Тёмный

ሪቫይቫል - መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን (ክፍል 5) | Revival - Pastor Bekele W/Kidan (Part 5) 

Zetseat Tv
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

ከሳርቤት አጥቢያ የረቡዕ ምሽት አገልግሎት የተወሰደ
ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Год назад
ውይ እንዴት ያለ እድልና ግዜ ነው እንዲህ በእርጋታ ከኣባት እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር። እግዚአብሔር ይክፈሎት፣ይባርኮት፣ከዚህም በላይ ብዙ የተባረከ እድሜ ያኑሮት። ዘመንን በሙሉ ሲያስተምሩት፣ ሲጠብቁት እና ሲናፍቁት ያለውን የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጉብኝት እግዚአብሔር ያሳዮት። ለእኛም እውነተኛ የንሰሀ እድሜና እንደ የእስራኤል ከምርኮ ተመልሰው በእውነተኛ ንስሐና በተሰበረ ልብ አማላካቸውን፣ ህጉን እና ትእዛዛቱን እንደፈለጉ እንደጠበቁትም ለእኛም እንደዚሁ ይሁንልን።
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 Год назад
ጋሼ በቀለ በጣም የተባረኩ አስተማሪ ናቸዉ።
Далее