Тёмный

ረጅም እድሜ ለመኖር 12 መንገዶች 

Inspire Ethiopia
Подписаться 669 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

እድሜን የሚሰጥ ዘመን የሚለውጥ ፈጣሪ ነው። እኛ ግን የሳይንሱን ወይም የሰውኛውን መፍትሄ እንወያያለን፤ እንደምትወዱት እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@ነብያትዋሴ
@ነብያትዋሴ 2 года назад
አንተን መስማት በራሱ እድሜ ይጨምራል። ተባረክ
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ዋውውውውውውውው የዚህ ልጅ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤❤❤
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад
auluw enmi yene kojo
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
@@damenechafaroayanadamenech7678 ኑሪልኝ❤❤❤❤🙏
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 года назад
Enme sene mirth sew new ♥️♥️♥️
@tigisttube3550
@tigisttube3550 2 года назад
አለን አለን❤
@teddybekele2214
@teddybekele2214 2 года назад
Er enaggnw ena beakale
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 года назад
አንቴን መሰማት ሁለም የደስታ ስሜት ይሰማኛል ፈጣር ይባርክ በዝህ ሳዓት በዝህ ሁነታ ለአባቱ ለእናተ ለእህቴ ለወንድሜ ብለህ እኛ ሰው ለማዲረግ እዬጣርክ ነውና ላንቴ የሰጠ አሁንም ብሆን ጨምሮ ይሰጥክ
@selamdamse3349
@selamdamse3349 2 года назад
Ewnt new
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 года назад
Tiekikil nesh
@mamekassaye1851
@mamekassaye1851 2 года назад
I am so interested to hear 👂 this, so wonderful! Thanks 🙏
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አዛኝ 🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ
@aeshahussen805
@aeshahussen805 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ስለሏህ አለይሂ ወሰለም
@abdullvlog3507
@abdullvlog3507 2 года назад
Prophet Mohamed SAW
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад
ሶሎለህ አለህ ወሰለማ
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 2 года назад
እድሜን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው ቢሆንም የሰጠንንም እድሜ እንድንጠቀምበት የምትረዳን አስተዋዩ ወንድማችን ግን እድሜህን ያብዛልን ኑርልን የምር ለኔ ስጦታዬ ነህ እሺ❤
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 2 года назад
@@christinatube760 እመብርሃን ድረሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
@@tekestemekonnen7169 ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ምነው የኔ ውድ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
@eyesusigetanew1857
@eyesusigetanew1857 2 года назад
😂
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@tekestemekonnen7169 ያስብላል
@mustofagetuahun5980
@mustofagetuahun5980 2 года назад
በነገራችን ላይ 70% የሚሆኑት በሽታዎች የሚመጡት በጭንቀት ነዉ።
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 года назад
እድሜን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ማይክል ጃክሰን 150 አመት ለመኖር ብዙ ነገር ሲያደርግ በ50 ዓመቱ ነው የምተው ወንድሜ
@gentgent4327
@gentgent4327 2 года назад
ምርጥ ምክር ነው እኔ ግን እሰፖርቱን ከጭንቀት ወጥቼበታለው እዳልከው በፈጣሪ መተማመን ሰአት ሰትጠ ከአምላክ በፀሎት መገናኝት ያአለብኝን በሸታ አቅልሎልኛል ከባባድ ፈተናዎችንም አልፌበታለው ኮሮናዃን ቢይዘኝ የማአልፈራ እ/ር ማአመኔ ጠንካራ አርጎኛል ሰዎችየ ምክሩን ተግብሩ ይጠቅማል እናሀመሰግናልን ።
@aronbrhane374
@aronbrhane374 2 года назад
6 ተኛው ከፈጣሪህ ጋር መገናኘት በጣም አስፈላጊ ነው በሂወቴ በጣም ስላየሁት ነው 🙏🙏🙏
@robaxeintertament4779
@robaxeintertament4779 2 года назад
ባንተ ሕይወት በጣም ተቀየረ አንተን ለማመስገን ቃል አጠረኘ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
መንፈሳዊ ህይወት, ስፓርት,አመጋገብ እና መልካም ግንኙነት ማዳበር 👌💯👏🏼🙏🏽
@helenyaseen1883
@helenyaseen1883 2 года назад
ትክክል አባ ይመቺህ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
እኔ ጠቃሚ መስሎ የታየኝ? እምነት( ፈጣሪን ማምለክ መፀለይ🙏🏾) አመጋገብ , አካላዊ እንቅስቃሴ, ቦታ መቀየር( አየር መለወጥ) ለጤናም ከእድሜም የተሻለ መፍትሔ ይመስለኛል:: ጥሩ እንቅልፍም ወሳኝ ነው🌺♥️👍Thankyou 😎 bro👍
@አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
ሰላም የ ሀገሬ ሰው ሰለም ያሳደረን አምላክ ምስጋና ይደርሰው እንዲሁም በሰላም ያዉለን ዘንድ ምልካም ፍቃድ ይሁን 🙏🤲❤️ እናመሰግናለን ወንድማችን ምልካም የ አይምሮ ምግብ ነው 🤝✍️
@solomonsol9135
@solomonsol9135 2 года назад
በጣም አመሠግንሀለሁ !! በጣም ጠቃሚ ምክር ነው !! የዘመኑ ምርጥ ስጦታ ነህ !! ተባረክ !!
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 года назад
አንቴ ሀይለኛ ልጅ ነህ ባክህ ፣ ፈጣሪ እድሜውን ያስረዝም ።
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
ሁሉም ጠቃሚ ነው አመጋገቤን እና እስፖርት መስራት እንዳለብኝ ተምሪያለሁ የአንተም እድሜ ይርዘም ከኢስራኤል❤
@kasahunbogale9874
@kasahunbogale9874 2 года назад
ለሞትማ መድሀኒት አለ! በእየሱስ ክርስቶስን ማመን...ለሀጥአታችን ስርየት በስሙም መጠመቅ...በቅድስና መኖር...ከዛም ከአምላክ ጋር ለዘላለም መኖር ይቻላል።
@weynajone1333
@weynajone1333 2 года назад
ዛሬማ አንደኛ ነኝ
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 2 года назад
ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ውደዚህ ቤት የተቀላቀልኩት አሁን ነው ያገኝሁት ቻናሉ አመስግናለሁ ወንድም እኔ ሳመሰግን ወደ ፈጣሪዬ ቅርብ ስሆን ነው ሰላም ማገኝው አልህምዱሊላህ።
@ነፂነፂ-ረ3ገ
@ነፂነፂ-ረ3ገ 2 года назад
የእውነት አተ ስሰማ በጣም ደስትኛ ሁኛ ነው እየደጋግምኩ ነው እምሰማህ ግንስሰማህ ስሰማህ ባድር ብወል አልስለችህም አይምሮየጋ ጠበእሚል ነገረ የለም ምንማደረግ እንዳለብኛ አለወኩም በዚህጎዳይ አደመፈቴህ እፍልጋለሁ??
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 года назад
እኔ በበኩሌ ሁሌም አድነቅህ ነኝ ብረዘር ግንኡኮ እድሜሄን የማያረዝመዉ ፈጠር እንጅ ሳይንሱ ነዉ ብዬ አለምንም ሌላ ትምርቶች ግን ሁሌም ሰለደንቅ አለልፍም በዘ ወርቅ 🙏🙏
@elsabethmekuria355
@elsabethmekuria355 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው እኔ መቁረጥ ያልቻልኩት ያሳለፍኩትን መርሳት ነው
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 года назад
ስነ ወርቅ ታየ ዬ ያልጨመርኳት አውቄ ወንድሜ ቤተሰቤ ነገር ነው የምትመስለኝ ሙሉ ጤና ረጅም እድሜ የምትበላውን የምትንፈሰላስበትን ሀብት ይስጥህ አሜን!!! 41አመቴ ነው በጣም አነቃኸኝ አሰለጠንከኝ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 Год назад
አንተን መስማት በራሱ እድሜ ይጨምራል ተባረክ🥰🥰🥰
@frehywatasfaw5690
@frehywatasfaw5690 2 года назад
ከተመቸኝ ነገር ቤተ እምነት ያልከው ነገር ቸመችቶኛል እውኘት ነው !!
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 2 года назад
የኔ ችግር እንቅልፍ ነው በስራ ምክንያት እቅልፌ ይዛባል
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 года назад
ከአለባብስክ እስከ አነጋግርክ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሄር ይባርክክ
@rsunkmo1312
@rsunkmo1312 2 года назад
ሁሉም ግን በይበልጥ ቢስጭት እነ ጭንቅን መስወገድ ያምለው እናመሳግናለን የሚዲያ አንደኛ መህምራችን ናክ
@nasimamtube3671
@nasimamtube3671 2 года назад
ወንድሜ በርታ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 года назад
እንቅልፍ ረጅምጊዜ እተኛለሑኝ 🙏 የተመቸኝ እእፖርት ማዘወተር ትዳር መኖር እፈልገለሑ 👍 ግን ጭንት አለብኝ ቸርች ፀሎት 👍
@sabrinaaliyi7803
@sabrinaaliyi7803 2 года назад
አንተን የመሰለ jegna ለሰጠችን እናት ክብር ይገባታል🥰🥰 baay'ee galatoomi! obbolessakoo yeroon si dhaggeffadhuu sammu kiyya boqonnaa argataa sifille maatiikee hundaaf umrii dheeraan hawwaa bla wuletaye 🥰🥰🥰😭
@ahmedinkemal9857
@ahmedinkemal9857 2 года назад
ሁሉም በጣም ትክክለኛ እና ከእምነትም የማይጋጭ ነው ፤ መኖራችን ካልቀረ በጥሩ ሁኔታ ደስተኛ ሆነን በእርጅናን ምክንያት የሚመጡ ጉዳቶችን ቀንሰን ያለ ጊዜያችን እንዳንጎዳ የሚረዱ ናቸው።
@اابب-د7ن
@اابب-د7ن 2 года назад
እኔ ባጭቃት ግዜ ምስጋና ያልካው ባጣም ታመችቶኛል እኔ ካጭቃት መምላጫዬ እሱ ስላሆነ አምላኬ ያተመሰገነ ይሁን።
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 года назад
የተወለድኩበት ቦታ ማርጀቴ ያበሳጨኛል
@almtaishefraw379
@almtaishefraw379 2 года назад
አንተን የሚገልፅልኝ ቃል አጣው ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ በጣም ነው የማመሰግነው አንተን የምሰጣቸውን ትምህርት ሳዳምጥ ህይወቴ እንዳዲስ ትፈካለች እናም ክበርልኝ 🙏❤️❤️❤️
@amenatally1812
@amenatally1812 2 года назад
ፈጣሪየን ማመሠግንና ይቅር ባይነት ለኔ ይጠቅመኛል ወስጃታለሁ አመሠግናለሁ
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 года назад
ሰላም አንበሳው? ከዘረዘርካቸው 12 ነጥቦች 11 ዱ ተመችቶኛል ሚስት አግባ የሚለው ግን አልተስማማኝም በህይወቴ ከፈፀምኩት ትልቁ ስህተት ሚስት ማግባቴ ነው እና ሚስት አግባ የሚለው ፍቅረኛ ያዝ ቢሆን ይመረጣል🤣🤣🤣
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
ኡኡኡ አይ መግማሜት
@anwarmohammed8308
@anwarmohammed8308 2 года назад
6ኛ አንዳኛ መሆን አለበት። ስድስታኛው ለሂዋቴ ወስትና እድሜ ሰጫ ና ገደይ ከሰም መስቃስ በሱለይ ነው።እነመሳግኒሀለን በርታ በል ቲመቻለህ ትምህርትህ ይመቻል
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 года назад
ስኬት በገንዘብ ብቻ አይለካም፤ በደስታም ይለካል። የህይወት አላማ (Purpose) ድስታን ይሰጣል፤ ስኬታማ ያደርጋል፤ እድሜን ይጨምራል። የሚያስደስተንን እናድርግ፣ የህይወትን ድንቅ ጠዓምም በፍቅር እናጣጥም። ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
@لمتب
@لمتب Год назад
ፈጣሪ ዕድመህን ያርዝመው ትለያለክ🥰❤❤❤
@Alfa1M
@Alfa1M 2 года назад
እድሜ የሚለካው በዓመታት ቁጥር ሳይሆን በተግባር ብዛት ነው፡፡
@netuhaba7898
@netuhaba7898 2 года назад
አንተ ትለያለህ አባቴ👍👍👍
@mekdsen7670
@mekdsen7670 2 года назад
ለኛ ለወጣቶች መድሀኒት ነህ ከሀይማኖታችን ጋ እድንቀራረብ ታደርጋለክ በአብዛኛው ቭድኦችክ ላይ ስለፈጣሪ ታነሳለክ እናመሰግናለን 🙏
@msrts7930
@msrts7930 2 года назад
ምነው ኢንስፓዬር ድምፅህ አዲሱጉንፋን ያልገባብትዬለም ዬኛምርጥ ስላምይብዛልን ከክፉሁሉ ይጠብቅልን!!
@frehywotmekonen1521
@frehywotmekonen1521 2 года назад
ዋዉ ለኔማ በቃ ያንተን ካልስማው ደም ስሬ ሁሉ አልስራም ነው እሚለኝ በቃ ምን ልበላቹ እርፍት ነው እማገኘው ጥንካሬዬ ነክ እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@Kedija6466
@Kedija6466 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ ረዥም እድሜ ለመኖር አላለም ወይበሳቅ እድሜህ ከመፈጠርህ በፊት ተፅፎተቀምጦዋል ረዥም ይሁን አጭር አታቅም በፈጣሪ ስራ አትግባ
@SelamShshay-r7q
@SelamShshay-r7q 6 месяцев назад
እኔ 6ተኛው በጣም ተመችቶኛል መተግበርም እፈልጋለው። በጣም ኣመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 года назад
እኔ የተመቸኝ መንፈሳዊ ቦታ የሚሄዱ ያልከው እውነት ነው
@selama716
@selama716 2 года назад
መንፈሳዊ ህይወት፣ቂም አውጥቶ መጣል፣ቦታ መቀየር🥰
@yematialemayehu3315
@yematialemayehu3315 2 года назад
የሰው ዘር መድኃኒት የሆንክ ልጅ እኔኮ የሚገርመኝ . . . . ስትናገር የምታሳየው አክሽን እራሱ የሚማርክ የሚያስተምር ነው፡፡ Thank you so much.
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 года назад
በጣም አሪፍ አሳብና መልክት ነው ይመችህ
@dorigizaw1885
@dorigizaw1885 2 года назад
ስነ ወርቅ ሳለወቅህ ለእኔ ልክ እንደ ምርጥ ጒደኛ ነህ እንወዳለን
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ 2 года назад
ሰላም ለሰወች ሁሉ! የነገርከን ሁሉም መልካሞች ናቸዉ ለኔ ግን ይቅርታ ማድረግና ቂም አለመያዝ ከሁሉም ይጎላብኛል!!!!
@teressamoti2446
@teressamoti2446 2 года назад
የእውነት! እግዚአብሔር ዘርህን ሁሉ ይባርክ!!!
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 Год назад
የኣንተ ድመፅ ካልስማሁ ስራ መስራት የማይችልብት ደርጃ ደሪሻልው የመረ ብጣመ ይደብርኛል ይደከመኛል የእናንተ ቪዲዮ ሲየይ እንደኣዲስ እሆናልው
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
እናመሰግናለን ወድሜ እስፖርት መስራት ፣ጥሩ ጓደኛ መኖር እና የአመጋገብ ስርአታችንን ማስተካል ይበልጥ እነዚህ ባደርግ ይመቸኛል ሌሎቹ ምርጥ ናቸው ያስፈልጉናል ።
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 года назад
በጣም አነመሰግናለን ሁሉም ይመቻል አድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 года назад
ወድም አለህ ይሰጠልን የአለህ ወለህ በጠም ነዉ ምንሰበጨ እስክ ችለት እድሰጠኝ ዱአ አሩጉልኝ
@abay3517
@abay3517 2 года назад
እንክዋንስ እድሜ ምላስህንም ማስረዘም አትችልም የሌለ ቅብጥርጥር የምታደንቁ ረጋ ብላችሁ አስቡ እድሜ በፈጣሪ የተወሰነ ነው ደስተኛና ጤነኛ ለመሆን ማለት ያስኬዳል እድሜ ማስረዘም ግን ተራ ቀደዳ ዝምብሎ መበጥረቅ ነው
@senaitfufi1903
@senaitfufi1903 2 года назад
እግዛቤር እደሜና ጤና ይጨምራልህ በዙ ትምህርት አግኘቻለሁ የተባረከ
@bikilaregassa5773
@bikilaregassa5773 2 года назад
Thank you my brother. I joined you few days ago. I found it is interesting especially for Ethiopians. Thank you in advance. I like all the methods you listed so far; FORGIVENESS is among the most tips I realized in my life.
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
እኔ የምለው ውዴ ቆይ ግን ለምንድነው ከኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ የማንሆነው? እንዴ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን እንጂ እ የኔ ውድ? አሁን ጊዜ ሳይፈጅ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 4 месяца назад
ትለያለህ ወላሂ ሙህር ግን ትንሽ ቀድሜ አግቸህ በነበር አልኩ😢 አሁንም አልሀምዱ ሊላህ
@batemeke3684
@batemeke3684 2 года назад
ሰላም አረብ አገር ነው ያለሁት እባካቹ ግሩቡ አስገቡኝ በጭንቀት ላብድ ነው 8 አመቴ ነው
@በረከትራኢንኹሉ
@በረከትራኢንኹሉ 5 месяцев назад
1.መንፈሳዊ መሆን 2.ስፖርት 3.ኣመርጋገብ 4.ጥላቻን ማስወገድ ይቅር ባይ ሁን ቂም ኣትያዝ 5.ከሰው ጋር መልካም ግንኙነት መኖር 6.በቀን ካኣንድ ሳኣት የማይበልጥ እንቅልፍ መወሰድ 7.ኣመስግን 8.ኣግባ መግባት ደስታን ይጨምራል 9.የምያደስትህን ነገር ስራ 10.ከሱስ ራቅ 11.ቦታ ምቀየር 12.ብስጭትንና ጭንቀትን ቀንስ Like ኣርጉን🎉😊❤ እናመሰግናለን
@habeshatube1258
@habeshatube1258 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ካነሳሀሃቸው ነገሮች ውስጥ አብዘሃኛው እስልምናዬ ዲኔ አስተምሮኛል አልሃምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም ኢስላም ስለሁም ነገር መፍትሄ አለው
@abubekermohammed359
@abubekermohammed359 2 года назад
በጣም በጣም በጣም ኣሪፍ ሁሉም 12ቱም ይመችክ
@AbcAbc-nx9ql
@AbcAbc-nx9ql 2 года назад
9ኛው የኔ ችግር ነው ቅም በጠም ይዛለው እቅር ማለት እፌልጋለው ግን አልቻልኩም ምን እንድምሻለኝ አላውቅም
@amantuemzgiaman8898
@amantuemzgiaman8898 Год назад
ወንድም ላወጣሀው እግዚአብሄር ኣብዝተው ይስጥህ
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@abebech9480
@abebech9480 2 года назад
ስልካቹን ሴቭ አድርጌ ዋትሳፕ ላይ ፅፌላቹ ነበር ግን ያየውም የለም
@tsigeredagoshime5331
@tsigeredagoshime5331 2 года назад
ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን❤
@abebamahashe9
@abebamahashe9 2 года назад
Amazing young man God bless you. All Ethiopian people must which you!!
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 2 года назад
እናመሰግናለን ስነዬ ግን 10ኛው አረቦ ከአስራ ምናምን አመት ጀምሮ በቃ መላውን እድሜያቸውን ማለት ይቻላል ሲያጨሱ ነው የሚኖሩት 10ኛውን አላምንበትም ግን ሌላው ተመችቶኛል ሁሉም በርታልን 🌷እናመሰግናለን🌷
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ዉይይይ እኒ የምተኛበትእና የምነሳበት ወቅት ዝብርቅርቅ ያለ ነዉ እራሴዉ ነኝ ግራ ያጋባሁት thank you brother አስተካክላለሁ
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 2 года назад
በርታ ወንድሜ በገዘብ ከፍለን የማናገኝዉን የህይወት ምግብ ነው እያገኝን ያለነዉ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ 🙏
@duresaetisa8340
@duresaetisa8340 2 года назад
Wooooowwww bro bemin ayinat qal indemigeltsi alawqim unet
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 2 года назад
ቀን አይወሰደኝም አባቴ ምን ትመክረኛለህ ማታ እተኛለሁ🙏
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 года назад
ስነ ወርቅ ጣፍጭ ሁሉም ተመችቶኛል። አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ።
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 года назад
የእኔ ወንድም እነመሰግነለን 4 ማግባት የሚለው ለዚዘመን የጭንቀት መነሻው ሰለሆነ ቢታረም አላለው አንድ የሲዊድን ዳኛ አንዳለው በዚህ ዘመን አንደ በብርጭቆ ውሰጥ የገባች ዝንብ መውጫ አየፈለገች ሌላው ዝንብ ለመግባት ምታንጃብብ መግቢያ የምትፈልግ ዘመን ።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 года назад
እንኳን ደህና መጣክ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ድንቅ ነክ❤👍💪🙏
@deskiya8126
@deskiya8126 2 года назад
የምድር ህይወት እጅግ በጣም ፈታኝና መከራ የበዛበት ጎዶሎ ሰለሆነ ሁሉን ማሟላት ባየቻልም በተቻለ መጠን ገምሱን ብንከተል ከመሞት መሰንበት ሰለሚሻል እናመሰግናለን ።
@helenyaseen1883
@helenyaseen1883 2 года назад
በእውነት አለም ድንቅ አይቻልም ዘመንህሁሉ ይባርክ
@omarwollotube625
@omarwollotube625 2 года назад
መንፈሳዊ ያልከው ነገር ዋው
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 года назад
ኢግዚብሔርዪባኪዋዲሚ
@ekramalewi6216
@ekramalewi6216 2 года назад
Hulum arefina asefelagi nachew kelib enamesegenalin
@asyamn2762
@asyamn2762 2 года назад
ወይኔ አሳቅከኝ ለመቃጠልነው የማገባው አላለም ክክክክ
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q 2 года назад
በአላህ ስራ ገባህ እንዲ nothing con be done without Allah lair
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 года назад
እናማሳግናለን ዉድ ዎድማቺን ባጣም አስፋልግ ትምህት ነው ዎድጄዋለሁ 👏👏👏💐💐🙏
@hiwotkefarge6952
@hiwotkefarge6952 2 года назад
Enatena Abayehene Akebere keza yematusala edemea yenorehale that's Bible told us .
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 года назад
የምትሰጠዉ ቀልጣፋ ምክርና ትምሕርት በጣም ድንቅ ነዉ እኔ እናት ነኝ ግን ምክርህ የእናትነት ቀሪ እድሜየን አጣጥሜ እንድኖር በጣም የሚረዳኝ ስለ ሆነ የምሰማው በጉጉት ነዉ ተባረክ እድሜህ ይርዘም ።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ከሚያቃጥለን ነገር ወሚያኖረን ነገር ስላመጣኸን ።እድሜህ ይርዘም
@بنتمحمد-ر4ك
@بنتمحمد-ر4ك 2 года назад
በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን ቡዙ ለውጥ አለኝ አላህ ይጠብቅህ
@fitsumtteche3218
@fitsumtteche3218 2 года назад
Bro eski andet anden set masdeset echilalew eski bro melselegni🙏🙏
@saradalu6551
@saradalu6551 2 года назад
ወንድም አንቴ ለኔ ስጦታዩ ነህ እሺ! ሁሌ አንቴ መደመጠ ፈሌገልሁ.
@weyinitube317
@weyinitube317 2 года назад
Betem enmzeginlehn wondeme egzihber yeberkh ewent buzu negrochin temerhelw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@safanajmu7102
@safanajmu7102 2 года назад
በጣም እናመሰግን አለን ሁሉም ጠቃሚ ናቸዉ እኔ የአተ ቪድዮ ሰምቼም አጠግባቸዉም 👌👌👌👍👍👍
@yeznaelias417
@yeznaelias417 2 года назад
በጣም አድናቂህ ነኝ
@ማሜፍቅርየወሎልጅ
@ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 года назад
የምትናገረው ሁሉ ጠብ አትልም 👍👍👍👍
@zayedsalem-p5c
@zayedsalem-p5c 2 года назад
መንፈሳዊይ ትምህርት ነው ፀጋውን ብዝት ያድርግልን የወጣት ምርጥ መንፈሳዊይ መሆን ይቅርታ ማድረግ በጣም በሂዎቴ የምፈገው የእኔ ውሳኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅልህ በርታልን መካሪአችን።
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 года назад
ሁሉም በጣም ተመችቶኛል እጅግ በጣም አመሠግናለው እግዛብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
Далее
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Просмотров 149 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 225 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 391 тыс.
ህይወትን ቀላል ማድረግ 12 ልማዶች
15:07
ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!
13:50
Просмотров 268 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34