Тёмный

#ራያቆቦ 

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...
የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉 t.me/+FvqGMJe_zIERQmWS
#entertainment #ethiopian #ethiopianmusic #ebstv #kana #comedianeshetu #donkeytube# #ቆቦ #Hop #music #Ethiopia #arso-bele-mideia#
#abugida-midia #newmusic #ፋኖ #ህውሃት #ሰበርዜናኢትዮጵያ
#ukren #Russian #ajjubhai #azscreenrecorder #ethiopianews #fano #ራያሙዚቃ #ራያቆቦ #ራያ #gondermusic #ጎንደርሙዚቃ #comedianeshetu #ድንቅ_ልጆች #ድራማ #pranks #nahomrecords #nahomfavoritesmusic #ባላንጣድራማ #አማርኛፊልም #ዘጠነኛውሺድራማ #lives #ሰርግ #ሰርፕራይዝ #የራያ-ጭፈራ #የራያወርቅ #

Опубликовано:

 

6 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኝንም ለደጁ ያብቃን
@HdgYws
@HdgYws 12 дней назад
ክብር ለወላድ አምላክ❤❤❤❤
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gz6qv8wq8l
@user-gz6qv8wq8l 2 года назад
በእውነት በጣም ደስይላል እንዴት ነው ያማረበት ከዛሬ 12 አመቴ ጎሊና ፍል ውሃ ፀበል ነበር የተጠበልኩት እግዚአብሔር በፍቃዱ ለሀገራችንን አብቅቶን ለደጁ ያብቃል
@eyu1294
@eyu1294 2 года назад
ደስይላንበእውነትእግዚአብሔርይመስገን
@user-cw3er9ew7x
@user-cw3er9ew7x Год назад
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@user-lr8co5sb5r
@user-lr8co5sb5r 28 дней назад
ያሳደገኝ ፀበል
@user-py1xh6on4i
@user-py1xh6on4i Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላን❤❤❤❤
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg 2 года назад
ማታ ማታ እየሄድን እዛው አድረን ነበር ምንመጣው አሁን በጣም ናፍቆኛል አካባቢው ሁሉ ራሱ እኮ ደስስስ ይላል
@user-hr8lp7tn2e
@user-hr8lp7tn2e 2 года назад
እልልልል ኧረ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር ሰርአት ይዟል አሁን አምሮበታል ቦታውም. ድጋሜ ለመፀበል ና ለመፈወስ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንልን 😢 ሰላሙን ይመልስን በረከቱ ይደርብን አርሶበሌ ሚዲያ ክበርልን ወንድማችን በርታ ❤❤❤
@hdhrnfhfh6024
@hdhrnfhfh6024 Год назад
ክብር ለወላዲተ አምላክ🙏
@user-mp9st2bp4o
@user-mp9st2bp4o Год назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@usmansaea3874
@usmansaea3874 2 года назад
ተዋህዶ የሁሉም ፈውሥ
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የሚፈሰውን ንፁህ ደም በቃችሁ ይበለን አምላከ ዮሐንስ አምላከ መላእክት አምላከ ሰማዕታት አምላከ ቅዱሳን ሀጢያታችንን ይቅር በለንና ሰላምን ፍቅር መተሳሰብን የበፊቱን ፍቅር ስጠን ጌታሆን ፍቅር ስጠን ዛሬ ለዘለአለምም ምስጉን ነህ ኤልሻዳይነህ አንተ ማረን የሞቱን ነብሳቸውን በአፀደገነት አድርግልን ሀገሬ ኢትዮጲያ እምየ ዞረን መግቢያችን እማማ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናት ሀገሬ አንችን ሲከፋሽ ጥቁር እየለበስን ነውና ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ ሰላምሽን ያብዛልን ከነ ልጆችሽ አሜን
@BeteAmharaTV
@BeteAmharaTV 2 года назад
አሜን
@user-bf9ml7dk1j
@user-bf9ml7dk1j 2 года назад
ደስ ይላን በውነት ደግሞ ቦታው እደት አባቱ ተሻሽለን እኛም ለደጁ ያብቃን🙏👌
@user-nh3ex8bw7b
@user-nh3ex8bw7b Год назад
በስማኣም እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም እኮ
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tb2bq7ql6n
@user-tb2bq7ql6n 13 дней назад
❤❤❤❤❤
@saraithiob4249
@saraithiob4249 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-tz6xz
@amaamm-tz6xz Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gz6qv8wq8l
@user-gz6qv8wq8l 2 года назад
እኔም ከስደት ስመለስ የአስር ዓመት በሽታየን እንደምፈወስበት አምናለሁ
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 4 месяца назад
ልዩ ቦታውን ንገሩኝ እህቴ በቡዳ በሽታእየተሰቃየችነው የቦታውን ስም ንገሩኝ እኔ ዲቢነው ያለሁትበድግል ማርያም ንገሩኝ
@karimammkarima8021
@karimammkarima8021 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Далее
Лайфхак для дачников
00:13
Просмотров 17 тыс.
Which national team are you rooting for at Euro 2024?
00:17
የማይደገመው ቀን መንፈሳዊ ሰርግ
3:04
Лайфхак для дачников
00:13
Просмотров 17 тыс.