Тёмный

ራስን በራስ ማርካት(ሴጋ) || ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ || ፈታዋ 18 

Feleq Tube
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

ራስን በራስ ማርካት || ኡስታዝ አህመድ አደም|| ፈለቅ ቲዩብ || ፈታዋ 18
#ኡስታዝ አህመድ አደም
#Feleq Tube #ፈለቅ ቲዩብ
ለ You tube ቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe
የምንለቃቸው Video እና Sound ከተመቻችሁ
Like
ሌሎችን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ Share
በማድረግ እውቀትን እናስፋፋ።
/ @feleqtube2240
1/ራስን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አውቃለሁ ከባለቤቴ ጋር ተራርቀን ነው ያለነው ፣ቢሆንም በጣም እየተቸገርኩኝ ነው ስሜት ውስጥ እገባለሁ እፆማለሁ፣ እንዲሁም ምግብም ብዙም አልበላም እየፈራሁና ራሴን ለማዳከም በማሰብ ለማግባትም አቅም የለኝም ወደ ሀገርም ለመመለስ የዱኒያ ነገር አልተሳካም ፣አንዳንዴ ራሴን መቆጣጠር አልችልም አላህን ማስቆጣት አልፈልግም በዚህ ጉዳይ የሚያጠናክረኝን ነገር ይምከሩኝ አንዳንዴ በሚፈጠር ነገር ራሴን እጠላለሁ፣ሰሀባዎች ወደ ውጪ የዘር ፈሳሽ እንደሚያፈሱ ሰምቻለሁ ይህንን እንድጠቀምም ነፍሲያየ ከሸይጣን ጋር ሆና ታመሳስልብኛለች ምን ማድረግ አለብኝ?
2/ነብዩ ሴቶችን መልካም ነገር ቢያደርጉላቸውም ውለታ ቢስ ናቸው ተራጋሚም ናቸው ብለዋል እያሉ ሴትን ልጅ መተቸት እንዴት ነው ቢያብራሩልኝ?ከኢማንስ ደካማ ለሆነ ሠው እስልምና ሴትን ያወግዛል በሚል እንዲርቁ አያደርግም?
3/መጀመሪያ ስለ እስልምና ብዙም አላውቅም ነበር ቤተሰቦቸም ሶላት አይሰግዱም እናም በመሀል ክርስትያን ሆንኩኝ ለአራት አመት ያክል አሁን ግን ተመልሸ ሰልሜአለሁ ለባለፈው ስህተቴ ምን ማድረግ አለብኝ?
4/ልጅ ከተወለደ በኃላ አቂቃ ይወጣል ሴት ከሆነች 1በግ ይታረዳል ወንድ ከሆነ 2በግ ይታረዳል አንድ ሰው አንድ በግም ይሁን ሁለት በግ ማረድ ይቻላል ወይም አቅሙን ያልፈቀደለት ሰው ምን ማድረግ አለበት ምክኒያቱም ወደ ገጠር አካባቢ ልጅ ከተወለደበት በአምስት ቀኑ አይቤ ገዝተው የሰፈር ሰው ጠርተው ያበላሉ ይህ እንዴት ይታያል?

Опубликовано:

 

27 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@dfdfg9066
@dfdfg9066 13 дней назад
ሱበሀን አሏህ ያርብ አላህ ይጠብቀን
@KhariaAls
@KhariaAls Месяц назад
ሱብሀን አላህ
@SalemaSa-gp7rm
@SalemaSa-gp7rm 2 месяца назад
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 6 месяцев назад
ሱብሀን አላሕ
@AbedlskreSebet
@AbedlskreSebet 2 месяца назад
አላሁ አክበር
@jrjhdir8437
@jrjhdir8437 21 день назад
ቁጥራቸውን እፈልጋለሁ
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 3 месяца назад
S.a.w
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 2 месяца назад
ቁጥራቸውንየትነዉየማገኜውባክቤትተቀማጭብረነበረኚዘካሰንትእደሚወጣልጠይቅነበረ
@feleqtube2240
@feleqtube2240 2 месяца назад
የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ ) +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ) የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል 👇👇👇 telegram.me/ahmedadem ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !
Далее