Тёмный

ራሳቸውን በይፋ ያወጡት ግብረ*ሰዶማ*ውያን በኢትዮጵያ | ህጻናትን እየደፈሩ የሰሩት ዘግናኝ ጥናት | እየሞትን አንቀላፍተናል! ተነሱ!! | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 270 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

#Ethiopia #HaletaTv

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@haletatv
@haletatv Год назад
ዘመን ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 youtube.com/@zementube3787
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Год назад
ገብተናል በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@wondimukassa8612
@wondimukassa8612 Год назад
​@user-rt3ye6lk2x qqq
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ መድሐኒቴ በዘመኔ ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ ነገር እንድሰራ እርዳኝ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Год назад
እርሶው መልካም ሰው እንኳን ደህና መጡ እባኮውት ከሚዲያ አይጥፉ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Год назад
አንተ ግዴታህን እየተወጣህ ነው ዘመንህ ይባረክ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
እርስዎ ኮ በጣም ብዙ ጥቆማ ሰጥተው ነበረ ነገር ግን ሰሚ ጆሮ አልተገኘም 'እነዚህ ሰዎች ሱሰኞች ሰለሆኑ እባካችሁ በተለይ ለህፃናት ልጆች ትኩረት እናድርግ።
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Год назад
Betkakle 💔😭🙏😭💔🙏😭💔🙏
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 Год назад
እዚ ህ የሰይጣን ስራ ውስጥ ከባተስልጣን ከባለሀብት በአጠቃላይ ከታዋቂ ሰዋች ጀምሮ ተዘፍቀው ያሉበት አዘቅት የሰይጣን ባህር ስለሆነ መንግስትም ለማስቆም አቅም ያጣው በትክክል ለዚያ ይመስለኛል ዘመኑን እንዋጅ ልጆቻችን እንከታተል ጌታ እየሱስ ይርዳን
@Embete-
@Embete- Год назад
ስንት ቁልፍ ነገር አሳውቀውናል ዶክተር እናመሰግናለን
@yoyk9153
@yoyk9153 Год назад
ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ በጣም አክባሪዎት ነኝ
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Год назад
አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እናት የሆንን ልጆቻችንን ለማስመለጥ ከምንም በላይ አጥብቀን የምንሰራበት ጌዜ ነው ወገን ንቃ የመጨረሻው ዘመን ላይ መሆናችንን ብዙ ምልክት እያየን ነው የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ በማስጠናት በፀሎት እንትጋ ከባድ ጌዜ ላይ ነን ያለነው።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Год назад
ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።እግዚያብሔር አምላክ ኢትዮጲያን ይባርክልን።
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Год назад
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህልን ,ሀሌታ ዶክርስዩምን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን !! አንዱ ያገርይችን ጀግና ትውልድን , ህዝብን ለማትረፍ የሚጋደል ሰው!!በትክክል እግዚአብሔር ባስቀመጠው ቦታ ግዳጁን እየተወጣ ያለ ብርቱ ነው!!! የልፋትህን ውጤት በትውልድ ላይ አንዱ ሰው ላይ እንኳን ማየትህ በጣም ተሳክቶልሃል !! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆 ገና ብዙ ታያለህ , እግዚአብሔር ይርዳህ !! ደሞ ይረዳሀል !!!
@martasafa7325
@martasafa7325 Год назад
እግዚአብሔር እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ዶክተር ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ 🙏
@ethiopia3237
@ethiopia3237 Год назад
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ከእውቀት ጋር መጀመሪያም ተናግረዋል ዛሬ እዚ ደረሰናል 😡😡
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Год назад
መድሀኒያለም ይጠብቅህ. ልጆቻችንን እመቤቴ ትጠብቅልን
@agerie358
@agerie358 Год назад
ዶክተር እንደእናንተ ያሉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
@onlymine4294
@onlymine4294 Год назад
የነ መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ ህዝቡ ይድናል በቤተ ክርሰቲያን መሰጠት አለበት
@genetabate45
@genetabate45 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለኢትዮጵያ ቤተሰብ አሳዩልን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን እናተ ናቹህ ቀጥሉበት ከጎናቹህ ነ ን.
@saronisrael752
@saronisrael752 Год назад
ሀሌታtv.በጣም እናመሠግናለን ስለመረጃችሁ ገዱ ዘግናኝ ነው
@bshsh2074
@bshsh2074 Год назад
ፈጣሪን የሚያሸንፍ ማንም የለም የሰማይ እና የምድርን የፍጥረጣት ጌታ ቅጣቱ አያል ነው ማንም አይችለውም እግዚሆ ከዚሕ ሰውረን አምላሆይ አስበን!!!!።።።
@yimernone4387
@yimernone4387 Год назад
Thank you Dr. for educating the public. You are bravely fighting Luciferians !
@getanehfantu-gl3xq
@getanehfantu-gl3xq Год назад
Doc ስዩም በጣም እማክብራቸው የስራ ባለደረባይ ናቸው በስራቸው በጣም የተመሰገኑ ለትወልዱ ደሞ በጣም አስፈላጊ አባት ናቸው Doc እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@alshamdamena
@alshamdamena Год назад
ሰላም ይብዛልዎት ዶ/ር በዚህ ጉዳይ ላይ አንቂ መጻሕፍት በአማርኛ የተጻፉ ቢኖሩ ቢጽፉልን
@dimvidpro
@dimvidpro Год назад
በጣም በጣም እውነተኛ መረጃ ነው። እውነት ትልቅ ሰው። እኔም በውጪው አገር እንዳየሁትና እንደመረመርኩት ይህ እትዮጵያዊ ምሁር በደንብ ከምንም በላይ ገልፆታል። ወገኔ እንጠንቀቅ እንጠባበቅ። ለሆድ አንገዛ ግብረሰዶማዊያን ከቁጥር በላይ የሆነ ገንዘብና የስልጣን ኮነክሽን አላቸው።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
ዶር እግዚአብሔር ይባርክዎት በዚህ ዘመን እኛ ወላጆች በፍርሀት የምንኖርበት ጊዜ ላይ ነን።እግዚአብሔር ይረዳናል ትውልዳችንን በፀሎት ከማስመለጥ ውጪ ምን አማራጭ አለን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@ELFLHL7966
@ELFLHL7966 Год назад
ዛሬ በቸልታ የምናልፋቸዉ ነገሮች ነገ በጣም በአጭር ጊዜ ሊያጥለቀልቀን እንደሚችልና እያየን ልጆቻችንን ሊነጥቀን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም ይሄ ሁሉ በሀገራችን የሚታየዉ ምስቅልቅል የዚህ አካል መሆኑ እናስተዉል። ልጆቻችን እንጠብቅ።አለም በፍጥነት ወደ እርኩሰት እየተቀየረች ነዉ።አንንቃ ፤ፈጣሪ ይርዳን!ዶ/ር እግዚአብሔር ይጠብቅልን።እኛንም ልቦናችንን ያብራልን ።በዘመኑ አለም ያለችበትን ሁኔታ መረዳት እንድንችል።
@bshsh2074
@bshsh2074 Год назад
ኧረ ወዴት እየሄድን ነው አጀብ ሰው ሆ ከልብ እንንቃ አደራ አምላክ ሆ አደራ አሳልፈክ አጥስጠን!!!!
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
ዛሬ ላይ በዘርም ሆነ በሀይማኖት እንድንጣላ የሚያደርጉን አንድነት ኖሮን ይህን ጉዳቸውን እንዳናፈርስባቸው ነው ወገን እንንቃ እባካችሁ ከተለያየን ለዚ አላማቸው ታርጌት ነው የምንሆነው የተኳረፈ የተጣላ አይነጋገርም አይወያይም ህብረት አይኖረውም ለነሱ ይመቻል ለዛ ነው ህዝብ ከመንግስት ህዝብ እርስ በርሱ እንዲባላና እኛ እዛ አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ስንተራመስ እነሱ ግባቸውን ይፈፅማሉ እንመርምር ይህ ለምን ሆነ እንበል ሀገሬን እንዲ ግራ እያጋባት ያለው የዲያቢሎስ ስራ ነው ለምን ህዝቡ ንፁህ ስለሆነ ነው አምላኩን አክባሪ ወደ ፈጣሪው የሚመለከት ስለሆነ ነው እስኪ አስቡት በጥቂቶች እኮ ነው ይህ ሁሉ ነገር የሚሰማው የኑሮ ውድነቱን ተመልክተን በግድ እጅ ጠምዝዘው መንግስትን ለዚህ ታርጌት ማብቃት ነው አላማቸው ብዙ አፍሪካ ሀገራት ከነዚ አይነት ስርአት የፀዱ ስለሆነ ህዝቡን በጦርነትና በርሀብ በማስጨነቅ እርስ በርስ እያጣሉ ከፋፍለው አላማቸውን ማስፈፀም ላይ ናቸው ጎበዝ እንንቃ በውጭ ያለነውን እንዲ በነሱ ቁጥጥር ስር አድርገው የሚጫወቱብን እኮ በተለይ አሜሪካና ካናዳ የተለያየ የአለም ህዝብ ስለሚኖርበት ነው እርስ በርስ አይተዋወቅም አይነጋገርም ተፈራርቶ ነው ጎረቤት ከጎረቤት ሰላምታ እንኳ የለም 911 በቃ ለሁሉ ነገር ሲስተማቸውን አዘጋጅተው ችግር ቢኖር ጎረቤት ለጎረቤት አይተያይም እሳት እንኳ ቢነሳ በቃ 911ን ብቻ በመደወል መጥራት ነው ስለዚ ለአላማቸው መሳካት ህዝብ እርስ በርሱም ስለማይተዋወቅና ስለማይነጋገር ነው እባካችሁ እኛ አንድ ህዝብ ነን ብልጥ እንሁን
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 3 месяца назад
Tabareklng ❤❤❤
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Год назад
ዶክተር ስዬም ❤❤❤❤❤ እርሶ ብዙ ግዜ ተናግረዋል የሚስማ ስው አተው ነው እንጂ ። እግዛብሄር ይጠብቀን እንጂ የሚስማው ሁሉ ያስጨንቃል ወገን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
እንደ ዶ/ር ስዩም ልፋት ቢሆን ትውልድ ባልጠፋ ነበር ።ግን አሁንም ሰሚ ቢያገኝ ና ሰውን ልቦና ቢሰጠው ሁሉም ይህንን እርኩሰት በመቃወም ሳንሰለች ብንታገል መልካም ነው። እግዚአብሔር ይህንን ትውልድ አንተው አድን ! ማረን ዶ/ር ስዩም አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ መልካም ሰው ተባረክ ወንድሜ
@fgsd1103
@fgsd1103 Год назад
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ከዚ ኩፉ ስራ ጠብቀን🙏
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 Год назад
ደ/ር የትዉልድ አዳኝ እግዜአብሄር ከርሰወ ጋር ይሁን
@אפריםכנפה
@אפריםכנפה Год назад
ማንም ተዋህዶ እና እስልምና ሐይማኖት ተከታይ በሙሉ ወደ አምላካቹ ስትሉ ትውልድ አድኑ ይህ ግዴታቹ ነው ሼር ሼር በማረግ አስራታችሁን ተወጡ ይህን ሰይጣናዊ ክፉ ዘመን ለማለፍ
@y.n5309
@y.n5309 Год назад
አምላኬ ሆይ ፈጣሪየ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ልብ ይሰብራል ዶክተር ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AMAW24
@AMAW24 Год назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን እንጂ ከባድ ነው እኔ የምሰራበት ቦታ ወንድ እንደሆነ የማውቀው አንድ ቀን የሴቶች መፀዳጃ ሲገባ በጣም ነበር ክው ያልኩት ለካ ሴት ነው እና ያለንበት ጊዜ ከባድ ነው እዚህም አሜሪካ ልጆች ላይም እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ከባድ ሆኗል ምህረቱን ይላክልን ለእነርሱም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Год назад
We thank you glad we have you Dr
@edensolomon5057
@edensolomon5057 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅልን ይጠብቀን 🙏
@tiruneshnigatu3223
@tiruneshnigatu3223 Год назад
Dr! God bless you ❤❤❤
@elsaelsa5472
@elsaelsa5472 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርኮት
@yohannesalazar7578
@yohannesalazar7578 Год назад
Dr. God bless you.
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Год назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ይሔ ነገር እንደሰደድ እሳት እየተዛመተ ይገኛል የሁላችንም ቤታችንን እያንኳኳ ነው ሁላችንም በጋራ እንከላከል እናዉግዝ
@enactfaa
@enactfaa Год назад
ታላቋን ሃገር ኢትዮጵያን ትንንሽ ሰዎች ይዘዋት ከ. ኡጋንዳ አሳነሷት።
@leahaw1194
@leahaw1194 Год назад
God bless this Dr. I know him when he fight abortion not to be legal keep up good works !
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Год назад
ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሠጡን። ነገር ግን ይሔ በሠፊው ደስ በሚያሰኝ መልኩ የገለፁት የጠላታችን የዲያብሎስ ሴራ ስለሆነ እንዲሁ በተፈለገ ጊዜ የሚተው አይደለም። በንስሀ ተመልሰን በፆም ፣ በፀሎት ፣ በስግደት ፀበል እየተጠመቅን ካልሆነ በስተቀር በፍጹም አይተውም። ስለዚህ መንፈሳዊ ትምህርትን ለማግኘት you tube ላይ " መምህር ተስፋዬ አበራ" ብላችሁ ገብታችሁ " ገጠመኝ ፣ ልዪ ገጠመኝና ፈተና ገጠመኝ " የሚለውን ገብታችሁ አዳምጡና ራሳችሁንና የምታውቋቸውን ሠዎች በመጋበዝ አትርፉበት።
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 Год назад
ኢትዮጲያ ውስጥ በጣም እየበዙ ነው አሳሳቢ ነው
@aby7200
@aby7200 Год назад
The first l would like to say a big thank you Dr for being aware of and against this issue for years. It's very overwhelming to hear this thing but we should hear to be aware. Sadly the people who are involved in this evil even in human organ trafficking practices are the richest, top authorities, and famous people all are involved behind closed doors. They might have different paths but the destination is the same. Parents do not trust anybody in your children they are not asking to be born so we are responsible for each aspect of their life. BE VIGILANT PLEASE ⚠️⚠️⚠️ awake and pray No more 🙈🙉🙊
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Edmena Tena yistot yinurulin Dr. Sitagelu bizu ametachew new Egziabher Amlak bidiron yistot!
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 Год назад
Dr you are a legend. all your words are 100% correct....in this very hours in America transgender teenagers are begging for donation for hormone injection as they should take it every three months.
@honeyb4984
@honeyb4984 Год назад
ለሙሴ ሳይሆን ለኖህ የሰጠዉ ኪዳን ነዉ አጋጣሚ ስህተት ነዉ እንጂ ያ ጠፍቶት አይደለም ዶክተር 🙏🏽💕
@godisgoodallthetime3681
@godisgoodallthetime3681 Год назад
ኣምሃሪክ መጽሃፍ ይከብደኛል ዶክተር ያለዉ እግዚኣብሄር ለ ሙሴ የሰጠዉ ተሳስትዋል ለ ኖህ ነዉ የሰጠዉ ሬንቦዉ Tigrigna doctor tegagiyou n muse ziatewelu aykonen n Noh eyou kal kidan girulu rainbow 🌈 🇪🇷🇪🇷🇪🇷God bless Eritrea 🇪🇷 ethiopan🇪🇹
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
That's just a name mistake and a minor thing, and I don't think the Dr. Seyoum miss that . However, the biggest lesson here is we have to save our nation and generation from this mess. We should talk about the bigger problem instead of focusing on the minor sleep of the tongue.
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Год назад
ያልደረሰበት ሆነን ነዋ በርቱ በርቱ
@jonastefera8093
@jonastefera8093 Год назад
ኢትዮጵያውያን ድንዛዜ ውስጥ ነን በተለይ ኦርቶዶክሶች ፡፡ኦርቶዶክሱ አይኑን ጨፍኖል ጆሮውን ደፍኖል፡ ከዚህ መአት የሚዳነው በንስሃ ፡ በጾም እና በጸሎት ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ድንዛዜ ውስጥ ነን በተለይ ኦርቶዶክሶች ፡፡ኦርቶዶክሱ አይኑን ጨፍኖል ጆሮውን ደፍኖል፡ ከዚህ መአት የሚዳነው በንስሃ ፡ በጾም እና በጸሎት ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ድንዛዜ ውስጥ ነን በተለይ ኦርቶዶክሶች ፡፡ኦርቶዶክሱ አይኑን ጨፍኖል ጆሮውን ደፍኖል፡ ከዚህ መአት የሚዳነው በንስሃ ፡ በጾም እና በጸሎት ብቻ ነው፡፡
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
My hero my hero you trying your best but no one listening you all are dancing and eating keep going if you safe one person God will bless you my brother keep going ☝🏾💠👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🦁🦁🦁🦁🦁🦁☝🏾👂🏾🧠🫀👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇷💐💐
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Dr. Siyum Allah kantega yihun behedikibet hulu kin yigitemih ante bizu sira seritehal egna tinish menkesakes alebin. Sewochin masgeded yelem Enzi koshashoch yezelalem esat tezegajital.
@ElizabethKifle-j9c
@ElizabethKifle-j9c Год назад
😮
@davedavdo
@davedavdo Год назад
D/r በጣም ነው የምናመሰግነው ስለሚሰጡን ማሳሰቢያ ዶክተር የት ነው የምናገኝዋት የት ነው የሚሰሩት
@sarahbekure4846
@sarahbekure4846 Год назад
Betam emenewedote Dr Seyum enkuwan dehna metu
@enactfaa
@enactfaa Год назад
ይሄ ሁሉ ሲሆን ፓርላማው ምንአባቱ ይሠራል? ነገ በህግ ሁሉም ይጠየቃል።
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj Год назад
subhanallh👰
@y.n5309
@y.n5309 Год назад
ተፈጥሯዊ ያልሆነ ጾታዊ ርኩሰት አወ ርኩሰት ነው የሚገልጸው
@pomibaraka
@pomibaraka Год назад
Fetari yebarekeke Dr. It’s not hard for people who have Brian to understand what your saying unless they are abnormal,kezi weci malete michalewe fetari yekere yebelene, lebonawene yesetene newe enji mene yebalale😢
@yohannisaderawalamirew2008
@yohannisaderawalamirew2008 Год назад
ቀስተ ደመና (Rainbow) ቃል ኪዳንለሙሴ የሰጠው ያሉትን ለኖህ በሚል ይስተካከል።
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
Dr PHILL show ላይ አባት ልጁ ጨርሶ መጥቶ እንደዚህ አላውቀውም ልጄ ወንድ ነበር እያለ ደም እምባ ህዝብ በተሰበሰበበት እያለቀሰ፣ አባት አንጀት ይበላል። video አውርዱና አሳዩ። ፍርድ ቤትም እናት ፈቃደኛ አባት ስላልፈቀደ ፍርድ ቤት ቀርበው ለእናትና ልጅ ተፈረደ። በትክክል ያከ መሆኑን እወቁ።
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Год назад
Doctor ke goneh nen.bertalen
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Год назад
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Год назад
Hulachinm yhen koshasha yeseytan sira linkawem gideta alebin
@seblegetanehmihiretu3625
@seblegetanehmihiretu3625 Год назад
Oh fetari tolo na
@meazatekle5925
@meazatekle5925 Год назад
Lek neh Ebdet new menm yekrta aysfelgem!! Verteren mexeley ena reject malet new yalebn
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
American yetena chigir yalebachew benetsa aytakemum gin yetsota kiyera benetsa new.
@lolt1614
@lolt1614 Год назад
The devil can only modify the creators work ... Its sad to see us fall in this dirt trap... I wish we see ...really see beyond all this
@ደስይላል
@ደስይላል Год назад
ወንድ ከወንድ እየተሳሳመ ፎቶ ከለጠፋችሁ ግብረ ሰዶምን እየደገፋችሁ(promot) ነው ማለት ነው (እደዚህ አይነት ፀያፍ ፎቶዎችን አትለጥፉ Please
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Год назад
ታድያ አብይን ደግፋችሁ ያቆማችሁት እናንት ናችሁ ሚድያውን አፍናችሁ የያዛችሁ እናንተ ናችሁ እግዚ ፍርድን ያምጣ እንጅ
@ham8288
@ham8288 Год назад
ምን እነዚህ ምስሉ የሚታዩት እኮ የወንድ አገረዶቹ ሼኔዎች ናቸው ። ይሄን አስቀያሚ በባህላችን አፀያፊ የሆነ ነገር ምስል ማሰየታችሁ እናንተ ራሳችሁ ለፍርድ መቅረብ አለባችሁ ። ምን በፌስ ቡኩ በቲክቶኩ በኢንስታግራም ሞልተውት የሚታዩት የንፁሃን ደም አፍሳሹ ሼኔ አይደለም ።
@junefirst500
@junefirst500 Год назад
በዋና፡ ነት፡ ኦርቶዶክስ፡ ለግብረሶዶም፡ በአገራችን፡ መስፋፋት፡ ተጠያቂ፡ ነች። ልክ፡ ካቶሊክ፡ ደናግል፡ ውስጥ፡ ይህ፡ ነገር፡ ብዙ፡ የሆነው፡ ኢየሱስ፡ ባዘዘው፡ መሰረት፡ ቃሉን፡ ኦርቶዶክስና፡ ካቶሊክ፡ ስላልስተማሩ፡ ነው።
@muller1902
@muller1902 Год назад
Koshesha
@mmh4991
@mmh4991 Год назад
Ere bedefrt manager mlkam aydelm sele geta awkewm ezih koshasha neger west yalu sewoch alu eko.
@AregashHailu-e8t
@AregashHailu-e8t 11 месяцев назад
Dr tewderos didn't say it why you lies
@hannat600
@hannat600 Год назад
sorry to say this but he looks like one of them
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Год назад
Ereswo gedtawon eytewtu nw enamesgenaln
@meratedengel7049
@meratedengel7049 Год назад
Why are you advertising Pride month this is Evil
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Год назад
አንተ ጥላቻህን ተከናንበህ ተኛ። ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ፥ ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ፤ ጥላቻ አንተን እራስህን ነው የሚጎዳው። ፍቅር ይሻለናል ፤ ፍቅር ያሸንፋል። ሁሉም እዩ፥ መልካሙን ያዙ ይላል። እንማርበት ፤ እንወቅ፤ ከዛ አቋም እንያዝ። ዶር ያነበበውን እያወራ ነው።
@መፍቀሬሰብእ
@መፍቀሬሰብእ Год назад
አብይ አህመድ እራሱ ሰዶማዊ ነው።
@kedist1978
@kedist1978 Год назад
ትክክል ይሄን ነገር ከመንግሥት ቅርብ ከሆነ ሰው ሰምቼ ለማመን ቸግሮኝ ነበር አሁን ግን እያመንኩ ነው።
@ሰላመለኪድንግል
ኣዎ ። ቅዱስ ቦታን የሚያፈርስ መነኮሳትን የሚገድል ታድያ ምንድነው እርግጠኛ ነው
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Год назад
አዋ፡አተውቆም፡አነድ😢😢😢😢
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Год назад
ቆሻሻ ፡ የሰው ፡ ቆሻሻ ፡ ስድ
@felenuna8034
@felenuna8034 Год назад
@@kedist1978 ቀዳዳ
@mardokanbezabih8923
@mardokanbezabih8923 Год назад
I don’t think you understand, you mix it up stuff, if you are conservative, join to Monke.😂😂😂😂😂😂
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
You were presenting your view logically and suddenly you threw in religiosity and then everything you had said went downhill. Try to leave out your god when discussing rational discussion next time as not everyone believes in a super natural power.
@baniget7068
@baniget7068 Год назад
ለምን ? አምላክን መጥራት ምን ችግር አለው ? አምላክን አለመፍራት እኮ ነው ይኼ ሁሉ የመጣው!!!
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Год назад
He doesn't have any other argument than God and religion, he is defending religious values than trying to understand the phenomenon. Gender is fluid, most of his arguments proves that. Believe it or not, about 3 - 10% Ethiopians are homos, minimum 3 million Ethiopians. Like the west, we will go through hate, crime and shaming them and finally be peaceful with the LGBTQ. Natural or not, it's the new norm. The West specially USA have fought homos for the last 100 years, they criminalized, insulted, shamed them etc ... Then they lost the fight.
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Год назад
ወይ ጉድ ጭራሽ ለምን እግዚአብሔርን ትጠራለህ አልክ የኛ ፈላስፋ:: ለማንኛውም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ቡሽቲ ነህ መሰለኝ ንፍጦ
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Год назад
@ተመስገን አንተ ጥላቻህን ተከናንበህ ተኛ። ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ፥ ሁሉም ሰው በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ፤ ጥላቻ አንተን እራስህን ነው የሚጎዳው። ሁሉም እዩ፥ መልካሙን ያዙ ይላል። እንማርበት ፤ እንወቅ፤ ከዛ አቋም እንያዝ። ዶር ያነበበውን እያወራ ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
በጣም የምንወደዎትና የምናከብርዎት ዶክተር ስዩም እንኳን በሰላም መጡልን ድንቅ የትዉልድ አባት
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Tikikil
@እግዚኦተሰሐለነ
ዶክተር በእውነት በጥሩ ሁኔታ አቅርበውታል ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከሰዶምና ገሞራ እሳት ያድንልን።
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 11 месяцев назад
አሜን
@abrhamasenafii3856
@abrhamasenafii3856 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቀን ከዚ ጉድ ኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት ይጠበቅብናል ጉድ ነው የመጣብን
@bshsh2074
@bshsh2074 Год назад
በእምነታን ሁላችንም ከፈጣሪይ ጋር እንጣበቅ እንፀልይ የሚያዋጣው እሱ ብቻ ነው!!!!😢😢😢😢
@birukadane8022
@birukadane8022 Год назад
ዶር ስዩም እባክዎ አይጥፉ አሁን ይብስ የሚያስተምሩበት የሚዋጉበት በእምነቶ በካውንስሉ በኩል ጠቅላዩን ለማግኘት ከቻሉ ህጉ ላይ ተፅዕኖ ቢያደርጉ እንወዶታለን እናከብሮታለን ።
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
እግዚኦኦኦ እግዚአብሔር ሐገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ዶክተር ጀግና ነሕ በርታልን ሐሌታ ቲቪ በርቱ እኛም አብረናችሁ ነን ኢትዮጵያን መታደግ አለብን ከእግዚአብሔር ጋር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ጥንትም ነበረ አሁን ደግሞ ለማማን ፣ፒያሳ ቼቼኒያ 22 አካባቢ ብቅ ብሎ ማየት በቂ ነው።
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
Dr. you are so informative on the issue, and I hope our society can learn and be cautions. Thank you.
@ተራወታደርብርሀኑጁላ
እኔ አብይንም እጠራጠረዋለሁ እሱም ሰዶም ሳይሆን አይቀርም ። ሀገረ ኢትዮጵያ እንደዚህ ስትዘቅጥ ማየት ያሳዝናል ። ይሂን የመሰለ ቃለ መጠይቅ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቢተላለፍ ስንት ሰው በነቃ።
@jasminekibret1312
@jasminekibret1312 Год назад
እኛ ሀገር ምን መንግስትና ህግ አለ ዩጋንዳ እኮ ከኢዲ አሚን አገዛዝ በዃላ አንገቱን የደፋ ህዝብ ነው በዚህ ላይ ህግና መንግስት አለ እንደኛ ህዝብ ጋጠ ወጥ አይደለምበጣም ስርእት ያለው ህዝብ ነው
@Maria_Henock
@Maria_Henock Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን። ድንግል ማሪያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሜልጅን።!
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Год назад
ዶክተር ሰዩም በጣም ነው ማመሰግነህ ሰለ ካናዳ የተናገርከው ትክክል ነው በጣም በሚገርም ነገር ፈንድ ይደረግላቸዋል (እርዳታ ይደረጋል) በአሁን ሰአት ቤት ገዝተው በቶሮንቶ ከሚኖረው ሰው50/100 አነሱ ነቸው ብሎ በዚህ ሳምንት እንደደህነ ዜና ሲወራ ውላል በጣም እየፈራን ነው አገራችንን ሰላም ይርግልን ላአገራችን ይብቃን ፀልዮልን።🙏🙏🙏
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
ዋው ዶ/ር ስዩም በጣም ብዙ እውቀት አጉኘሁ አንድአንድ ነገሮችን ባውቀወም እናመሰግናለን🙏🏾 የውጭ አለሞች እሞነት የላቸውም እምነታቸው እንደፈለጉ መሆን ነው አሜሪካ የሴጣን ሀገር ናት መጥፊያችንም ናት እኛ ግን እምነታችንን እናጥብቅ አእምሮአችን ጥሩና መጥፎውን አውቆ ይመራናል በሱ እንጠቀም ግራ ማሰብ እናቁም ቀኙን እንከተል ደስተኞችም እንሆናለን ግብረሶዶም በፍፁም ተፈጥሩዋዊ አይደለም☝🏽 ሴጣናዊ በሽታም ነው አንድአንድ ነጮች ወንዱ ከሴቱዋ ጋር መሆን ካልተሳካለት እስኪ ከወንድ ጋር ልሞክር ብለው የሚጋበዙ ናቸው ስለዚህ ፍላጎት እና ምርጫ ነው
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
ወላጆችኮ ዝም አላሉም።ከአቅማቸው በላይ እየሆነ ነው ጉዳዪ።ት/ቤቶች በድብቅ ነው የሚያደርጉት።ወላጅ እንዳያቅ ነው የሚያደርጉት።ጭራሽ ወላጅ ጉዳዪን ሰምቶ ከተቃወመ በፍርድቤት የሚጠየቀው ነገርስ? የገዛ ልጅህን ለመጠበቅ በተናገርከው ልጅህን ትነጠቃለህ።ይኸን unclean spirit ሳይረፍድ መታገል አለብን።
@HanaWorku-wn4rv
@HanaWorku-wn4rv Год назад
Thank you Dr እርሶ ገና ከአመታቶች በፊትም ሰልፍ ወተው ሁላ ትግል አድርገዋል። እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ 🤲🤲
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
አይ እናንተ ቁጭ ብላችሁ እኮ ነው እምታወሩት እነሱ ደግሞ ልክ እንደ ኦሮሙማ ተበድለናል እያሉ እያለቀሱ ሁሉም የኔ ነው እንደሚሉት ወረራ ላይ ናቸው ከዚ ውጡና በተግባርም በፋይናንስም እርምጃ ጀምሮ ዛሬ እውነት እየተቀበረች ውሸት እኔ ነኝ እውነት ብላ እንደ እነሱ ባንዲራ እየተውለበለበች እኮ ነው ወንድሞቼ በሰው ሀገር ሆነን የምናደርገው ጨንቆናል ልጆቻችንም ግራ ገብቷቸዋል ሀገር ቤት ምን አለንና እንግባ መሀል ላይ ድፎ ዳቦ ሆነናል እባካችሁ ሀገራችን ከመወረሯ በፊት እርምጃ ይጀመር ህዝባችንም ወደ ሀገር አድን ፀሎት ይግባ ምሁራን በተግባር ካልሰሩ ቁጭ ብሎ ቢወራ ውጤት አይመጣም የውጭውን ለራሳቸው ተውላቸው የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ብለው ነው እየተራመዱ ያሉት አሁን ብዙ ነገር ተገፋን ተናቅን እያሉ እያለቀሱ ዛሬ ቁጥራቸው የት ደርሷል ጭራሽ ሁሉ ነገር በይበልጥ ቅድሚያ ለነሱ እየተሰጠ ነው ዛሬ ሽንት ቤቶችን በጋራ መጠቀም እንደሚችሉ ሁሉ ሌሎችንም ቦታዎች ሁሉ ተፈቅዶላቸው በነሱ ሰበብ ቀሚስ እየለበሱ ወንዶች ሴቶች ልጆችን ትምህርት ቤት ሳይቀር እየደፈሩ ህግ ምንም አላላቸውም ስራ ቦታም ሆነ በየትኛውም ቦታ ጭራሽ እነሱ ትክክል ሌላው ስህተተኛ እየሆነ ነው እራሳችንን መጠራጠር ሊያስጀምሩን ምንም አልቀራቸውም እባካችሁ እኛ እዚ እግዚአብሔርን ሙጥኝ ብለን ይዘናል ሀገራችንን አደራ ወደ ተግባር ሂዱ ሙሁራን በወንበር ዙሪያ ምክር ብቻውን አይሰራም እባካችሁ ደርሳችሁበታል መነካካት ብቻ ሳይሆን ወደ ስራ ግቡ ሀገር የጋራ ነች የተለየ ግሩፕ ብቻ ስላልሆነች ስህተተኞች ትክክል ነን እያሉን በተግባር እያሳዩን እኛ እውነትን ይዘን ዳር በመቆም ንግግር ብቻ ብናደርግ ዋጋ የለውም እስኪ የሀገራችንን ችግር እዩት ሙሁራን እስካሁን በወንበራቸው ላይ አስተያየት ብቻ ይሰጣሉ እስካሁን ግን እየባሰ እንጂ ምን እየተቀነሰ አየን አላዋቂዎች መሳሪያ ይዘው እኛ ነን የበላይ እያሉን እኮ ነው እዚ የደረስነው ቁጭ ብለን እየሰማን ብቻ ፍሮዝን ሆነን ገዳያችን በር ላይ ቆሞ እስኪያንኳኳ ለምን ንግግር ማብዛት በራሱ ፍራቻን እያሰፋ ግራ መጋባትንና ጭንቀትን ብቻ እንድንፈጥር እያደረገን ጭራሽ ጠላታችን በፈዘዝንበት እንዳንንቀሳቀስ ያደርገናልና እባካችሁ ተግባር ይኸው እዚ ያለነውን ፈርሙ ይሉናል አንፈርምም እንላለን ቀጣዩ ምን እንደሆነ ከፈጣሪጋ እናያለን እነሱንም እኛንም የፈጠረ ፈጣሪ እንግዲህ ለሚታመኑት ምን እንደሚያደርግ እሱን ብቻ እንጠብቃለን አሁን ወሩ በሙሉ የነሱን የሚያከብሩበት ነው እሳት ውስጥ ፍም ውስጥ ቆመን ፈጣሪ ፈጣሪ ሆይ እያልን ነው
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 Год назад
ይሄ ፖለቲካ አይደለም። በፖለቲካ አብደን በእግዚአብሔርና በሰው ዘንድ አጸያፊ የሆነውን ነውር ልጆቻችንን የምናስመልጥበትን መንገድ ከመሻት ከኃላፊነት መሸሽ ተገቢ አይደለም። የሁሉም ርብርብና ሥራ ይፈልጋል። ከሁሉ በላይ ወደ ፈጣሪ እንመለስ።
@bshsh2074
@bshsh2074 Год назад
ሰላም አለታዎች እንካን ደመና መጣችሁ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን አብረን እንታገለው አብሮ የታገለ ያሸንፋል በርቱልን እንደናተ ምርጥ ሰው ያስፈልገናል አምላክም ይረዳናል አብረን እንሁን እሺ አደራ ከመጥፋታችን በፊት ልቦናችን እንሰብስብ አደራ ትውልድ ሁሉ ኑቁ!!!!።።።።😢😢😢❤❤❤
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Год назад
Dr.Seyume እንኳን ደናጠመጣህልን መጡልን። ወላጆች በውጭ ለምን ዝም አሉ ካልክ ከ information ውጭ ናቸው በዛላይ በvote ላይ አንሳተፍም። ሲቀጥል ልጅ ያልወለዱ ና እንዱሁም በጣሥም ሀብታምሆኑ ነጮች ብዙ መውለድን የማይስማሙ በጣም vote ያደርጋሉ ህጉ እንዲያልፍ ።እኛ የወለድነው ግን በመቃወምም በመደገፍም አንሳተፍም እሱ ነው ከፍተኛው ድድብና። ቤተክርስቲያን ወይም መስኪድ ከምእመኑ ገንዘብ ይቀፍላሉ ህዝቡን ግን አያነቁትም
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Год назад
ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ስር ሳይሰድ መፍትሔ እንስጠው
Далее
Barno
00:22
Просмотров 341 тыс.
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
Barno
00:22
Просмотров 341 тыс.