Тёмный

ራዕይህን አስፍር -ራስህን መርምር - ማንበብ ጀምር | ፍለጋቹሁን አጥብቡት | መሪ ፈልጉ |ሙከራ አድርጉ | ገንዘባቹሁን ቆጥብ  

  Lifestyle Ethiopia
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።+251977333377
ዓላማዎችህን ከምትወዳቸው ነገሮች ጋር አያይዛቸው
ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይመራሉ፡፡ ከእንቅልፋቸው ደንዝዘው ይነቃሉ፡፡ በስራ ቦታቸው ላይም ከሚገባው በላይ እየለፉ ነገር ግን ተገቢውን ክብር እንዳላገኙ ይሰማቸዋል። ወደ ቤታቸው ሲመለሱም አእምሯቸው እና አካላቸው ድካም ውስጥ ነው፣ እረፍትን ሳይወስዱም ልጆቻቸውን ይንከባከባሉ፤ ምግባቸውን ያበስላሉ እናም በተረፋቻቸው ጊዜ ሶፋቸው ላይ ተወዝፈው ቴሌቪዥን ያያሉ፡፡ ይተኛሉ፣ ይነሳሉ፣ ወደስራ ይሄዳሉ ሕይወታቸውን ሙሉ አንድ እና ተመሳሳይ ኡደት ያካሂዳሉ።
ምናልባትም ይሄ ታሪክ እናተን ላይገልጽህ ይችላል፤ ነገር ግን ተመሳሳይ ታሪክ ይኖራቹሃል፡፡ ሁላችንም አዙሪት ውስጥ ነን፡፡ ከህልማችን በታች እንኖራለን፡፡ የማያነቃቃን እና የማንወደው ስራ ውስጥ እንቆያለን፡፡ ይህም ለአእምሮ ውጥረት እና ጭንቀት ዳርጎናል።
ሕይወት ቀስ በቀስ እያኘከችን ነው፤ ልክ ልናልቅ ስንልም ሁሉም ይገባናል። ሁሉም ነገር ሲገባንም- ረፍዷል - ምንም መፈየድ አንችልም። አንዳንዴ በጊዜ ሁኔታዎችን ልንረዳ እንችላለን- ግን ምንም ማድረግ አንችልም - ለመኖር ስንል አዙሪታችንን እንቀበላለን፡፡
t.me/Lifestyle... #Lifestyleethiopia #አስተያየት_ካሎት251977333377ይደውሉልን #Ethiopia #AddisAbaba#DawitDreamslifesuccusscoach #paradagmshift #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration#morningmotivetion #successmindse #positivevibes #AbrshDreams #dawit #Dawitdreams #Dreamsteam #dawitdreamsjradio #successful #positivity #positivethinking #habitshift #ምስጋና #ዳዊትድሪምስ #ዲሪምስቲም #ጥሞና #አነቃቂ ንግግሮች #አማርኛ ሞቲቬሽን #AddisAbaba #comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye #habesha #ethiopia #habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #oromo #reviewethio #habeshamemes #african #rasta#photography #habeshabrides #kenya #tigray #ethiopianculture #culture #eritreanwomen #ethiopianbeauty #habeshas #fashion #ethiofollow #habeshacomedy

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 года назад
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
@abebech9480
@abebech9480 2 года назад
Eshi be Telegram awerachiwalew THANKS
@wubitnur6611
@wubitnur6611 Год назад
ዶ/ር ወደ ቴሌግራም በቀላሉ ማለፍ አልቻልኩም በቀላሉ የምሄድበትን እባክህ🙏
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia Год назад
@@wubitnur6611 0977333377 ላይ hi ብለሽ ላኬ
@liliyemane8760
@liliyemane8760 2 года назад
Betam tekami mikir, thank you 🙏🙏🙏
@efratadaniel9704
@efratadaniel9704 2 года назад
Amesegnalehu frye tebarek
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 года назад
እናመሠግናለን❤🙏
@safinalharthi6197
@safinalharthi6197 2 года назад
ተበርከ🌾🌾
@lifestyleethiopia
@lifestyleethiopia 2 года назад
እናመሠግናለን 🙏❤
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 921 тыс.