Тёмный

ራሄል ጌቱ - 'ዋርካ' | Rahel Getu 'Warka'  

Sewasew Multimedia
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 107 тыс.
50% 1

ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/Gh2a2 ይህንን ሊንክ ይጫኑ
----------------------------------------------------------------
ራሄል ጌቱ 'ዋርካ'
አንተዬ ትዝ አልከኝ አጥቢያውን
አልከኝ አሁን አሁን እንደምን ልሁን
አንተዬ እንዴት ነው ቀናግራ
ተራብኩት ያን ጎራ እንደ እማ እንጀራ
ሰው መሃል እያለሁ እንደሌለኝ እምነት
ተሰማኝ ተሰማኝ ምነው ብችኝነት
አንተዬ ትዝ አልከኝ አጥቢያውን
አልከኝ አሁን አሁን እንደምን ልሁን
አንተዬ እንዴት ነው ቀናግራ
ተራብኩት ያን ጎራ እንደ እማ እንጀራ
በምን ያለው እጣ በምን ያለ እድሌ
ነው የተለየው ከ እናት አባት ውሌ
ይዋሳል ወይ ዘመን ይዋሳል ወይ ቀኑ
ናፍቆት ሃሳብ ሰው ለማብከንከኑ
ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ ታየኝ ክብረ ንግሱ
የፅዋችን መውጫ ድባብ ቅጠል ዳሱ
ደህና ነው ወይ ጎራው ድህና ነው ወይ መስኩ
እንኳን ሰጥቶኝ ፍሬ የሚያጠግበኝ መልኩ
አ..................ው
ተው ፍቅር ተው አስተዛዝነኝ አታጨካክነኝ
ተው ፍቅር ተው ተወዳጅተን አታገማምተን
በእርግብ የዋህነት በተቃኘው ገላ
ፊት ለፊት ነው ብንወድም ብንጠላ
ሳለን በልጅነት ሳለን ብላቴና
መች አውቀነው ይህ አይነቱን ጤና
ደህና ደህና ነኘ እላለሁ ደህና ነኝ
እንደ እናት እንጀራ ፍቅር እየራበኝ
ምን ላድርግ እንግዲህ ምን ልሁነው ሆዴ
እያረርኩኝ ልሳቅ በማሽላ ዘዴ
ሀ......................ይ
ዋርካ ነው ዋርካ ዋርካ ነው ዋርካ
ደግ የ እምዬ ቃል ሰርክ ያበው ዱካ
ቀኝ ያውለኝ ቀኝ ቀኝ ያውለኝ ቀኝ
ማለቴ አልቀረም ከክፉ አርቀኝ
ተው ፍቅር ተው አስተዛዝነኝ አታጨካክነኝ
ተው ፍቅር ተው ተወዳጅተን አታገማምተን
----------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
----------------------------------------------------------------
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Tiktok : / sewasewmultimediaet
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
RU-vid : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 месяца назад
ይቺ ልጅ ከዋነኞቹ, ከነማሪቱ, ዘሪቱ ከነአስቴር ወዘተ ተርታ የምትመደብ የዘመኑ ምርጥ አቀንቃኝ ነች። ስወዳት።😘
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 3 месяца назад
የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኟ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤
@SolomonGebre-u6s
@SolomonGebre-u6s Месяц назад
One of the most beautiful and talented singers of Ethiopia. Keep it up. Bravo
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 3 месяца назад
ንግስቷ ተመልሳ መታለች በሚደንቅ ሙዚቃ አድማጭን እና ጥበብን ባከበረ ሁኔታ እናመሰግናለን ሪቾ !!
@eshaiY
@eshaiY 3 месяца назад
ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ጥዑም ዜማ ሪቾ!!! ሀገራችን ያለችበትን ምስቅልቅል እረ በቃን
@agidewalamirew9272
@agidewalamirew9272 3 месяца назад
በእውነት ጀግና ነሽ!የራስሽ የሆነ ከለርሽ ደግሞ ምን ያክል ያምራል መሰለሽ!
@woinshetwondimu3271
@woinshetwondimu3271 2 месяца назад
Be 7gnaw Ken new Rich zefen mesiratuan yarekut,,, lemin adv altederegem yihen yemesele music❤❤❤❤
@dinkeneshengida1230
@dinkeneshengida1230 3 месяца назад
አንደኛ ነዉ ዘፈነሽ እነወድሻለን❤❤❤
@misrakbayou557
@misrakbayou557 3 месяца назад
እውነት ነው ተው ፍቅር ተው አስተዛዝነኝ ተው ተው ፍቅር ተው አ ታጨካክነኝ ተው ጊዜውን ያወጅ ምርጥ ሥራ ነው የሠራሽው እናመሠግናለን እህቶችን
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 3 месяца назад
አይ ሪቾ ስራዎችሽ ሁሎ እንዳስደመሙኝ ነዉ🤗😍🤗
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 месяца назад
She is back with her beautiful voice, Thanks we love you 😘 keep up
@SenayetAyenew
@SenayetAyenew 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘእምነገደኢትዮጵያ
@ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 месяца назад
Wow! What a beautiful song and voice.
@TheoDRoss-Tedi
@TheoDRoss-Tedi 2 месяца назад
Best composition. Ethiopian musical instruments make a difference.
@SelesheDesta
@SelesheDesta 2 месяца назад
እጅግ ድንቅ የተዋጣለት ሰራ ነው በርቺ ራሄል እራሰሺን ጠብቂ። ከመጥፎ ተግባራትና አልባሌ ቦታዎች ራቂ። ባለ ብሩህ ተሰፋ ነሺና በርቺ። ከሃገረ አሜሪካ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 месяца назад
ዘፈን አልሰማም ራሔል ግን እወዳታለው🙏👍
@user-cg5wt8ii3e
@user-cg5wt8ii3e 3 месяца назад
ቢቆይም እየገባን ነው የአድነታችን ሚስጥሩ ምርጥዬ
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 3 месяца назад
የኔቆንጆ በጣምነው የምወዲሺ የኔማር❤❤
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 3 месяца назад
ራሄል በጣም እናከብርሻለንን
@awokegebre1990
@awokegebre1990 2 месяца назад
This is beautiful voice Rahal you are very talented singer if you sing like this you are. Aster awoke and bzunesh bekele
@YosephG-v3d
@YosephG-v3d 3 месяца назад
ድብታ ያለበት ሃዘን ያዘለ ዘመኑን የዋጀ የተመሰቃቀለ ስሜትን ያዘለ ምርጥ ሙዚቃ 🙏🏾😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 2 месяца назад
ድብታ የሚለው ትንሽ ይከብዳል
@awegeny6875
@awegeny6875 3 месяца назад
Queen of soul music Is back again to melt our hearts for a good reason, what a masterpiece song is this for God Sake? Nice song as usual Rahel Getu.
@TigistDemile
@TigistDemile 2 месяца назад
ዋውውውውውውው በውነት ነው
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 2 месяца назад
ሪች በጣም ቆንጆ ዘፈንሁሌም ዘፈኖችሽ ያምራሉ በርቺልን
@fisehazewedu7283
@fisehazewedu7283 2 месяца назад
ግጥም ዜማ ቅንብር ድምፅ ሁሉ ሙሉ Perfect ሪችዬ ዝም ብዬ እወድሻለው በርቺ
@tigid9886
@tigid9886 3 месяца назад
ሪችዬ አሪፊ ዘፈን ነው ደርበብ ያለ❣️ ለአንባቢዎች ደግሞ አገራችን ሰላም አይደለችም የአብይ መንግስት የሚሰራው አሰቃቂ ግፉ በጋራ በቃ ሊባል ይገባል! ንፁሀን እየገደለና እያንገላታ ነው, ዝምታ እስከመቼ?
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 3 месяца назад
فنانة جميلة ورائعة ❤❤❤
@tewabealemayehu196
@tewabealemayehu196 3 месяца назад
Wow what a voice
@Yem-i6y
@Yem-i6y 2 месяца назад
As expected A+. Thank you taking us down to memory lane 🎉❤
@geletonasir106
@geletonasir106 3 месяца назад
Wow I like it❤😊
@birhanualemu2995
@birhanualemu2995 2 месяца назад
YES YOU CAN!
@ebstv_fan
@ebstv_fan 3 месяца назад
ስላም ጤና ይስጥልኝ 🙏
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 2 месяца назад
Rahel getu አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@yilkaladane4514
@yilkaladane4514 3 месяца назад
ዋው ነው
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 3 месяца назад
ምርጤ❤❤❤
@user-zq8ob5cf9s
@user-zq8ob5cf9s 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ከሚለው ሙዚቃ ቢመሳሰልም ጥሩ ነው
@bekiman1004
@bekiman1004 3 месяца назад
ምነው ዜማ ሚባል ነገር አታውቅም እንዴ ምኑ ነው ሚመሳሰለው
@kassahunamare7081
@kassahunamare7081 2 месяца назад
የሂሩት በቀለ ምትክ👍👍
@IdiluChorza
@IdiluChorza 3 месяца назад
Wow best music 🎉🎉🎉❤
@AbrehamKassaye-kz5vf
@AbrehamKassaye-kz5vf 2 месяца назад
Aree besmab bisemaw bisemaw yemalxegbew dimtsee rich ufffffff warkayeee3❤️❤️❤️❤️❤️ albemishin yemisemaw bichengaw sew ene nang betley serq lela sew sisemaw enadedalew bichaa rich be warkaaw mexashibiny uffffff ayi dimts ayi gixem
@papitube644
@papitube644 3 месяца назад
ምን አይነት አንጀት አርስ ሙዚቃ ነው 🥰 I can't wait for your video......
@MisganaMitiku
@MisganaMitiku 3 месяца назад
Ere yihen musica 1 million View enasgebaw betam gerami new
@star-1-pt1hl
@star-1-pt1hl 3 месяца назад
I love it, you are perfect ❤️❤️❤️
@gethab2306
@gethab2306 2 месяца назад
Cool!
@zinateklu3982
@zinateklu3982 2 месяца назад
Nice betam Kino new
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
ድምፅ 100% ግጥም % ዜማ %መልካም ዕድል 👌👌
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 месяца назад
ሪቾ አንደኛ ❤❤❤ ምርጥ ስራ
@Fixlix
@Fixlix 3 месяца назад
Melodyው ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 месяца назад
ሪችዬ የኔ ውድ ስወድሽሽሽ❤❤❤love you ምርጥ ስራ ነው ስንት ጊዜ ደጋግሜ ሠማሁት አይጠገብም እናመሠግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
@geletonasir106
@geletonasir106 3 месяца назад
The best singer❤
@DJ-RO1
@DJ-RO1 3 месяца назад
rahel getu new music 🎶
@eshaiY
@eshaiY 3 месяца назад
አቦ ቃላት አጣሁልሽ ሪቾ ስንቴ እንዳዳመጥኩት ልብን ስሜትን የሚያተራምስ ውስድ የሚያደርግ ነው የሆነብኝ 💋💕💝💘
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 3 месяца назад
❤❤❤❤ Raheleyee wededeede
@haftomtibebu6075
@haftomtibebu6075 3 месяца назад
Woow good job
@realeagent
@realeagent 2 месяца назад
❤❤ሪችዬ
@HenokLegesse-cx2vq
@HenokLegesse-cx2vq 3 месяца назад
አማራየ ❤❤❤❤
@saratimarga958
@saratimarga958 3 месяца назад
ሪች❤
@SelamawitSintayhu
@SelamawitSintayhu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@yesefinanegn257
@yesefinanegn257 3 месяца назад
enati emaye nafkeshignal 😌😔eskagegnish dehna koyign 🤗🤗😌
@BizuneshFikre
@BizuneshFikre 3 месяца назад
Siwedsh yenjegna knew kbadnew yimchsh🎉
@nahomasamere
@nahomasamere 3 месяца назад
🔥🔥🔥
@biniyamaman6146
@biniyamaman6146 3 месяца назад
Gobeze neshe.
@lekumuleta
@lekumuleta 3 месяца назад
አምሮብሻል ማሽ አላ
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 2 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 2 месяца назад
የምትገርም ምርጧ
@kerya649
@kerya649 2 месяца назад
ሪቾ Welcome Yene marr♥️♥️👏
@TilahunSemaw
@TilahunSemaw 2 месяца назад
ስንት ለፍተዉ ይህን የመሰለ ሙዚቃ የሰሩትን ባለሙያዎች ስም አለመፀፍ እና እዉቅና መንሳት! "ሰዋሰዉ" ያላችሁት ድርጅታችሁ "ሰዋ! ሰዉ" መሆኑን በግልፅ ያሳያል። የባለሙያዎችን መብት አክብሩ ያለ እነሱ የትም እንደማትደርሱ ለመረዳት ይሄን ያህል ግዜ ሊዎስድባችሁ አይገባም ነበር! ግሩም ስራ ነዉ ለባለሙያዎቹ እና ለድምፃዊዋ ክብር ይገባቸዋል።
@AbdusomedMiftah-kp7yv
@AbdusomedMiftah-kp7yv 3 месяца назад
I am the first🎉🎉🎉🎉❤
@geletonasir106
@geletonasir106 3 месяца назад
for what?
@Hiwot-uf5zp
@Hiwot-uf5zp 2 месяца назад
አሁን ገና ሙዚቃ ሰራሽ የእውነት ድርሰት. ዜማ ድምፅ በቃ አንደኛ
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 2 месяца назад
ባንቺ ኸረ ጎራው ዘፈን ሰንት ነፍስ እንደጠፍ ብታውቂ ወይ ብታይ ዘፈን ታቆሚ ነበር
@FikiruYilkal
@FikiruYilkal 3 месяца назад
ክሊፕ መሰራት ያለበት ሙዚቃ ነው ቪድዮ ስሪለት
@user-rr1fv4bn3h
@user-rr1fv4bn3h 3 месяца назад
It is an interesting music which easily arrests listeners attention, but some of the words require replacement and editing.
@TigistDemile
@TigistDemile 2 месяца назад
2:29
@jannat5631
@jannat5631 3 месяца назад
Gerame new yemire kedemiteshi gare ylayal kalate yelagnm yanchen serawoche lemagilate atetefeben ydageman
@abebazewdu4674
@abebazewdu4674 3 месяца назад
ጥሩ ስራ ነው ነገር ግን volume የቀነሰ ነው ቢስተካከል
@MollalignTafere
@MollalignTafere 3 месяца назад
እር ይለቀቅ ጉጉት ገደለን
@GenteSofe
@GenteSofe 3 месяца назад
😒😢❤❤❤😢👍👍👍🙏🙏🙏
@MekdesAbara-pw8lp
@MekdesAbara-pw8lp 3 месяца назад
arf Nw Gn Who Writes The Melody ,Lyrics and The Music Arrangment ሰዋሰው demo አታብዙት be ፅሁፍ አሳውቁ first of All Crediet Mesetet Yalbt Erasu Le Song Writers Nw Richoye Gn 1Gna New
@pommymaldan2554
@pommymaldan2554 3 месяца назад
Yezeh musica kefatu tolo maleku nw
@Hfghhhhhhhhhhh
@Hfghhhhhhhhhhh 3 месяца назад
ዜማ : ግጥም እና ቅንብር የማነው?
@user-kx3ts6br4w
@user-kx3ts6br4w 2 месяца назад
Issu new tiyakew
@SelamawitSintayhu
@SelamawitSintayhu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@umhali1404
@umhali1404 3 месяца назад
❤❤❤
@monawedeye7705
@monawedeye7705 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@lemlemmelkamu8503
@lemlemmelkamu8503 3 месяца назад
❤❤❤❤
@seli471
@seli471 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее