Тёмный

ሩሐማ (ሩታ) "የሕይወት ውሃ || Yehiwot Wuha" Ruhama New Protestant Amharic Mezmur 2021/2013 

Novel Studio official
Подписаться 122 тыс.
Просмотров 181 тыс.
50% 1

This content is a Song Video of Gospel Singer Ruhama Alemayehu.

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@Henokyohanis
@Henokyohanis Год назад
እንዴት ሳልሰማ ይህን ጣፋጭ መዝሙር 2አመት❤❤ኡፍ ተባረኪ
@maranatha1308
@maranatha1308 Год назад
እኔም እኮ መዝሙሩ አዲስ መስሎኝ ለካ ሳየው 2 years ago ይላል የምር ይገርማል ብቻ ጌታ ይባርካት
@honeyb4984
@honeyb4984 11 месяцев назад
Me too 😩
@DagimDesta-el4yn
@DagimDesta-el4yn 10 месяцев назад
Me too
@SamuelBisrat
@SamuelBisrat 9 месяцев назад
The same feeling here
@derejeminasse4109
@derejeminasse4109 6 месяцев назад
0:08 8.​@@maranatha1308.#
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 11 месяцев назад
ይሄን መዝሙር ቲክቶክ ላይ ሰጣቸው በጣም ወድጄዋለሁ አሁን ዩቲዩብ ላይ ሳገኘው በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም የሚባርክ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባረኪ እህቴ🙏🙏
@mahelattekle3535
@mahelattekle3535 9 месяцев назад
Betam
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Год назад
እየሱስ የህይወት ውሃ መባዘን አያውቅ መንከራተት እየሱስ ጌታው የሆንክለት አይናወጥም መስኩ ለምለም ነው እንትን አዳኙ ያደረገ ነው ዋው ምን አይነት መዙሙር በምን አይነት ዜማና መልዕክት ነው ይገርማል ተባረኪ
@habtshjimme3913
@habtshjimme3913 7 месяцев назад
ይሄን መዝሙር ሳልሰማ ሁለት አመት እኔ አላመንም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እህታችን
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 2 года назад
ለህይወት ጣእም ለመኖር ለዛ ትርጉም የምትሰጥ ጣፋጭ መአዛ ከላይ ከሰማይ የወረድክ መና አንተን የበላ አንተን አበላ ካንተ የጠጣ ማንስ ተጠምቶ እረክቷል እንጂ እረፍት አግኝቶ ኢየሱስ የሕይወት ውሐ (4) ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ /2 በአለም ሰላም አገኘን ያሉ ደግመው ተርበው አይሆንም አሉ ለኔ ግን አንተ ሰላም ሆንክልኝ ፀጥታን እረፍት አበዛህልኝ አንተን ያየ ሰው ለታመነህ ዘላለም ደስታ ትሆናለህ ከነፍሱ ሰላም ይፍለቀለቃል እንደወንዝ ጅረት ሞልቶ ይፈሳል እረክቻለሁ ከሕይወት ምንጭ አንተን ጠጥቼ እፎይ አልኩ ይኸው ተረጋጋሁ ሰላም አግኝቼ ባንተ ነው ጌታ ያገኘሁት ከሌላ አይደለም ሞልቶ ይፈሳል ተትረፍርፎ ውስጤ ያለው ሰላም ኢየሱስ የሕየወት ውሃ (2) ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ /2 መባዘን አያውቅ መንከራተት ኢየሱስ ጌታው የሆንክለት አይናወጥም መስኩ ለምለም ነው አንተን አዳኙ ያደረገ ሰው ይትረፈረፋል ያፈራል ብዙ አይቋረጥም ሕያው ነው ምንጩ ኢየሱስ የሕይወት ውሃ (2) ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ /2 አላማትር አልፈልግም ከሌላ ፍስሃየ እዚህ ነህ እራሴ ጋ (2) ሚፈልቅ ነው ከውስጤ የሚወጣ ከኔ ተርፎ ለአለም የሚበቃ ኢየሱስ የሕይወት ውሃ (4) ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ /2
@lidyayoseph7623
@lidyayoseph7623 2 года назад
Wow thank you for your lyrics !
@lydia1841
@lydia1841 2 года назад
Thank you writing the lyrics I appreciate it👏
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 2 года назад
መዝሙር ግጥም ዜማ ድምጽ ጠቅላላ ቅንብሩ ብቻ ሳይሆን መንፈስን የሚቀሰቅስ ልዩ የእግዚአብሔር ፀጋ ስላለበት ግጥሙን በቀላሉ ሁሉም ሰው በማንበብ አብሮ እንዲያዜመው ወደድኩ እና ገጣሚውን ወይንም ሩታን ባላስፈቅድም ጻፍኩት
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Год назад
@mahelattekle3535
@mahelattekle3535 9 месяцев назад
Ameeeen esy esy
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 года назад
እየሱስ የህይወት ውሃ🙏😇😇😇📣 በጣም የሚባርክ መዝሙር ጥዑም ዜማ ውብ ድምፅ ተባረኪ ሩት
@songsbyruhama
@songsbyruhama 3 года назад
አሜን የኔ ውድ ጄሪዬ🙏❤
@enu539
@enu539 3 года назад
ውይይይይይይይይ ጌታ ሆይ እድለኞች ነን እየሱስ ይባረክ
@SAMTechHulunBandlay
@SAMTechHulunBandlay 3 года назад
Ruta 1gna tebareki
@withlyrics8818
@withlyrics8818 3 года назад
ብሰማው ብሰማዉ ብሰማው ብሰማው አልሰለች ያለኝ ዝማሬ🙏🤩
@Gracenigussie
@Gracenigussie 3 года назад
Geta hulem mert lejoch alut semu yebarek
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ሀ
@kingkelkele7964
@kingkelkele7964 3 года назад
Beautiful song!!!!! “ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤” ዮሐ 4:23
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel Год назад
ተባረኪ! ለሁሉም ግዜ አለው እህቴ
@songsbyruhama
@songsbyruhama Год назад
አሜን ማፊ 😊
@abenezerbefekadu8952
@abenezerbefekadu8952 3 года назад
ለሩሃማዬ እንድትነግሩልኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በሉልኝ።በዚህ አጋጣሚ መስፍን ደንሳን(ማፊ) ሳላደንቀው አላልፍም! በርቺ ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን!!!!
@zeritumengistu9303
@zeritumengistu9303 3 года назад
የኔ እናት አግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ.... ለምልሚ😍😍❤❤
@amanuelmatewos
@amanuelmatewos Год назад
ኢየሱስ የህይወት ውሀ❗️
@amanaman9025
@amanaman9025 3 года назад
100 gize belay eysemahut nw its so nice
@agapepictures4225
@agapepictures4225 3 года назад
Telyalsh Ruta tebarki abo uffff ኢየሱስ የህይወት ውሀ ኢየሱስ የህይወት እንጀራ
@hiromigs6044
@hiromigs6044 3 года назад
🔴ስለ እርሱ ብቻ ሲዘመር እንዴት ደስ ይላል የከበረውን ተስፍችንን ይበልጥ እንድንናፍቀው የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር ብሩክ ነሽ ሩታዬ ‼️ 🙌 ኢየሱስ የህይወት ውሀ 🙌
@genigeni1168
@genigeni1168 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ💕💕😘
@-eliabtube5687
@-eliabtube5687 2 года назад
tebarkilgn
@adiamatsbha5958
@adiamatsbha5958 3 года назад
Tebareku,,,
@mitamogess1522
@mitamogess1522 3 года назад
😘😘😘😘😘eyesus ulu neger..besha yezelalm ...erkata..blesse u more than u think..
@hanatekaatekaa7740
@hanatekaatekaa7740 3 года назад
Wow amezing god blees you my sistu
@mimodarge7944
@mimodarge7944 2 года назад
Amen Amen Amen Tebariku
@mezmur122
@mezmur122 10 месяцев назад
Wow best song❤❤❤❤❤
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 3 года назад
ምርጥ ምንም የማይወጣለት ዝማሬ ክሊፕ፡፡ ኢየሱስ የህይወት ውሃ!!/ power ful word/ በቆንጆ ዜማ፡፡ ዋናው የወንጌል word. ቆንጆ ድምጽ አለሽ፡፡ እውነተኛ አገልጋይ በዚህ ዘመን መመዘኛው በራስ መዝሙር ማገልገል ነው!! ተባረኪ ብዙ የዝማሬ ወንዝ ከአንቺ ይፍለቅ፡፡
@alubelhaile1763
@alubelhaile1763 3 года назад
ሩቲ ተባረኪ።
@elleniteshale5589
@elleniteshale5589 2 года назад
ውድድድድድድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@jiroses6399
@jiroses6399 Год назад
Ufaaaaaaaay😍😍😍😍😍😍 ኢየሱስ
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 11 месяцев назад
wow ur so a blessing ☝️🙌💙
@WarekWarek-cg9vo
@WarekWarek-cg9vo 2 месяца назад
ዋው ምርጥ መዝሙርዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 года назад
God bless you Ruta,God bless you 🙏
@eyosiyashabtemicael8789
@eyosiyashabtemicael8789 3 года назад
ከዝማሬው ግጥም ጀምሮ የሁሉም የአዘማመር ሁኔታ ደስ የሚል መንፈስ አለው wow ጌታ ኢየሱስ ዘመን ሒወታችሁን ይባርከው
@rediethaymanot8806
@rediethaymanot8806 2 года назад
6tim.k u2 n
@tsionephrem4162
@tsionephrem4162 3 года назад
tebarekilgn uufffaaaa btam ds yilal 😇😇🙌🙌
@tigistalemayehu4928
@tigistalemayehu4928 11 месяцев назад
I can't stop listening!!!!!
@hirutmulugeta4146
@hirutmulugeta4146 3 года назад
wow ተባረኪ ፡ ❤️
@genitade5880
@genitade5880 3 года назад
Amen....ewnth sezemer...tebarki..yebezalshe..🙏
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
ጌታ እየሱስ ይባረክሽ የኔ ቆንጆ
@johnetana6647
@johnetana6647 Год назад
God bless you ❤❤❤
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 10 месяцев назад
Amen eyesus ye Hiwot wuha, enjera!! Blessings!
@natenalealemayehu1330
@natenalealemayehu1330 3 года назад
እህቴ i am proud of you😍😍😍😍
@misikirtadesse6788
@misikirtadesse6788 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ። እወድሻለሁ ከፍ በይ
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 3 года назад
በጣም በጣም በጣምበጣም ቆንጆ መዝሙር ነዉ!! ይህን መዝሙር ስሰማ መተንፈስ እረሳለሁ!! ፍቅሩ ምህረቱ ርህራሄዉ አይለያችሁ!! እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛላችሁ!!
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 3 года назад
Wow tebareki ehete eyesus yehiwot enjera
@elshadayasfaw-wc4yp
@elshadayasfaw-wc4yp 11 месяцев назад
Amazing song ❤️❤️❤️
@NetsanetBehailu-wg5es
@NetsanetBehailu-wg5es Год назад
ጌታ ይባርክሽ🙏🙏🙏
@aelafg
@aelafg 3 года назад
Can't stop listening to this song🙌🙌... may God bless you more and more ❤❤
@selinaalex7457
@selinaalex7457 3 года назад
Tebareki yene wd eht
@haregewoynwelde1938
@haregewoynwelde1938 3 года назад
Wow so nice song God bless you more and more
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 11 месяцев назад
ተባረኪ ❤❤🎉
@foleentertainment3401
@foleentertainment3401 3 года назад
May God add you gress more than these....
@amduabera8940
@amduabera8940 2 года назад
ሩታ ሩሐማ በብዙ ፀጋ ይጨመርልሽ ይብዛልሽ እደጊ
@zola1100
@zola1100 Год назад
ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ሩ 😍😍😍 ጌታ ይባርክሽ
@TA-ft9xk
@TA-ft9xk 3 года назад
Rumi GOD bless you!
@natuzer415
@natuzer415 2 года назад
You are blessed
@therevelationethiopia2134
@therevelationethiopia2134 3 года назад
ruye konjo stay blessed
@fitesuleman3225
@fitesuleman3225 2 года назад
አሜንንንንን በእየሱስም ተባረክ
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 2 года назад
GOD bless you !!!!
@betelihembefikadu7421
@betelihembefikadu7421 3 года назад
Wow Wow Wow
@salajesus5151
@salajesus5151 3 года назад
God bless you sis ❤
@yeabsirakassahun9727
@yeabsirakassahun9727 11 месяцев назад
tebareki yene enate🥰🙌
@ልክ
@ልክ 3 года назад
It’s all about Jesus!!! God bless you!! ግጥሙ ከዜማው ጋር ልዩ ነው
@mekame2023
@mekame2023 7 месяцев назад
ስምህ ይባረክ አባቴ የህዎቴ ምንጭ ዕረፍቴ 🙏
@truelove714
@truelove714 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያብዛልሽ ❤
@የራያአላማጣልጅነኝ-ዀ9ዸ
ደጋግሜ ብሰማው እንዴት ውስጤን ሀሴት እንደሚያደርግ ቃላት የለኝም!!! ብርክ በሉ ወንድሞቼ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 3 года назад
Tebareki. Konjo Message . Konjo Zema . Tebareku. More please . Eyesus Yehiwot Injera!
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 3 года назад
በጣም ደስ ትያለሽ መዝሙርሽም ምንም እንከን የለውም ቃሉን ነው የዘመርሽው በርቺ ጌታ ይባርክሽ!!❤❤❤
@user-qd6nk2gt4y
@user-qd6nk2gt4y Год назад
እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ እጅግ ተባረኪ!! የቦራ ወንድም ነኝ ከአዲሎ
@NatanNatan02
@NatanNatan02 3 года назад
ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ። ማፊ 🙆‍♂️
@mateshethabtemariam6764
@mateshethabtemariam6764 11 месяцев назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾. Blessings to you. You have a beautiful voice. Jesus is the Lord. Amen…Amen…Amen
@mezmur122
@mezmur122 10 месяцев назад
Tebareki yene wed❤❤❤❤❤❤❤❤
@songsbyruhama
@songsbyruhama 9 месяцев назад
Amen
@LovedbyGod4ever
@LovedbyGod4ever 9 месяцев назад
I do not have word to bless Lord working in you. It is such a lifeful song😇😇
@kidy1983
@kidy1983 3 года назад
Amazing song!!! Jesus is the only bread of life who satisfies our soul!!! You are blessed!!!
@kasitoalemayehu6310
@kasitoalemayehu6310 3 года назад
የኔ ውድ እህቴ
@bezuayehugebretsadik
@bezuayehugebretsadik 3 года назад
ድንቅ ዝማሬ ግሩም አለባበስ Amazing singer with lovely gospel musicians. I love it
@tesfayeawgchew8485
@tesfayeawgchew8485 3 года назад
ተባረኪልኝ ድንቅ ድምፅሽ ከቆንጆ ግጥም ጋር ተግባብቶ በአግባቡ ለነፍስ ዘምረሻል!! ቆንጆ ድምፅ አለሽ! እቤትሽ ቁጭ ብለሽ ስትዘምሪው እያዳመጥኩኝ በ ልክ እንደኔ ሰዎች ሁሉ ፀጋሽን እንዲያዩልሽ ጉጉቴ ነበር! አሁን ተሳክቷል! ክብር ለጌታ ይሁን::
@betiselam
@betiselam 3 года назад
ተባረኩ፡ ልክ እንደቃሉ የሚዘመር ዝማሬ ደስ ይለኛል፡፡
@birukkefyalew2478
@birukkefyalew2478 Год назад
ብርክርክርክክክክክ በይልን የኛ ዉድ
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 3 года назад
AMEEN AMEEN tebarkii tebarkii 😢📖🔥🔥🙏🙏🎻🎻🎻🙏🙏❤❤❤
@haileyesusterefe5989
@haileyesusterefe5989 9 месяцев назад
❤❤🎉🎉🎉what a blessed song🎉🎉
@danidaniel1610
@danidaniel1610 3 года назад
ኢየሱስ የህይወት ውሃ ኢየሱስ የህይወት እንጀራ ድንቅ ዝማሬ ነው በእውነት። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ🙌🙌🙌
@freygirma1838
@freygirma1838 2 года назад
Such a blessing song , God bless you all
@maranatha1308
@maranatha1308 Год назад
ጌታ ይባርክሽ❤
@user-ui1zy4nd5c
@user-ui1zy4nd5c 3 года назад
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ
@YaikobKenito
@YaikobKenito 9 месяцев назад
ተባረክ
@addis.g6448
@addis.g6448 3 года назад
ኢየሱስ የሕይወት ውሀ ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ አሜን አሜን አሜን አሜን
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 месяцев назад
EYESUS aytegebm amen tebareku
@telilafekadu9022
@telilafekadu9022 3 года назад
ድንቅ ዝማሬ ነው። ነፍስም አልቀረልኝም አቦ ይብዛልሽ።
@gadiyegetalij2356
@gadiyegetalij2356 3 года назад
ኢየሱስ የሕይወት ውሀ አሜን 🙏
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 года назад
አሜን አሜን ኢየሱስ የህይወት ዉሀ ኢየሱስ የህይወት እንጀራ!
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 3 года назад
amen. amen. amen. amen. amen. yesus!
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ አሜን አሜን ፣ ከጩኀት ከመዝለል ያለፈ ኢየሱስን የሚያገን ዝማሬ ፣ ጌታ ሆይ አመሰግንሀለው ስለዚህ ትውልድ ተባረኪ እህቴ ይብዛልሽ
@mekdesfersha1806
@mekdesfersha1806 3 года назад
Betam des yemil song God bless you
@BANCHIAYEHUBan
@BANCHIAYEHUBan Год назад
You are blessed ❤❤❤❤😂❤😂
@YaikobKenito
@YaikobKenito 9 месяцев назад
ስለ እርሱ ስዘመር ደስ ይላር
@user-iv4xp2fq6p
@user-iv4xp2fq6p 11 месяцев назад
Egziabher yedarkesh bebzu tegelechi
@songsbyruhama
@songsbyruhama 9 месяцев назад
Amen
@withlyrics8818
@withlyrics8818 3 года назад
አሜን 🙏🙏
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 8 месяцев назад
የሚገርም ነው እስካሁን እኸን መዝሙር አለመስማቴ
@habekamengistu
@habekamengistu 3 года назад
ከፍ በይ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Далее
Prank Orchestra
00:10
Просмотров 852 тыс.