Тёмный

ሪያል ማድሪድን ያስኮረፈው የአማካዩ ወርቃማ ሽልማት | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 403   
@WanderBlitz2
@WanderBlitz2 2 дня назад
በመጀመሪያ መንሱሬ የፕሮግራሙ ርዕስ ልክ ነው ብዬ አላምንም የቪኒሺየስ ሽልማት መቀማት ሪያል ማድሪድን ብቻ ሳይሆን አብላጫውን የእግር ኳስ አፍቃሪ ያስኮረፈ ጉዳይ ነው። ለምን ማድሪድ ላይ ብቻ ትኩረት እንዳደረክ አልገባኝም እኔ የማድሪድ ደጋፊም የቪኒሺየስ አድናቂም አይደለሁም ነገር ግን የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኛል። ሁለተኛ ደግሞ የጥቁሮችን መራጭነት እንዲሁም አንተ እራሱ መራጭ መሆንህን እንደማስረጃ ለማቅረብ መሞከርህ ልክ አይደለም። ጥቁሮች ይመርጣሉ ማለት ምርጫ አይጭበረበርም ማለት አይደለም። አሁንም ቢሆን ባላንዶር ከዘረኝነት ነፃ አይደለም።
@JambeBAG
@JambeBAG 2 дня назад
ብዙ ጊዜ ተሳስተ አታውቅም አሁን ግን አገላለጽ ልክ አይደለም ማድሪዶች ልክ ናቸው። ለእውነቱ ከሆነ ሽልማቱ የሚገባው viniiiiiiiii
@misganadandessa5768
@misganadandessa5768 3 дня назад
WOW CONGRATULATION RODRI!!!! THE FOOTBALL WIN THE BALLON D'OR
@habtekida3997
@habtekida3997 3 дня назад
መንሱሬ ተው ይሄ ግልፅ ዘረኝነት ነው። ማኔንም ያኔ እንዲ ነበር ያደረጉት። ቨኒሸስ በአሳለፈው ምርጥ አመት ሽልማቱ ይገባው ነበር። ማድሪድም መቅረቱ ለክ ነው ባይ ነኝ በቆዳ እየመረጠ ለሚሸልም አስመሳይ መድረክ እንኳን ቀሩ።
@yeabzerr
@yeabzerr 3 дня назад
What racism? George Weah, Ronaldinho, R9, etc are they white? Plus Mane has never been balondor worthy
@adonay83
@adonay83 2 дня назад
Mn takaleh ante gbana ekahin eteb
@yeabzerr
@yeabzerr 2 дня назад
@ ante demo gelahen tateb, tegmamah. ke ewket netsa mehon sedeb wist asgebah
@mitikukibru
@mitikukibru 2 дня назад
@@adonay83 አንተ ምን አወቀ ነው ኮሜንት የምትመልሰው እግር ኳሰ አዋቂ ብትሆን እንደዚህ አይነት መልሰ አትሰጥም ነበር መጀመሪያ ኳሰ እወቅ።
@adonay83
@adonay83 2 дня назад
@@mitikukibru 😂😂😂😂
@shegermidea
@shegermidea 3 дня назад
መንሱር አንተ አንድ አንድ ግዜ የምትናገራቸው ነገር ይገርመኛል ሲጀመር ባሎንዶር ሁሌም ለነጭ የሚያደላ ስርዓት ነው ማድሪዶች በይፍ ብልሹ አሰራርን ነው የተጋፈጡት በምንም አይነት መልኩ ሊወዳደሩ የሚገባቸው ናቸው
@ברהנואיילאו
@ברהנואיילאו 3 дня назад
መንሱሬ እውነት ለመናገር ለቬኒሴዬስ ይገባው ነበር ባላንዶር
@ahmedspeed3120
@ahmedspeed3120 2 дня назад
መንሱሬ ኳስ እየጠፋህ ነው አረጀህ ማለት ነው ማውራት እንጂ ማስተንተን ተስኖሀል
@siltena-vs5cz
@siltena-vs5cz 3 дня назад
ሁሌም በሚጭበረበርበት መድረክ ላይ መገኘት ሞኝነት ነው
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 3 дня назад
ቬንሰስ ችሎታ ሳያንሰው በለቅሶ አዋርድ ቢኖር የሁለቱንም ያነሳ ነበር
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 2 дня назад
ዘረኞች በመሆናቸው ነው ማድሪድን እወደዋለው አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩት ሃላ ማድርድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@getiekefale9128
@getiekefale9128 2 дня назад
የስፖርት ፖለቲካ፣የስፖርት የዘረኝነት ግፍ ይቀጥተኛ የጥቁሮች ግፍ ነው። መሴ
@FarisErdado
@FarisErdado 3 дня назад
ቪኒ ምርጥ ነው ሮድሪ ግን በእግር ኳሳዊ ምክንያት ሚዛን ይደፋል::
@MohammedAhmed-ni8bq
@MohammedAhmed-ni8bq 3 дня назад
ቪኒ አለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጨዋቾች አንደኛው የወርቅ ኳሱን ሰርቀውታል ሲጀመር ሽልማቱ ዋጋውን አጥቷል
@YohanisMarry-fm2vj
@YohanisMarry-fm2vj 3 дня назад
Man city fans we have one ballon d''or 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@AMANUELJALATA
@AMANUELJALATA День назад
Vamooooooooooos ROOOOOOOOOOODRIIII 100000000000000000....% yigebuhal JEGNAAAA
@ZerihunendaleZerihunendale-o1h
የነጮችን ዘረኝነት በዓይናችን አየን የምር ይገርማል ያሳዝናል የኤቶን ነገር ደገሙት
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 3 дня назад
ሮድሪ ጎበዝ ቢሆንም የቪኒን ያህል የጎላ ተጨዋች ነው ብዬ አላምንም። በዚህ ዓመት ቪኒ ይገባው ነበር።
@MarsLOVE-hi6he
@MarsLOVE-hi6he 3 дня назад
ሮድሪ ሽልማቱ አይገባውም ።ቪኒ ጥቁር በመሆኑ ብቻ ነው ይህን ሽልማት ያላገኘው።ከምር ይቺ አለም ማፈሪያ ናት ፍትሀዊ አደለችም😢😢😢😢 vini ur black daymend❤❤❤❤
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 3 дня назад
"ዝም ብሎ ለአንድ አልፎ ሃጅ አደለም የተሰጠው ሮድሪ ትልቅ ተጫዋች ነው ለሱ ነው የተሰጠው" አላዛር አስክዶም ❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 2 дня назад
የአላዋቂ ማነጻጸሪያ
@sentayehumisganaw-xi4wq
@sentayehumisganaw-xi4wq 2 дня назад
ስለ እውነት የምንገርህ ነገር በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ግን ዛሬ ባቀረብከው በ ባሎንዶር ትንተና ላይ በድፍረት ምንግርህ ነገር ሚዛናዊ አይደለህም:: 100% vini jr ይገባዋል አለም ያውቀዋል ፀረ ማድሪድ እና ዘረኝነት በግልፅ ይታያል
@jemalHussen-s5k
@jemalHussen-s5k 3 дня назад
ማድሪድ የአለማችን ምርጡ ክለብ ነው ነገር ግን ቫር በሌለበት እና በገንዘብ ጋጋታ እንጂ የአካዳሚ ውጤት የምናያቸው አንድም ተጫዋች የለም ። ቅሽምናቼው ግን ጥግ ድረስ ነው አፍሪካ ውስጥ እንኳን አይደረግም ተደርጎ አይታወቅም እንዳይነሱ ተደርጎ መቀጣት አለበት ። ላማሲያ 4:0 ገንዘብ 😂😂😂 ሮዱሪጎ ሆርናንደዝ ካዝካንቴ ሮዱሪ ክብር ይገባዋል ይችላል ያለ ጥርጥር ይገባዋል Ro 16
@SeiedAbera
@SeiedAbera 3 дня назад
100% ይገባዋል በእውነት❤
@getiekefale9128
@getiekefale9128 2 дня назад
Vini don't worry The world is with you!!!!!
@Nathnael7
@Nathnael7 3 дня назад
መንሱር የህፃን አስተያየት ነው ይዘህ የመጣኸው.... ቶርናመንት አንዱ መለኪያ ከሆነ ለምን ካርቨሀል አላሸነፈም? በሁሉም ውድድር ስኬታማ ነበር። መንሱር Depth ያለው ሀሳብ ይዘህ ቅርብ ። ስለ ስታትስቲክ አውራ እንጂ ማድሪድ ይሄን ማረግ አልነበረበትም ምናምን አይባልም። አንተ የስፖርት ጋዜጠኛ እንጂ የስነምግባር አስተማሪ ወይም የሀይማኖት መምህር አይደለህም። ፉትቦል ስታትስቲክስ ላይ focus አድርገህ የግል አስተያየትህ ብታስቀምጥ አሪፍ ነው። ቪኒ ቢያሸንፍ ሁሉንም ያስማማ ነበር ግን ሮድሪም ይገባዋል ጥሩ ሲዝን አሳልፏል
@diye2138
@diye2138 2 дня назад
ዎው እይታህ 100% good shooting!
@samuelsara2634
@samuelsara2634 2 дня назад
መንሱር ተው እንጂ አንተ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ይሄ በጣም የሚያሳፍር ዘገባ ነው ትክክል ናቸው መቅረት ነበረባቸው ይሄ የማያከራክር ውሳኔ ነው እንዲት ቀድመው ሰሞ እሚለውንም አስምርበት ይሄ ከዘረኝነት አይተናነስም ብዙ ተቃውሞ ለምን መጣ ብለህ አስብ እሱም መልስ ነው ስህተት ነው የዛሬው ዘገባህ ለኔ ኴስ ሞተ እንደማለት ነው ብዙ ሰው live ላይ ስሙን ሲጠሩት ግን የተጠራድ ሌላ ነው ትልቅ ስህተት ነው እውነቱን እንጋፈጥ
@nahomabera48
@nahomabera48 2 дня назад
ጥቁር ተጨዋቾች ባላንዶርን አሸንፈው ያቃሉ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 2 дня назад
​@@nahomabera48መንሱር ነጭ አምላኪ ስለሆነ ነው አትፍረድበት
@ryanseid3541
@ryanseid3541 3 дня назад
መንሱር አተ ትችላለህ ልክ ነህ
@tedyMola-gg7bc
@tedyMola-gg7bc 3 дня назад
በጣም ሚያሳዝን ነው ሮድሪ ይችላል ግን ባላንዶር ለቢንሲየስ ይገባው ነበበር
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 3 дня назад
በትክክል ።
@Gosple234
@Gosple234 3 дня назад
በምን መስፈርት
@SaraSara-o8b5x
@SaraSara-o8b5x 2 дня назад
ሮድሪ ምርጥ ተጨዋች ነው ግን ፈፅሞ አይገባውም ለቪኒ ነው ሚገባው እናም ግልፅ ነው እናም ልክ ናቸው ክብራቸውን አስጠብቀዋል ማንም አልወቀሳቸውም ትክክል ናቸው
@yasinjey892
@yasinjey892 2 дня назад
Exactly mensure በትክክል😍
@EndriasGmichael
@EndriasGmichael 3 дня назад
እና ምርጫው ልክ ነው እያልክ ነው?
@alaminyahya1949
@alaminyahya1949 3 дня назад
አዳምጥ
@KidusShawel-r3y
@KidusShawel-r3y 3 дня назад
Yes
@amanuelberhanu2717
@amanuelberhanu2717 3 дня назад
awo lek new
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 2 дня назад
አዎ
@YomanCode
@YomanCode 3 дня назад
The best journalist in the world Mensur, the way you clarify it that it got nothing to do with racism it left me speechless... Viva Rodri 🏆
@lightworkers19
@lightworkers19 3 дня назад
😂😂 tew bakhi
@YidnekachwBaye
@YidnekachwBaye 3 дня назад
እኔ ካልሆክ ሳይሆን ምርጫው ትክክል አይደለም ሮድሪ አይገባውም ባይ ነይ የአመቱ እንኳን የሲቲ ኮከብ ማን ነው ፎደን
@arnetethiopia8050
@arnetethiopia8050 3 дня назад
😢laliga best Player was ????
@abdiyudejene
@abdiyudejene 3 дня назад
WOW CONGRATULATION RODRI!
@yimenu_ethiopia
@yimenu_ethiopia 3 дня назад
the right man, Rodri deserve it 🙏
@Sparkacademy12345
@Sparkacademy12345 3 дня назад
Thank you mensur በዘረኝነት ውስጥ መደበቅ ልክ አይደለም ልጁ በራሱ ነጭናጫ ነው ራሱን ማስተካከል አለበት
@mesaybasazin6358
@mesaybasazin6358 3 дня назад
Berabo
@mesaybasazin6358
@mesaybasazin6358 3 дня назад
Merte eyeta new lememeret stehebay erasu wesaign new
@NeimaNeymar
@NeimaNeymar 3 дня назад
መንሱር ወላሂ ዛሬ የውስጤን ነው ያወራሀው ❤🎉
@geatchewsisay5631
@geatchewsisay5631 3 дня назад
መንሱር አንተ ለፍራንስ ፍት ቦል ቅርብ ስለሆንክ ዘረኝነት የለም የሚል መከራክሪያ ማቅረብ ትክክል አይደለም ቪኒ ዘረኝነትን በግልት ስልሚጋፍጥ ነው የማድሪድ ቲም የቀረበት ምክንያት ከቪኒ በተጨማሪ ከአወሮፓ እግር ካስ ማህበር በገባው ቅራኔ ይመስለኛል
@mesnur7809
@mesnur7809 2 дня назад
መንሱር ይቅርታ ጠይቅ
@NatiAbeba
@NatiAbeba 2 дня назад
Mensur your right
@newidea5375
@newidea5375 2 дня назад
madrid❤❤❤❤
@arnetethiopia8050
@arnetethiopia8050 3 дня назад
Football has won
@samuelgebregiorgis1021
@samuelgebregiorgis1021 3 дня назад
Andres iniesta 2010 የዓለም ዋንጫ አሸንፎ እንኳን አለተሸለመም ለቡድን ኣጋሩ ለሜሲ ነው የተሰጠው ፣አሁን ሮድሪ እንዴት ኣሸነፈ 😏
@tsagaye
@tsagaye 17 часов назад
Vini ju tokure dayemed💪💪💪💪💪💪💪
@ghghgh7972
@ghghgh7972 3 дня назад
የሶማሌ ምርጫና የባለዶር ምርጫ አድነውዴ
@JobirAbdu
@JobirAbdu 2 дня назад
😂😂😂😂😂❤
@DanielKD1983
@DanielKD1983 2 дня назад
Done with Balon D'OR when they skipped Lewandowsky. Then, gave the honor to MLS in the subsequent year. Now VJ is their victim. VJ is the best in the world. Proud of Real Madrid.
@abeninana
@abeninana День назад
ከአንድ አስተዋይ ጋዜጠኛ የሚጠበቅ አስተያየት ነው ቪኒ ድንቅ አመት አሳልፎአል ግን የሰውን ምርጫ ደግሞ ማክበር ግድ ነው የሰውን ሀሳብ Respect ማድረግ ያስፈልጋል ሮድሪ ይገባዋል ብለው ከመረጡት አምኖ መቀበል ነው...ደሞ ዘረኝነት የሚለው ሀሳብ የሚያስቅ ነገር ነው ይልቅ ቪኒ ባህሪውን ማሻሻል ነው ያለበት
@ahmedspeed3120
@ahmedspeed3120 2 дня назад
አስጠላሀኝ መንሱር ቦርከሀል
@TesakaSolomon
@TesakaSolomon 2 дня назад
መሱሬ ልክ ነህ
@zerihunsinamo4659
@zerihunsinamo4659 2 дня назад
Agelaletsih dagninet mestet baymesil Ante gazategna neh.... RM team kurfiyaw ke Rodri meshelem ga endalhone eyawek ayayizeh babysit Vini professional hono endet kere malet atichilim... yeraru mikniyat endalew eyawek... Bebizu adimachih gin asteyayet sechi aydelehum. Atidagn gin zegib Thank!
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 дня назад
ምክንያታዊ ሁነን እናውራ ከተባለ ሮድሪ በትክክል ይገባዋል ጥቁር ምናምን ለምትሉ ደሞ የሸለመው እንኳን ጥቁሩ የባላንዶር አሸናፊው ጆርጅ ዊሃ ነው ስለዚህ ቪኒ ፀባይ አስተካክላ በዚህ አቋሟ ከቀጠለች ቀጣይ ትበላለች ማልቀስ ዋጋ የለውም
@seid-A4457
@seid-A4457 3 дня назад
ሮድሪ 100% ይገባዋል በሁሉም መስፈርት ከቪኒሺየስ እና ከቤሊንግሀም ይበልጣል
@newidea5375
@newidea5375 2 дня назад
vini vini ❤❤❤❤❤❤
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 дня назад
Talent +. Discipline = Deserves. (Rodri )
@MarsLOVE-hi6he
@MarsLOVE-hi6he 3 дня назад
መንሱር ምነው ስለ ሮድሪ ስብከት ማቅረብ አበዛክ ዛሬ 😂😂😂
@Mela-u7l
@Mela-u7l 2 дня назад
መንሡሬ፡ይሄ፡Ballon d'or አይደለም:፡This is Ballon d'blanc.Hope u remember what happened to Henry in Ballon d'blanc.
@yohannesabrh
@yohannesabrh 3 дня назад
betam tasafrale mensur
@mitikuzenbaba
@mitikuzenbaba 3 дня назад
ትክክል
@GgHg-x2o
@GgHg-x2o 3 дня назад
ኤሄ ግልፅ ዘረኝነት ነዉ መድሪድም መቅረቱ ትክክል ነዉ ቪኒ ተዘርፎወል
@maykiassefa828
@maykiassefa828 2 дня назад
ትክክለኝ የsport ጋዜጠኛ mensur Abdulkeni 👏👏👏
@NuredinAbi-t4d
@NuredinAbi-t4d 2 дня назад
ጋዜጠኛነት ተንታኝነት ከደጋፊ አንጻር አደለም ሥለዚህ የጋዜጠኞች ሀሣብ ነግግር ትክክል ነው እኛ ተመልካች ሥለሆን ለምንወደው ለምናደቀው ቢሠጥ ነው የምንመርጠው አይደል
@tesfeab4403
@tesfeab4403 3 дня назад
Vini jr
@dabadiriba1816
@dabadiriba1816 2 дня назад
RODRI❤
@Kedirmuhe-p9n
@Kedirmuhe-p9n 3 дня назад
ትክክል ባልሖነ በማያሳምን መልኩ ለተሰጠ ሺልማት ለምን ይገኛል ለምን እንኳን ደስ አለህ ይለዎል ተቃሞን በዚህ መንገድ መግለፁ ትክክልና ተገቢ ነው በቃ
@YirdawBeuty
@YirdawBeuty 3 дня назад
congratulations Rodri
@MikiyasbezabihMiko
@MikiyasbezabihMiko 2 дня назад
Mensur zare tebeshaketke Ende gazetegna zegeb enji semetehen atengeren
@JonatanSolomonebg
@JonatanSolomonebg 2 дня назад
ገና ኘሮግራምህን ሳትጀምር ባለዶርን ለመከላከል እደምትጋጋጥ አውቄዋለሁ !!! የተጨመላለቀ ሽልማት ስነስራት እደ እናትህ ልጅ ለመከላከል ከምትጥር ። የተሰሩትን ደባዎች ብትናገር አሪፍ ነበር ለዚህ ነው አላዛር አስገዶም የሚመቸኝ
@Mela-u7l
@Mela-u7l 2 дня назад
No more Ballon dor it is Ballon white.A gunner from Ethiopia.
@TafereChaklu-t6m
@TafereChaklu-t6m 3 дня назад
አረ አንተን ብሎ መራጭ😂😂😂
@AberhamDelil
@AberhamDelil 2 дня назад
only 16min mensur betam yedberal ye arsenal wey ye united techawach mehon albet this is balldo eko😮
@IrreeQaduu-n3y
@IrreeQaduu-n3y 3 дня назад
Vini yigbhu nbr
@NahaomDejena
@NahaomDejena День назад
Mensur betam askabachb sew neh sele kwas metawera kehone tekeklgnawn awra kdgafinet semet weta endet alem yefrdewn aynk eyaye tekdale betam tanadale...vini balondor
@SeidaendirsSeidaendirs
@SeidaendirsSeidaendirs 2 дня назад
dear mesur lemejemrya geze new ymesfl bemjemra betam akebralw betam adenaki new gen yetlatu baladr ver aydelm ?
@habteselassiealamrew4959
@habteselassiealamrew4959 2 дня назад
ተው እንጂ ለ ሀገራቸው ምንም ዋንጫ ሳያመጡ ብዙ የተሸለሙ አሉ እኮ ሌላው እስከዛሬ አድርገውት የሚያውቁ አይመስለኝም በአሁኑ ግን ግልጽ በሆነ ሁኔታ vini ስለተነጠቀ ነው በቦታው ያልተገኙት
@yibekalyohanes
@yibekalyohanes 3 дня назад
መንሱር እሮድሪ ባላንዶር ይገባዋል ለአመታት ወጥ የሆነ ብቃት ነው ያሳየው.ቪኒሽየስም ጥሩ ብቃት አለው.ጸባዩን ግን ማሻሻል አለበት።
@nebilmotube8739
@nebilmotube8739 20 часов назад
Mensur ayderegm😢😢😢
@estiftube3904
@estiftube3904 3 дня назад
ሪያል ማድሪድ ለምን ያኮርፋል አለም አኮረፈ በልበል እንጂ ። ዘረኝነት በአውሮፓ ምድር ነግሷል በል። ሁሌ ላሸነፈ ማውራትህን አቁም ካንተ አይጠበቅም
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 3 дня назад
ዘረኞችናቸው አዳድ ጥቁሮች የተሸወዱት ጥቁር ባላነረዶር ሰጪ ያደርጉና ለነጭ እንዲሰጥ ያደርጋሉ እጂ የወረደ ዘረኜነት ነው
@RobelJinfesa
@RobelJinfesa 2 дня назад
Mensur gen yemrihen nw !! Bezarew tentenah yemecheresha Tesastehal ...
@Eyubrizi
@Eyubrizi 3 дня назад
Kezih behuala mensurn amno miyadamit mong sew nw gilawi simetun miyasbelt nw chirash sle madrid yitechal sewyew kenga yeteshale miyawkew ngr yelem
@ermibekele531
@ermibekele531 3 дня назад
ሮድሪ ሲያንስበት ነው ይገባዋል
@HusishaTips
@HusishaTips 3 дня назад
ኳስ እይ መጀመሪያ
@YomanCode
@YomanCode 3 дня назад
100%
@ermibekele531
@ermibekele531 3 дня назад
@@HusishaTips ወዳጄ ኳስ ጎል ማግባት ብቻ ከመሰለህ የሮድሪ ምርጫ አይገባህም
@HusishaTips
@HusishaTips 3 дня назад
@@ermibekele531 ከድጋፍ ስሜት ውጣና ከትላንት በፊት ሮድሪ እንደሚያሸንፍ ይሰማህ ነበር?
@IsiraelibaqalaDawa
@IsiraelibaqalaDawa 3 дня назад
​@@HusishaTipsleba
@muba-mq3st
@muba-mq3st 2 дня назад
አንተራሱ የዘንድሮው ባላንዶር አሸናፊ ስትል ነበር እኔ መቸም ከዚህ በኋላ ስለዚህ ሽልማት ተሳስቸም አላወራ አዘጋጆች ግን እንስሳ እንጅ ሰው አይደሉም ግልፅ ዘረኝነት ነው😮😢😂😊😊😊😊 ለ ሮድሪ ❤❤❤ ይጣፍጥለት.
@AbduRehim_challenge
@AbduRehim_challenge 3 дня назад
ሸም እያሲያዝክ ነዉዴ የምታወራዉ
@haylebiniyam5990
@haylebiniyam5990 3 дня назад
መንሱሬ ምነው የሲቲ የአመቱ ኮከብ የነበረው ፎደን ነበር ታዲያ ሲቲ ያልሰጠውን ሲሰጡት እንዴት አያስገርምም?ምን እያልከን ነው?
@SimChance21
@SimChance21 3 дня назад
የአውሮፓ ዋንጫ በልቷል እኮ ለዚያ ደሞ ሲቲ አያገባውም ሲቲ የሚሸልመው ለሲቲ ያደረገውን ነው ይህ ደግሞ አለም አቀፍ ውድድር ነው
@haylebiniyam5990
@haylebiniyam5990 3 дня назад
@SimChance21 ቪኒሰ ዋንጫ አልበላም? ያውም ሲቲን አሸንፎ አይደል ያለፈው
@Gosple234
@Gosple234 2 дня назад
@@haylebiniyam5990 በፔናሊቲ ነው ያለፈው ቫድሪድ አየነው እኮ ከሲቲ ጋር እንደቲኒሽ ቡድን ዘግቶ በካውንተር ብቻ ሲጮት
@bereketengda1647
@bereketengda1647 2 дня назад
የላሊጋውም ኮከብ ቪኒ አልነበረም ጁድ እንጂ
@redwanukasha1362
@redwanukasha1362 3 дня назад
Today, football lost and racism won. There's no other explanation.
@yimenu_ethiopia
@yimenu_ethiopia 3 дня назад
ምርጫው ልክ ነው፣ ምንም ዘረኝነት የለበትም፣ ሮድሪ በብዙ መመዘኛ ይገበዋል።
@AddisTilahun-c9u
@AddisTilahun-c9u День назад
ክለቡ አንደኛ ሲባል አሰልጣኙ አንደኛ ሲባ ተዲያ እንዴት ሊሆን ይችላል ለማናቸውም ቪኒ አንደኛ ነው
@wasihunteka6765
@wasihunteka6765 3 дня назад
You are a fan of city gardiola ….
@AhmedYasin-se6cy
@AhmedYasin-se6cy 2 дня назад
መንሱር እንደ ዛሬ አነደሀኝ አተቅም ብቻል ከስራክ ነበር መበራር
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 3 дня назад
Self contradictory analysis from Mensur! Vini deserved to win this Balland’or period!
@mitikukibru
@mitikukibru 3 дня назад
ባላንዶሩ ለሮድሪ አይገባውም ከሱ ቬኒሰሰ የተሻለ ነበር ዘረኝነቱ አሁንም አለቀቃቸውም መንሱሬ
@Kedirlivrpool
@Kedirlivrpool 3 дня назад
ይገበዋል💙
@alemushabebe7769
@alemushabebe7769 3 дня назад
የተዘረፌ ballodor 2024
@MuhabaNasir-e1m
@MuhabaNasir-e1m 3 дня назад
አንተም ያው በቀቀን ነህ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ምንም አይነት ሽልማት ውስጥ ያልነበረ ተጫዋች ባሎንዶር??💀💀
@FreGebre-r4c
@FreGebre-r4c 3 дня назад
ጀዝባ vini laliga wust ምን ተባለ belingham ነው ያመቱ ምርት ተጫዋች የማድሪድ ምርጥ ተጫዋች ucl ነው እንጂ ሌላ ምን አረገ
@sirakawoke7
@sirakawoke7 3 дня назад
ሮድሪ ምርጥ ተጨዋች ነው ምርጥነቱ ለጋርዲዮላ አይነት ታክቲሻን አሰልጣኝ ነው የሮድሪ ምርጥነት እነ ደቪኒ የሚታይ ስኪል ፉል የሆነ አይደለም ሮድሪ ቪኒ በአውሮፓው ሻምፒዮንስ ሊግ የነበረውን ያህል ተፅኖ በስፔን አልነበረውም
@Brightness-k2z
@Brightness-k2z 2 дня назад
የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ምርጡ ተጨዋች ምንጭ?
@kingomane
@kingomane 3 дня назад
አንድ ነገር አስተውለናል ዘረኝነትን ሜሴ ጥቁር ቢሖን ኖሮ ምንም ባላዶር አያገኝም ነበር !
@tewdroschalie8761
@tewdroschalie8761 2 дня назад
መንሱሬ ቆይ ይሄን ሽልማት ለማሸነፍ ሮዲሪ ከ ቪኒ የተሻለ ነገር አለው
@henahnk5567
@henahnk5567 3 дня назад
Mensure sibeza rational thinker nek programun yakerebkbet menged miyagerm nw kedegafinet be netsa smet nw berta
@Mela-u7l
@Mela-u7l 2 дня назад
ያኔ፡ትዝ፡ይልህ፡እንደሆነ።ዚዙ፡ከሄነሪ፡በግፍ፡ሲወስድበት፡ምን፡አለ"ሄነሪ፡ከዚህ፡በኋላ፡ብዙ፡ዕድል፡አለወ።"አሁን፡አንተ፡ስለ፡ቪኒ፡አንዳልከው።
@asefagonfaguta2273
@asefagonfaguta2273 День назад
መንሱር ምዘናዊ ያልሆነ ትንተና ስሰጥ ለመጀመሪያ ግዜ ሰማው ሰው ስለሆንክ ግን ለምን ተሳሳትክ ማለት አንችልም። ስለመስፈርት አንስተዋል ነገር ግን Rodriን አሸናፊ ሊያደርግ የሚችል መስፈርት ከቆዳ ቀለሙ ውጪ እንደሌለ አለም ሁሉ በአንድ ድምፅ ተናግሯል except you
@BiniamHailu-h3s
@BiniamHailu-h3s 3 дня назад
Real Madrid የወሰነው ውሳኔ ትክክል ነው የነሱ ስተት ለ Rodri ኡካን ደስ ኣለሀ ኣለ ማለታቸው ብቻ ነው ::
@miftahjemal10
@miftahjemal10 3 дня назад
⅜ 15:23
Далее