Тёмный

ሰላም ጓደኞቸ ዛሪ ቀለል ያለ ካፍታ በተህንየ አሰራር 

ማራ ናታ
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 896
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@tube-lh4ud
@tube-lh4ud Год назад
ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን እህታችን እጅሽ ይባረክ አሪፍ ሥራ ነው
@alemtube3068
@alemtube3068 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በርቺ ቀጥይበት በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልን
@feker122
@feker122 Год назад
ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አስሪራ ነው እህታችን በርቺልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ያድለን ፈጣሪ አሜን አሜን
@romanethiopia
@romanethiopia Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋውውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አሪፍ አሰራር ነው ቪዶ አስተካክይ ማሬ😋👌
@emamah4239
@emamah4239 Год назад
ሠላም ጥና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ቆጆ አሠራር ነው አያዝሽ እራሡ ያምራል በተለይ ፅዳትሽ ወድጀዋለሑ በተረፈ ሥላሣየሽን እናመሠግናለን።👍
@ethopyoutube4417
@ethopyoutube4417 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር ባንድነት መጣሽ ዎውው በጣም ምርጥ ሥራ ነው ጎበዝ በርች ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነቱን ይስጠን
@AELEMSEYD
@AELEMSEYD Год назад
ሳህለ ማሞ selam selam ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺ ቆንጆ ቆይታ ነበረ ቆንጆ በቃ ሚጣፍ ምግብ ነው ማሻአላህ እናመሰግንሃለን በርቱ የኔ ውድ ሀገራችን ሠላም የሚያወጣ
@andken6780
@andken6780 Год назад
ሰላም ሰላም እንኳ ደና መጣሽ እህት ፍቅር አንድነት ይስጠን ዋውውውውው ደስ ሚል ምግብ አሰራር ነው ውዴ በርቺልኝ ካንቺ ቡዙ እንማራለን ገና ከዚህም የተሻለ እንጠብቃለን ውዴ
@ሊዱያርሴማ
@ሊዱያርሴማ Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው የኔ ባለሞያ እህት እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለ ምያ ዋውው ሀሪፍ አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ በረች ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን እኳንም ደናመጣሽ እህቴቸን አሪፍቆይታ እህቴሰላም ለሀገራችን ይሁን በእውነት
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ ዎውውው በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ቆይታ የነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@kalyetube5564
@kalyetube5564 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ አሰራር ነዉ ከአቀራረቡ ጀምሮ ጎበዝ በርች ደግሞ በሀገራልን ላይ ገብተን ለመስራት ያብቃን ፈጣሪ ዋዉዉዉዉ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@muluumuluu
@muluumuluu Год назад
ሰላም ሠላም ሠላም እንኳን ደናህ መጣሺ እህትቺን የኔ ዉድ በጣም ደስ የሚልብግብ ነዉ አብሽሪ በርች አይዞሽ አሜን አሜንንንንንንን 🇪🇹አገራችነን አላህ ሠላምያርግልን ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
ስላም ስላም ስላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ስላምታየ ይደረስሳችሁ ማርትየ የኔ ባለሙያ ስምርጥሽአስራር ነው በርች ጠንክር ማርርር
@jerry1985
@jerry1985 Год назад
ቆንጆ ሙያ ነው ያካፈልሽን በርችልን እኔ እሞክራለው ካንቺ እያየሁ
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Год назад
እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
@uaeuae576
@uaeuae576 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው በቺ
@እሙሰሚራይቱብ
@እሙሰሚራይቱብ Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ሰላምሽይብዛልኝውደ የኔባለሙያዎውውውበጣምቆጆነውበረካያለውምግብያርግልሽውደበርችእናመሰግናለንአውሀገራችንንሰላሙንይመልስልንፍጣሪያርብበጣምይከብዲልየምንሰማውየምናየውነገርስለሀገራችንበርች
@Astertube23
@Astertube23 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሠላም መጣሽ እህት እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጣ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅር አንድነትን አላህይስጠን። ሰላም ለምዬኢቶጲያ ሀገራችን። ሰላም ለህዝባችን ይሁን ጥሩ ስራ ከሰራን በርግጠኚነት እንለወጣለን በስራሽ ላይ ጠካራ ብርቱ ከሆሽ ለሰው ልጅ መልካም ነገር ከተመኘሽ አቺም ለህሌናሽ ጥሩ ነው ሰወችም ይከታተሉሻል መልካም እንሁን ጥሩ ነገር ለኛው ነው መጥፎም ከሰራን ለኛው ነው ጥሩ ጥሩ ስራወችም ከመስራት ወደሆላ አንበል እንለወጣለን ባለን ጠካራ እንሁን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገራችን ህዝብ የኔውድ በርች
@omaishayoutube
@omaishayoutube Год назад
Selam Selam wed Yager lij selamsh yebza melkam geza emgnlgnalhu arefi koyta nebar wowwww batam arefi yakufta aserare new yaseyshn barch
@uaeuae576
@uaeuae576 2 года назад
በርቺ እህት
@mimiyotube2644
@mimiyotube2644 Год назад
Selam selam lazh bet byalehu Enokn dehna matashi Ehte masha allah Ejeshi yebarak wed Enamasegenalen
@ስደተኛዋ2
@ስደተኛዋ2 Год назад
ሰላማቼሁን ያብዛልኝ ሠላም ለእናት አገራችን ይመጣ ሰላም#የሁሉ ነገር መሠረት ነውና ፈጣሪ ከክፋ ይጠበቃን የሀገራችን መልካም ዜና ያሰማን ለዚህ ቤት ጤና ይስጥልኝመተሳብን አንድነት ይስጠን 💚💛❤️👌👌👌
@mesitube2315
@mesitube2315 Год назад
Selam selam wuda ina yetkaberachu wuda yagare lijochi beyalchubeta selamchu yabizalchu wowwwwwee bexam nw mamirewu gobezi nesha wude bericha fexari amilak baleshibeta selamishan yabizalisha
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Год назад
ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ
@titiethioethio
@titiethioethio Год назад
Wowwwww betam yametafet mehonun berku setoegnale yene balemoye berechelegn mokerawalewu enem beta serche betam .... tafache ena kelale yemeslegnal bizu ayadekememe beteleye lechekole sew fetan yamegbe aserare selasayeshen thank you
@_tafachtube4341
@_tafachtube4341 Год назад
ሠላም ሠላም የኔ መልካም ቆይታ እዴት ነበር ዋዉዋዉ ሞያ ለራሥ ነዉ ከምር ከፈታ አናመሠግናለን ከለሩሩ የምራል መልክ ሥጠኝ እጅ ሞያ ከጓረቤቴ ለምዳለሁ ተበሏል ሳወለላ አትጥፌ ቀጥይበት
@rabiitube4240
@rabiitube4240 Год назад
Asalamulekum warahimatulahi wabarakatu selam indeti nashii mamayee inkan dehina mexashii mashaa Alahii biyalehu ihitee barichii xiruu naw
@hiwitube9682
@hiwitube9682 Год назад
ሰላምና ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ በአገራችን ሰላም ያርግልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ስጠን እኛም በሰላም ወደ ሀገራችኔ የምንገባዉ ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን ነዉ
@RUhama21
@RUhama21 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት ሰላማችሁ ካለም እሰከዳር ይብዛላችሁ ጥሩ ቆይታ ነበረሰ ሀገራችንን ሰላም አድነትን መተሳሰብን ያምጣልን እህት ወንድሞቼ በርቱ እንበራታ ሰርተን ለመለወጥ ያድርገን የተቸገሩትን የምንረዳበት ያድርግልን
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Год назад
Selam ehte endet neshi selamshi be kirstos yibzalegne wow konjo aserar new betam bekelale mengede new yasayeshen aserarshi netshenashi hulu betam konjo new enamsegnalen letmegabiw yetbarke yihun
@netsanetgelana3927
@netsanetgelana3927 Год назад
Selam ehet fetari yimseginEnkuwan dena mtashlegn Agerachn selam yargelin Andenatun yabezalen yene balamoya berichlegn yene mlekam barichlegn
@Kokobe2139
@Kokobe2139 Год назад
Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia 🇪🇹
@ያልተኖረልጅነት134
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ በረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደት ናችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ጉሉ አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@genetabera5
@genetabera5 Год назад
Selam lezi bat endate nacu wed yagera lejoci selamacu yebza hageracin selam yehune enkan dena metashi betame aref aserare new berci kanci bezu entebeqalen
@elsaayoutube
@elsaayoutube Год назад
Selam selamsh ybza wde ahte hulchum bylchubt slmchu ybza faxrii Ethiopia hagrchan selam yadrgln amen arif asrar new ajash ybark
@Temir5172
@Temir5172 Год назад
የሚዳ ሰው ብቻ አትሁን የዘመናችን ፈተናዎች በዝተዋልና ተጠንቀቅ ፣ የሚዳ ፖሮፋይላችን እና የኛ ፕሮፋይል እየቅል አይሁን ፣ ራሳችን መርጠን በለጠፍነው ከቨር ፎቶ ራሳችንን እና ሰዎችን አንሸውድ ባይሆን አላህ ጋር ያለንን እናሳምር ። ስንት ሰዎች አሉ ምግባርና ስማቸው ላይስማሙ የተቃረኑባቸው ። መካሪ ነህ/ሽ ከሆነ ጥሩ በምክርህ ራስህም ተመከርበት፣ አስተካካይ ነህ ራስህንም አስተካክላ የብዙዎቻችን ችግር የውጩን እንጂ የውስጥ አለማየት ነው ማስተዋልህን ተጠቀም ጉዞህን አስተካክል ። ጉዞህ ወደት እንደሆነ አትዘንጋ ያኔ ለነፍስህ ታስብላታለህ ስራህን ከራስህ ትጀምራለህ። ጉዞህ በዚች ልክ ነው ሁሉም ይጓዛታል ያችን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ። ሸይኽ ሙሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸውና እንዳሉት በሁሉም ነገርህ ስንቅህን አትርሳ። ሰው ካየው አላህ ጋር ያለው በላጭ ነው ። ✍ሂ,,
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Год назад
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani hoji bayyee nama tola jabbadhu akkamuti itti fufu
@jerry1985
@jerry1985 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ
@maditube6856Egzabhe
@maditube6856Egzabhe Год назад
Nagenyii waqayo mana kaanaf ha bayatuu akkam jirtuuu hundii yeroo bayee namati tolu turee itii fufii
@ekram7173
@ekram7173 Год назад
የማያባራ እልቂት። የማይገደብ የደም ጅረት። ሰሚ ያጣ ዋይታ። ለመሆኑ ደካሞችን፣ ጨቅላዎችን በጅምላ በመፍጀት የሚገኘው ትርፍ ምን ይሆን? ግን እስከ መቼ? ጌታዬ ሆይ! ከሰው ያለን ተስፋ ተሟጧል። ሽሽታችን፣ ለቅሷችን፣ ጩኸታችን ወዳንተ ብቻ ነው። አንተው መላ በለን። አንተው ወገኖቻችንን ፈርጅልን። ለርካሽ አላፊ ትርፍ ሲሉ የደካሞችን ነፍስ በማጥፋት ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ድርሻ ያላቸውን ሁሉ የሚገባቸውን ስጣቸው።የማያባራ እልቂት። የማይገደብ የደም ጅረት። ሰሚ ያጣ ዋይታ። ለመሆኑ ደካሞችን፣ ጨቅላዎችን በጅምላ በመፍጀት የሚገኘው ትርፍ ምን ይሆን? ግን እስከ መቼ? ጌታዬ ሆይ! ከሰው ያለን ተስፋ ተሟጧል። ሽሽታችን፣ ለቅሷችን፣ ጩኸታችን ወዳንተ ብቻ ነው። አንተው መላ በለን። አንተው ወገኖቻችንን ፈርጅልን። ለርካሽ አላፊ ትርፍ ሲሉ የደካሞችን ነፍስ በማጥፋት ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ድርሻ ያላቸውን ሁሉ የሚገባቸውን ስጣቸው።
Далее
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 242 тыс.