Тёмный

ርዕስ፡-የእምነት ኃይል /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/ 

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ርዕስ፡-የእምነት ኃይል /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/

Опубликовано:

 

22 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@del6834
@del6834 3 года назад
ክብር እና ምስጋና ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሄር ብቻ ይሁንለት። ፓስተር ዳንኤል መኰንን፡ እኔ ከአሜሪካን አገር ሆኜ በትምህርትዎ በጣም እየተባረኩኝ ነው። ለእኔ እንደ አሜሪካኑ ፓስተር ቢሊ ግራም (Pastor Billy Graham) ኖት። ትምህርቶን በጥሞና እየሰማሁ ለእምነቴ ማደግ ምክንያት ሁኖልኛል። ቅዱስ ፈጣሪያችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@meheretnegash596
@meheretnegash596 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ፖስተር ዳንኤል ተባረክ።
@martaabuno4205
@martaabuno4205 3 года назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 года назад
ወጋኖች በየትም ስፍራ የሚንገኝ ኢትዮዽያዊያን ይህንን ክፉ ዘመን ጌታ እግዚአብሔር ራድቶን በሰላም በፍቅር በመተሰሰብ የሰላም ዘመን እንዲሆንልንና ለመሪያችን ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እግዚአብሔር ኃይል ና ጥበብ የማስተዋል ጉልበትና ጥባቃ እንድበዛለቸው ዘንድ ለሀገራችንም ለኢትዮዽያ የሰለም አየር ለህዝባችን በአራቱም አቅጣጫ ይሆንልን ዘንድ ኢትዮዽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታናሳሌች ይለል እና ቃሉ እግዚአብሔርም ይሰማናል እና ለሀገራችን አና ለህዝባችን ፣ ለመሪዎቻችን የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ እንድበዘልን እበካችሁን ልመናችንን ወደ እግዚአብሔር ፊት ዘወትር በግልም : በጋራም ፣ በጉባኤም ለይ ሆናን ልመናችንን ለእግዚአብሔር እናቅርብ !!! የጠለት ሀሰብና ምኞት ደግም በሀገራችን አይካሰትም እግዚአብሔር ታድጎናል አደራዬ ይኻው ተስፋችን ፣ መማኪያችን ፣ ደራሸችን ፣ ተደጊያችን እግዚአብሔር አብ አምለካችን ብቻ ነው !! እርሱ እንደ ሰው አይደለም ተማኝ አምለክ ነው ያለን አሜን - አሜን - አሜን ነው ።
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 3 года назад
ወጌን ተባረክ
@amenechtoga7272
@amenechtoga7272 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ በቡዙ ቂባት በቡዙ ኃይል አብስቶ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇🍇
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen 🙏 shalom Shalom Shalom
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@desta5885
@desta5885 20 дней назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎ። ተምሪአለሁ።
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 года назад
Amen Jesus Christus andu yulu geta amsgnalu paster
@messeluzewde5363
@messeluzewde5363 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሐዋርያው ዳንኤል ተባረክ ዘመንህ እድሜ አገልግሎትህ ይባረክ ይለምልም እወድሀለሁ ።
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 8 месяцев назад
geta abizito yibarkot geta tegawun yabizaloti
@meski9722
@meski9722 3 года назад
Amen Amen Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@janetjanet3846
@janetjanet3846 3 года назад
ameen getaa yii barkoti zemeeni yii baraki
@meski9722
@meski9722 3 года назад
AMEN AMEN AMEN
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
@hanaolana7515
@hanaolana7515 3 года назад
Ameen Ameen Ameen GETA yibarkihh pastore
@kitevans6058
@kitevans6058 Год назад
Pastor Daniel God bless you and your family!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@yasmeenyasmeen984
@yasmeenyasmeen984 2 года назад
Ameeen Ameeen be Geta be Eyesus sime Ameeen Ameeen yuheneline Ameeen be Eigazebeher hulu yichwelale Ameeen hallelujah Eyesus Yadinali Ameeen Tebareki Tebareki bebizu Tsega Tebareku Kiber Hulu Le Eigazebeher yiuhen Ameeen hallelujah Ameeen Tebareku
@yorda106
@yorda106 10 месяцев назад
አሜን!
@mehiretlemma4366
@mehiretlemma4366 Год назад
አሜን አሜን
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 3 года назад
E/R yibarkewot.....berso temerte betame eyetebareku new.....amesegenalehu.
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 3 года назад
በጌታችን በእየሱስ ክርስቶ ስም ተባረኩ ፀጋና ዕድሜ ይጨመሪዎሎት🙏🙏🙏💔💔💔💐💐💐 አሜን አሜን አሜን
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 года назад
Amen Jesus Christus yerdan
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
አሜን ፣አሜን ፣አሜን ፣ጌታ፣ሆይ፣ስለተናገርከኝ፣አመሰግናለሁ
@yohannesyared700
@yohannesyared700 3 года назад
Pastor EGZIABHIER yibarikih.Mihiretu ,cherinetu,bereketu ina yikirbayinetu lehulachin yibzalin
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 года назад
Amen Amen Amen hale luya ewnet newe yabate beruke leberket hunu
@sissylove4170
@sissylove4170 3 года назад
አሜንንንንንንንንን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@zewdituabera6520
@zewdituabera6520 3 года назад
ፓስተር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
አሜን አሜን ፣ጌታቷሆይ፣አሻግረኝ፣ዳክተር፣እንዳለዉ፣አይሁን፣አምንሃለሁ
@jesusislord8548
@jesusislord8548 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አልሞትም በሂዎት እኖራለው የኔ የሆኑት ሁሉ በሂዎት ይኖራሉ
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 3 года назад
Ameeeeeen ameeeeeeeen
@kitevans6058
@kitevans6058 Год назад
Amen 🙏
@yeteraworkayane1466
@yeteraworkayane1466 3 года назад
ያልተወሳሰበ ወደ ሰው ልብ የሚደርስ የእግዜር ትምህርት መጋቢ ዳኒ ዘመንህ አሁንም በመንፈሱ ዘይት የለመለመ ይሁን ባርኮ ለበረከት ያድርግህ
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 3 года назад
ተበረክልኝ የእግዚአብሔር ሰዉ በትምህርቱ ተፅናንቻለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@almazworkneh7373
@almazworkneh7373 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን አገልግሎቶን ይበርክው እኔ በእርሶ እገልግሎት በጠም ተበርኩኝ ጌታ እራደኝ ሁሌም ነው በምያስተምሩት በእግዚአብሔር ቃል ምበራከው ጌታ አሁንም በብዙ ጸጋው ይበርኮት የኔ አበት
@andyketsela9080
@andyketsela9080 3 года назад
Jesus is Lord.
@jesusislord8548
@jesusislord8548 3 года назад
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ደስ የሚል የእምነት ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ue3fr2lm4h
@user-ue3fr2lm4h 3 года назад
Amen
@asnqumakury6232
@asnqumakury6232 3 года назад
ameeen ameeeen
@yasmeenyasmeen984
@yasmeenyasmeen984 2 года назад
Shalom shalom
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤🙏 ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት በዘመኖት ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት ከርሶ ጋር ይሁን እኔም በእግዚአብሔር ልጂ በኢየሱስ ክርስቶስ ባለኝ እምነት ይህን እለምናለሁ እግዚአብሔርን በመፍራትና በማወቅ በጥበብና በማስተዋል ፀጥና ዘጊ ብዬ በጭሚተኚነት ሁሉ በንፁ ልብ በቦጎ ህልህና ግብዝነት በሌለው እምነት የመንፈስ ቅዱስን ፍሬ ሁሉ እያፈራው በቤቱ ለእግዚአብሔር ክብር ለቅዱሳን በረከት አድርጎ ያሳድገኛል በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን አምላክ ሆይ፤ አንተ ከልጅነቴ ጀምረህ አስተማርኸኝ፤ እኔም እስከ ዛሬ ድረስ ድንቅ ሥራህን ዐውጃለሁ። አምላክ ሆይ፤ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ፤ ክንድህን ለመጭው ትውልድ፣ ኀይልህን ኋላ ለሚነሣ ሕዝብ ሁሉ፣ እስከምገልጽ ድረስ። መዝሙር 71:17-18
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 3 года назад
አሜን አሜን Pastor Daniel & ወገኖቻችን አገልጋዮች ተባረኩ በብዙ። ተባረኩ በእጥፍ ቅባት፣ በመንፈስ ቅዱስ ፣ በአ/ር ህልዉና አሁንም ተባረኩ።
@fekadebekele6981
@fekadebekele6981 3 года назад
Egzabher abzto yebarkhe paster selezhe dinke kale tebarek!!
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@gatisomethewose7567
@gatisomethewose7567 3 года назад
Amen amen God bless you and your family
@mebratwoldutecle1877
@mebratwoldutecle1877 3 года назад
Amen amen haleluyaaaaaaaaaaaaaa
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 года назад
Ewnteja amelak andu yulu geta meles nw amsgnalu paster
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 года назад
Amen amen God bless you pastor
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 8 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@eyobwoldemariam3914
@eyobwoldemariam3914 3 года назад
እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ በረከታችን እንደሆንክ ተባረክ
@hiruteshiferaw7317
@hiruteshiferaw7317 3 года назад
My God bless you and your family
@batrileta5214
@batrileta5214 3 года назад
Amen!,Geta yibarkot Paster Daniel !
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 года назад
Amen Amen god blessed you more and more ✝️🙏
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ጾሎቴ ስሉሰማህ እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ አሜን ሃሌሉያ
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 месяца назад
KING DAVID WAS PRAYED : 2 SAMUEL 7: 22 " FOR THIS REASON YOU ARE GREAT, O LORD GOD; FOR THERE IS NONE LIKE YOU , AND THERE IS NO GOD BESIDES YOU, ACCORDING TO ALL THAT WE HAVE HEARD WITH OUR EARS ." HE IS STILL AND FUTURE'S THE LORD OF JESUS CHRIST, AMEN !!! TRULY THANK YOU FOR PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@ariambelay1342
@ariambelay1342 3 года назад
Amen Amen Amen paster Danìy geta zemen yibarek tebark enwedhalen ❤👍🇪🇷
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
አሜን አሜን ፣እንደቃልህ፣ይሁንልኝ
@emmae1250
@emmae1250 3 года назад
AmenAmenAmen
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
እምነት! ሰላምን ይሰጣል! ደስታን ይሰጣል! እራፍት ይሰጣል! አረ ስንቱን !!!
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 3 года назад
Amen amennnnnnnnnnnnmmn💗💗💗💗💗🇪🇷
@asghedeshtekle2304
@asghedeshtekle2304 3 года назад
Amen tabark xaluylN
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 3 года назад
አሜንንን የኤማነት ስው ያድርገኝ
@emergencyalertes5254
@emergencyalertes5254 3 года назад
Amen . Zemenh ybarek .
@yosansolomon5875
@yosansolomon5875 3 года назад
Ameen Pasteriye this is a powerful lesson I love it😍😍😍😍❤❤❤ God Bless your family and you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
ተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው ጸጋው ከዚህ በላይ ይብዛለዎት
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
አሜን አሜን አምላካችን እግዚአብሔር ዛሬም አልተለወጠም፡፡ እርሱ ሁለም ያው ነው አይለዋወጥም
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 года назад
Amennnn,,, amennnnnnnn,,,, amennnnnnnn, praise God,,,,tebareku🙏🙏🙏
@fasikayohannes7147
@fasikayohannes7147 3 года назад
Amen geta yebarekot
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የእምነት ሀይል ከቃሉ ጋራ ነው
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 года назад
GBU thunk
@halakitchen1174
@halakitchen1174 3 года назад
Amennnnnnn geta ybarekek pastor
@yetemt1877
@yetemt1877 3 года назад
Amen. Amen .Tebatku paster.
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 3 года назад
Amennn Amennn Amennn Haleluyaa Haleluyaa Haleluyaa
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 года назад
በህልሜ ወደ2ሳምንት በተከታታይ ፓስትር ዳንኤልን እያየሁት ነው ስለልጄ ፀልዬ ስተኛ ፓስተር ዳንኤልን ኣየዋለሁ 🙏
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 3 года назад
Amen !!!
@selamdemele1461
@selamdemele1461 3 года назад
አሜን አሜን
@rahelgugsa7918
@rahelgugsa7918 3 года назад
Amen paster bless you.
@danielandihun5308
@danielandihun5308 3 года назад
God bless you, Pastor
@user-yp8we3zm2t
@user-yp8we3zm2t 3 года назад
IMIM👏🕊
@ayelchhika1249
@ayelchhika1249 3 года назад
@@user-yp8we3zm2t ዟቀነነነቀቀቀቀነነቀቀነነጀሸኳኳ ኩኩ
@biritusherere2291
@biritusherere2291 Год назад
Geta. Abizito. Yibarik
@samrawitdesta1382
@samrawitdesta1382 3 года назад
Amen Amen Amen GOD bless you More!!
@wubjmberie
@wubjmberie 3 года назад
አሜን
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 3 года назад
Eigzabher yibark tebark paster
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 года назад
እግዚአብሔር ዘመን ህን ጌታ ይባረክ ው። በርታ በርታ በርታ የጌታ መንፈስ ካንተ ጋር ነው! !!! ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
@bettybogale6720
@bettybogale6720 3 года назад
አሜን አሜን አሜን!!!
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 года назад
Gbu thnke you😳🎈 tabarku.
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
እምነት ሀይል አለ!!
@febenlegese6579
@febenlegese6579 3 года назад
Amen Biles u
@wossenaddis4720
@wossenaddis4720 2 года назад
V
@samuelkassa192
@samuelkassa192 3 года назад
አሜን. ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር አይዋሽም፡፡
@zinashsalfiso8035
@zinashsalfiso8035 3 года назад
Amen! Amen! Amen !Haleluy!!!
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 года назад
እምነት ድፍትን ይሰጣል
@maskarravalalile8217
@maskarravalalile8217 3 года назад
Amen
@tigisth2625
@tigisth2625 3 года назад
Amen!
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
እዉነት፣ነው ፣አሜን ፣ሄሌ፣ሉያ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
SHALOM SHALOM SHALOM
@tsyontesefaye3756
@tsyontesefaye3756 3 года назад
ተባረክልኝ።
@sebelekebede3657
@sebelekebede3657 3 года назад
Dear pastor more and more blessings! thank you for this eternal word of god.
@mebratwoldutecle1877
@mebratwoldutecle1877 3 года назад
Almotem be Hewat enoralhu yegetaye meheret aweralhuge
@tegesttegest30
@tegesttegest30 3 года назад
Geta yibarkot ye E/R Sew
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 3 года назад
አልሞትም፣በህዋት፣እኖራለሁ፣የጌታን፣ስራ፣አወራለሁ
@tesfaslassieweldeab9127
@tesfaslassieweldeab9127 3 года назад
Our paster Gad blesses aboundntly my Jesus heal me
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 года назад
አሜን
Далее
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29