Happy kids መንፈሳዊ የልጆች ቻናል ሲሆን ለልጆች መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለልጆች በሚመች አቀራረብ የቀረበ የልጆች የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ልጆችን የእግዚአብሄርን ቃል በሚገባቸው መልክ የሚያቀርብ እና መዝሙሮችን፣ ጨዋታዋችን የሚያቀርብ ልዩ የልጆች መንፈሳዊ ቻናል ነው ይህንን ቻናል ሰብስክራብ መማድረግ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እና አገልግሎቱ ለብዙ ልጆች እንዲደርስ አገልግሎቱን ይደግፉ
14 мар 2024