Тёмный

ሮል ቶስት። ቀለል ላለ እራት 

TG ARABIAN FOOD
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@RakPlaza-sh7ow
@RakPlaza-sh7ow Год назад
ዋውአላሕይሥጥልንሁቢ።እጅሽይባርከ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад
ቲጂ ባለሙያ ነሽ ለምን አገርሸ ገብተሽ የራስሽን ትንሽም ቢሆን ምግብ ቤት የማከፍችው ስደት ሁሌም አይሞላ ባንስ በሙያሽ ጥሩ ትሰሪያለሽ በማለት ነው❤
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 года назад
ቲጂ ላዛኛ እንዴት እንደሚሰራ ሲመችሽ ታሳይናለሽ ፕሊስ ስመችሽ ስትፈልጊው
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 года назад
ቲጂ ጏበዝ እኔንም ባለሞያ አደረግሽኝ አላህ ላገርሽ ያብቃሽ 🤲🤲🤲
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 17 дней назад
ሮል ቶስት ቀለል ላለ እራት
@yoditc7097
@yoditc7097 4 года назад
Very nice! 👍🏾But please be clear about the spices you use. I don’t understand. Thank you
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 года назад
ለረመዳን ቶስት ሮል
@zenatial2528
@zenatial2528 Год назад
የኔባለሙያ እናመሰግናለን❤❤❤
@zuzu5347
@zuzu5347 4 года назад
አመሰግናለው ዛሬ ሰራሁት አሪፍ ነው
@alemmike2928
@alemmike2928 4 года назад
የኔጎበዝ እጅሽ ይባረክ እኔሁሌ የማያቸውን ነገሮች ቀለልቀለል ያሉትን እሰራለው ለራሴ ጥሩ ነው ቱርክሽ ኬክ እንዴት እንደተሳካልኝ ቲጂዬ ልነግርሽ አልችልም አሑንደሞ በኮሮና ምክንያት ብዙጊዜ ስላለኝ ብዙነገሮች እየሰራውነው የኔቆንጆ ተባረኪ ውዴ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 года назад
ጎበዝ ነሽ በጣም 👍
@hanansultan2114
@hanansultan2114 4 года назад
ስራሽ በጣም አሪፍ ነው ግን ኮተቱ ብዙ ነው እኔ ቤት አንዱ ሲገኝ አንዱ የለም
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 года назад
ባለሽ ሥሪ የግድ ሁሉን አይልምኮ እህት
@ashatube5742
@ashatube5742 4 года назад
ክክክክክ
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 года назад
hanan sultan እሷኮ ያለችው አረብ አገር ነው ደሞም በትክክል መስራት ካለባት ሁሉንም ግባአቶች ማሳየት አለባት በጣም አድናቂዋ ነኝ በብዛት እምትሰራውን ነገር እሞክረዋለው በጣም አሪፎ ነው ግን ግዴታ እሷ የጨመረችውን ሳይሆን ባለኝ ነው እምሞክረ እናል አንቺው እንደዛ አድርጊ
@tegesttube1463
@tegesttube1463 4 года назад
እኔም ጋር ነው ውዴ
@sweetigirl5527
@sweetigirl5527 4 года назад
ልክ እንደኔ ቤት
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
ዋው ነው በርች ውዴ
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 года назад
ቲጂ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@ወሎይቱብ-ቈ4ፐ
@ወሎይቱብ-ቈ4ፐ 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ❤❤❤
@ነኢማሁሴን
@ነኢማሁሴን 4 года назад
ማር እቅርተ የሳረሽዉ ሌላ ያሳየሽዉ ሌለ ለምን?
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 4 года назад
ባለሙያ ነሽ እህት
@elfuteracha4785
@elfuteracha4785 4 года назад
You are Always number one TG love and big Respect ❤🙏🏾
@jsueue4095
@jsueue4095 Год назад
ማሻአላህ
@helenmulugta1067
@helenmulugta1067 4 года назад
ዋው አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረህ
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 года назад
ተባረኪ ማር መልካም ቀን
@taibaalmayasi5727
@taibaalmayasi5727 Год назад
መሸዓላ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Год назад
መሸአላህ
@adas9950
@adas9950 4 года назад
ማሻአላ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
የኔ ባለ ሙያ በረቼ
@Zamzam-g8y
@Zamzam-g8y 2 года назад
በሪቺ
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 4 года назад
በርች ማር በጣም ነው. የት ነሽ ግን ማለት. ዱባይ ወይስ ሳኡድ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 года назад
ተጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ታስፈልጊኛለሽ ቶሎ ቶሎ ነይ
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 года назад
ቀላል ታስፈልገናለች! እኔ በተስፋ ነዉ የምጠብቃት ።
@shitusultan4125
@shitusultan4125 4 года назад
ተሚሥ እንዴት ነዉ የሚሠራዉ
@salasala8797
@salasala8797 4 года назад
ቲጂየማሬፈጣሪከአንቺጋርይሁንእኔአንችንማግነትእፈልጋለሁእኔያለሁትሳውዲአረቢያነኝስሚመዲናነውአቢበቲ
@atikanejib5948
@atikanejib5948 4 года назад
Tigeye edmi lanchi tlantm anchi basayeshn new yafeternew ljochim balebitim wedewt des bilon new yetetekeminew nurilin
@uaekfn2942
@uaekfn2942 2 года назад
አችንእያየሁየሰራሁሁሉምየወዱልኛልአመሰግናለሁ
@beribekele8753
@beribekele8753 11 месяцев назад
@afrowettl7284
@afrowettl7284 Год назад
❤❤
@fatumayoutube8259
@fatumayoutube8259 4 года назад
ማሻአላህ በታም ደስላል ስ0ብስክራይብ አድርጊኝ በበጎነትሽ
@akepersson5748
@akepersson5748 4 года назад
Btam gobz nsh brchey
@sikosilo1497
@sikosilo1497 3 года назад
ክሬሙ ወፍራም ነው
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Год назад
ይልምራል እኔም ነገ እስፕርልለሁ
@ስደተኛዋስደተኛዋ-ኰ1ዸ
ትላቲ ሰርቸዋለሁ ዋዉ
@makif5257
@makif5257 4 года назад
ሮል ቶስት ነው ሚባለው ዶሮውን በቲኒኒሹ ቁረጪው ፍልፍሉንም ብቲኒኒሹ ቁረጪው
@አይዱኒያፈተናሽብዛቱ-ዀ2ኰ
ክሬሙ ባይኖር መስራት ይቻላል
@Mነኝ-g5b
@Mነኝ-g5b 4 года назад
ድሽጣ ማጨማርትቺያላሽ
@አይዱኒያፈተናሽብዛቱ-ዀ2ኰ
@@Mነኝ-g5b እሽ
@susutube6270
@susutube6270 4 года назад
የምወደው ምግብ ነው
@ethiopianmirza3415
@ethiopianmirza3415 4 года назад
God jup mamy
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Fired woyem firek aseyin iske mirte
@marymary2344
@marymary2344 3 года назад
ተባረኪ ባለሞያ አረግሽኝ
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 4 года назад
በርቺ አሪፍ ነው እህቶቼ እኔጋም ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅን ልባችሁ
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 года назад
አንቺ ለምን እዚህ ትቆያለሽ አቤት ሀገር ገብተሽ ብሰሪበት ስንት ሰው በስርሽ ታስተዳድሪያለሽ በዚህ ሙያሽ
@ندىهاندا
@ندىهاندا 4 года назад
ፈፊሪከ ምድነው
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 года назад
Paprika new
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 года назад
ማማዬ ለሁሉም ጌዜ አለው እሼ እገባለው
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 года назад
@@tgarabianfood2937 ጎበዝ አላማ ይሉሻል ይህ ነው ግዜው እየደረሰ ነው እንገባለን ባይሆን ውዴ እነመዳምን ስራ ተለማመዱ እራብ እዳትሞቱ እኛ በቅርቡ ቻው ቻው በያቸው ለደጋጎቹ ዜናው ጥሩ ነው ይጠቅማቸዋል ቡሀላ እዳያለቅሱ የአባይ ግድብ እየተሞላ ነው ዳዉን ዳውን የነመዳም ስራ
Далее
መኮረኔ በክሬም ቀለል ላለ እራት
8:38
በሻሜል አስራር😋👌
14:16
Просмотров 503