Тёмный

"ሮቦት ደስታ" የተባለችው ኢትዮጵያዊት ሮቦት ተሰራች! ... ጭፈራም ንግግርም ጎበዝ ናት //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 45 тыс.
50% 1

ብሩክታዊት እና አብርሀም በስካይ ላይት ሆቴል በመገኘት ደስታ የተሰኘችውን ሮቦት ማሳየታቸው እና የክቡር ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ የጃዝ ስራዎችንም
Biruktawit and Abraham were present at Skylight Hotel to show the robot called Desta and invited a jazz performances by Dr. Mulatu Astatke.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
አላህየ ምንድን ነው የምታሳየን ሰውን ሰው ሰራ ኢናሊላህ ወይናለይሂ ራጅኡ ኧረ ሰወች ዱአ አድርጉ የውመል ቄያማ ደረሰ በኛ ዘመን ምልክቱ እየታየ ነው❤❤❤
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 2 месяца назад
😭😭😭አዲስ ነገረ የሰራችሁ መሰላችሁ በሚቀጥለዉ እራሳችሁም እሮቦቶች መሆናችሁ አይቀረም ይልቅ ተሎ ንስሀ ግቡ ግዜዉ ቀረቧል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
በጣም ወላህ
@honey48757
@honey48757 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs Месяц назад
እዉነትነዉ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Месяц назад
ሙስሊሙምክረስቲያኑም በመቃወማችሁደስይላል
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 2 месяца назад
ከሰራቹ አይቀር ለምን ጥቁር አልሰራቹም ቱ እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን 😏
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 месяца назад
ትክክል
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 2 месяца назад
አዎ ኢትዮጵያዊ ናት ካሉ አይቀር ሀበሻ ብትመሥል ይሻል ነበር
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Месяц назад
😂😂😂 እንደት እንዳሣቅሽኝ
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Месяц назад
@@user-gg5sl2sc6z 🤣🤣🤣
@user-tt5lt5zh5i
@user-tt5lt5zh5i 2 месяца назад
በጌታ ስም ስራችሁ ይፍረስ 🥵🥵🥵🏌️🏌️❌❌❌❌❌❌
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 месяца назад
አሜን ይፍረስ
@selamtube2461
@selamtube2461 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ፍጡር እየተገደለ ሰወች አሻጉሊት ይሰራሉ አለመታደል😢
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 2 месяца назад
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም እኛን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርነውን እንደ አሻንጉሊት እየተጫወታችሁብን 😢😢😢😢😢😢😢
@EyerusAbye
@EyerusAbye 2 месяца назад
በጣም ይገርማል ስንት ህዝብ እያለቀ የእግዚአብሄር ፍጡር የሆነው ስንት ነፍስ እየጠፋ እያየን ምንም ያልመሰለን እንዴት ለአሻንጉሊት ይሄን ያክል ጭብጨባ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 2 месяца назад
ድሮም የተወቃችሁ ናችሁ የጥልቁ አለም መሰራቾች አባል እደሆናችሁ አያት ቅድመ አያት ያኑሩትን በዓልና ቅረፅ በሰይጣን መቀየረ ይህ ለዉጥ ሳይሆን ምክነት ነዉ
@abenetkibret4683
@abenetkibret4683 2 месяца назад
ይች ምድር የተፈጠረችው የሰው ልጅ እና ሌሎች ህይወት ያላቸው ፍጥረቶች እንዲኖሩበት ነው። ሁሉም ፍጥረት ደግሞ ያለ ምንም ምክንያት አልተፈጠረም የራሱ የሆነ ምክንያት እና ጥቅም አለው።ስሙ ለዘላለም ምስጉን የሆነው ልዑል እግዚአብሔር በስነ ፍጥረት እንደምናየው በዐይን ከማይታዩ ደቂቅ ኅዋስ እሰከ ግዙፍ እንስሳት እንዲሁም ከሁሉም አልቆ የሰው ልጅን በአምሳሉ ሲፈጥር በትልቅ ምክንያት ነው። የሰው ልጅን የሚተካ ነገር ወይም የሚመስል ነገር ማምጣት መዘዙ ከባድ ነው። ይህ ደግም የፀረ ክርስቶስ የሳጥናዔልና የተከታዮቹ ትልቅ ህልም ነው ። እኔ ስራ ፈቶቼ ኤ አይ ወይም ሮቦት ለምን ይሰራል። ዓለም ላይ ስፍር ቁጥር የሌለው ስራ አጥ እያለ እንዴት ሮቦት የሰውን ልጅ ስራ ተክቶ ይሰራል። ለምን ይመስላችኋል? እስኪ አስቡት ፈብሪካው ÷ቢሮው ÷ሆቴሉ ÷ምሉ ሁሉ በሮቦት ተሞልቶ የሰው ልጅ ስራውን ተነጥቆ ስራ ፈት ሆኖ የሚበላው እንኳ ሲያጣ ..... የሰው ልጅ ምን የሚሰራ ይመስላችኋል? ምንም አይሰራም ምን እንደሚሆን ታውቃላችሁ .... ዓለምን በመዳፋቸው ይዘው በእነሱ ቁጥጥር ብቻ ሆና ዓለምን በባለቤትነት የነሱ ብቻ ትሆንና የሰውን ልጅ በእነሱ ቁጥጥር አድርገው ስራ ሳይሰራ ከእነሱ በሚሰጥ ምፅዋት ብቻ ዓለም ላይ ያለ ሀብት ምንም አይነት የባለቤትነት መብት ሳይኖረው ነገር ግን ከመሰረታዊ ፍላጎት ጀምሯ እሰከ የቅንጦት ኑሮ በእነሱ እየተሰጠው እንዲኖር ከዚያም የሰው ልጅን የተፈጠረበት ዓላማ ማቃወስ ነው ዓላማቸው። ከዚያ ያለምንም ስራ መብላት መጠጣት የምንፈልገው ነገር ያለ ድካም በቀላሉ ሲሟልልን ምን አይነት ስሜት የሚሰማን ይመስላችኋል? ብዙ ጊዜ ያለፋንበት እና በቀላሉ የምናገኘው ነገር እኮ ቶሎ የሚሰለቸን የማንጨነቅለት ዋጋ የማንሰጠው ነገር ይሆናል። የአኛም ህይወት ያስጠላናል ብዙ ሰው ለድብርት ይጋለጣል የሰው ልጅ ስራው መብላት መጠጣት መዝናናት ብቻ ይሆናል። ያኔ ለዝሙት ለዋልጌነት ይጋለጣል አመስጋኝ አይሆንም አይፅልይም ከእግዚአብሔር መንገድ ይወጣል ፈጣሪውን ይረሳል።ዓለም ትተራመሳለች እራስን ማጥፋት ይበዛል። ብዙ ብዙ ነገር ይከሰታል።ምክኖያቱም ይች ምድር ለእግዚአብሔር ፍጥረቶች መኖሪያ ነች እያንዳንዱ ፍጥረት ከደቂቅ እስከ ግዙፍ የሰው ልጅን ጨምሮ በለቡ ጥሮ ግሮ ይብላ ነው የተባለው። የእኛ ፈጣሪ ቅድስት ስላሴ እኛን ሳንለፋ ሳንታክት መና እየመገቡ ማኖሮ ሳይችሉ ቀሮቶ አይደለም መድከም መልፋት እንደሚያሰፈልግ ምስጢር ስላለው ነው። በጣም ከባድ ጊዜ ነው ። መኪና ሲመጣ ሰይጣን ተብሎ ነበር የምትል አደናጋሪ ቃል መሸወድ የለብንም የሰውን ልጅ ህይወት የሚያቀልና የሰውን ልጅ የሚተካ ነገር ፈፅም የማይገናኝ ነገር ነው። በእርግጥ ዓለም ላይም ያሉ ሌሎች ሀገራትም ሆነ እኛ ሀገር ሮቦት በሰፊው እንደምንጠቀም እርግጠኛ ነኝ አይቅርልንም ግን ሁሌም በፈጣሪ ፀንተን እንኑር። ለቤተሰቦቻችሁም በቂ ግንዛቤ ስጡ።
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 2 месяца назад
ዋው አንደኛ ነው ❤❤ ለኢትዮጵያ ህዝብ አእምሮ ጥሩ ነው በባህል የታሰረ ህዝብ አዲስ ነገር ሲመጣ ይተናነቀዋል 🤣🤣🤣🤣
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Месяц назад
ደስታን ያሳጣቹ የእስራኤል አምላክ
@sarabya4574
@sarabya4574 2 месяца назад
በጣምነው የሚያሳዝነው ማርያምን እኝ ብሎ ለውጥ መሰለጠን ደሀው በባዶ እግሩ አስተምሮ ልጁን ስራ በማጣት ስት የተማረ ቤት ይቁጠረው ሰራ ያጣውን ቤት ይቁጠረው አይ እናንተ መደሀኒያለም ይፈረድ መነው የሰው ቁጠረ አንሶባቺሁ ነው?የኢትዮቢያ ህዝብ ሀብታም በዘቶ ተቀጣሪ ሰለጠፍነው የደሀ አምላክ ይፈረድ እናንተማ ምን አለባቺሁ ተሺከረካሪ ወንበረ ላይ ተቀመጣቺሁ ምን ቆደለባቺሁ የደሀ እናት ተጨነቅ 😢😢😢😢😢😢
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
አረ አፈር ብሎ ክፍ መንፈስ የሰፈረበት ዘመን 🤔🤔🤔🤔
@mimim9982
@mimim9982 2 месяца назад
አቤት ሀበሻ ድህነት ስታመልኩ ይገርመኛል አሜሪካ ብታቀርበው ታደንቁ ነበር ለሀገራችሁ ክብር የሌላችሁ መሀይሞች ናችሀ
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
@@mimim9982 አረ ባክሽ ይህ ተሰራና የትኛው ሀብት ሊመጣ ነው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
ዛሬ ቤተሰብ የሚገናኝ የለም እንዴ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው❤❤❤😢😢
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 2 месяца назад
ሁሉንም ነገር ከሴጣን ጋር ማያያዝ መልካም ነው ወይ ሰው ከሌለ እነሱስ ይኖራሉ ወይ?ወገኖች አለም ስት ቀድም አለምን መምሰል ተገቢ ይመስለኛል ። ስቀጥል ይህ የሚያሳየው የቴክኖሎጂ ርቀት ነው ሌላው የሰውልጅ መፈላሰፍ የማያቆም መሆኑ ይታወቃል ይስራ ይፈላሰፍ ግን አምላኩን አይርሳ ማንነቱን አይርሳ እራሳችን በራሳችን እውቀት እንለዋወጥ እንወቅ ማለት ደግሞ እንዶንቅር ማለት አይዴለም አንድ ነገር ክፉነው ብለን ወደክፋት የሚንለውጠው እኛው ነን ወደመልካም የሚንለውጠው እኛውነን ስለዝህ መልካምን እናበረታታ እናንተም ልጅን መውለድ አታቁሙ ልጆቻችሁን በፍርሃ እግዚአብሔር እና በሀገር ፍቅር አሳድጉ ልጆቻችሁ በእውቀት ሀገራቸውን ያሳድጉ በተረፈ ይህንን ለሰራችሁ በርቱ ሀገራችን ወደኋላ ቀርታለች እና እኛ ሆነን ከአደገለት ሀገር ተርታ እንሰለፍ እናመሰግናችሁ አለን🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@Asmiratu
@Asmiratu 2 месяца назад
,አቤት ሰው በሮቦት ይደሰታል
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Месяц назад
አላህየ ካቲሜን ጨሣምርልኝ ይገርማል አላህ የፈጠረው በረሀብ እያለቀ እርሣሥ እየበላ እየሞት ለሠው አሻጉሊት እድህ መሆን
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 2 месяца назад
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 2 месяца назад
ብሔርተኝነትን ሳንፈልግ ብሔርተኛ አድርጋችሁናል ብሔሯ ምንድነው😢😢😢😢
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by Месяц назад
ብሄሯ ኤሌክትሮኒክስ ምናልባት ወደ ቻይና ታዘነብል ይሆናል
@SOFYAYUSSEF
@SOFYAYUSSEF Месяц назад
በጣም. አላህመጨርሻችንንያሣምርው
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p Месяц назад
@@lidetdesu-sq4by እሱ ይሻላታል😅😅😅
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k Месяц назад
ሳልወዲ አሳቃችሁኝ አቦ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 месяца назад
ከሪቦት ምን ተሽላችሁ ነው ሌላ ሪቦት ምትሉን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 2 месяца назад
ፍትህ ለባህል ልብሳችን😢😢😢😢ምንም ማሰቢያ የሌላችሁ ያልተማራችሁ ናችሁ ምድረ ሆዳም
@TigTes
@TigTes 2 месяца назад
አቤቱ ማስተዋሉን አድለን ለአንድ አሻጉሊት ይሄ ሁሉ ሰው ተሰበሰበ፣ጉዞዋችን ሁሉ ወደምእራባውያን ኣስተሳሰብ ሆነ፣በቀጣዩ አለምን በረቦት እንደሚተኩት ኣላስተዋላቹም ፣ፍጻምያችን ያሳምርልን ፈጣሪ
@halutube7585
@halutube7585 Месяц назад
የሰው ልጅ በጦርነት እየተጨፈጨፊ እናንተ ለአሻጉሊት ትጨፍራላችሁ አላህ እንደናንተ አይነቱን ከዚህ ምድር ያጥፋልን ኢንሻላህ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 месяца назад
ደስታ ብሎ ነጭ አናውቅም
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 2 месяца назад
ባል አላትኝ እደ ጉበዝ አበት ፈጣሪ ስንቱን ችሎናል😢😢
@saratessema9064
@saratessema9064 2 месяца назад
እንዴት ነው አፍሪካዊ መልክ ያልተሰጣት?!!😊
@user-cs5mi7sn4j
@user-cs5mi7sn4j 2 месяца назад
ድል ለፋኖ❤
@ruthgg5626
@ruthgg5626 2 месяца назад
ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 2 месяца назад
Fanifamiiatii🤐🤫🤮
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 месяца назад
😂😂😂😂😂…. ደስታ እንደስሟ አገራችን ደስ ይበላት:: ገና ብዙ እናያለን:: ግን እንዳታበሳጯት እየተንደረደረች መደቆስ የጀመረች ግዜ አናቆማትም 😂😂😂 :: በእውነት ቤቴሊሄም ነው ስምሽ ? ልጄ በጣም የምወዳት ጏደኛዬን ቁርጥ 😳 የሰው ልጅ እንደዚህ ይመሳሰላል 😱 በእግዚአብሐር በእውነት ድምፅሽና ያንግ መሆንሽ ብቻ የተለየው:: 😳 ደስታ ግን ተቁለጨለጨች ምነው አልጨፈረችም 😂😂😂😂
@milikam3918
@milikam3918 2 месяца назад
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ማረን 😢😢ደሞ ደስታ ይሏታል እዴ
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 месяца назад
የእኛ ነገር ሲታመም ህክምና ይሄድና ሳይንስ ን ያወግዛል ህክምና ሳይንስ አይደለም😂ወግ አጥባቂ ማህበረሰብ ይዞ ቴክኖሎጂ😂
@nancyjm7787
@nancyjm7787 Месяц назад
ከራሳቸው ሃሳብ ይልቅ የሌላውንም ሀሳብ እኛ ሮቦት ምን ያደርግልናል ሮቦት አታቀርቡ የተቸገረ የሰው አቅርባቸው እርዱ በሉን ካሎኔ ኮሜንታችሁ ዝጉ ሀሳብ የማትቀበሉ ከሆነ
@user-sc4uq3zw5x
@user-sc4uq3zw5x 2 месяца назад
እኔየገረመኝ የሰው መሠብሰብ አይይይ ጊዜ ጎማን እንደሰው አርገው አመጡልኝ
@destata7749
@destata7749 2 месяца назад
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን
@user-cf1op6gc4y
@user-cf1op6gc4y 2 месяца назад
ወይ ዘንድሮ አረ ምን ጉድ ነው 😂😂😢😢😡😡😡❌❌❌
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k Месяц назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ምን ጉዲ ነዉ የተከበረዉ የሰዉ ልጂ ዘር ረክሶ በየቦታዉ እንደቅጠል ይረግፋል እናንተ የዘቀጣችሁ የሻጉሊት ታበጃጃላችሁ ያረብ እኔ ከነዚህና መሰሎቻቸዉ የጠራሁ ነኝ ይቅር በለኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
OK መልኳም እኛን ትምሰላ👏 በደንብ ትልድብና።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
@lubabahamza4082
@lubabahamza4082 Месяц назад
እኔ የገረመኝ እደደህና ነገር አሻጉሊት ዘይ ተሰብሰበው ፎቶ መነሳታች😂😂😂😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 месяца назад
ምን አይነት ዘመን ላይ እየደረስን ነው እኛ በየሄድንበት እንበደላለን ሀገራችን ረኸቦት ታመርታለች ጉድ በል
@marigoldan1
@marigoldan1 2 месяца назад
Big up Betelhem
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 месяца назад
እዉነት ነዉ ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል 😄😄😄😄ያሳዝናል ሰዎ በቃ የሰይጣን ተገዝ ሆኖል
@paulosyimer9073
@paulosyimer9073 2 месяца назад
110ሚሊዮን ሮቦት ባለበት ሀገር ተጨማሪ?
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 месяца назад
የዚቺ እተርቢ የተደረገቺዉ ድምፅ ነዉ የሮቦታ ድምፅ
@fhigc4226
@fhigc4226 Месяц назад
የሰው ልጅ ነፍሥ በከንቱ እየተቀጠፈ ባርቴፍሻል ደሥታ መፍጠር ያሥደሥታቹኋል ኣጂብ
@user-cl4tb1gx2o
@user-cl4tb1gx2o 2 месяца назад
ፈጣሪሆይማረን እምንጊዜላይ ደረስን በጣም የሚያስፈራ የሰው ልጅ ለማይቀሳቀስ እቃ እንደዚህ መሆን እግዚኦ ማረን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsedalaserade
@tsedalaserade Месяц назад
Aye yesew lj sayekeber lashagulit yehn yakl wkata mdnew aye zemen
@user-cf1op6gc4y
@user-cf1op6gc4y 2 месяца назад
ጌታ ሆይ አስበን😢😢
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад
አይ ጉድ እኛው ጋ ነው ጥፋቱ ሚዲያውን አሳደግ ነው ኢኸው ለውጥ ልጆቼ አይተው ካሎሰሺኝ ቢሉኝ ምድ ነው ምለው
@walaywa2238
@walaywa2238 2 месяца назад
የሥራፈትምአት አድ የሠውነብሥ ሣያሣሥባችሁ ሮቦት እሮኬትይልቀቅባችሁ
@user-eh6uc5cx9d
@user-eh6uc5cx9d 2 месяца назад
አይአገሬ ኸረወደይትእሄደችነዉግን😢😢😢😢😢😢
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 2 месяца назад
ይሄ ሰይጣናዊ እንጂ ስልጣኔ አይደለም
@firdoushabasha
@firdoushabasha Месяц назад
በላልታመጡነውስው ደት ባሻጉሊትይደስታል ለልጆች መጫዎቻነበር
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Месяц назад
በስማም ምናስድነግጥኜ እኔ እኔ አለ ሰራዊት በጣም ነው ይደነግጥኩት ቆይ መትስራልች እር እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@fhigc4226
@fhigc4226 Месяц назад
በገዛ ቀዬያቸው ተፈናቅለው ለሚኖሩ ለተራቡሥ ኣላህዬ ጎብኛቸው
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 2 месяца назад
ዎዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 2 месяца назад
አረ አታጨብጭቡ ለእጉዝ ሆ ጉድ እኮ ነው አረ ወደዛ ደሞ ደስታ ይላሉ 😢።
@brhanwwenbera7963
@brhanwwenbera7963 2 месяца назад
yetelikun alem promotion new woy yemitasayun sinit hitsanet yemiyayutn program yemitakarebut betam yesazinal
@helanhelan50
@helanhelan50 2 месяца назад
እግዚአብሔር የሰራቸው ፍጡር የሰውልጅ በግፍ እየተገደለ እናተ አሻንጉሊት ትከባከባላችሁ ኮሜት ታነባለች ይችን ኮሜት አብቢ በመጣ እግርሺ ወደሀገርሺ ወደነጮች ተመለሺ ሰምተሻል አሻጉሊት 🙄🙄🙄
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs Месяц назад
ምንደስታአለእና
@user-bc7xm9tl4o
@user-bc7xm9tl4o Месяц назад
😊 ምነው ጌታን ብትፈሩ ማስተዋል ይስጣቹ የመ ጨረሻ ዘመን ነው አይደንቀንም ጋዜጠኛው ከደስታ ይውለድ ፡፡
@themobshop7930
@themobshop7930 2 месяца назад
ባጌታ ስም ስራ ይፍረስ እግዚአብሔር ባእሳት ያጣፋቹላ 😢😢😢
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamaTigest
@MamaTigest Месяц назад
ሰው አየገደሉ እሮቦት መሰራት 😢ገራሚ አገር የሚያሰብን እያጠፋ ለጎአዝ ታሸቃብጣላችሁ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад
ምድረ መሀይብ ላሻጉሊት ጊዜውን ያባክናል
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Месяц назад
በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ጉድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 2 месяца назад
ልቦና ይስጣችሁ😢
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Месяц назад
በለው ጂኒዋ በአበሻ ቀሚስ ደስታ ብላ መጣች ደስታዋ ይጥፋና እኛ እንኳን ሶፊያ ደስታ መቸም አንሰማቸውም ከኢትዬጰያ ምድር ውጪ ሴጣን ስታስፈራ
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 2 месяца назад
በጣም እናዝናለን 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 месяца назад
Abet😢😢😢😢😢😢 saw robot hono robot saw yehonebet zemen😢😢😢😢
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 Месяц назад
ያማራሕዝብ፣በያዳዷ፣ሠከድ፣ይሞታል፣እናተዘፈንላይናችሑ፣ብቻ፣ለኛምአላሕአለን
@SghahNeheh
@SghahNeheh 2 месяца назад
የምታወራላት ሤትዮምነዉ መታየትአለባት መቼም እሧአታወራም
@besm113
@besm113 2 месяца назад
አይ የናንት ነገር ክክክክክ እኔስ የሚያስጨንቀጭ የእንስሣ ዘር አላችሁ.እንሰሳ የሚበላ ካገኘ ሌላ አያሳስበውም እእናንተ ደሞ ሂወት ያለው መቅዘፍት እያወረዳችሁለት ሂወት የሌላት መጥታ አስጨፈራችሁ።ትገርማላችሁ!!
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 месяца назад
😢😢😢😢😢ህዝብ እያጠፉ ሮቦት ማሽቃበጥ ዝገርም
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k Месяц назад
ሰርጓስ መቸነዉ ባሏንስ መቸ ልሰሩላት አሰባችሁ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል 666 በይፋ እየሳራ መሆኑን እወቁ ወጋኞች ንቁ እንንቃ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ለተማኑ እጆችህ አሳልፈ ሳጣው 😭🙏🙏🙏እሄ ማለት እኮ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ሚባለው የጥልቁ ስራ የአዉሬው ምልክት ነው ሕዝቤ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ ዎዮ ለነፍሴ አባት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ባድለናል 🛐🛐🛐🛐😭😭😭😭😭😭
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha Месяц назад
ስልክ ናትኮ በቻረጅለምስራ ነገርእድህ መደነቅ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 2 месяца назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👍👍❤❤❤
@Flavio130
@Flavio130 2 месяца назад
ዘይ ጉድ ለመሆኑ EBS አላማው ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው እንኳ አገራችን ላይ በውጭ ሀገር እንኳ ተቃዋሚ ነን አሁን ኢትዮጵያ ስንት ተመርቀው ስራ ያጡ በት አገር ለይ ሮባት ምን ለማድረግ ነው አላማቸው ታሳፍራላቹሁ 😂😂😂😂
@fhigc4226
@fhigc4226 Месяц назад
የንፁሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ ግድ የላቹም😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 месяца назад
ምንድናትሰውናትአቀዘንድሬስ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 2 месяца назад
Ethiopia yetkbr ehizb eytnawt ent yaszenal 💔💔💔
@idreessyed5902
@idreessyed5902 2 месяца назад
ምኑን ከምኑ ለብሶታል ያለ ባለቤቱ አያምርም አረጓደ ቲሸርት ነጭ ቦፌ በቁምጣ ክክ ከለበስክ እደራያወች አሳምረህ ልበስ
@arusson6022
@arusson6022 2 месяца назад
ሁሉም ጥሩ ነው ግን ከለርዋ ኣይመቸኝም ባሁኑ ጊዜ የሱስ ክርስቶስ ጥቁር በሚባለበት ዘመን ደስታ ለምን ፈረንጅ ፡ኣስመሰልዋት😮😮
@destata7749
@destata7749 2 месяца назад
በጌታ በናዝሬቱ በእየሱስ ስም ወደት ወዳት ??????????????????????????????????????????????????? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomas-brkneh
@tomas-brkneh 2 месяца назад
በቀጣይ ሉሲ በቅርብ ቀን
@Mahi1630
@Mahi1630 Месяц назад
ኢቢኤሶቺ ህዝብ እያለቀ እናተ እሮቦት ጋ ጨፍሩ አምላኬ ካንተውሺ የሚተነፍስነገር የሚራመዲም ነገር መስራት አይቺልም አንተ በምህረትህ አስበን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 2 месяца назад
ድንቄም ቴክኖሎጂ ድንቁርና መጃጃል እግዞ
@mkaa6766
@mkaa6766 Месяц назад
😢😢😢😢😢auzubla shexane
@themobshop7930
@themobshop7930 2 месяца назад
ግን ትታኝለች ዎይ ቆማነው ምታድሪው
@wediweyinking
@wediweyinking Месяц назад
አይ አልጋ ላይ ተኝታ ነው የምታድረው😂😂😂
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 2 месяца назад
አረ ምን ጉድ ነው😢😢
@barellafinishing9875
@barellafinishing9875 2 месяца назад
Weyne Desta ene alamnem😮😮😮
@2Tsehay
@2Tsehay Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ ይቂር በለኝ 😭😭
@GameT20239
@GameT20239 2 месяца назад
👏👏
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 2 месяца назад
በባህል ለታሰረ ህዝብ ጥሩ ነው ያነቃዋል 🤣🤣
@dhayniiicell
@dhayniiicell 2 месяца назад
120ሚሌን ህዝብ ያላት ኢትዮጲያ አንች አታስፈልጊያትም ወይዘሪት ደስታ እባክሽ ቦታውን በመልቀቅ ተባበሪን
@hiwotadane2287
@hiwotadane2287 Месяц назад
ለህዝብ ክብር ቢኖርችሁጥሩ ንው ደሞ ገልጃጃ ጋዜጠኛ ተብላችሁ መታሰቡ
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 2 месяца назад
ወጋው በኢየሱስ ስም 😢😢😮
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaki4449
@yaki4449 2 месяца назад
ትንሽ በዚህ ህዝብላይ እየቀለደበት የለ ሀይል ያለ አይመስላችሁም የተራበና ያልተማረ ግራ የተጋባና ግራ የሚያጋባ ፖለቲካ ይዞ ከሰለጠኑ ህዝቦች የሚያረጉትን ነገርርላይ መጠራራት ትንሽ ግራ ስላጋባኝ ነው ይቅርታ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 месяца назад
ደስታ ትዋለዳለች ወይ?😂
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 месяца назад
ፈጠራቹንአደንቃለሁ ግን ኢትዮጵያን የሚመስል ምንምነገርአላየሁም አማረኛመናገሯና ሀበሻቀሚሱራሱ በሹሩባ ብታለሷትና ከለሯን ቀየርብታረኩት ጥሩይመሥለኛል ቅኔዋ ግን😂 ሆድ ባዶይቀራል 🤔🤔
@abuafrasaa3936
@abuafrasaa3936 2 месяца назад
Way semtagnaw She Tu
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Месяц назад
Sofya canda nawe ytsrhwe sauia zgnte nawe ystate
Далее
The idea of ​​making a badge is so cute ❤️
00:44
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 25 тыс.
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28