Тёмный

ሮሜ 8(9-11):(ክፍል 68) "ክርስቶስን ከሙታን ያስነሳው መንፈስ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡Romans 8(9-11) PART 68 ሐምሌ 24 2014 የተሰበከ 

ሎሌ ቲዩብ LOLE TUBE
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 420
50% 1

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም። የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም።
¹⁰ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።
¹¹ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።
Join us on telegram
t.me/lole_evan...
Subscribe to our RU-vid Channel
@tubeloletube2223
God bless You!!

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@ephyman78
@ephyman78 4 месяца назад
አንተ በጣም ጠቃሚ ሰው ነህ ተጠቀምኩበት
@user-yy1or4hs4c
@user-yy1or4hs4c 9 месяцев назад
ተባረክ
Далее
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,7 млн