Тёмный

ራስዋን ለምን አጠፍች ዋ ነብሴ !!! 

Eman Tube
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 143   
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
ያረቢ ወላሂ እኔ ከ7 አመቴ ጀምሬ እስካሁን ህይወቴ በዉጣዉረድ የተሞላነዉ አሁን ደግሞ በትዳር አለመግባባት አእምሮየ ሊፈነዳነዉ ግን መቸም ቢሆን እራሴን አላጠፋም አኡዙቢላ ከድህ አይነቱ በአላህ እጠበቃለሁ ወላሂ እኔ በስቃይ ዉስጥሁኜ ግን ነገየ በብርሀን ተሞልቶ ነዉ የሚታየኝ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 2 месяца назад
አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ውድ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 2 месяца назад
አብሽሪ እኔስ ብትዪ ብቻ አላህ ሰብሩን ይስጠን
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 месяца назад
ሲጀመር የነገን የሚያቀዉ አላሁ ሱ ወ እሷም በሂወት ዘመኗ አንድም ቀን ራሴን አጠፋለሁ ብላ አስባም አልማም አታዉቅ ይሆናል አላህ ይራሃማት ነገር ግን ፈራጅ አንሁን አላህ ሱ ወ በየአንዳንዱ ቀን ኃቲማችንን እንዲያሳምርልን ዱአ ማደረግ ነዉ ሲቀጥል ሰዉ ወዶ ራሱን አያጠፋም መሸከም ከምንችለዉ በላይ የደረሰብን ሲኖር ያንን ነገር ደግሞ አዳማጭ ሰሚ ስናጣ ነዉ የሰዉ ልጅ ከበሽታዉ ከህመሙ በላይ ህመም የሚሆንበት ህመሙን የሚረዳልን ሰዉ ሲያጣ ነዉ በተረፈ አሏሁ አእለም
@tube703
@tube703 2 месяца назад
ኢንሻአላህ አብብብሪ ሁቢ አላህ ከአንቺ ይሁን
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 месяца назад
እኔም ግን አልሃምዱሊላህ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 2 месяца назад
ምንም ይፈጠር እራስን ማጥፋት ትልቅ ወንጀል ነው በሁለቱም ሀገር ኪሳራ ነው
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
ምንም ፈተና ቢመጣ እራሴ አላጠፋም ። በጌታዬ ቃል እፅናናለሁ እራስን ማጥፋት መስኤው ጅህልና ነው። ጅህልናን ከላያችን እናስወግድ። وبشر الصابرين ታጋሾችን (በጀነት)አብስራቸው الذين إذآ أصابتهم مصيبةٌ እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጌዜ قالوٓ إنّا لِله وإنّا إليه راجعون እኛ ለአላህ ነን እኛም ወርደሱ ተመላሾች ነንየሚሉትን አብስር
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 месяца назад
ከአላህ እራህመት ተሳፋ አይቆረጥ ደሞ ለዱኔ እኔ 12 አመቴ ያውም ኩትራት አልሀምዱሊላህ ወናው ጤና ነው የቀረው ሁሉ ቀላልነው
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 2 месяца назад
Allah yagzeshi ehti enim bekuntrat 5 amet tefche 7 ga ametin yishalehu . gnko endezih ekoyalehu bye alasbm neber . الحمد لله عل كو حل ....
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 2 месяца назад
adade yihn yahel amet besdet beye sasb edengtalehu .😂
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 месяца назад
ኢንሻአሏህ ዛሬም ነገም አቋሜ ነዉ አሏህየ የፈጠራትን ነፍሴን እሱ እስከወሰዳት ድረስ እሱ የከተበልኝ እኖራለሁ አሏህ ይጠብቀን ብቻ
@azainab2799
@azainab2799 2 месяца назад
@@user-fy3qr2ec3k ትክክል ወላሂ ውዴ ደምሪኝ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 2 месяца назад
ኢማንን የኒቃማ ንግስት 50 k እናስገባት
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 месяца назад
ሙስሊም በአላህ የሚያምን ተስፍ አይቆርጥም የአላህን ቃል ያስታውሳል ምድረ ጃሂል ተከተሉ አልተከተሉ ማን ሊጎዱ ዱኒያ ለሚ ጠፊ ናት ዱኒያ የፍተና ሀገር ናት
@youtoub4589
@youtoub4589 2 месяца назад
ኢነ ኢላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጅኡን የኔም ያባቴ አጎትልጅ ያመት ልጅ ጥላ እራሳን አጠፍች የጋደኛ እናት አጠፍች ጋደኛየ ከዚህ ሂዳ ስድስትወር ነብሰጡር ነበረች ደንግጣ ወልዳ ሞተባት አላህ ይድረስልን
@roudatube267
@roudatube267 2 месяца назад
😢😢ያረቢ አላህ ይርሀማቸው
@ngatAbdu
@ngatAbdu 2 месяца назад
እረ ምን ይዘን ለአኸራችን ለዱንያብለንነው በሰው ሀገር የምንሰቃየው
@azainab2799
@azainab2799 2 месяца назад
ትክክል ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n 2 месяца назад
ትክክል❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y 2 месяца назад
በጣም ነው ያሳዝነችኝ ኮሜንቶ ሁሉ እኔም ቃጠይ እኔም ቀጣይ እያሉ በጣምነው ያዝኩት አብሽሮ ነገ ሌላ ቀን ነው እህቶቸ ተውው
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
በርግጥ ነገራቶች በአሁኑ ሠአት ከብደዋል ግን ከአሄራ ፈትና ከባድ እና የማንወጣዉ ነዉ እና በዱንያ ምንም ፈተና ቢበዛ መታገስ ነዉ ሲጀመር አይፈቀድም አላህ ካለንበት ዉጥንቅጥ ያዉጣን ሰቡሩን ይስጠን
@እማማጨቤEkruTube2
@እማማጨቤEkruTube2 2 месяца назад
ትክክል ኢመንዬ❤
@user-kc9cy5re7q
@user-kc9cy5re7q 2 месяца назад
እመንዬ ለሚክርሺ ጄዘክ አለህ ኸይር አሚን የረቢ
@azainab2799
@azainab2799 2 месяца назад
ደምሪኝ ውድ
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 2 месяца назад
አኡዙቢላ ውድእህቶች እዲአይነትወስዋስ ሲመጣባቹ ቁርአንክፈቱ ዚክር አብዙ አዝካ ርሰባህ ወልመሳህ በሉ ዱንያ ላይፈተናቢበዛ ዱንያነች አሄራችን ማበላሸት የለብንምአብሹሩ ያልፋል ከደዚ አይነት ውስወሳአላህይጠብቀን
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z 2 месяца назад
አረ ብዙ አለ እኔ ጉድ ብዬ ተገርሜ የምለው ጠፍቶኝ ዝም አልኩ 😢😢😢 ወላሂ አላህ ይስቱር እሄው ይሻላል የኔ ተራ ይደርሳል የሚሉ ብዛት ያረቢአላህ ይስቱር እህታችን አላህ ይዘንልሽ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 месяца назад
ወላሒ ብዙ ችግረ አሳልፌአለሁ አሁንም እያሳለፊኩ ነው ግን መቼም ድበረ አላልፊም ወላሒ አይደረግም እኔ እራሴን ማጠፋው እራሱ ያጠፋ ሰው ጀነት ይገባል ቢባል አጠፋለሁ እዴት ለጃሀነም ይቸኩላል በረቢ እኔ ወላሒ አሁን ሚጨቀኝ የአቂዳዬ የዲኔ ቁዳይ ብቻ ነው በጣም ብዙ ችግሮች አሳልፌአለሁ እረቦኝ የሰዋች ትረፊራፊ በልቼአለሁ በገዛ ዘመዶቼ ድብደባ ደረሶብኛል አስረቦኛል ያኔም አላጠፋሁ እካን ዛሬ እረ አቅል እንግዛ ሶብር እናድረግ ወገን
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 2 месяца назад
ወለሂ የገጥመልስ ስደት ለይ የለን ሰዎች በኢበደ ና በጥንከሬ ነው የምነልፈው በኢበዳ በርቱ ዱኒየን ተዋት ወለሂ እንደ እኔ የተፈታነ አለ ብዬ አለስብም ከእምነቴ ልወጠ ለትንሽ አሏህ የተራፈኝ እሬሴን እንኳን አለጠፋም ለምን በሉ ? እሬሴን ሰጠፋ ዱኒየንም አኼራዬንም ነው የመጠው ግን ዱአ አድርጉልኝ አሁን ደግሞ ውስጤ በባቀል ተውሯል
@azainab2799
@azainab2799 2 месяца назад
@@ፈፊቲዩብ አብሽሪ ውድ ደምሪኝ ገብተሽ
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ 2 месяца назад
ግን ለምን እማን ሰበስከራብ አተረገትም ዉሸት ተገለልጠ ስለልመጠች ዉሸት ብራክ እዘ ስለልወጠች ነዉ
@user-cm6gr8xz8f
@user-cm6gr8xz8f 2 месяца назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነፍስ ማጥፋት አላህ ይጠብቀንና እከኩፍር ያደርሳል ተብሎ ዋል አላህ ይጠብቀን
@GkhFuh
@GkhFuh 2 месяца назад
እኔም ወላሂ ብዙጌዜ ተስፋ እቆርጥና እራስማጥፋት ወጀል መሆንሳስብ እተወዋለሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሁሉም አለፈ ታገሱ ውዶለውሳኔ አትቸኩሉ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 2 месяца назад
አላህ ይጠብቀን ከወሥዋሺ ሸይጧን ለሞቸቺዉም አላህ ጀነትን ይወፍቃት😢
@SadieaSad
@SadieaSad 2 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ግን ኢማን በቪዶወ ባትወጪ ተመራጭነው ያው ድምፅሽም ባይፈቀድ መስራት አለብኝ ካልሽ አንቺ ቪዶወላይ አትግቢ ደሞ ፈትዋ ሰጠሽ እንዳቱሉኝ ቅመሞች ያወኩትን ተናግሬ ማለፍ አለብኝ የእህትነት ምክሬነው አሏህ ልብ ይስጠን
@GrDgg
@GrDgg 2 месяца назад
አላሀምዱሊላ አላሀ ምንም አላጎደለብኝ ያረብ ምስጋና ላተ ይገባክ ኢላሂ ተው እህቶቼ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 месяца назад
አሏህየ በርህመትህ ኸይሩን ነገር ምርጥልኝ ያርብ በርች ኢማንዩ
@ንግስቷነኝእናቴንመሳይ
ኢሙዬ የኔ ልእልት ትክክ ብለሻል አላህ ይጠብቀንያረብ
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 2 месяца назад
ታሁን ወዳ ምንቢፈጠር ምን እራሴን አላጠፋም ምክንያቱም ነገ አድስቀን ነዉ
@samirawalisosamirawaliso
@samirawalisosamirawaliso 2 месяца назад
ትክክል
@rawdalhammadi8524
@rawdalhammadi8524 2 месяца назад
በትክክል ችግርም ፈተናን ቢደርሰብን ዋናው ሰበር ማድረግ አለብን ዛሬ ብንቸገር ነጌ ሌላ ቀን ነው ብለን እራሳችን ማጽናናት አለብን ከዚህ አይነት ሞትአላህ ይጠብቀን
@Zahrabame-tf3be
@Zahrabame-tf3be 2 месяца назад
, Walekum Assalam Wa Rahmatullahi Wa barakatuhu Subhanallah
@RahamMuktar
@RahamMuktar 2 месяца назад
አላስተዋልንም እንጂ ራሳን ያጠፋች አይመስለኝም ምን አልባት ገለዋት ቢሆንስ እስኪ ፎቶውን በደንብ እይው ለመሬት ቅርብ ናት እኮ 😢
@ngatAbdu
@ngatAbdu 2 месяца назад
ትክክል እህት ኢማንእየ አላህሶብርይስጠን ኢሻአላህ
@fafi8402
@fafi8402 2 месяца назад
አላህ የዝነላትያረብ አላህ ምጭረሻችን ካቲማን ያሰምርልን ያረብ
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 2 месяца назад
አላህ ይጠብቀን እኔ በውጣውረድ ጭንቅንቅ ሥል ሞትን እንዳማራጭ እወሥዳለሁ ብቻ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
እህቴ የዚቺ ዓለም ቺግር ያልፋል ባያልፍም ነገ ትቀራለቺ ዱንያ ግን ሞት አማራጭ አይደለም እንዳትሳሳቺ ከሞት ምን ይገኛል እዛ እረፍት አለደ ራስን አጥፍቶ
@asqw6481
@asqw6481 2 месяца назад
አትፍረዱ ሲህርም ያለባቸዉ ሳያዉቁት ነዉ እራሳቸዉን የሚያጠፍት
@najattube
@najattube 2 месяца назад
ምናይነት ዘመን ደረስን😢😢😢😢 ትክክል ኢማንዬ
@jibrilamogn4923
@jibrilamogn4923 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ የኔ ውድ እህት
@mda1954
@mda1954 2 месяца назад
አሚን የረብ
@Umuimranasiya2
@Umuimranasiya2 2 месяца назад
አላህ ይጠብቀን በኢማዬ ደምሩኝ
@fafi8402
@fafi8402 2 месяца назад
ዋአልይኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወብራካቱሁ አህልን ኢማንዬ ሁቢ
@FfFatimah
@FfFatimah 2 месяца назад
እኔ ለራሱ አላህ ስላልቀደረው እጅ እኔ እራሴን ለማጥፍት ከሰብኩ ዘንድሮ ግን የመጨረሻ ይመስለኛል በፊት ሲከፍኝ ነበረ ይህን የማስበው አሁን ግን ሁልጊዜ ነው የማስበው እራሲን ማጥፍት በራሴ ላይ አልጨክን አልኩኝ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 месяца назад
እማ ውደምነው ነገሊላቀነው በሀይማኖትሽ ጠንሪ ደግሞ ስትሰራ የድንትምህረቶች ቁረአን አድምጭ ነይ ጎደኛሽ ልሁን ውድ አይዞሽ
@user-kc9cy5re7q
@user-kc9cy5re7q 2 месяца назад
አይዞሺ እህቴ ሁሉሚ የለፈአል በቁረአን በድን ጠክር ሴጠን ይፈትነአል ለኬረሺ ሚን ሰረተሸአል ከዱንያ ወደኣ አኬረ ሸሸን ከጀሐነሚ ዬት እንሸሸአሌን
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 2 месяца назад
ኧረ አኡዙቢሏህ ምንጉድናችሁ ለሸይጧን እጅ አትስጡ ድናችሁን ተማሩ እራሥን ማጥፍት የሁለት ሀገር ክስረት ነው ለዲኒያም ለአኼራም አይሆን ቁረአን ቅሩ ጧት ማታ ዚክር አድርጉ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምረው
@RehmaYesuf
@RehmaYesuf 2 месяца назад
አኡዙቢላህ ምነዉ እህቴ
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 2 месяца назад
Me to
@raowdhalkarbi
@raowdhalkarbi 2 месяца назад
❤❤❤😢😢❤❤
@raheldal762
@raheldal762 2 месяца назад
Me to I come soon enshall
@Tybatube
@Tybatube 2 месяца назад
እንኳን በሰላም መጠች ቀንነት የራሰ ነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች 😢
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 2 месяца назад
ለሀውለ ወለቅዋታ ኢላብለህ አለየዙ ቢለህ
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر 2 месяца назад
ልክብለሻላእህት
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 месяца назад
ወላሂአወንሰውዝምብሎ😢😢😢አይደለምብቻአልሀምዱሊላህያፋልእህቶችአብሽሩ
@fetyakedri
@fetyakedri 2 месяца назад
ከችግር ባሀላ በርግጥም ምቾት አለ እራሴን መቼም አላጠፋም ዱኒያ ስራሮጥ ለአሄራዬ ምን ይዤ ከጌታዬ እገናኛለዉ
@ካሙጀማል
@ካሙጀማል 2 месяца назад
አላህ የህዲና🎉
@cgf8399
@cgf8399 2 месяца назад
ወአሊይኩምስላምዉራህመቱላሂወበረካትሁ አላህይጠብቀንከሾይጣንጓትጓታ ወሏሂ ራስንማጥፋትስፋራዉ ኢላሂአተዉጠብቀንከክፉነገር ትክክል
@youtubeDxa-dh3vw
@youtubeDxa-dh3vw 2 месяца назад
ኢማንየ እደነሸ ካየሁሸበጣምቆይቻለሁ
@zubayidasankura
@zubayidasankura 2 месяца назад
للله يفظك
@woyay2095
@woyay2095 2 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 2 месяца назад
ያአላህ አንተ ጣብቃን😢😢
@dxb2483
@dxb2483 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 2 месяца назад
አላህ ሰብሩ ብርታቱን ስልጣን ጆሮ ይደፈን
@Tube-nc2tl
@Tube-nc2tl 2 месяца назад
ሳህበትክክልወላሃ
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 2 месяца назад
እኔ ነገሩ ታቅሜበለይ ሲሆን ሞክሬነበር ግን ያላህን ቅጣት ፈርቸ ተመለስኩኝ ተስቃይ ብኋላ አሁን አልሀምዱሊላህ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 месяца назад
ኢሙየ የኔ ልዩ ወላሂ ስወድሽ በርችልኝ የኔ ልእልት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Madinmadina-q5u
@Madinmadina-q5u 2 месяца назад
👍👍👍✅✅✅🌷🌷🌷❤
@halehale7257
@halehale7257 2 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱህ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
ቆይ ግን ምን ነካቺሁ እህቶቺ እንደት ለዱንያ ቺግር ብላቺሁ ራሳቺሁን ትገድላላቺሁ እርረ ተዉ ራስን ማጥፋት ጀነት ያስገባል የተባለ ይመስል? እንደት ሙስሊም በዚህ ልክ ሶብር ያጣል አልላህ ይጠብቀን
@زينبمحمد-ح3ن
@زينبمحمد-ح3ن 2 месяца назад
الحمدلله على كل حال
@sadasada6552
@sadasada6552 2 месяца назад
የኔ ውድ ❤❤ኢማዬ
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 2 месяца назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад
ወአሌይኩም አሰለም ወረህማቱለህ ወበረከአቱሁ እመንዬ እንዴት ነሺ አለህ ይጠብቃን ደሚሩኝማ የእማን ቤተሰብ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 2 месяца назад
ሱመየ እህቶ ቼ ለታቅኛጡ ሚራህማቲለህ እታቁላህ
@SusuHesen
@SusuHesen 2 месяца назад
አህለንኢሙእንኳንደህናመጣሽ
@azainab2799
@azainab2799 2 месяца назад
ደምሪኝ ውዷ
@jmelashukratube799
@jmelashukratube799 2 месяца назад
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ
@hahtghjytiu5704
@hahtghjytiu5704 2 месяца назад
👍👍👍
@user-ky6fu8qf2z
@user-ky6fu8qf2z 2 месяца назад
የኔ ውድ
@monatofik5902
@monatofik5902 2 месяца назад
ወላሂ በጣም ያዘኩት ለናቷ አረብ ሀገር ለፈታ ያሳደገቻት አሁን እናቷ በቃኝ የስው ሀገር ብላ ከሷጋ ገና መኖር ስጀምር ትታት ሄደች ያዉም ከሷ ሌላ ልጅ የላትም ለፈታ በስው ሀገር አስተምራ አስመርቃ አላ ስብሩን ይስጣት እናቷ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እንዳው ምን ሁና ይሆን
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 2 месяца назад
ሀረብ አገር ነበረች እናቷ እንዴ???😢😢😢😢😢
@monatofik5902
@monatofik5902 2 месяца назад
አዎ ዉዴ በጣም ብዙ አመት እዛ ነበረች አሁን ገና አድ አመቷ ከገባች
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 2 месяца назад
@@monatofik5902 ወይ በአላህ አላህ ይሶብራት እንግዲ ግን እውነት ምን ሆና ነው እንዲ የሆነችው
@user-ub4db3uy7c
@user-ub4db3uy7c 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@wubegetachew835
@wubegetachew835 2 месяца назад
ጉደኛዬ ዉለም በልቤ ትኖራለሺ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@jdhurh4040
@jdhurh4040 2 месяца назад
❤❤❤❤❤😭😭
@kjkj2808
@kjkj2808 2 месяца назад
ሰህ ሀቢባቲ
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ 2 месяца назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 месяца назад
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GsmUR7tsn-I.htmlsi=95Q8pLzZi-JwaBTo
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 месяца назад
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 месяца назад
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 2 месяца назад
❤❤❤
@ZloveMame
@ZloveMame 2 месяца назад
አረ አልሞተችም እየተባለ ነዉ ቲክቶክ ለይ
@Wira-jn2mb
@Wira-jn2mb 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤👍👍💋
@Ayesha-t2m
@Ayesha-t2m 2 месяца назад
አህላን ውድ❤❤❤❤❤
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 месяца назад
አህለን ኢመ ን
@አልሀ
@አልሀ 2 месяца назад
ረኔም እራሴን ላጠፋነው ወላሂ መረረኝ ስትቀን ኩሎረስ ጠጣሁ ግን ጉሮሮየን አቁስሎ ተወኝ የመዳኒት አይነት ብዙሞከሪኩ ግን በመጨረሻም ጉሮሮየምላሴአደጋላይ ወደቀ እኛ በስደት ያለንሰወች ከስት አዶቹናቸው ስኬታማ የሆኑት የኔ አይነቱዋ መናጢግን_____😢😢😢😢ድካምያልፋልብየነበሪ ምንም ጠብያለነገሪ የለም
@user-dn9su1rf4z
@user-dn9su1rf4z 2 месяца назад
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g 2 месяца назад
የኔ እህት አብሺሪ አንድ ቀንያልፋል ተስፋአትቁረጭ
@ekramEfdhj
@ekramEfdhj 2 месяца назад
ሀቢብቲ ለምን ህይወትይቀጥላል ከደዚአይነትአላህይጠብቀን
@ZadeMane5
@ZadeMane5 2 месяца назад
ዊ ለምን እህተችን
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 2 месяца назад
አር እህቴ አሎህን ለምኝ ጭቀትሽን እዳነሳልሽ ይህ የሸይጦን ስራነው እና ራስን ማጥፋት ወጀልነው አሎህየኸለቀን እሱነው እሚወስዳት አች ጤናኛ ብትሆኝ አልሀመድሊላህ በይ እህቴ ስደት ቡዙመከራ አለ ሁሉም በስደት ተመችቶት አይኒርም አግርያሉትም ካልተሰደድና እያሉ ያልቃሉ እና በዱአ በርች
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 972 тыс.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Просмотров 9 млн
ХИТРАЯ БАБУЛЯ #shorts
00:20
Просмотров 1,2 млн
ኢሄን የመሰለ ቤት ለእህቴ
8:19
Просмотров 1,7 тыс.
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 972 тыс.