4 часа назад
ቆይ ቆይ አንደየ ልቅደም ውይ ይሄን ቤተሰብ ስወዴው 😍😍😍😍😍😍😍
@natanBeltw
@natanBeltw 3 часа назад
የሚያስቀና ለተመልካችም የሚያስተምር ቤተሰብ ነው ይሄ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@natanBeltw
@natanBeltw Час назад
@@sara-h4z1h እሺ ውድ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 часа назад
የሄኖክ ምስት ፈገግታወን እንዴት የወደኩት ከፍፊት ፍት የሸለል አለ የሀገር ሰው ❤❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 4 часа назад
እስኪ እነዚህን ጥንዶች የምወዳቸው ❤️❤️❤️❤️ አንዳዴ እንደዚህ እየተንቀሳቀሳችሁ ስሩ ሁሌም ቁጭ ብላችሁ ነው የምትሰሩት እናም በርቱ አትጥፉ ❤️❤️
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 часа назад
እራ እርድ ትለይለሽ እሪፍ ስጡታ ነው ደስ የሚል ቤተስቭ❤
@yebewe
@yebewe 4 часа назад
እረ እረዱ ትለያለች የምትሎ please 1k አስገብኝ
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ነይ ውዴ እንደማመር❤❤❤
@BeselfGebre
@BeselfGebre 3 часа назад
ይሄን ቤተሰብ በጣም ነዉ የምወደዉ የመከባበራቸዉ ብዛት
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
በጣምነው የምታምሩት ስጦታውም በጣም ያምራል በሰላም ውለዱናአቅፉችሁ ሳሙ ❤❤ረዱናእዩባ እናተንም ለቁምነገርያብቃችሁ
@فوزيهكبيدي
@فوزيهكبيدي Час назад
ከጭቅጭቅና ከማሥመሠል የፀዳ ምርጥ ቤተሠብ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 2 часа назад
ሄኒ ከነ ቤተሰብህ ፈገግታቹ ብቻ ቤት ያሞቃል❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض Час назад
ሄኖክ ከነልጆቹ ከና ባለቤቱ ደስ እሚል ፈገግታ ውበት አላቸው❤❤❤
@yasewchu
@yasewchu Час назад
ወየው እየገለፈጥኩ ጨረስኩት እንዲያው ደስስ ሲሉ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤
@FatimaTude
@FatimaTude 3 часа назад
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ
@rasyaethiopia3845
@rasyaethiopia3845 3 часа назад
አሜን
@KhDija-gt7kp
@KhDija-gt7kp 2 часа назад
አሚንንንያረብ
@MohammadMohammad-ix4uy
@MohammadMohammad-ix4uy Час назад
Amen amen amen
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Час назад
እዮብ ወድሜ እግዚአብሔር እጅህ ይባርክልህ በእዉነት በጣም ደስ የምል ስራ ነዉ እኔም ከስደት መልስ ክፍል አገር ከመግባቴ በፍት አንተ ጋ የሰርግ ፎቶዎች እነሳሎሁ ብየ አስባሎሁ እንግድህ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@__-wj7zq
@__-wj7zq 2 часа назад
*_ደስታና ፍቅር የሞላበት ቤተስብ😊_*
@mulumulu-jf3ec
@mulumulu-jf3ec 2 часа назад
እዮቤ ተባረክ የእውነት። ልዪ ወንድሜ ነህ❤❤❤❤❤❤
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 2 часа назад
አስቀናችሁን በ ጣም ደስ ብሎናል❤
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 4 часа назад
ተረዳድታችሁ የሄኖክን ሶፋ ቀይራችሁ ከመውለዷ በፊት ሰርፕራይዝ አርጓት
@seadaederis3946
@seadaederis3946 3 часа назад
ውይ ድፍረት
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 4 часа назад
እርግት ያሉ ምርጥ ቤተሰብ እነሱን ሳይ ቤተሰቦቼን ትውስታ ያመጡብኛል መላው ቤተሰቡን እግዚአብሔር በፀጋው በረዴቱ ይጠብቃቸው እረዱ የኔ ቆንጆ እርት ያልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selamisare5466
@selamisare5466 2 часа назад
ዋው በጣም ደስ ይላል❤ ምርጥ የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው🙏የሄኖክ ምርጥ ሰው 👍እዮብ እና እረዱ በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@muletadebebe9435
@muletadebebe9435 2 часа назад
ህፃኑ ደስ ሲል ፍቶዉን እያየ እሱ በጣም ተመስጡ እያየ ነበር
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 2 часа назад
የሁሉም ፎቶ ያምራል የሄኖክ በጣም ቆንጆ ነው
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 4 часа назад
እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ጺዬ ❤
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 3 часа назад
ምረጥ ቤተሰባች እዚህ ቤት ፍቅር ብቻ ❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 часа назад
ምርጥ ቤተስብ ያአበደ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ከኩፉ አይን ይጠብቃቹ❤❤❤
@WoguWogu
@WoguWogu Час назад
አኔ ግን አሄ ቤተስብ ፍቂራቸው አዞሮ ልደፍይኘው ጌታን የኔ እንቁ ቤተሰብ ፍቂር አንድነት መተሳሰብ ያለበት ቤተሰብ ፍቂር ከናተ አይለያችሁ ጌታን
@ማዕቢላገረዚሄር
@ማዕቢላገረዚሄር 3 часа назад
እኔ የምገርመኝ ነገር እዮብ ሞቶ ቃላት ሲያወራ ያቺ ቆንጆ ልጅ ረዲኤት ግን አንድ ቃል ኣትናገርም ወኔ ትህትናዋ ዝምታዋ ኪኢለዮዶ ክኮን ኣማርኛ😂😂 ዝሮ ገወዝ እየ ሓፍትኩም ካብ ከተማ ትግራይ👑😂💖💖
@shewitmedia
@shewitmedia 2 часа назад
ካብዚ ንላዕሊ ድኣ ከመይ ክኮን ኪኢልክዮ ኢኪ ዝያዳይ❤ ሳብስክራይብ በልለይ ምቅርተይ🎉
@ማዕቢላገረዚሄር
@@shewitmedia እሺ ወለላይ ክገብረልኪ እየ💖💖
@ማዕቢላገረዚሄር
@@shewitmedia ንሱ ባዕሉ ድዩ ቱዩትብኪ
@DenkekuyeTube
@DenkekuyeTube 2 часа назад
ዋው የሚወዳችሁ ቤተሰብ ፈጣር ይጠብቃችሁ ❤❤❤የረዱ እና የእዮብ አድናቄዎች እባካችሁ ደምሩኝ እኔም እመልሳሌ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 часа назад
ቆይ በደብልይ ቃልየ እርጉዝናት አላውቅም ነበር እመቤቴ በቀኚታቁማችሁ ሁላችሁንም❤❤❤
@ኤደን-b8x
@ኤደን-b8x 3 часа назад
ዋው እዮብ ጎበዝ 😊
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ውዴ ደምሪኝ❤❤
@hekemaYoutube
@hekemaYoutube 3 часа назад
እረዶየ የወርቅ አችን የመሰለችእህት አለችኝ❤❤
@fguctb4638
@fguctb4638 Минуту назад
እርጉዝየ ቤዛን የሰይፈሚካኤልን ሚስት ነው የምትመስሊኝ ከምር በጣም ትመሳሰላላችሁ እንደኔ ትመስላለይች የምትሉ
@EyerusTeferi-ry4yv
@EyerusTeferi-ry4yv 3 часа назад
የኔ እቁዎች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 3 часа назад
አንድ ቀን ደግሞ ዉጪ ወስዳችሁ ምሳ ወይም እራት ጋብዟቸው ነብሰጡሮች ከነባሎቻቸው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 часа назад
❤❤❤❤የአቤል ሚስት ቆጆ ሲያምርባት እርግዝናው❤❤❤እመብርሐን ትቅረብሽ❤❤
@drr8432
@drr8432 3 часа назад
ደስታና ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@SemeraBushra-wl4bj
@SemeraBushra-wl4bj 2 часа назад
ምርጥ ቤታሰቦች አላህ ይጠብቃቹ እንወደቹሃላን ላተማልከች ክብር የላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 2 часа назад
አቤት የቤተስብፍቅር❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 4 часа назад
ገና መግቢያውን ሳዪው ደስ ስላላችሁኝ በጣምምም ነው የምወዳችሁ ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ ሩዱዪ የኔ ድቡሺቡሺ ❤❤❤❤
@FanayeFanu-k6q
@FanayeFanu-k6q 2 часа назад
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በለቹሁበት ይጣብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
አቤላእኮየሳቅምንጭ😂😂😂😂😂ደስየሚልስጦታነው ተባረኩ
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 3 часа назад
ከአቤል ጋር አብሬ መገልፈጤ😅😅😅😅
@ዘማሪመስርትደምሴ
@ዘማሪመስርትደምሴ 3 часа назад
ለእግዚአብሄር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ፤ ጥበብን አጽኗት፤ እግዚአብሄር እንዳይቆጣ። መዝሙረ ዳዊት 2፡11
@DaniAbe-kh6nk
@DaniAbe-kh6nk 2 часа назад
ደስ ትላላችህ እዮባ አትጥፉብን እወድአቹሀለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን እረዱየ የኔ ውዶች
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 часа назад
የሚያማምር ፎቶ ነው ሁሉም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤
@magiqueen8820
@magiqueen8820 2 часа назад
እውነተኛ ፍቅር እዚ ቤት አለ እና እንደናንተ ይፍጠርልኝ🙏
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Час назад
ክበሩልን እንዲህ ለተመልካችም ሰላም የሚሰጥ ስራ ደስ ይላል እንወዳቹሀለን በርቱ❤አሉ እነስም አይጠሬ ለተመልካች ክብር የሌላቸው ተፋታን ተጣላን ገለመኔ እያሉ መከራችን ያበሉት።ከዚህ ቤተሰብ ፍቅርን ተማሩ።😒
@solomonkiflu9091
@solomonkiflu9091 3 часа назад
እመብርሃን ትጠብቃችሁ። በጣም ነው የምወዳችሁ። ባውቃችሁ ቤተሰቤ ብትሆኑ?
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ 3 часа назад
አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር እመብርሀን ደስታችሁ ታብዛላችሁ
@salem3796
@salem3796 Час назад
Redu very smart and beautiful 😍
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 часа назад
ቃልዬ ደርባባ እመቤት ነሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarayayi6928
@sarayayi6928 2 часа назад
3 emeberehan.beslamategelagelchew❤❤❤❤.eyob eredu.tebaeku❤❤❤.betam yameral❤❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 часа назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ነው የሚያምረው በርቱልን እንደዚህ መጣ በሉልን አትጥፉ🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@የአሜን
@የአሜን 42 минуты назад
እጃቹ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው የሁሉም ፎቶ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤ስወዳቹ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Час назад
ሚስቶችም ባሎችም በጣም ደስስ ሲሉ የአራቱም❤❤❤❤❤❤❤
@afomeayaFetene
@afomeayaFetene Час назад
ሄኖክ እንዴት ደስ እንደምትለኝ ጥሩ ታላቅ ወንድም እንደ አባትም ነህ፤ አባትና እናታችሁም ደስ የሚሉ ናቸው። ባለቤትህም ደስ የምትል ረጋ ያለች
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 3 часа назад
እዮብና እረዱ በጣም ነው እምንወዳችሁ
@gjyvng738
@gjyvng738 3 часа назад
ምርጥቤተሠቦች የሄኖክንምቀይሩላቸውሶፍውንበቃልፈንቸር
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 часа назад
ዋው ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤ እሰቴ የእዮቤል ቤተሰቦች ደምሩኝ 😍😍❤
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ 2 часа назад
ኪዳነምህረት እናቴ ነች ቀድማ የታየችኝ❤❤❤
@buze2121
@buze2121 3 часа назад
ረዱ እዮባ ትለያላችሁ እመብርሃን የናንተንም መጨረሻ ታሳምረው
@Emube1
@Emube1 2 часа назад
የምርፍቅርደስታ የተሞላበት ቤት ይስጣችሁ በመላውአለምያላችሁ ያገሬልጆች እናተም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እርጉዞቹም በሰላምወልዳችሁእቀፉ ብዙ ተባዙ አብቡ አፍሩ ሰላምፍቅርለሀገራችን❤🎉
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Час назад
ሶስቱ ከወለዱ በኻላ እናንተ ደግሞ ትጋባላችሁ እሽ ቆንጆዎች ቃል የለኝም እናንተን እቤተሰብ የምገልጽበት ማርያምን እናንተን የወለዱ እቤተሰብ እግዚአብሔር ይወዳቸዋል እውነት❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 часа назад
መነው እዳኔ ከልቡ ያሚወዳቻው ብቻ ለይክ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤😊😊😊😅
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 часа назад
ሰላም ለሁላችሁም ዛሬ ልደቲ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ❤❤❤
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 9 минут назад
ስጦታዉ ልዩ ነዉ እረድኤት እና እዮብ በርቱ እንወዳቹሀለን❤❤❤
@TgistTgist-ib7dn
@TgistTgist-ib7dn 4 часа назад
Wayyo jalala matii kan uuufff rabbiin adda siin basinii ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
ዋው እጅግ በጣም ደስስይላል ምርጥጦታተባረኩ
@dottube74
@dottube74 3 часа назад
ለእህታችሁስ???? አታግልሏት😢😢
@HirutMaru
@HirutMaru 3 часа назад
ዛሬ ካሜራማን ስለያዛችሁቀረጻዉ እንዴት ደስ እንደሚል
@yise-lughe
@yise-lughe 3 часа назад
ይሄንን ቤቴሰቦች ቭድዮ እየተማለከታቹ የለቹ ሰዎች ደስ እየለቹ ተከታትሉ ምክነቱ ከናሱ እውነተኛ ፍቅር ነው ምትማሩት፡ፈጠር ሆይ እደነዚ ፍቅር የሆነውን ቤቴሰቦች አብዛለኝ❤❤❤❤
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 3 часа назад
ግን ሁሉም ፅድት ያሉ ናቸው ማለቴ እሷፍላይ የጠበቁት ስራ አይሰሩም መሰለኝ ያስቀናሉ ኑሮችሁ 😂😂😂😂እኛንም እየን😅😅😅
@berekettesfamariam2486
@berekettesfamariam2486 3 часа назад
ደስ ሚሉ ፋሚሊ❤❤❤❤
@Tig-je6gq
@Tig-je6gq 4 часа назад
ሰዋዳችሁ እኮ 💋🥰💕❤️😘
@sara-h4z1h
@sara-h4z1h 3 часа назад
ውዴ ደምሪኝ❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 часа назад
ለሔኖክ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rehimabintbaba
@Rehimabintbaba 3 часа назад
ደስ የሚል ቤተሰብ አይለያችሁሁ
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 2 часа назад
እመቤቴ ማሪያም እደሄኖክ አይነት ባል ስጭኝ እድለኛ ሴት የተመረቅሽ ነሽ እማምላክ ትቅረብሽ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZenuTeka-j9v
@ZenuTeka-j9v Час назад
ትልቁ ወንድማቹ ከነሚስቱ ደስ ሲሉ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 часа назад
ፍቅር ያለበት ስፍራ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤
@semarawitsat
@semarawitsat Час назад
በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ ቤተሰብ ነው❤
@Sarah-li3sz
@Sarah-li3sz 2 часа назад
wow wow wow yemr liyu Nachhu🎉❤❤❤
@cekleyemer
@cekleyemer 3 часа назад
ልዩ ቤተሠብ ፈጣሪ ያብዛችሁ❤❤❤❤
@SebleBezabih-hn2fu
@SebleBezabih-hn2fu 3 часа назад
ፎቶዎቹ በጣም ያምራሉ እዉነት
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 21 минуту назад
ፈጣሪ ከቲዩብ መጋኛ ይሰውራችሁ ሰታምሩ ውድድ❤❤❤❤❤❤
Далее
ረዱ እና ሄኖክ ተጣሉ እዮብ አበደ
15:14
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 3,6 млн
በለሊት አማረኝ🤣🤣🤣🤣
14:24
Просмотров 86 тыс.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 29 ( BY BRUNO )
47:42