Тёмный

ራሴን አጠፋለው፣ ማስፈራሪያው ቀጥሏል። 

Addis Radar
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

ራሴን አጠፋለው፣ ማስፈራሪያው ቀጥሏል።

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8 тыс.   
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ ስለእሱ እኔን ጨነቀኝ ከዝህ ፈተና ፈጣር ያውጣክ ወንድማችን የኛ ጀግና😢
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 месяца назад
በአየሱሰ ሰም ፡ የጀል ፍቅር ንዉ፡
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 2 месяца назад
She is playing game with your feeling, emotion, she is not sick at all. Addis pleased take care yourself ❤️
@seadaseada9136
@seadaseada9136 7 дней назад
በጣም የምር ሲያሳዝን
@seadaseada9136
@seadaseada9136 7 дней назад
ልጅቱግን ጤነኛነት
@melat2488
@melat2488 5 месяцев назад
ፀበል ትግባ የምትሉ 👍
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 5 месяцев назад
አዋ ፀበል
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 5 месяцев назад
የፋቅር ፀበል አለው
@birhanshermako2882
@birhanshermako2882 5 месяцев назад
Fawosi tihidi mikaruhati
@birhanshermako2882
@birhanshermako2882 5 месяцев назад
Anchi liji lawodi liji kibir yinursh min aynati biliginanaw
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 месяцев назад
❤❤
@susuchanal9540
@susuchanal9540 5 месяцев назад
ከዚች ልጅ የመጨረሻ እራቅ ትጎዳሀለች የኔ ሀሣብ ነዉ እምትሥማሙ ላይክ
@BizunehGirma878
@BizunehGirma878 5 месяцев назад
ሰግብግብ አቦ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
ትንኮል ይዛ የመጣች ናች አውቃ ነው እኔም
@LIJGALIB.g
@LIJGALIB.g 5 месяцев назад
ኣንቺ ራስሽ ኣፍቅረሽው እንዳይሆን እንዳትጎዳ ኣጣርቶዋል 1:29:13
@user-rn7un5bb4r
@user-rn7un5bb4r 5 месяцев назад
እኔም የኔም አሳብነው😂
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 5 месяцев назад
እኔ አፈቅሬዋለው😊​@@LIJGALIB.g
@BetiGech
@BetiGech 5 месяцев назад
እኔ ተጨንቄ ልሞት ነው አሣዘንከኝ እሧም ታሣዘናለች እራሧን ካጠፋች የዘላለም ጸጸት ነው ይህንን ተረድተህ መታገሥህ ይደንቃል እግዚአብሔር ይባርከህ ወንድማችን ❤❤❤
@user-mq6su6vo5x
@user-mq6su6vo5x 5 месяцев назад
ወንድሜ እንደዚህ አይነት ቦታ አትሂድ የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@sebrinatube
@sebrinatube 5 месяцев назад
መች ይሰማናል ልጅ
@user-cf1jw7iv4d
@user-cf1jw7iv4d 5 месяцев назад
አታሽቃብጡ ነገ በኔ በሉ
@user-bl2mv5rb5o
@user-bl2mv5rb5o 4 месяца назад
👍👍👍👍👍
@AlamAlam-hf1kj
@AlamAlam-hf1kj 4 месяца назад
❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 3 месяца назад
ቤገልሁስ ኖሮ ከባድ ነው ተልኮ አላት❤
@Mezmure1
@Mezmure1 5 месяцев назад
እንግዲህ ሰው በጠላት ብቻ አይደለም ከወዳጁም ከፈጣሪ በታች መጠንቀቅ አለበት እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@abezash921
@abezash921 5 месяцев назад
የጄግኖች ጥግ የምትወዱት ብቻ ኑ🎉🎉🎉👍👈
@zinasheamare545
@zinasheamare545 5 месяцев назад
🎉🎉🎉😢
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 месяцев назад
ወንድሜ ካገር ዉጣ የማትረዳህ ከሆነች
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 месяцев назад
በጉልበት ፍቅር የለም እያስገደድሽዉ ነዉ
@user-mc8uw1fw8w
@user-mc8uw1fw8w 5 месяцев назад
ረረረ ይነቅሽ
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 месяцев назад
ፀበል ሂጂ ገዳም ሂደሽ ራስሽን ተመለሽ
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 5 месяцев назад
ኣንተ ሙሉ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ፀበል ውሰዳት መንፈሳዊ ብትማር ብትፀልይ ብትሰግድ ወደ ልቧ ትመለሳለች የሚሳነው የለምና
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 5 месяцев назад
እኔ ለዚህ ልጂ ፈጣሬ አደራ ጠብቅልኝ ነዉ የምለዉ በዉነት ልጂቷ የአይምሮ ህመም ካለበት ብትታይ መልካም ነዉ ይህ የጤንነት አይደለም ፈጣሬ ይማራቶ ይህን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 3 месяца назад
አትመናት እኛ ሂወትህ ያሣስበናል
@shemima5580
@shemima5580 5 месяцев назад
ወንድሜ ያንተ መኖር ለብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልገናለህና እባክህን እራስህን ጠብቅ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ያረብ🙏🙏🙏
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 месяцев назад
ይሄ በዝች ልጂ የጀመርከው ፕሮግራም በጣም ነው ያቅለሸለሸኝ አላመንኩበትም በጥፊ አጩሎ አጩሎ ወደ አቅሏ እንድትመለስ ማድረጉ ይሻላል ተመልካቾችህን አታሰልች ስለኔ ግን ስለዚች ልጂ ማየትም መስማትም አልፈልግም ለዛ ቢስ ጋጠወጥ ናት ተሸፍኖ በሚወጣ ሰው ፍቅር ያዘኝ ልሞት ነው ልፈለጥ ነው ምን ማለት ነው ገልጃጃ
@shemima5580
@shemima5580 5 месяцев назад
@@user-zb2zf6yp1l እኔ ምንም ላምናት አልቻልኩም እሱ ግን አጣርቻለሁ ከጀርባዋ ምንም የለም ብሏል እሷ ሲበዛ እራሷን አረከሰች እንደዚ አይነት ፍቅር በአፊንጫዬ ይውጣ የሆነ ተስፋ ያስቆረጣት ነገር ሳይኖር አይቀርም እራሷ ለማጥፋት የሚገፋፋት በዚ ምስኪን ልጅ ባታመካኝ ትክክለኛ ችግሯ ወይም ተስፋ ያስቆረጣት ነገር ግልፅ ብታረግ ጥሩ ነበር ! እንግዲ የተነሳችበት አላማ እሱን ለመጉዳት ከሆነ አይሳካላት ያረቢ እሱም ጥንቃቄ አድርጌ ነው ምንቀሳቀሰው ብሏል እኛ እኮ ተሳቀቅን ወገን😥
@Shiroye99
@Shiroye99 5 месяцев назад
👌👌👏👏👏
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 5 месяцев назад
ትክክክል ዉለህ
@fazeyiddelgaba3903
@fazeyiddelgaba3903 5 месяцев назад
🎉yes
@friyatgmichael8891
@friyatgmichael8891 5 месяцев назад
ይሄውልህ የኔ ልጅ ይህ ነገር መፍትሄው ፀበል እና የኣእምሮ ህክምና ብቻ ነው የሚመስላት ልጅቱ በጤናዋ አይደለችም ስለዚህ አንተም በጭንቀት ማበድ የለብህም ቤተሰቦችህ ይፈልጉሃል
@destaeyassu6241
@destaeyassu6241 5 месяцев назад
ዚ! ይህ ሥራህ ፈጣሪ የተሠሩት ሃጢያት ሁሉ ለስው ልጅ ትምህርት ይሆን ዘንድ እያወጣኸው ያለ ለጀሮ የሚቀፍ እዕምሮን የሚያዞር ሁሉየወደፊት ትምህርት እንዲሆነን በፈጣሪ የመጣህ ነህና የጥፋት ስዎች ችግር እንዳይፈጠርብህ ፍጣሪ ይጠብቅህ::
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 5 месяцев назад
ፀበል ትገባ የምትሉ ላይክ አድረጉ❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 месяцев назад
👍👍👍✅✅✅💯💯💯
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 5 месяцев назад
Aweka new Yemen tsebel she is like devil 😈
@tegestgirma3189
@tegestgirma3189 5 месяцев назад
ትሂድ ፀበል ይሄ ፍቅር ሳይሆን ዳቢሎስ ነው እርኩስ መፈስ ራሷ አደለችም ፍቅርም አደለም ፈጣሪ ይገፅፃት
@mimimola7057
@mimimola7057 4 месяца назад
እውነት ነው
@user-zu7jy5du2c
@user-zu7jy5du2c 5 месяцев назад
አባ እራስህን ጠብቅ አታሳቀን እኛንም በተረፈ አምላክይጠብቅህ 😢
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 5 месяцев назад
You right we worry.
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 5 месяцев назад
በጣም።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 месяцев назад
አቦ ተይና እራሴን ላጠፋ ወስኛለሁ 😂😂😂አጥፊሀ የት ስላለው ፍቅር ነው የምታወሪው እራስሺን አታታሊ እንደዚህ አይነት ፍቅር በአያቶቻችን ዘመን ነው እንጂ በዚህ ሰአት የለም አታስቂኝ አንቺ ቅዠት ላይ ነሺ ንቂ እህቴ አታስጠሊ ቀፋፊ
@user-zu7jy5du2c
@user-zu7jy5du2c 5 месяцев назад
@@user-zb2zf6yp1l የልጅን ለበቀል እሚፈልገው ሰው ከሗላው አስቀምጣነው ልጅ እወድሀለው አፈቅርሀለው እያለች ልጅን አዘናግታ ጥቃት ሊያደርሱበትነው ተከፍሏት እዳይሆን ብቻ እደዚህ የምትሆነው please bro እራስህንጠብቅ ቤታቸውምአትሂድ 🤦🏾‍♀️
@AlamAlam-hf1kj
@AlamAlam-hf1kj 4 месяца назад
❤❤
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l 5 месяцев назад
አዎ የኔ ልጅ እንደገባህበት ተወጣው ሁሉም ሰው ተጠንቀቅ የሚልህ ለአንተ አስቦ ነው
@abebagebremedhin779
@abebagebremedhin779 5 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ወዶ መቸገር ከአለፍላጎት እንዲያፈቅሩ መገደድ ሁለቱም እኩል አስጨናቂ ናቸውና እህቴ አንች በወደድሽው መጠን ምንም ባላሰበውና ቅንጣት ፍቅር ሳይኖረው አታስቸግሪው እህቴ በዚህ መልኩ አታሸንፊውም ፍቅር በጉልበት አይሆንም ረጋ ብትይኮ ሊወድሽም ይችል ይሆናል መስዋእትነት ላንተ ስል የምትይው ትክክል አይደለም ፍቅር በአንድ ወገን አባጨጉዋሬ ነው ሲሉ አልሰማሽም የወደዱትን ሄዶ ወደድኩህ ተብሎ መወደድ ቢኖር ማንም ሰው ብቻውን አይኖርም ነብር ግን አሁን ልጁን እያስጨነቅሽው ነው እራስሽን ብቻ ትወጃለሽ ይህ የበሽታ እንጅ የጤና አይደለም ወንድሜ ሆይ ልጅቱዋወዳ ሳይሆን ታማ ነው ወደፀበል ትወሰድ ሳይካትሪስት ይያት የምትሄድበት መንገድ የበለጠ እንድትወድህ እንጅ እንድትቆርጥ አያደርጋትምና ስለራስህ አስብ ትንሽ በዛ
@senaitzerea4936
@senaitzerea4936 5 месяцев назад
​@@abebagebremedhin779 yalkew Tikikil New yale Maginet ysalali ygebanal Fykir Kebad New gin Nysu Yehone System Tetekimo Ke Gadenochu Gar Kafeteria Weym Bemeznana Bota Bywesduwat yale Nysu Tedegagami ! Tresew Neber Keza Leswa Yemhon Atatam Mechem Huletum Yasazynalu Fetena New
@user-gf9ly1ck4n
@user-gf9ly1ck4n 5 месяцев назад
ወንድሜ እባክህ በትእግስት እስካሁን ከጎኗ ሆነሀል ከንግዲህ በመቤቴ በመድሀንያለም እናት ይዤሀለው ካጠገቧ እራቅ አንተ መልካም ሰው ነህ በጣም ታስፈልገናለህ እራስህንም ጠብቅ እሳም እህቷ ጸበል እንድታስገባት ንገራት ;; በተረፈ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በጸሎትም አረሳህም በስራህ ደግሞ በርታ
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 5 месяцев назад
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ አቤት ትግስትህ ወንድማችን አተ ለመላው ኢትዮጵያ እዝብ ታስፈልጋል እባክህን እራስን ጠብቅ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 месяцев назад
ይች ልጂ ሙሉ መልክህን እንኳን አይታ አታውቅም ምን አልባትከጓደኞቿ ገር ፕሮግራምህን እየተከታተሉ እንደቀልድ የተፎካከሩበት ጉዳይ እና ልጂቷም እንቀልድ የገባችበትና በውድም በግድም አንተን አሳምና ለጓደኞቿ ለመጎረርም ያሰበችው እንዳይሆን እንጂ በሚዲያ ላይ ከስነት ጊዜ አንድ ቀን ተሸፍነህ የምትወጣ ልጂ እንዴት ነው የምታፈቅርህ ለማነኛውም መራቅህ ይሻላል ባይ ነኝ
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 5 месяцев назад
በጣም 🥰👌
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 5 месяцев назад
ጀግናችን ጨንቆኝ ነበር በሰላም ነዉ የጠፋከዉ እንኳን በሰላም አየንህ እንደኔ የተጨነቃቹ በላይክ አሳዩት❤❤
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 5 месяцев назад
እንደ ይሄልጅ ጤነኛአይደለም ለምን እቤታቸዉ ይሄዴል 😢
@LekeTafiri
@LekeTafiri 5 месяцев назад
እኛ ስንነግረው አይሰማን አለ እኮ🎉​@@HgHf-fg7br
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 5 месяцев назад
የኔ አባት በስመአብ ግን የናትህን መሀፀን እግዚአብሔር ባርኮ ነው የሰጣት አንተን ማርያምን በጣም አስተዋይ ነህ
@BetiGech
@BetiGech 5 месяцев назад
በደካማ ጎንህ ገባች የቧህነትህን ተጠቅማ እያሥፈራራችህ አሥጨንቃ ልትገልህ ነው እኛም ተጨነቅን አንተ ለሀገራችን ህዝብ ታሥፈልጋለህ ወንድማችን❤❤❤
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 5 месяцев назад
ይሄ ፍቅር አይደለም የተኮልነው እራስህንጠብቅ በፍቅር ምክናያት ቀርበው የሚጎዱ አሉ!
@tube-pz3mt
@tube-pz3mt 5 месяцев назад
Tikikil
@mesiiyaadate
@mesiiyaadate 5 месяцев назад
Tikikil
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 5 месяцев назад
Ayetawakem aneferd ebakchw
@taz3739
@taz3739 5 месяцев назад
በግድ እኮ አይደለም የራሱ ላይፍ አለው ይህ ልጁ ተውት ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@KederAragaw
@KederAragaw 5 месяцев назад
እረ በእግዛብሄር ተረዳት አንድ ፍሬ ልጅነት ዘእግዛብሄር
@kateteklemariam7216
@kateteklemariam7216 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እንደ ሰሎሞን ጥበቡን ሰጥቶህ ከዚህ አጣብቅኝ ያውጣህ በእውነት ከባድ ነው ወላዲተአምለክ ትጠብቅህ ይኸ መንፈስ ነው ፀበልም ውሰዳት ትፈወሳለች።
@user-mq4dm6yj9c
@user-mq4dm6yj9c 5 месяцев назад
የሚገላግልህ ጌታ ነው ቸርች ውሰዳት እህቷ ቸርች ትውሰዳት ምከራት አንተም ራስህን ጠብቅ ጌታ ይርዳት ተባረክ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 5 месяцев назад
ጀግናው ወንድሜ በምን ቋንቋ እንደምገልፅህ ቃላት ያጥረኛል የሰብዓዊነት ጥግ አንተን የወለደች እናት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣት ይህ የአስተዳደግ ጨዋነት ለሰው ማሰብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ምርጥ እንቁ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju2xh5wn7k
@user-ju2xh5wn7k 5 месяцев назад
አሜን(3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 5 месяцев назад
አሜን ምን እሚሉሽ ደረቅ እራስ ወዳድ ነሸ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ደነዝ አውዙቢላህ አላህዬ አስተዋይ ስላረከኝ አመሰግናለው እቺ መናጢ ነች አላህዬ ኧረ ከዝች እንከፍ ገላግለው አሜን
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 5 месяцев назад
ወድሜ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ❤️❤️
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የራስሽ ጉዳይ ብለህ አለመተውህ የእውነት ሰው ነህ እህታችን እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ ፀበል ሂጅ እሱንም አታጨናንቂይው የራስሽን ስሜየት ብቻ ሳይሆን ለሱም አስቢይለት
@BelyuKassa
@BelyuKassa 28 дней назад
አንተ ጎበዝ ልጅነህ አድናቂህ ነኝ ጌታይጠብቅህ።
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 5 месяцев назад
ሁሉን ነገር አድሎሃል እንዴት መታደል ነዉ ትህግስትም የዋነትም ጀግንነትም እስከ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад
የ ትእግስትህ አድናቂህ ነኝ ! በጣም ጎበዝ @ ለስሜቱ ያልተገዛ ወጣት አድናቂህ ነኝ! በርታ ጎበዝ !👏👏👏💪🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@SeadaFentaw-bc8cr
@SeadaFentaw-bc8cr 5 месяцев назад
የኔ ልዩ ጀግና አተ እኮ ትለያለህ ከምንም በላይ ቅን አሳቢ ልቦናህ የበዛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@drr8432
@drr8432 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 5 месяцев назад
እስቲ እደኔ የጨነቀው በግድ አፍቅረኝ ኧረተፋችው የራስሽን ህይወት ኑሪ የምትሉ ላይክ ያርግ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад
ኧረ በፈጣሪ በግድ ይሄን መጨረሻዋን አይቼው ግን ምግብም ሆነ ውሀ እንዳጠጣ ጥንቃቄ አድርግ ላገራችን በጣም ታስፈልጋለህ ጄግና ወታደር ማለት አንተ ነህ በድሜ ዘመንህ ሀሴት ይሁን🙏
@tabsthkwt7661
@tabsthkwt7661 5 месяцев назад
እደዚህ አትበአሉ ከወደአደችህ ተአገአበአ
@Krm-vm7jg
@Krm-vm7jg 5 месяцев назад
are ayini awuxa nati paxaxa yimitilu
@elsilovee
@elsilovee 5 месяцев назад
​@@AhmedAli-nh3uh😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😮😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😊😊😊😊😅😅😊😊😅😅😊😅😅😊😊😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😊😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😮😅😮😢😢👉😮😮😮😮🎉😮 23:07 🎉 23:07 23:08 23:09 23:09 😮 23:09 23:10 23:11 😮 23:12 😮 23:12 😮😮😮 23:12 😮😮😮😮 23:13 😮 23:15
@user-qx1fk4nb4r
@user-qx1fk4nb4r 5 месяцев назад
ፍቅር መጥፎ ነዉ
@fhffgyyhgjfhff6075
@fhffgyyhgjfhff6075 5 месяцев назад
ወነይ ተመስግን ማርያምን ጨኔቅኝ ነብ ማርያምን እፍ ተመስግን የኔ ጌታ 😢 እባክሁ እረስህን ጥብቅ የኔ አባቴ 😢❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 месяцев назад
አረ በኢየሱስ ስም እሄ ፍቅር ሳይሆን ክፉ መንፈስ ነው ጌታ ይገጽሳው ውንድሜ እግዚአብሔር ይርዳክ ይጠብቅ ከባድ ነው 🙌🏻🙌🏻🙌🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻ለሷም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣት 😥😥😥😥😥😍😍😍😍
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n 3 месяца назад
ማርያምን ያንተ ነገር ነው እያሳሰበኝ ያለው ከዚች ልጅ እራቅ በቀል ነው
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 5 месяцев назад
ምን አይነት ጊዜ ደረስን አቤቱ ይቅር በለን ይሔ ፍቅር አይደለም መንፈስ ነው ጸበል ትሒድ
@user-zb2jm9id3f
@user-zb2jm9id3f 5 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣህ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤
@ethio6437
@ethio6437 5 месяцев назад
በፍቅር አሳቦ የሞት መንፈስ ሊወስዳት ፈልጎ ነው። ፀበል ትሂድ። ወንድማችን በዙሪያ ጥምጥም እንዳያጠምዱህ። ማዘንህ መልካም ግን እኛ አገር ሰዎች በጣም እራስ ወዳዶች በዝተዋል። በተረፈ ፈጣሪ አንተንም እሷንም ይርዳቹ።
@zinp1234
@zinp1234 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ወዶ አይስቁት እኔንም እንድህ አርጎኝ ያውቃል 😂😂😂😢😢😢😢 እማ ፍቅር እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ ግን ከመልካም ስው ነው የጣለሽ ወንድምዬ ፀበል ፀበል ፀበል ውስዳት አሳዛንከኝ አሳዘነችኝ😢
@agereaddis1762
@agereaddis1762 5 месяцев назад
ወድሜ ይች ልጅ እዲህ የምትሆነዉ ከእግዚአብሔር ቃል ስለራቀች ነዉ ወደ እግዚአብሔር ቤት ትሂድ ወደእግዚአብሔር ቤት ብትሄድ ፀበል ብትሄድ መፅሀፍ ቅዱስ ብታነብ በእርግጠኝነት ከዚህ ስሜት ትወጣለች ምን አለ ለእግዚአብሔር ፍቅር እዲህ ብንሆን እህቴ ስሚኝ ፍቅርን የደረሰበት ያዉቀዋል ሁላችንም በፍቅር ተሰብረናል ተክደናል ባፈቀርናቸዉ ሰዎች ሞራላችን ተሰብሯል 10 አመት ሙሉ ያፈቀርሁት ሰዉ አለ እሱ አንድ ቀን እወድሻለሁ ብሎኝ አያውቅም እኔ ግን ከእስትፋሴ በላይ ማለት እችላለሁ ስወደዉ ሳፈቅረዉ የኖርሁ እሱ አሁን ሊያገባ ነዉ ከሰዉም አይቆጥረኝም ግን አሁን ተስፋ ቆርጫለሁ ማንንም ወንድ ወደሂወቴ ማስገባትም ማሰብም አልፈልግም ብየ በሰላም እየኖርሁ ነዉ ግን ይኸ የሆነዉ የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብና ወደሱ በመቅረብ ብቻ ነዉ የተፅናናሁት ወንዶች እራሳቸዉ ሲያፈቅሩ ማንም አያስቆማቸዉም እድሉም የተሰጠ ለነሱ ነዉ እኛ ሴቶች የተረገምን ሆነን ነዉ የተፈጠርነዉ ምንም መብት የለንም በቃ ተይዉ ፀበል ሂጅ ወደእግዚአብሔር ቅረቢ
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c 5 месяцев назад
አይዞሽ አላህ ላንቺ ስላልፃፈልሽ ነው እንጂ እህል ውሀችሁ አንድ ላይ ቢፃፍላችሁ አንቺን ነበር የሚያገባው አይዞ ላንቺ የተፃፈው እርዝቅ ማንም አይበላውም ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ የበለጠውን ያቀርብልሻል ❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 5 месяцев назад
@@user-ft2dk8fm5c አሜን የኔ ዉድ ግን አሁን ያለቀዉ ተስፋየ መቸም አይመለስም ለሱ ብቻ አይደለም ወንድ ለተባለ ፍጥረት በሙሉ ነዉ የማላስበዉ በሰላም መኖር እያለ እነሱኮ የኛ ጠላት ናቸዉ ከወለዱን አባቶቻችን ዉጭ ሁሉም ጥቅማችንን ብቻ ነዉ የሚፈልጉ
@jesusway3790
@jesusway3790 5 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ዋናውን ይዘሻል እንኳን ወደ እግዚአብሔር ና ወደ ቃሉ ተመለስሽ ከፈጣሪ የሚበልጥ ነገር የለም የሰው ፍቅርም ንብረትም ሁሉም በምድር እስካለን ብቻ ነው የሚያዋጣን ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው ኑሮውም ካፈቀርነው ጋር ቢሆን መልካም ነው ካልሆነም አልሆነም ነው የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ቁልፍ አይደለም ቃሉን አንብቢ በርቺ እግዚአብሔር የፈቀደልሽን እንዲሰጥሽ ለምኚ አይ ካልሽ በእግዚአብሔር ፅኚ በርቺ ።😊
@agereaddis1762
@agereaddis1762 5 месяцев назад
@@jesusway3790 Eshi.amesegnalehu
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ የዘመናችን እንቁ ጀግና እትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ወንድማችን
@lifeat2401
@lifeat2401 5 месяцев назад
ድራማ ስለኒሰራብን ንቁ እንጂ
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 5 месяцев назад
Why don't you go there pl don't go don't Don Don't
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 5 месяцев назад
አሁን አሁን ድራማ ይመስላል
@genetberhane1427
@genetberhane1427 5 месяцев назад
Tikikil ye hisanat drama mesele emotalehun kalech beka muchina keza behala abren enhonalen belatna melswan simaw kebet nech
@AlmazAlmaz12
@AlmazAlmaz12 4 месяца назад
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 5 месяцев назад
ኢሄ የተባከ ጀግና ፈጣሪ ከዚህ ጭንቀት ያውጣህ የምትሉ
@muridaheru3918
@muridaheru3918 5 месяцев назад
በዚ ዘምን እነዳንተ መልካም ሰው መኖሩ በራሱ ሚገርም ነው እግዚአብሔር ኢጠብቅህ❤❤
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 5 месяцев назад
ፀበል ትግባ ይህ ፊቅር ብቻ አይመስልም አተግን መልካም ሰውነህ 🙏🙏🙏🙏❤❤
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 5 месяцев назад
እህቷፀበል ትውሰዳት ይሄፍቅር ሳይሆን መንፈስነው አንተምአግዛቸውና ፀበልትግባ
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 5 месяцев назад
Yhchi Zelzla nate weshetam
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 5 месяцев назад
​@@user-sy7xg2qu1jAwo weshetam nech betam new yastelachign
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 5 месяцев назад
አዎ ወዳ እይመስለኝም ድርው እለች እኮ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 5 месяцев назад
ማርያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር ማርያምን የኔ ታናሽ ወንድም ሰላምህ ይብዛ❤
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 2 месяца назад
Jabadhu
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 5 месяцев назад
በትክክል ጎበዝ ወደእራሷ እንድትመለስ ለማድረግ መጣርክም የእውነት አንተ ምርጥ ልብ ስብህና ያለክ ሰው ነክ ብቻ አያድርስ 😢😢ነው
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 5 месяцев назад
ጀግናው ንቃ ሰውን አትመን ተጠቀቅ አታላ አታላ አታላ እዳጉዳህ❤❤
@user-bg6fz3ek8c
@user-bg6fz3ek8c 4 месяца назад
Eanim yemtyej easu new
@alemdesta454
@alemdesta454 5 месяцев назад
ይህ ለመፍታት ፆሎት ብቻ ነው የምትሉ። መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ህሊና ነው ያለህ መጨረሻህን የማረ ይሁን ወንድማችን በሄድክበት ቦታ እመቤቴ ከነ ልጇ ትጠብቅህ🤲ለእህታችንም ከራሷ ያለ መንፈስ ፀበል ትሂድ በቤቷ ቁጭ ብላ እንዴት ትድናለች😥💙
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 5 месяцев назад
የኔ ውድ እህት♥️♥️♥️
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 5 месяцев назад
ይሄመተትነውመራቅአለብህየማትውቅ ሴት እንአፈቀርኩለች 23:36
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 5 месяцев назад
የኔ❤❤❤
@Eyerus-wx9pz
@Eyerus-wx9pz 5 месяцев назад
ኤቺ ሴት ከጀርባ የተላከችዉ ነገር አለ ያለ ምክኛት ድርቅ አትልም ይቅርብህ አትህድ አታግኛት በመልካም ያልከዉ የማትወጣዉ ወጥመድ እዳታጠምድክ አንተ ምልካም ወድማችን እግዚአበሒር ካንተጋር ይሁን
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg 5 месяцев назад
ከከከከከ😂😂😂😂
@mickmickael8693
@mickmickael8693 4 месяца назад
Hello my brother I have been watching it for a while. Yes you got to very difficult situation. I think you did the right thing to help her her. God bless you if we save one person that’s what God wants us. Thank you for everything you do God bless you.
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከአተ ሰማን እኛለአተ ብለን ነው ወዲሜ ራስህን ጠብቅ እኛ አተን ማጣት አንፈልግም በምት ሔዲበት ቦታ ዲግልማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 5 месяцев назад
ነገረችህ ስትመጣ መምጣት ከጀመርክ ይበልጥ ወደድኩህ አለችህ ተው አትሂድ ተው ተው በገዛ እጅህ እየገባህ ጨነቀኝ አትበል በቃ ይብቃህ ።ተመቸህ እንዴ?????
@Lulu-qu3bw
@Lulu-qu3bw 5 месяцев назад
በእውት ወዳክ አደለም ለበቀል ነው ጀግናችን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
@emebethabte595
@emebethabte595 5 месяцев назад
እቺ አንተ እንደምታስበው በየዋህነት እራስህን አሳልፈህ አትስጥ ይብቃ
@semira13585
@semira13585 5 месяцев назад
ወንድሜ አንተን የማይጎዱህ ከሆነ ከቻልክ አረጋጋት እራስህን ጠብቅ እውነት ከሆነ በሰው ምክንያት የሰው ህይወት ቢጠፋ ለህሊናህ እረፍት አይሰጥም እና እውነቷን ከሆነ ከዚህ ሙድ አላህ ያሶጣት አንተንም አላህ ይጠብቅህ በጣም አክባሪህ ነኝ❤
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 5 месяцев назад
✅✅
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 5 месяцев назад
👍👍👍👍
@LIJGALIB.g
@LIJGALIB.g 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-mq8kg2eo5k
@user-mq8kg2eo5k 5 месяцев назад
ትክክል ኡንት ነው👍❤❤❤
@user-xv8wo8gu3m
@user-xv8wo8gu3m 5 месяцев назад
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከ ክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠበቅ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@AlamAlam-hf1kj
@AlamAlam-hf1kj 4 месяца назад
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 5 месяцев назад
ሁለተኛ ኣጠገብዋ ኣንዳትደርስ ልብህን ኣውቃነው ኣንዲህ የምትጫወትብሕ አንተ ቁርጥ አርገህ ራቅ. ጭንቐትሕ ኣኾ ኣስጨነቐን ኣባክሕ ራስህን ጠብቅ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 5 месяцев назад
አው ይራቅ እሷ እራስ ወዳድ ነች ሌላ ሴት አለች ሲላትኳ ድርቅ ብላ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል ትላለችዴ
@qeeunemmy4346
@qeeunemmy4346 5 месяцев назад
Tekekle
@galogalane7453
@galogalane7453 5 месяцев назад
Waqayoo bakka atii jirituii sii eguu Ati gotaa dhugaa nama jalatamadhaa namato bayyee biràtii ofii egadhuu bakka demetu hundatii waqayoo sii eguu🙏🙏🙏
@amas3276
@amas3276 5 месяцев назад
Waaqqayyoo goftaan si haa eguu atii ofii eganoo godhii namiin namaa hin cisuu atii namaa dhugaa iraa dhabatee demuu Waaqqayyoo si haa eguu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Rute-mb3gx
@Rute-mb3gx 5 месяцев назад
Dhugaa jete kodde too
@Shwati308
@Shwati308 5 месяцев назад
እኔ የሚለው ከእህትየዋ ወደ ፀበል ተባብራቹ ፀበል ማስጠመቅ ኣለባቹ ከዛ ማየት ነው ወዳ ሳይሆን የመንፈስ ጠምዶ ስለ ያዛት ነው እና ውሰዱዋት ወደ ፀበል
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 5 месяцев назад
Awe be maryam meftyew esu bcha new
@user-mp1uo9ro8z
@user-mp1uo9ro8z 5 месяцев назад
Tekekl nesh be selam aydelm😢
@Mekdes9832
@Mekdes9832 4 месяца назад
አረ ይቺ ልጅ የሆነ ሰው አስደግመውባት ይሆናል እንጂ በጤናዋ አይደለም እንዳንት አይነት ትግስተኛ ሰው አይቼ አላቅም ወንድሜ በትግስት ቀጥልበት እሽ በርታልን❤❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 4 месяца назад
yassssss
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 5 месяцев назад
የሥነ ልቦና ባለሙያ ጋ ወስደህ የምክር አገልግሎት ታግኝ።ይሄ የአጋንንት ሥራ ነው ብዬ አምናለሁ።
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 5 месяцев назад
የስኖ ልቦና ጋ ከአጋንንት ጋ ምን ንክክ አለዎ😅 ጸበል ትግባ እንጂ❤
@sishaia6875
@sishaia6875 5 месяцев назад
እህቴ ፀበል ነው እጂ መፍቴሄው
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 5 месяцев назад
ቀላል አጋነንት ነው ሆ
@KifleyohannesBelete
@KifleyohannesBelete 5 месяцев назад
👍👍👍
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 5 месяцев назад
​@@Alam-gm3pm ንገርልኝማ ስነ ልቦና ታዲያ ፀበል መሆኑ ነው
@rokiaali5726
@rokiaali5726 5 месяцев назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ነብያቺን ነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@FatimaR-sv4oy
@FatimaR-sv4oy 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 5 месяцев назад
s.a.w❤❤❤
@JamilaaMoosisaa
@JamilaaMoosisaa 5 месяцев назад
Salallaahu Aleeyhi Wassaallam ❤
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 5 месяцев назад
saw❤❤❤❤
@rahmet2268
@rahmet2268 5 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 месяцев назад
ጀግናው ወንድሜ አሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ እኛ ላንተ ካለን መልካም አመለካከት እና ጭንቀት የተነሳ ነው 🙏🙏
@SinduNinu
@SinduNinu 5 месяцев назад
Mafker wengel new ende akabedk
@Gigi11260
@Gigi11260 2 месяца назад
እግዲህ አላህ ያፅናህ ምንእልሀለሁ እራስህን ጠብቅ
@woriknsh-Tube
@woriknsh-Tube 5 месяцев назад
ያኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅ አሁንም እራስን ጠብቅ አደራ ለእኛ ለኢትዮጵያ ይዝብ ተስፈልጌነል🥰🥰🥰🥰
@believeingod1623
@believeingod1623 5 месяцев назад
ኦ! በጣም ከባድ የዓይምሮ ህመምተኛ ነች ጊዜ ባትሰጡ ወደ ሆስፒታል ብትወስዷት
@chaltugemechu3340
@chaltugemechu3340 5 месяцев назад
Waqayyoo sii haa eeguu obollesa koo atii nama jabadha galatomii ❤❤❤❤❤dhuguma sii jallatii gargarii akkaa esheen sii dagatuu godhii ufffffff😢😢😢😢😢😢
@djgshc1758
@djgshc1758 15 дней назад
እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 5 месяцев назад
ፀበል ውሰዳት ሂወት ካለህ ምንም ማድርግ አትችልም ይህ ክፉ መንፈስ ሊሆን ይችላል የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሜ ይህ እህቴ ፀልይ ልቦናሽን እደመልስልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamwoamanuel2242
@maryamwoamanuel2242 5 месяцев назад
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዷት መንፈስ ነው እግዚአብሔርን ትነቃለች አሁን መንፈሱ አይነልቦናዋን አሳውሯታል
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዕግስቱን ሰጥቶሃል የምትገርም የዘመኑ ሰው።
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k Месяц назад
ወንድሜ እኛ(ተመልካች ቤተሰቦችህ) ላንተ ከማሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 5 месяцев назад
ወንድሜ ኦርቶዶክስ ከሆን ሱባዬ ያዝ ጠይቅ በሰላም የህን ችግር ትወጠዋለህ ልጅቷንም እግዛብሄር ልቧን ያደነድንለሀል እራስ ማጥፋት ስሜት የሴጣን ነዉ እህቷም ሱባኤ በመያዝ ትተባበራት በእምነት ትጠንክር እግዛብሄር የማይፈታዉ ችግር የለም
@savannasav2609
@savannasav2609 5 месяцев назад
ፀበል ይውሰዳት ሰይጣን ነው የሰኔ ጎሎጎታ ፀሎት ላይ ተፅፏል በፍቅር በሚመስል የሚመጣ ሰይጣን አለ ስለዚህ ፀበል መግባት አለባት የቡዳ መንፈስ ነው እራሱ ፀበል መግባት አለበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ።
@meronfikadu222
@meronfikadu222 5 месяцев назад
Muslim aydle ende
@user-ii6hq2yi9l
@user-ii6hq2yi9l 5 месяцев назад
ተረዳት
@user-bc1lc7jv9b
@user-bc1lc7jv9b 5 месяцев назад
ፀበል ውሰዳት ይሄመንፈስ ይሆናል አተም እራስህን ጠብቅ ጀግና ነህ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 5 месяцев назад
ልጅቷ በጣም ራሥ ወዳድ ናች ። ለማንኛውም እራሥህን ጠብቅ ወንድሜ
@swadsessedeszass2696
@swadsessedeszass2696 5 месяцев назад
በዙሪዋ ተኮል ከለላት ተቀበላት
@astersegni2645
@astersegni2645 5 месяцев назад
ቸርች መውሠድ እና ይፀለይላት 😢
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 5 месяцев назад
አግዛት እስከምትድን ድረስ እሷም ወዳ አይደለም ፀበል አስገባት በፈጠረህ
@mershakebede-yd3gc
@mershakebede-yd3gc 5 месяцев назад
በእውነት በትክክል የማትወዳት ከሆነው ቀላልነው ዘዴው ዞርብላ እንዳታይህ ማድረግ ይቻላል እርሱም ጠበል አንድ ሰባት ማስጠበልና ስለት መሳልነው ፍቅር ለሁሉም ሰው ያስባል ይጨነቃል ይታመናል በተስፋ ይኖራል የጸናል እንጂ አይሸነፍም አይመቀኝም አይዋሽም እንዲሁም ከራሱ አብልጦ ለሰው ይጨነቃል እንጂ ይህ ፍቅር ሳይሆን ሰይጣን ነው ብታገባትም በቅናት ከቤት አታስወጣህም ስለዚህ አሁኑኑ ወደ ጠበል ኮሜንቱ ከተመቻችሁ በላይክ ግለጹኝ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 5 месяцев назад
እኔ በጣም ነው የማከብርህ ጥሩ ሰው ነህ ለሳ ስትል ነው የምትሄደው ቤታ ክብር ላንተ ይሁንልህ ልጅታም አሳዘነችኝ አትፍረድ ይፍረድብሃል ስለሚባል ነው የገባኝ በሳም በኩል ብሆን ማለት ነው ተረድጃታለሁኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ትምህርትሽን ተማሪ ጨርሺ ከዛ የሚሆነውን ታያለሽ ነው የምለው እሱንም ተረጂው እባክሽ እንደወንድምሽ ብታይው እንደማይርቅሽ እርግጠኛ ነኝ መልካም ልጅ ስለሆነ ነው አንቺ ጋር የመጣው እባክሽ የኔ እህት ልለምንሽ እስቲተረጋጊ እና ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ይረዳሻል የኔ እህት any way I will pray for you 🙏🙏🙏
@user-cy6tu6ti9b
@user-cy6tu6ti9b 2 месяца назад
ፀልይላት በፀሎት እናግዝሀለን ጌታ ይርዳህ ፀሎት መልስ አለዉ
@netsolo8225
@netsolo8225 5 месяцев назад
ውዳችንንንንንን አንተ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንቁ ውድ ልጃችን ነክ ብርሃን ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 5 месяцев назад
ድራማ ከሆነ መልካም የእውነት ከሆነግን ዳግም ከዚህቤት አትሂድ ማትወጣው ፈተና ይገጥምሀል
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
እኮ
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 5 месяцев назад
Betikikil
@user-cn3xl2eb4b
@user-cn3xl2eb4b 5 месяцев назад
ፍቅር የደረሰበት ነው ምያቀው ❤ድሬ ሳልማን አፍቅራ ያበደች ልጅ አለች እኛ አገር ሰይጣን ነው ሴቶች አትፍረዱ ማታቀው ሰው ሬሱ ምያፈቅሩ ማአት ናቸው😢 ወንድማችን ራሰክ ጠብቅ ፀበል ውሰዶት🙏ሰታሳዝን ፍቅር ከባድ ነው😢
@user-mb7dk7ck3x
@user-mb7dk7ck3x 3 месяца назад
ወንድሜ ፈጠረ ይጠብቅ ትግስትህ ይስጢ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад
ብትችል ብትችል... ከ ዘመዶችዋ ጋር ተባብራችሁ ፅበል ውስዱዋት.. ይሄ አንተ በመለመን እና በመለማመጥ እሚፈታ ነገር አይደለም.. መንፈስ ነው ዳይ ወደ ፅበል ፈጣሪ ይርዳችሁ :: 🙏🙏🙏
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 5 месяцев назад
ምን አይነት ድርቅናነው አኡዙቢላህ ሽይጧን ይዟታል
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 5 месяцев назад
kkkkkkk
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@weyniamdeyohannes848
@weyniamdeyohannes848 5 месяцев назад
ውአንድሜ እባክህ በ ፈጣሪህ እዛ ቤት አትሂድ እራስህን ጠብቅ። እራስህን ጠብቅቅቅቅቅ መድሃኔዓለም ካንተ ጋር ይሁን።
@AlamAlam-hf1kj
@AlamAlam-hf1kj 4 месяца назад
@Fiyori-f2t
@Fiyori-f2t Месяц назад
በእውነት ፀበል መግባት አለባት
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 5 месяцев назад
እኔ አልፈርድብሽም ልጁ የሚወደድ ነው ግን አንተም እራስህን ጠብቅ ስንቱን ከጉድ አወጣህው ጀግናዬ🐅
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 месяцев назад
እውነት ነው❤
@fritinahi9684
@fritinahi9684 5 месяцев назад
እውነት ነው
@እናቴዋ
@እናቴዋ 5 месяцев назад
ሆ አረ ተፋቱት ልጁን
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 5 месяцев назад
​@@እናቴዋየእውነት ፍቅር ከሆነ ቢረዳት ችግር የለውም ፍቅር ፀጋነው
@sikosilo7233
@sikosilo7233 5 месяцев назад
በጣም❤
@user-vn6ud4md5n
@user-vn6ud4md5n 5 месяцев назад
ወንድሜ እኔ እንደገባኝ በአንተ መልክ የገባ መንፈስ ገብቶባታል ሰለዚህ ልጅቷ የሚያድናት ፀበልና ፀበል ብቻ ነወ እህቷ አንዴ ጀምረሽዋል አሁንም ፀበል ወስደሽ ጨርሺው ልጁ ብዙ የጀመረውና ያልጨረሰው ሥራዎችአሉበት እሱን ተዉት አባክሽ ለልጁም ጦስ አትሁኑ አርዳታ ከፈለጋችሁ መላው ኢትዮጵያዊ ይረዳችኋል ከሱ ለይ እጃችሁን አንሱ በመድሐኒአለም ስም!!!.
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 5 месяцев назад
በትክክል አኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሁሉም በሀይማኖቱ ይድናሉ እና ፀበል ሂጂ አንቺ ደደብ እራስ ወዳድ ነሽ አንቺ በጣም ታመሻል ፀበል ሂጂ ወይ ጉድ
@buzetube8387
@buzetube8387 5 месяцев назад
ትክክል የመምህር ተስፍስላሴን ገጠመኝ ብታዳምጥ እንዲህ ባልሆነች ነበር አያድርስ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 5 месяцев назад
Tekekl betam nw yeterdash wude🙏
@hewete8
@hewete8 5 месяцев назад
ወድሜ አተ እራስህን ጠብቅ በጣም እራስ ወዳጅ ናት ትፀልይ ፀበል ትግባ ይከ በሽታ ነው ፍቅር አደለም ❤❤❤
@alentube1686
@alentube1686 5 месяцев назад
Minew fiker tsebal yefawisal ende fiker behones sewu ayidelachem
@haythayat6345
@haythayat6345 5 месяцев назад
👍👍👍
@BeletechGosaye
@BeletechGosaye 3 месяца назад
በጣም ፀሎት ያስፈልጋታል ባፈቀርኩህ ሰበብ ሰይጣን እየተጫወተባት ነው የኔ መልካም ወንድም ከክፉ ወጥመድ አምላክ ይጠብቅህ
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 5 месяцев назад
ትልቁ ፈተና ማጣት አይደለም ተስፋ መቁረጥጅ ትልቁ ፈተና ተመስገን ማለት ብቸሠ አይደለም አመስግኖ መርካትጅ ትልቁ ፈተና ማዘን አይደለም ማማረርጅ ትልቁ ፈተና ችግር አደለም ትዕግስትጅ ትልቁ ፈተና ማሸነፍ አደለም ተሸንፎ መቅረትጅ ቆንጆ የሚያደርግህ መልክህ ወይም አለባበስህ ሳይሆን በውሥጥህ ያለው አንተነትህና ሥብዐሰናህ ነው //ተደግፌው ያልጣለኝ እግዚ አብሔር ብቻ ነዉ ለሆነውም ላልሆነውም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ቲጅ ነኝ ህልመኛዋ ያባቴ ወዳጅ ///💘❤️
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
ትክክል ❤❤❤
@Meron824
@Meron824 5 месяцев назад
❤😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 месяцев назад
እራሴን አጠፋለው የሚል ዘፈን እባካችሁ ዘፋኞች ልክ እንደ ፀጋ ተልከሰከሰች
@haymutube6002
@haymutube6002 5 месяцев назад
kkkkk
@adiamtesfyhan533
@adiamtesfyhan533 5 месяцев назад
Kkkkkk🤣🤣
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 5 месяцев назад
😂😂😂😅😅😅
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናች ይመልስሽ እህቴ ተመልካቾች አትፍረዱ እሷም ወዳ አይደለም ፈተናነው አባካችሁ በእምነት ወደ ጸበል ውሰዷት😢
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 3 месяца назад
አዎ ፀበል ዘመዶችዋ ይውሰድዋት አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 5 месяцев назад
ኣንተ ምርጥ ወንድማችን ምናለበት እዚህች ልጅ ቤት መሄድ ብታቆም የራስዋ ጉዳይ በናትህ እኔ ፈራሁልህ ታስፈልገናለህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@emaybatasf5085
@emaybatasf5085 5 месяцев назад
በትክክል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 месяцев назад
በትክክል በዚህ ከቀጠለ መተት ታሰራበታለች
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 месяцев назад
አይባልም ልጅ ደግሞ ማንም ሰው በእሱ ምክንያት እንዲጎዳ አይፈልግም
@aloniabmichael1226
@aloniabmichael1226 5 месяцев назад
የኔ እህት ነፍስ ማጥፋት ጀግንነት አይደለም ። ጀግና ሴት ሁሉም ነገር ችላ የምትኖር ናት ሌላ አንቺን የምወድሽ ሰው እኮ ይኖራል ። የሰው ህይወት ባትበጠብጪ ጥሩ ነው ። ከቻልሽ ፀበል ሞክሪ ።
@sintayehuasefa3095
@sintayehuasefa3095 5 месяцев назад
ይጨንቃል ከባድ ነው እግዝአብሔር የርዳት ታናሽ እህቴን እየመሰለችኝ ነው ከባድ ፍቅር ነው የገጠማት እግዝአብሔር ይርዳት ወገኖቼ እንፀልይላት እባካችሁ አውቃ ነው የምትሉ አይታወቅም ፀልዩላት
@birtukanweldeab2278
@birtukanweldeab2278 5 месяцев назад
እባክህ አብረሀት ፀበል ዉሰዳት ትልቅ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለችዉ ያንተም አዝማሚያ አላማረኝም አንተም ትልቅ ጭንቀት ዉስጥእየገባህ ነዉ ሳይታወቅህ ስለዚህ ፀልይ የሁለታችሁም ችግር ይፈታል አይዞህ በጣም ከባድ ነዉ። ከዚህ በተረፈጥሩ የጤና ባለሙያም አማክር ብቻህን አሁን የያዝከዉ መንገድ የሚሳካ አይመስለኝም ጌታ ይማራችሁ ሁለታችሁንም
@HgGg-e2s
@HgGg-e2s Месяц назад
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 297 тыс.
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 563 тыс.