Тёмный

ሰለባዎቹ የገዛ ሀገራቸውን ለማፍረስ የተጠቀሙባቸው፣ ቅኝ ገዢዎች የፈጠሯቸው ፀረ ኢትዮጵያ ትርክቶች!  

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@abelnega7897
@abelnega7897 2 месяца назад
በኢትዮጵያ ተስፋ እነዳልቆርጥ እንደ እናንተ አይነት ልበ ብርሃኖችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@aytomjoro-ed8po
@aytomjoro-ed8po 2 месяца назад
እጅግ በጣም ተአማኒና በጥናት ለይ የተመሠረተ ለመጪው ተውልድ በካሪኩለም ተቀርፆ ከዚሕ ውጥንቅጥ ሊያወጣን የሚችል ፅሁፍ የሚያቀርቡልን ዶ/ር አሠፋ ነጋሽና አዘጋጆቹ ቀጥሉበት!!
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 2 месяца назад
ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ መምህር ፈንታሁን ዋቄና ዲያቆን ዮሴፍ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁ እናመሰግናለን ዶ/ር አሰፋ ነጋሽን ሁልጊዜ እያቀረባችሁ ጥልቅ እውቀታቸውን እንደ ዛሬው እንዲያካፍሉን ብታደርጉ ደስ ይለናል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሳውን ብሔርተኛ ምንጩን ለማድረቅ መነሻውንና መዳረሻውን ለማወቅና በመንጋ የሚነዳውን ትውልድ ለማዳን ይህ ዓይነት ውይይት አስፈላጊ ነው
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ያሸነፈችዉ በእግዚአብሔር ሀይል ነዉ!
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 месяца назад
ዲያቆን ዮሴፍ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉነትን ከፍ አድርገህ ለማሰወቅ የምታደርገዉ ጥረት በተለይም ሰለኦርቶዶክስ ሃይማኖት፣ስለታሪክ እጅግ አድናቂህ ነኝ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 месяца назад
💕👏
@sabaolvera7802
@sabaolvera7802 2 месяца назад
Very interesting topic I learned a lot from it God bless you all.
@mesismart1332
@mesismart1332 2 месяца назад
የተከበራችሁ የቱምቢ ቤተሰብዎች እንደምን ሰነበታችሁ እንደምንስ ከረማችሁ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በጣም ግሩም ውይይት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ፤
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 месяца назад
Many thanks to three of you.
@teta8527
@teta8527 2 месяца назад
Thank u for sharing
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ 2 месяца назад
Thanks for watching!
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 2 месяца назад
የሳይበሩ አለም ግሳንግሱን ወሬ ጠራርገን እንዲህ አይነቱን ወርቅ ፕሮግራም ማድመጥ ያሳውቃል በርቱልን ክበሩልን❤❤❤❤
@wotaf
@wotaf 2 месяца назад
መልካም ውይይት ነው።ትኩረት ልንስተው የሚገባው ይህንን የውሽት ትርክት አጋነው የሚያወሩት ልሂቃን ተብዬዎቹ እውነት ለሚናገሩለትብሄር ሳይሆን ድጋፍ በግፕት ለስልጥን ነው
@HdhdYeyrh
@HdhdYeyrh 2 месяца назад
አንደኞች
@Football_chatter3
@Football_chatter3 Месяц назад
Please Dr Asefa write a book on What you have presented and read....colonialists negative impact on Ethiopia,EOTC Please Please write write!!!
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 месяца назад
ይህ አይነት መልካም የሆነ ሀገር በቀል አስተሳሰብ መሬት ወርዶ የሚበቅልበትን እና ትውልድን የሚተርፍበትን መንገድ እንዴት ማስቻል ይቻል ይሆን ? አቅጣጫም ብትጠቁሙበት።
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 месяца назад
Agheren le mecheier iauetut hegoc selamun aiametum silezi be stat be uci agher asteiaiet ie ghebu hunetaoc mestecachel alebet alebelezia ie tebechele neu bie asebalhu iehe iemicaleu be egheziabher unetegnau ie teuahedo ser mesmer che Honu
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 2 месяца назад
How the solidarity of ethnic groups eroded & stood to the side of opposite to fulfill colonizers interests? B/n the time of Atse Menelik & Atse Hailesilassie generation gape happened & extremists incubated all over the country & expanded hatred mentalities of young children. Thank You!!!
@reflection9636
@reflection9636 2 месяца назад
Very interesting I am not sold by the Ethiopian history because it does not incorporate the southern people.
@120Mil
@120Mil 2 месяца назад
How do you know if you never read it? Don’t you think you needed to write it. Unfortunately, you did not have the technology of letter writing.
@reflection9636
@reflection9636 2 месяца назад
When I think of Ethiopia I look at the map and how it changed to tell me the history.
@Phi595
@Phi595 2 месяца назад
ምናልባት ታየዋለህ ብዬ አስባለሁ ዮሴፍ ወንድሜ ርእሱ አልያዝኩትም ስትመልስልኝ እሰጥህ ይሆናል በትግራይ የተደረገው በተለያዩ ቦታ የተደረገው ግድያ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን የተደረገ ግድያ ብለው ሆሊውድ ፊልም ሰርተዋል ካየሀው የእውነት ታዝናለህ ልቤ ነው የተሰበረው ሌላው ይቅር በኦርቶዶክስ የተደረገው ሴራ ዋንጫው ካቶሊክ እንድትወስድ ተደርጓል ፕሮዲዩሰር ያረገቺው ዩሂዲ ናት ዲ/ን ዮሴፍ
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ነገር ነው! እንደዚህ አይነት የታሪክ ግልበጣ እና ሽሚያ በብዙ ተፈጽሚብናል! ያሉትን ፊልም እስካሁን አላየሁትም፣ ባየው ግን በእውነት መልካም ነበር! አመሰግናለሁ ወዳጃችን!
@Phi595
@Phi595 2 месяца назад
@@TunbiMedia_ EvIL የሚል ነው ፊልሙ የኛልጆች እሰየው ግፋችን ተሰርቶልን ብለው ሸር ብለውት ነው ያየሁት የሚገርምህ
@yosefketema2016
@yosefketema2016 2 месяца назад
@@Phi595አመሰግናለሁ በጣም! ፈልጌ አያዋለሁ🙏
@reflection9636
@reflection9636 2 месяца назад
Dr. Asefa you need to remembers the western and southern and south western borders were the left over lands the europeans agreed to let Ethiopia add to its borders from my observation of the partitioning of africa.
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 месяца назад
Ohh my God dose evil Oromo they have empty head but thanks God we have brilliant speech. 🤲🏽🇨🇬
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 2 месяца назад
Be haset hulum bota be hechemena be politica ec. Ende neberu memeles ialebet calhone eghezianher iacedaual
Далее