Тёмный

ሰላትን ማሳጠር ማጣመር ጀምዕና ቀስር እንዴት እንደሆነ ተመልከቱ 

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

ሰላትን ማሳጠር ማጣመር ጀምዕና ቀስር እንዴት እንደሆነ ተመልከቱ
#ዲንህን_እወቅ #Dawaa_And_Peace #ዱአ #ሰላት #ውዱ #ነቢ #quran#Ethiopia #hajj #mina #ኢትዮጵያ #ተውሂድ #uae #ethiopia #saudiarabia #jeddah #addisababa
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት
/ @dawaandpeacetube
#ዲንህን_እወቅ_Dawaa_And_Peace_Tube
Akka haaroyni hundi isin gayu Peeji RU-vid keenna Like fi Subscribe godhaa
አዲስ እንዲደርሳችሁ የዩቲዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ😉👇♥
/ @dawaandpeacetube
ፌስቡካችንን ላይክ አድርጉ
/ daawaandpeaceforall
ቴሌግራማችን ቁ1 Telegraam 🌹👇♥
t.me/joinchat/...
ደእዋ ኤንድ ፒስ ቁ 2 ዲንህን/ ዲንሽን እወቂ
t.me/DawaaAndP...
ፌስቡካችን
/ daawaandpeaceforall
ዩቲዩባችን
/ dawaaandpeacetube
በየሀገሩ ኪታብ የምታገኙበት አድራሻዎች
/ 2984759728439534
ሁሉንም ሊንኮች እርስዎ ጋር ብቻ አያሰቀሩዋቸው ሼር ያድርጉ👆👆👆

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و Год назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሸይኽ ለኛ በጣም አስፈላጊ ሀሳቦችን ወደእኛ ሰለምታደርሱልን ከልብ ሽኩረን አሏህ ይቀበለዎት እኛም በሰማን አምንራ ያድርገን
@naemahhawaa-uq2ss
@naemahhawaa-uq2ss Год назад
ጀዛኩምሏሕሀይረንኡስታዝየ
@darartu7483
@darartu7483 Год назад
Wl Wr Wb jaza kallahu kayiran Ustaaz waanan heddu beekuu barbadu ture barnoonnikuuni jazaa kessan rabbii gaaridhaan isiniif haadebisu
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ጀዝልከላህ ኸይር
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Год назад
Masha allah 🌺masha allah Jzk rabbin urmii dheertuu issin haa kenuu !!!🙏🥰🙏
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Год назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Allah kayere meneda yekefalchu Jazakumu Allah kayerane usetaz
@Ansha926
@Ansha926 Год назад
ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير
@اال-م5ي1ف
@اال-م5ي1ف Год назад
ባረከላሁ ፊክ ኡስታዝ
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn Год назад
ሽኩረን ኡስታዙና
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Год назад
አሰላማልይኩምወራሕመቱላሒወበርካትሑጀዛከላሕኸይርን፤ኡሥታዝኪታቡሥምማነው❤❤❤
@DawaandPeaceTube
@DawaandPeaceTube Год назад
የኪታቡ ስም #ኢስላም ይኸውላችሁ
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 Год назад
Aslamualykum
@HadeySeid
@HadeySeid Год назад
ማሻአላህ፣አላህበሰላምያሳድረን፣በጉጉት፣ነው፣የምጠብቀው
@abdiarga1789
@abdiarga1789 Год назад
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ለሁለት ወይም ሶስት ቀን ከምኖርበት ሀገር ወጥቼ ለመመለስ ከፈለኩ በሄድኩበት ሀገር ሰላት አሳጥሬ መስገድ እችላለሁ ለስንት ቀን?
@HadeySeid
@HadeySeid Год назад
@@abdiarga1789 እእእ፣አሳጥሮመስገድ፣የሚፈቀደው፣ከመቶኪሎሜትር፣እርቆለሚጓዝ፣በምንገድላይ፣እያለ ሶላት፣ቢደርስብህ፣ለምሳሌ፣የመቅሪብንእናኢሻን፣ባንድአድርጎ፣አሳጥሮመስገድ፣እንጅ፣፣እዛእቦታው፣ከደረስክ፣ቡሀላ፣አይፈቀድም፣በጉዞላይ፣ላለብቻነው፣ሀዘ፣አላሁ፣ያአለም
@EmuNurahmed
@EmuNurahmed Год назад
❤shukern auztaz
@sart7516
@sart7516 Год назад
አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናንተ ለአማኞች አይን ናችሁ ኦለማዎችን አሏህ ያቆይልን ያለነሡ መኖር መኖር አይሁን
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Год назад
ኡስታዜ
@hassenali6438
@hassenali6438 11 месяцев назад
ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@ZeytunaAbdo
@ZeytunaAbdo 9 месяцев назад
eske snt gize new masater yemichalew?
@mohamedabdulwahab5912
@mohamedabdulwahab5912 2 месяца назад
Bishoftu 40 km lay new. Yih 80 km kalut gar aygachim wey ?
@xa6869
@xa6869 Год назад
አስር ሰላት አልፎን ሳንሰግድ መኸሪብ ጀመአ ብናገኝ እንዴት ነው የምንሰግደው
@DawaandPeaceTube
@DawaandPeaceTube Год назад
መጀመሪያ አስርን ከዚያም መግሪብን መስገድ
@MarufGgfhd
@MarufGgfhd Год назад
እሽ እዛው ለአምስት አመት ከዛም በላይ እስከ ቆዬ ድረስ ማሳጠር ይቻላል ? ????
@temimaabdella6409
@temimaabdella6409 Год назад
ጥያቄ አለኝ በዚሁ ጉዳይ ለምሳሌ ሰላቱን አሳጠርን እሺ ንያውንስ በምን መልኩ ነው ምንነይተው (አርባ ረካቴይን ) የሚለውን
@DawaandPeaceTube
@DawaandPeaceTube Год назад
ሰላቱ ዙሁር ወይ አስር ወይም ኢሻእ ከሆነ ሁለት ረከኣ (ረከአቴይን) ለመስገድ በልባችን እንነይታለን
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn Год назад
ጥያቄ ነበረኝ ሀሳብ ይዞኝ ነው ሀገር ስገባ አላህ ካለ
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn Год назад
ጥያቄየ ቅብላ እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው እኔ የምሰግደው ሰው እየጠየቅሁ ነው ማዳሞች ቤት ስሄድ ሀገር ስሄድ ግን የትም ቦታ ብሄድ በራሴ እንዴት ነው ማወቅ የምችለው
@mohamedabdulwahab5912
@mohamedabdulwahab5912 9 месяцев назад
ጃዛአኩሙላህ ኡስታዝ ቅስርም ሆነ ጃምእ ከ 80 ኪሎሜትር በሁዋላ አንደሚቻል ገልፅዉልናል:: ቆየት ብለው ደግሞ ቢሾፍቱ ላይ ሁለቱንም መፈጽም አንደምንችል ነግረውናል :: ይህ ከላይ ከተናገሩት ጋር አይጋጭም? ምክንያቱም ቢሾፍቱ 40 ኪሎሜትር ብቻ ስለሆነ
@susuali-jz9dn
@susuali-jz9dn Год назад
ቤተሰቦቸን ብጠይቅ እምኳ ለማወቃቸው እርግጠኛ አይደለሁም ለምን እነሱ በቂ የዲን እውቀት ስለሌላቸው ቅብላ ብለው የሚያስቡት የሆነ ቡና ሲያፈሉ ጀበናወን ሲያዞሩ ነው የማወቅ ደግሞ እኮ የሆነ ወደላይ የሆነ ሁሉ ለነሱ ቅብላነው ሀቂቃው እኮ ቅብላው ወደጎንም ወደታችም አቅጣጫ ሊሆን ይችላል ይሄን ግልፅ ለማድረግ ቤቶችችን ሁለት በሮች አሉ የታችና የላይ በዝህ ሁኔታ በነሱ እይታ ቅብላ መሆን ያለበት በላይኛው ነው በነሱ እና እኔ እነሱን እጠይቃለሁ ብል እንኳ እነሱ የሚያሳዩኝ ምን አልባትም ትክክለኛው ላይሆን ይችላል እና እኔ በራሴ ማወቅ እንድችል ቢነግሩኝ ቅብላን እንዴት ነው ማወቅ የምንችል በማንኛውም ቦታ ቢሆን
@SdfgSaff
@SdfgSaff Год назад
አፕልኬሽን አነ አቅጣጫውን የሚያሣይ ግን እኔ እንቢ አለኝ
Далее
ጋብቻ...! ከነብዩ (ሰዐወ) አንደበት
22:35
የመንገደኛ ሶላት
6:45
Просмотров 2,1 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 119 тыс.