Тёмный

ሮሜ  

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

በዚህ ጥቅስ ላይ የ John Chrysostom እና የፕሮቴስታንቱ ሊቅ Johann Albrecht Bengel የሰጡት ማብራሪያ እና የጥያቄና መልሶች ቆይታ ከአክሊል ጋር። ቴቄል ትዩብ Tekel Tube

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@BarnabasKassahun-ed6jl
@BarnabasKassahun-ed6jl 8 месяцев назад
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም ነው ማከብርህ አኬ ❤❤
@na7288
@na7288 2 года назад
ይሄ ቦታ አይገባኝም ነበር ስንማርና ስናቅ ግን በጣም ቀላል ነዉ አቡዬ ይሄን ሰሞን ደግሞ በየቀኑ እየለቀክልን አስደሰትከን ደሞ ጥፋ አሉህ አክሊሌ ቃለህይወትን ያሰማልን
@helenalemu4483
@helenalemu4483 2 года назад
ሰላም ተዋህዶዎች እንዴት ናችሁ ይህን ክፍል በደንብ መረዳት እፈልጋለሁ በጣም ብዙ ቦታዎች መናፍቃን የሚጠቀሟት ጥቅስ ናት ተባረክ ወንድሜ👑
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤የሕይወት ቃል ያሰማልን አክሊል
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አተ እራሱ የኛ ተወዳጂ ነህ 😍😘ወድማችን ፀጋውን ይጨምርልህ❤
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤት ከክፎሁሉ ትጠብቅልን በርታልን
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 2 года назад
አክሊል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ወንድሞቼ እውቀትን ከብቃት ጋር ይዛችሁ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የምታስተምሩን የተዋህዶ እንቁዎች አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ።በጣም ኮርቻለሁ በእናንተ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀገውን ያብዛልህ በርታልን 🌹💒💘 የተደፈነውን ልባቸውን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው ሌላ ምንም አይባልም እግዚአብሔር. መልካሙን መንገድ ይምራቸው
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
የጌታን ትዕዛዝ መፈፀም ቢገባንም ቅሉ መጠቅለያው ግን የምንፀድቀው ክርስቶስ አንድ ግዜ መስቀል ላይ ለዝላለም ባፈሰሰው ደሙ ብቻ ነው::
@ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ
@ዲያቆንኃሳሴጥበብታሪኳ 7 месяцев назад
ያዕ2-26 ሰው በእምነት ብቻ ያይደለ በስራም እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ይላል ከእኔ ምን አይጠበቅም ጌታ አንዴ በደሙ አድኖኛል የሚል ከክርስቶስ ትምህርት ውጭ ነው 2ኛ ዮሐ1-9-11
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 года назад
kalehywet yasemaln ❤❤❤
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 8 месяцев назад
Yzemnat xiyqenabr tamlaslN yne tawdacoc❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DebruTeferi-wg9qj
@DebruTeferi-wg9qj Год назад
God bless you
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 года назад
Wendemachin bwent egzeabher amlak kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ ✅ kibir ina misgana yehun la getachin la madanitachin la Iyyasuus kirstoos AMEEN ❤✝️📚🙏
@assefatayachew3687
@assefatayachew3687 2 года назад
Egziabhier yebarkihi wendem !!! berta ! huleam eketatelihalhu !!!
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
Bless your more. Nice explanation, but am wondering where were you all this people got confused & misinterpreted those verses.
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 8 месяцев назад
Xagaw ibzalh yeNa inqu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉bartu bizu bagoc iymaxu naw❤❤❤❤❤❤❤
@meron5311
@meron5311 2 года назад
በሊላ በኩል ክርስቶስ ከ አብ እኩል ሳለ እንዴት ነው ወደ አብ የሚማልደው ካልክ፡ ታድያ እንዴት ነው ሉቃስ 22፥42 ላይ "አባት ፍቃድህ ከሆነ እቺ ጽዋእ ከእኔ ትለፍ ግን ፍቃድህ እንጂ ፍቃዴስ አይሁን" ብሎ የጸለይው፡ እግዚአብሄር ሳለ እንዴት ነው ወደ እግዚአብሄር የሚጸልየው ?
@susufentaw3560
@susufentaw3560 2 года назад
Aygebashim beka zm blesh new stsemi yeneber😂😂😂...eski mn endale dgami simiw mawek kefelegsh satasalfi
@messimko9029
@messimko9029 2 года назад
አክሊል በርታ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እኔምለው ሰው መፃሀፍ ቅዱስን በግሉ እንደፈለገ ለምንድነው ሚተረጉመው ጌታችን አምላካችን መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ሀዋሪያቶች በዮሐንስ ወንጌል ላይ አብን አሳየንና ይበቃናል ብለው በጠየቁት ጊዜ እኔና አብ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየ ብሏቸዋል እንዳው ለምን ማጣመም እንደምንፈልግ ብቻ ይገርመኛል😥😥😥 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲🤲🤲
@loariftube206
@loariftube206 4 месяца назад
ይመስለኛል ማለትህ ጠቀመህ
@አንዲትእምነት
@አንዲትእምነት 2 года назад
መልካም ትምሕርት ተመሳሳይ ትምህርት እንዲያገኙ ከፈለጉ አንዲት እመነት የሚለውን የዮቲብ ቻናል ይቀላቀሉ።
@meron5311
@meron5311 2 года назад
የተከበርክ ወንድማችን እየሱስ ክርስቶስ ላለመማለዱ በዚህ መንገድ ካስረዳከን፡ ማርያምስ አማላጃችን ለመሆንዋ እምትለን ነገር ይኖርህ ይሆን ? አደራህን መልስክን ስጠኝ።
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 2 года назад
😍
@ewunetamedia1048
@ewunetamedia1048 2 года назад
ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እና ወንድሜ ይሄን ፔጅ ቼክ አድገው Truth For All የሚለውን chanal እየው
@hanakiros6464
@hanakiros6464 Год назад
Atktef memaled malete mastark malt new
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 2 года назад
ጌታ ይቅር ይበለችሁ በእውነት ቃሉ በትክክል ስለ እኛ የሚመልጅ ክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ ነው ብሎ የነገረል ግን እናንተ ዝም ብለችሁ በውሸት ወደ ጥፈት መንጋድ ተስተምረለችሁ ሰዎችን የእግ/ር ቃል አይቀርም 🙅 ዘሬም ነገም ሁሌም ስለ እኛ የሚመልድልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 100%።♥✅🙏
@sebsebetemeliket1913
@sebsebetemeliket1913 2 года назад
Kant bizu. Enemarlen
@mulushewaabate5564
@mulushewaabate5564 11 месяцев назад
የሚማልደው ብዙ ትርጉም አለው መለመን ላይ ድርቅ ያላችሁት ሌሎች እናንተ የፈለጋችሁትን አማላጆች እያከበራችሁ አማልድኝ እያላችሁ ባእድ አምልኮአችሁን ለማስቀጠል የምታደርጉት ትግላችሁን ይገርመኛል ለማንኛውም ጌታ ይርዳችሁ
@ሰላምቻናል-ፈ6መ
@ሰላምቻናል-ፈ6መ 2 года назад
ሉቃስ 22:31:32 ጌታም፦ስምዖን ስምዖን ሆይ እነሆ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥር ለመነ እኔ ግን እምነትህ እዳይጠፋ ስላ አንተ አማለድሁ አንተም በተመለስክ ጊዜ ወድሞችን አጽና አለ
@sevigirma9349
@sevigirma9349 2 года назад
ጌታችን ኢየሱስ አልማለደም÷አልጸለየም የሚል ትምህርት በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ የለም።
@ክርስቶስእየሱስያድናል
ምነው ምንም ሌላ የወንጌል መልክት የላችሁም
@applicationscell7048
@applicationscell7048 2 года назад
Melsuu Ecoo eziwww alekeee Biwedkk enkaunnn miyagizegn Getaa Eyesuss aleee slezihhh bekii neww lenee Lelaa manimmm redattt ayasfelgegnimm . Erasee be Abatee fitt yemekirebb Sultan tesetognall slehonemm maninm eredat alfelgim kirisitoss bekiyee new. Anteee lithedibett yedadahew negerr gebtognall Eyesusss amalaj ayidelem milewunnn sewing kasgenezebk behaula yerasihinn amalajochhh litasgebaa neww ginnn Eziwww romeee 8 bichawunnn Kekirisitoss wuchiii lelaa endemayasfeligg yasredahall eziwww layyy yabekall.
@mastewalize
@mastewalize 2 года назад
ለጌታ ሲመጣ እንደወረደ አንቀበለውም "የሚማልደው ኢየሱስ ነው" ተብሎ ተፅፎልህ እያየህ, "የያማልደው ኢየሱስ አይደለም" ብለህ ቃሉን መካድ በራሱ ትልቅ ክስረትህ ነው። ኦርቶዎች ቃሉን ከመቃወም ተፀፀቱ።
@nabiotgetye5512
@nabiotgetye5512 Год назад
Enante tesetsetu
@ክርስቶስእየሱስያድናል
መጅመራ ዳግም ተወለዱ የሚለውን ንገረኝ ምን ማለት ምን ማለት ነዉ እኔ ማንን የየፅፈውን አልስማም የግራኩን ፣የእኛ የድሮ መፅሐፍ ቅድስ ነው እናንተ መጅመራ ክርስቶስ ስማ ዳግም ካልተወለድክ የእግዚአብሔር መንግስት አትወርሱም በቃ
@mastewalize
@mastewalize 2 года назад
ዮሀንስ አፈ ወርቅ የተባለው ፔሬድ ላይ የነበረ የሴት ብልት ጥሩ አድርጎ አጣጥሞ ስለሳመ ነው። ከዚያም ድንግል ማርያም ተገልጣለት አፈወርቅ ብላ ሰየመችው።
@mastewalize
@mastewalize 2 года назад
@CLARIFY ማርያም አፈወርቅን አላከበረችውም፣ ትርኪምርኪ የመነኮሳት ተረት ነው። ማርያም ፔሬድ ላይ ያለችን ሴት ብልት የሳመን መነኩሴ ብታገኘው ኖሮ, "አፍህን በበረኪና ታጠብ፣ ትለው ነበር እንጂ አፈወርቅ ነህ አትለውም ማርያምን ርካሽ ውሸት አትዋሹባት። እንደዚህ አይነት
@Getachewchanegishena
@Getachewchanegishena 8 месяцев назад
ማስተዋል ይስጥህና፡- አንተም እኮ የእናትህ ብልት አጣጥመህ ልሰህ፤ ደሙንም ጠጥተህ ነው የተወለድከው፤ ሴትን ለማቃለል አስበህ ከሆነ ተሳስተሃል፤ ዮሐንስ አፈወርቅ የተባለበት ምክንያት ግን በንግግር ችሎታው፤ በጥበቡ ለሰው ሁሉ እንደማር የሚጣፍጥ ስለነበር አፈወርቅ ተባለ፡፡
@mars-t3i
@mars-t3i 2 года назад
ኦርቶዶክስ እንጅ ክርስትያን አይደላችሁም ከካቶልክ ወጥታችሁ በሰው ስም ተሰይማችሁ
@nafqotha1
@nafqotha1 2 года назад
ምስኪን
@kksamri2103
@kksamri2103 Год назад
Endesu ketebale yenante ametat ygermala
@myhb1219
@myhb1219 Год назад
Orthodox malet ketetegna malet nw apostolic succession alen mnm ykeyernew dogma yelenm unlike Catholics.so egna be eyesus nw yetemeseretenw enante gn apostolic succession yelachum ,wet astemro yelachum,44,000 yeteleyaye emnet alachu protestant west becha.selethi enante teqawami enji christian adelachum.
@nabiotgetye5512
@nabiotgetye5512 Год назад
Endeza kehonema enante kegna wetachhu kirstian atibalum
@kksamri2103
@kksamri2103 Год назад
Eskahun yaltemeleselgn tyake protestantism yewetaw ke catholic new lemn kenesu gar sachersu lynetachu lay egna lay zelelachu mejemeriya kenesu gar tesmamu lenesu new yemkerbut keza wedegn tmetalachu protestant yewetaw ke catholic enji ke orthodox adelem ¡¡¡
@israelwotera9384
@israelwotera9384 2 года назад
Please telegram page lakulin
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አተ እራሱ የኛ ተወዳጂ ነህ 😍😘ወድማችን ፀጋውን ይጨምርልህ❤
Далее
Melos vs Aklile on Tiktok live / ጥያቄና መልስ
1:52:52
ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14
1:07:41
Просмотров 10 тыс.