Тёмный

ሰምታ ይሆን እንዴ - Ethiopian Movie - Semta Yihon Ende (ሰምታ ይሆን እንዴ) Full 2015 

Arada Movies
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

Ethiopian Movie

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@najato8808
@najato8808 11 месяцев назад
በየ አመቱ እየደገምኩ እያዬ የሚስቅ ማነዉ😅😂ይሄዉ 2016 ላይም እየደገምኩ ነዉ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 11 месяцев назад
እኔ
@المتحريالمتفائل
በእውነት ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ እንደዚህ ፊልም ያሳቀኝ የለም እሪ ወንዶች መቸ ነው የምትታመኑት???
@yesufaliy8740
@yesufaliy8740 5 лет назад
المتحري المتفائل ወንድም ሤትም ያዉ ነው
@ኢትዬጺያዊነቴኩራቴ
መቸም አይታመኑም ወንዶች
@memesalmon648
@memesalmon648 4 года назад
Mchmi wyeeeeee🙄🙄🙄🙄
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h Месяц назад
መቸም
@ወይኒየሱአፍቃሪወይኒየሱአ
ሴቶችየ ይህ ፊልም ብቻ አይደለም በውነትም ብዙ አይቻለሁ እናም ወንድም ልጅ ከልብሽ ከመቅረብሽ በፊት ከጀርባው ምን ምን እንዳለ ማወቅ ይጠበቅብናል ከኔው ጀምሮ ፊልሞች ሁሉ አስተማሪወች ናቸው ማየት ብቻ አይደለም ምንም አስመልክቶ ነው ብለን ልናስብ ይገባል ወንዶችም እንዲሁ የዛሬን ስሜት እየተከተላችሁ ትዳራችሁን አታፍርሱ !!!
@ገኒነኝየድንግልልጂ
ትክክል
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад
Ewenat alki
@ሀውድነኝየናቴናፍቂ
ትክክል
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 года назад
ሳህ
@እሥልምናዬከአላህሌላእምሠ
አልሀምዱሊላ በባሌ እኮራለሁ ኮሜቱንሣየዉ ተበሣጭታችሁዋል አይዞችሁ ይህኮ ፊልምነዉ ደሞ ጥሩምወድአለ
@libai8443
@libai8443 5 лет назад
wow yan mar lik nash
@ywhuuhuuws4866
@ywhuuhuuws4866 4 года назад
ትክክል
@sadas8029
@sadas8029 7 лет назад
ውይይይይ ወንዶች ለምትሉ 1 ወንድ ባጠፍው ሁሉም መሰደብ የለበትም ፊልሙ ግን ይመቻል ቀጥሉበት እወዳችኃለሁ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 года назад
ቀልቀሎ ዉሸታም ወንድ ሁሉ አንድ አይነት ናቸዉ
@helinabel5342
@helinabel5342 7 лет назад
የፊልሙ ርእስ ወይ ቅሌት ቢሆን አሪፍ ነበር ግንግን በርቱ ከዚክ የተሻለ የዛችሁ በድጋሚ ከች በሉ ምርጦች
@ashenafibirhanu5866
@ashenafibirhanu5866 8 лет назад
ማንም ሰው ከእሊናው መሸሽ አይችልም ።
@ባንቺፍቅርባንቺፍቅር
Ashenafi Birhanu ትክክ ብለሀል ይመችህ አቦ
@እሙወልድያ
@እሙወልድያ 7 лет назад
በእዉነተኛ ፍቅር ዉሥጥ ካጠፋዉ ይልቅ ጥፋቱን እና ይቅርታዉን በፍቅር ሢቀበለዉ ነዉ እዉነተኛ ደሥታ እዉነተኛ ፍቅር ደሥ ይላሉ ያሥተምራል
@senyasenyasenyamashaallahs3192
ውይይይይ ሌብነት እንዴት እንደሚያሳቅቅ ፈጣሪ ይጠብቀን አቦ
@roze2621
@roze2621 8 лет назад
ውይውይ......ወንዶች መልከስከስ ሲወዱ በነገራችን ላይ ማጀቢያ ሙዚቃው በጣም ተመችቶኛል
@michaeltikur9681
@michaeltikur9681 8 лет назад
The power of forgiveness, That's what I Learn from this movie. I love it
@bezamerin4069
@bezamerin4069 8 лет назад
me too
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Год назад
@@bezamerin4069 💜💜
@عبدالرحمنابراهيم-ق7م
እውነቱን ተናግሮ የሚመጣውን ነገር መቀበል ነው የሚሻለው
@فردوسمحمد-ه9ب
@فردوسمحمد-ه9ب Год назад
ትክክል😅😅😅
@FrayTV
@FrayTV 8 лет назад
Be faithful to your own wife and give your love to her alone... pretty and graceful as a deer. Let her charms keep you happy; let her surround you with her love. Son, why should you give your love to another woman? Why should you prefer the charms of another man's wife? proverbs 5:15-20
@kiyakiyu4935
@kiyakiyu4935 8 лет назад
አቤት ምላስ ከፊልሙ እኮ ኮመንቱ በለጠ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 лет назад
Kiya Kiyu ሰማይና መሬት
@ክብርለድንግልይሁንማርያም
Kiya Kiyu ክክክክክክ 😄😄😄
@fasilteferi9379
@fasilteferi9379 4 года назад
፧፦ሸኸኸፈፈቀ/: #3😁😕😕😕😁
@amanuel8480
@amanuel8480 3 года назад
yanchinem chemero
@jana8341
@jana8341 2 года назад
እ🙄😂
@amlesettekulu2164
@amlesettekulu2164 8 лет назад
ኩኩኩኩኩኩኩኩኩ በጣም ደስ ይላል ~~♥♥ ቀጥሉበት
@mulufiker3207
@mulufiker3207 9 лет назад
የምርግን ምንድነው ከቤት ለቤት ከመጠጥቤት ወደመጠጥ በቤት የማየው አሰለችም አንድአይነት እይታ መቼነው ደና ፈልም የሚሰራው የታል የፊልም እድገቱ እዛው በዛው ነው ምንም አዲስነገር የለም ብርቅ አይደለም ፍቅር ሁሉም ያቀዋል የማናቀውን ማየት ነው የናፈቀን
@fnti2276
@fnti2276 5 лет назад
Ewunetm filim yigermal arif hedachihu gn buhalay yalewun astekaklu
@esayasnida4553
@esayasnida4553 9 лет назад
እጅግ አሪፍ ሀሳብ ያለው ፊልም ነው። የሰው ጫካ በሞላው በምድረ አዲስ አበባ ያለው እውነታ ይፍ የሚያደርግ ሀሳብ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ የይቅርታን ታላቅነት የሚታይበትም ነው። ነገር ግን አንዳንድ ደካማ ጎኖች አስተውያለሁ። 1. የተዋንያን ምርጫ፦ ብዙ ሰዎች ቁንጅናን እንደ ዋና መስፈርት ሲያዩት ይስተዋላሉ ነገር ግን ቁንጅና ሞልቶ የትወና ብቃቱና ከሌለ ከንቱ ነው። በዚህኛው ፊልም ላይ ትንሽ ድክመት ነበረው። 2. ሙያዊ ትወና፦ ለምሳሌ ሀኪም ሆነው ሲተውኑ የነበሩት በጣም አሳፍሪ ነበር። ምነው ሀኪም መሆን ባይቻል እንኻን ማስመሰል እንዴት ይከብዳል? ወይም በህክምና ሙያ የተማሩ ሰዎችን አማክሮ ለጊዜው አማተር አክተር ሆነው እንዲሰሩ ማድረግ ይቻል ነበር ምናልባትም አይሻል ነበር። 3. ግጭትና ጡዘት፦ ሚስት ሁና ምትተውነዋ ተዋናይት የባልዋን ብልግና ስትደርስበት ስለ ክብርዋ መዋረድ ትንሽ መከፋት ነበረባት ። እዛ ላይ ድክመቱ ይጎላል እንደገና ደግሞ "ቆንጅት" ንም የባሰ ፈዛዛ ሁና ቁጭ 4. ጊዜ፦ የመኪና አደጋ በደረሰበት ወቅት ሁኔታወቹ ጥድፍ ጥድፍ ብለው ለዛቸውን አጡ። 5. ቅንብር፦ ቅንብሩ በጣም ደካማ ነበር ማለት ይቻላል ። ለማንኛውም እኔ የታዘብኩትን ይህንን ይመስላል ። እነኝህ ነገሮች ካስተካከላቹ ወደፊት ምርጥ ፊልሞችን ትሰሩ ይሆናል።
@mesihailufhhff2254
@mesihailufhhff2254 6 лет назад
Esayas Nida
@mesihailufhhff2254
@mesihailufhhff2254 6 лет назад
Esayas Nida
@sityhailu835
@sityhailu835 9 лет назад
ሲጀመር ፈጣሪን ያዘጋጀለት ጸጋ እያለ እና እርሱን አመስግኖ በጻጋ መቀበል እና ለዚህች አጭር እድሜ በደስታ መኖር ሲቻል ሲጀመር ሀለት እግር አለይ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ሰው ፈጣሪ የመረጠለትን አዳም/ሄዋን እያለ በራሱ መንገድ ሲመርጥ ስህተት ላይ ይወድቃል አንድ እውነት አለ በራስክ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን በሰዎች ላይ አታድርግ በቃ ይህንን ከልባችን አምነን መቀበል አለብን እንደውም እሳ ጥሩ ስው ናት በይቅርታ አለፈችው look በይቅርታ ባታልፈው። ኖሮ ባዶ ነበር የሚቀረው ለስጋችን ሳይሆን ለህሊናችን ማደር አለብን
@jumelamohamd9458
@jumelamohamd9458 8 лет назад
ከፊልሙ ይልቅ መጨርሻላ የተለቀቀው ሙዚቃ ሀሪፍ ነው እንደው
@mesulemma4025
@mesulemma4025 9 лет назад
በጣም ነው ያናደደኝ ለምን ግን ለምን? ካገቡ በኃላ ምን ይስፈልጋል መንዘላዘል ሊያውም እየተሳቀቁ ቢቀርስ እረ ወንዶች ያላችሁን ትንከባከቡ ትርፋችው ድካም ነው እፍፍፍፍ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
እንደዚህ የሚሆኑትኮ ለገንዘባቸው ነው ማለቴ ፊልሙን ለማስመሰል
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 года назад
እማምላክ ክሁሉ የፅዳ ትዳር ፍቅር ትስጠን አሜን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Год назад
ክክክ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@workeabu639
@workeabu639 8 лет назад
Wow Arifi Asetemare Filim niw Thanks all Actours!!ስህተት ስህተት አይ የሰው ልጅጅጅ የሰው ልጅ ማለት አርም የበዛበት እሾክ ያለበት ተከተል ነንንንንንን uffffff
@ጓልትግራይኩሁሎማማዬ
ዋው አሥተማሪ ነው ዘፈኑ ግን ወድጀዋለሁ
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 9 лет назад
ውይይይይይ ወንዶች! አሁንስ እንደው የትኛው ወንድ ነው ሚታመነው? ጥሩ ፊልም ነው ደራዲው ተዋኒያኖች በሙሉ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው! ወንዶች ሆይ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላችሁ! ግን ተዳር ማለት ቀልድ አይደለም! ትዳርን ስታስቡ አብርሐምና ሣራን አስቡ! ሳራ ለበልዋ ለአብርሐም ጌታዬ ብላ ነበር ምትታዘዘው! አብርሐምም እንደዛው! እሺ እግዚአብሔር ደሞ ምን ያህል እንደ ባረካቸው መቼስ ሳናውቅ አይቀርም! ወንዶች ሆይ እባካችሁ ታማኝ ሁኑ! እግዚአብሔር አብዝቶ ሚጠላው ማመዘር ነው.!!!!
@tt-ch6co
@tt-ch6co 7 лет назад
ባለቢቱ ልበሰፌናት ይቅርታ አደረገችለ እኔብሆንግን ይቅርታ አላደርግለትም ምክንያቱም ያንድቀን ስተት ቢሆን ችግርለውም
@negasmitiku5961
@negasmitiku5961 5 лет назад
ማርያምን እስክደክም ድርስ ነው የሳቁ ዋውውውውው በጣም ነው የሚያምርው ያሳስተህን አይን ጉልጉለው አውጣው ያለው ማን ነበር አሀሀሀሀሀሀሀሀ ተመቸኝ
@hanamohamed6809
@hanamohamed6809 9 лет назад
kkkkkkk መስፍን ጠጆ አሳከኝ በጣም ውድድድድድ ምርጥ ፍልም ነው ይገርማል ይቅር ባይነት ትልቅ ነገር ነው አስተማሪ ፍልም ነው
@ኤፊጎፋጥፓፍ
@ኤፊጎፋጥፓፍ 8 лет назад
wow sate malet betam konjo harife film ....i luv it that movie
@azelecnjhjjvhbhh9426
@azelecnjhjjvhbhh9426 7 лет назад
ኤፊ ጎፋጥ ፓፍ xdfgb
@MaryamMaryam-xi4de
@MaryamMaryam-xi4de 8 лет назад
በጣም ደስ ይላል የወንዶች ጉድ አያልቅም
@ትርሱመርኬ
@ትርሱመርኬ 9 лет назад
ትዳርን ፈራውት
@makeiltlove5264
@makeiltlove5264 9 лет назад
kkkkkkk እኔም ፍራሁት
@ሐመርውሀ
@ሐመርውሀ 8 лет назад
ዊ በጣምም
@ትርሱመርኬ
@ትርሱመርኬ 8 лет назад
😂😂😂
@seetiseeti2416
@seetiseeti2416 7 лет назад
ኧረ የሙዚቃውን ሥምንገሩኝ አውቃውይሆን ብየ የሚለውን ዘፋኝ ሥሙን ንገሩኝ
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 6 лет назад
@@seetiseeti2416 የዘፋኙ ስም ቴዲ አፍሮ ይባላል
@MimiMimi-oq2ic
@MimiMimi-oq2ic 9 лет назад
አውቶቢስ ውስጥ የሚሰራ film ማየት ናፈቀኝ
@tamirmekonnen1476
@tamirmekonnen1476 6 лет назад
AY WENDE YENENE TARIK BEFILM AYHUT SIGERM YYYKEN ALEFELEGNE 10KS GOD
@adismeaza851
@adismeaza851 9 лет назад
መስፍኔ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክክክ
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Год назад
አሞኛልዴ ክክክክክክክ አርበሳቅ
@سبحانالله-ظ7ظ2ر
@سبحانالله-ظ7ظ2ر 4 года назад
ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ ፍሊም ነዉ ግን የጒደኛ መፅዋትነት ከባድ ነዉ ስት ግዜ ታመመ መሥካናየ ክክክክክክክ ወዶችየ ቀጥሉበት መቸስ ተዉ ብትባሉ ማባባስ ነዉ
@ረድኤትአማኑኤል
@ረድኤትአማኑኤል 9 лет назад
ክክክክክክክክክ እየሳኩም እየተናደድኩም.. ..የእውነት አስተማሪ ነው.. ..ሙዚቃውም ተመችቶኛል.. .አይመቻችሁ።
@hadeyaseid3651
@hadeyaseid3651 9 лет назад
kkkkkkkkkkkkkkk እውነትም አይመቻችሁ
@titayabini9994
@titayabini9994 9 лет назад
😄😃😄😃😄😃 በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጋደኝነታችሁ በጣም ያስቀናል #መስፍንጠጆ ስወድህ እኮ 😍😘
@zahrazahra1145
@zahrazahra1145 5 лет назад
Kkkkkkk
@amaal1
@amaal1 8 лет назад
great song, whos sing it?
@nuretube2028
@nuretube2028 9 лет назад
ለቦዘኔ አሪፍ ፊልም ነው ሰው እንዲህ መቀለጃ ሆኑዋል
@hayattadesse5077
@hayattadesse5077 9 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ያስቃል ያስተምራል ግን ባለ ትዳር ወንዶች እባካችሁ ተገደቡ ፀፀት እንጂ ምንም ትርፍ የለውም የስው ፈላጊ የራሱን ያጣል. መስፍኔ በጣም አድናቂህ ነኝ k s A
@sabitahassen9394
@sabitahassen9394 9 лет назад
ዋው ያምራል ግን አልተጨረሰም
@meronwodma2612
@meronwodma2612 9 лет назад
ሚሥቱ በጣም ጠካራ ሤት ነች ብዙዎች ያልሔዱበትን መንገዱ እሦ ግን ሔደችበት፡ መፋታትን ሣይሖን የመረጠችው ይቅር ብላ በፍቅር አብሮ መቀጠልን ነው መፍትሔ ያደረገችው ፡ ሥለ ባል ተብዬው እና ጎደኛዉ ለመልካም ሥራ ምን አለ ብትዋሹ ያውም ለዝሙት
@taybamohammed5552
@taybamohammed5552 8 лет назад
በጣም አርፍ ፉልም ነው በርቱው
@الحمدللهالحمدلله-ق5ث
ምን አለ ያጥንቴን ፍላጭ ብታፈቅሪ ነፃውን
@ስለወደደኝአዳነኝ-መ5መ
Kakkakaka kikikikikiki
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 5 лет назад
አይ እሡማ ጥሩ
@mekedesgeta2927
@mekedesgeta2927 8 лет назад
ፊልሙ አስተማሪይ ነው ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም አቤት ወንዶች ምነው እውነት አውርታወሩ እኔ የሚስቁኝ ሳያመው አሞሀል ተኛ ሲልመቸም እውነት ትመነምናለች እንጅ እውነቱ መውጣቷ አይቀርም ሳይታመሙ አመመኝ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥሩ አይደለም!! በተረፈ ኮሜንት ሰጭወቹ ታዝናናላአችሁ ይመቻችሁ!
@nemaahmed7735
@nemaahmed7735 9 лет назад
ፊልሙ በጣም ያምራል በተለይ አጨረረሱ ግን ጠጃ ቁም ነገር ሲሰራ ብዙም አልተለመደም እሱ ሚያምርበት ኮሜዲ ነው ግን በጣም ቆንጅ ነው በርቱ ጠጆ ዉድድድ ነው ማደርግክ
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 лет назад
ለምንድነው የዘመኑ ወጣት በትልቁ የሚጎርሰው?
@GdhfhBghhh
@GdhfhBghhh 3 месяца назад
ቃልየን አይቶየመጣ👍
@Ssss-ys3hb
@Ssss-ys3hb 7 лет назад
አይውዳች ይድፍቺሁ የናት አባቴ አምላክክክክክ
@ሓዩየሀለበማኛ
@ሓዩየሀለበማኛ 5 лет назад
አረ በሣቅ 😍👍👌
@QwQw-wg2wi
@QwQw-wg2wi 9 лет назад
ውይ ውይ ውይ ውይ ውንዶች ድራሻቹ ይጣፍ ፍልሙ አሪፍ ነው ግን ወንዶች ውይይይይይይይይይይይ
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Год назад
አሚንንን
@abrahamakalu4672
@abrahamakalu4672 3 года назад
የድርሰት አስተሣሠብ ድህነት የአገሬን ልጆች አጠቃቸው ልበል❓😱❓ የምንጠላውን የፊልም ድርሰትና ትወና ብቃት በህጋዊ የሴንሰርሽፕ ፕሮሰስ ማሣለፍ ካልጀመርን በስተቀር "የምርቃና ቅዠቶች" ችሎታም ሆነ ዕውቀት በሌላቸው ኩበት አፍ አክተር ነን ባይ መርቃኝ ጀዝባዎች እየተከወኑ ፊልም ናቸው እየተባለ መቅረባቸውና የሚደርስብን የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ መቀጠሉ አልቀረም👎የአስተሣሠብና የባህል ግሽበትም እንዲሁ👎 የቡድን ÷ የማሕበር ÷ የድርጅት ÷ የማህበረሰብ ወይም የህብረተሰብ ቁጥጥርና እገዳ ወይም ማዕቀብ አስፈላጊነት አማራጭ አጥቷል❗👍❗ ካሜራ መግዛት የቻለ አፋሽ አጎንባሽ የጫት ጀዝባ ሁሉ ቆሻሻ ማራገፊያ አደረጉንእሳ❓😏❓
@ነኢማመሀመዲዬጀማልተማም
አውቃአ ይሁን ብዬ የሚል ዘፈን የማን ዘፈን ነው እባካቹ ንገሩኝ በጣም ስለተመቸኝ ነው ፉልሙ ይመቻቹሁ የኔ ማአሮች።
@tegesttegest3207
@tegesttegest3207 7 лет назад
ነኢማ መሀመዲዬ ጀማል ተማም yemadengo
@seada.h1824
@seada.h1824 9 лет назад
እውነት እና "ፅሀይ" ይሉታል ይህ ነው. ግን ትስዳር ቀልድአይደለም ፅናትን እና ከፍተኛ ሀላፈ ነትን ይጠይቅልል እዉነተኛ ኅደኛም ስለ እውነት የሚኖር እና ወደትክክለኛው መንገድ የሚመራ ሲሆን ነው ደግሞ በአንድ ቀንትውውቅ እራስን አሳልፎ መስጠት ምን እንበለው? "ለሴቶች "
@ዜድወሎየዋ-ዠ8አ
@ዜድወሎየዋ-ዠ8አ 6 лет назад
ወይ ወንዶች እንደናተ ከልብ ናችሁ እሽ ባል ያላችሁ ሴቶች ባልሽ ባሌነው እያላችሁ ኑሩ
@medikonejo3784
@medikonejo3784 8 лет назад
ዋው በጣም ነው የማምረው አስተማር ነው ለወንድም ለሴትም ተመችቶኛል
@betigetachew3451
@betigetachew3451 8 лет назад
ዉይ ወዶች
@hayateenders7542
@hayateenders7542 9 лет назад
መሸአላህ በጣም ሃራፍ ፋልም wawwwwwwwww ደሥ ሢል
@غاليهالمالكي-ز1ه
ማሻ አላህ ማለት ምን ማለት ነው ዝም ብላቹ ማሻ አላህ አትበሉ
@fqrtlahun8312
@fqrtlahun8312 8 лет назад
ውይ ወዶች እፍፍፍፍፍፍፍ
@teetygetsee3388
@teetygetsee3388 8 лет назад
aywandoch
@teetygetsee3388
@teetygetsee3388 8 лет назад
T
@teetygetsee3388
@teetygetsee3388 8 лет назад
😀😀😀😀
@tigistgirma575
@tigistgirma575 4 года назад
Very well done good job guys .and I love the movie and the girl I don’t know her really name but she is very good actress Owo baba is wife I love you girl
@ሳራየአላህባሪያ
@ሳራየአላህባሪያ 6 лет назад
ለጒደኛ መስዋት መሆን ግን እንድህ ነው ዋው
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Год назад
ፍርደበት ክፍ ጎደኛ ያልታመመውን መዳኒት በመውሰድ መከራውን አየ ክክክክክክክክክ አር በሳቅ አሞኛልደ አለ አንጠልጥሎ ሲወሥደው ክክክክክክክ ሆደን አቆሰለው በሳቅ
@ያረህማንማረኝ
@ያረህማንማረኝ 9 лет назад
ፓስታ እንጂ ሌላ ምግብ የለም? በጣም።ያስጠላል ወይ ጸጸቴ ጊዜን ያክል ነገር በዚህ ላባክን 1 ነገር አለ መብላት እንጅ መስራት አታውቁም።
@fatumaadem9767
@fatumaadem9767 8 лет назад
ወይ ወዶች አላህ ያቃጥላችሁ
@hikma1082
@hikma1082 8 лет назад
kikikikikikikikokikik
@alshadayfeyisele3103
@alshadayfeyisele3103 6 лет назад
Ere Shem wondochi teyalesh band ken tewuwuk. Eyetegademachihu bians manew mendenew enkua atlum Mesa legabzeh alchi askera asaderechew its so amaizing sew endat be menged tewawko abro yiteganl please be wond becha atefredu setum kebrun yitebek wondum yitamen
@kshdjgg9070
@kshdjgg9070 8 лет назад
ሰው በስሀት ይቀልዳል አውቃው ይሆን ብየ የሚለው ምንም ትምህርት የለው ሳራ ስጀመር መናገር ነበርብሽ እና ምን አስተላለፉችሁ ትዳር እኮ በቀልድ እሚመራ አይደለም በጣም እሚደብር ፊልም ነው
@mouloumoulou5762
@mouloumoulou5762 7 лет назад
Ksh Djgg
@aynalemmengesha4472
@aynalemmengesha4472 6 лет назад
Ksh Djgg እውነት
@ayishaayisha7915
@ayishaayisha7915 4 года назад
ውይወዴችምንይሾላችሁ
@zinetmusa4977
@zinetmusa4977 Год назад
መጀመሪያው ያምራል ግን መጨረሻው እዚህ ላይ ማቆም የለበትም ነበር
@ethiopiawaw1389
@ethiopiawaw1389 8 лет назад
kķkkkkkkkkķkkkkkkkkkk wey Gud be andu tos andu dud hone
@abrahamakalu4672
@abrahamakalu4672 3 года назад
የድርሰት ብስለት ከኢትዮጵያ ጠፋ እንዴ❓
@CalmAquaticWhale-nv8rs
@CalmAquaticWhale-nv8rs 7 месяцев назад
Nice muvies
@meronteshome9889
@meronteshome9889 8 лет назад
betam harif astemari film new so tnxxxs!
@tsehaygualtenben7267
@tsehaygualtenben7267 9 лет назад
wowww mert film azenagin ena asetimar new berto yagire lejochi bewent betam asekachigal dis telalachiw
@SaraSara-gm6eb
@SaraSara-gm6eb 4 года назад
አሪፍ ፊልም ነው ግን እዲህ በቀላሉ ይቅር የሚል የለምጂ ከኔው ጀምሮ ሆሆሆሆ!!!!!
@alinoor476
@alinoor476 2 года назад
ምን ማረግ ይቻላል
@makdismagdos1507
@makdismagdos1507 8 лет назад
ዉይ ወንዶች ስትባሉ
@ዜድነኝሳቂታዋ
@ዜድነኝሳቂታዋ 7 лет назад
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እዳተ ያለ ነው በውነት የችግር ጊዜ የሚደርስ አቦ ይመችህ ያዚ የሚሰራው ደሞ ሀራም አላክ ጉረኛ በትዳርብላይ ዝሙት እረ ሸም ነው የሀበሻ ወዶች ሰውን ባፈሩ ፈጣሪችሁን ፍሩ
@eyerustailahun9113
@eyerustailahun9113 8 лет назад
kkkkk goshe enkun
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 года назад
በጣም፣ሳቅሁ፣ግን፣የቆዬ፣ነው
@IkesLionsDen
@IkesLionsDen 9 лет назад
nice movie
@linamohammed8244
@linamohammed8244 5 лет назад
ይሄ ፊልም ያናዳልም ያስቃልም
@hhh2042
@hhh2042 4 года назад
ቃል ባባን ቢያረገኝ በቅናት ተቃሥዬ ነበር ምንም ድራማ ቢሆን
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Год назад
እኔ ራሱ በቅናት እደፍነበር ምንም ፊልም ቢሆን ክክክክክክክክክክ
@abrhamzemichael792
@abrhamzemichael792 2 года назад
ጠጆ ተሰቃየች እኮ
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 лет назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
@najunaju8579
@najunaju8579 9 лет назад
nice movie I love't.
@nafketaalemyehu7598
@nafketaalemyehu7598 6 лет назад
አየ ሙሌ ይች ጠጋጠጋ ድጋይ ለማንሳት ነው
@lilihabesha88
@lilihabesha88 9 лет назад
መጨረሻ ላይ ያለው ማጀቢያ ሙዚቃ የማን እደሆን ምታቁ pleas ንገሩኝ
@teybategenge8507
@teybategenge8507 8 лет назад
ሽዋንዳይ ሀይሉ
@ziztube1468
@ziztube1468 4 года назад
Kal wesaty nat yean Mar swdeat💋💋💋💋💋💋💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹
@abdullasulaiman7582
@abdullasulaiman7582 8 лет назад
betam yemigerm aznagne egna astemareye film weyee. gene esatoch.......
@rorooror7147
@rorooror7147 9 лет назад
woooow butam asekigi asetmare film new butttaaaam new yaznanagi yekir bayenten asetmrogal 10 kw
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 лет назад
በጣም አሪፊ ፊልም ነዉ ለልክሥክሥ ወንዶች መማርያ 96/100 ሠጠዉት 4ቱን ለምን አትሉኝም መጨረሻ አካባቢ መዳኒቱን ካጋቱት በዋላ 4ታቸዉም ከጏደኛቸዉ ቤት ሢወጡ መኪና ዉሥጥ አገባባቸዉ አልተጠናም ሁለቱ ሤቶች ከዋላ ወንዶቹ ደሞ ከፊት መሆን ነበረበት ባል ወይም ደሞ ጎረምሣ ወንድ እያለ ሤት ጋቢና አትቀመጥም ትምርታዊ ነገር ከሠራቹ በዚም መከባበር አሣዩ በተረፈ በ4 ነጥብ ብዙ አወራዉ መሠል አመሠግናለዉ በርቱ
@kiyakiyu4935
@kiyakiyu4935 8 лет назад
kkkkkkkkkk ይህ እንኳን የሰውዲ እግ ነው እንጂ በገራችን የተለመደ ነገር ነው
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 лет назад
+Kiya Kiyu kkkk😃ለሣዉዲ ብቻ ማን ፈቀደ እዚም ይልመዱ እንጂ
@kiyakiyu4935
@kiyakiyu4935 8 лет назад
+sara solomon አሁን ይለምዳሉ መለት እንኳን ዘበት ነው የእትዮ.. ህዝብ እየወቅሹ
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 лет назад
+Kiya Kiyu 😄😄😄😄 ለነገሩ ልክ ብለሻል እናት
@amilyaclark5993
@amilyaclark5993 8 лет назад
sfcxdr4crd😱😈
@endriskedir41
@endriskedir41 4 года назад
ግን አንድ ነገር ልበል ትዳር ለመያዝ ያሰቡትን እዳያገቡ ሊያደርግ ይችላል መተማመንን አደጋ ላይ ሊሆን ይችላል
@rumeyemeskiy6901
@rumeyemeskiy6901 9 лет назад
aref film new betam gen tejo meceresa lay geremkeg yemeyan wede abeya one negeru
@such223mohammed8
@such223mohammed8 8 лет назад
it is awesome
@ሰላምያገርልጅ
@ሰላምያገርልጅ 8 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኣይ ወንዶች
@shamseera7709
@shamseera7709 9 лет назад
Waw Betame airf ena asetimari flim new enamesgnaln beritu
@ሰላምለሀበሻሰላምለሀበሻ
ምርጥ
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Год назад
ወንዶች ሲባሉ እኮ ቅል እራስ ናቸው የሚገርመው ፊልም የሚሰሩትም ሰወች ያው መሆናቸው ነው ለምሳሌ አንድ ፊልም ሲሪ የተሰጠው ካራክተር ሁለት ሳታችን የምያወጣ ከሆነ በእውነተኛ ህይውቱ ያ ሰው ከአስር ሴቶች ጋር ይወጣል ከሚስቱ ውጭ የምር😂😂😂
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 8 месяцев назад
I loughed a lot
@meseretgesese9738
@meseretgesese9738 9 лет назад
ወንዶች ይድፍችሁ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 года назад
የሆነ ፀጉር ቤት አንዲት ባለ ትዳር ፀጉሯን ልትሰራ ተራ እየጠበቀች ነው እናም አንድ ቀን ከባሏ ጋር ወክ ስትሄድ ያየቻትን ልጅ ምኑ ናት ስትል ውሽማው እንደሆነች ሰማች ከዛም በሌላ ቀን ፀጉርቤት ተገናኙና በናትሽ እህት ከባሌ ጋር ቀጠሮ አለኝ አስቀድሚኝ አለቻት ክክክክክክክክ ብላስቃ አትቸገሪ የኘውን ባል ነው ባሌ እሚሉት ዝም ብለሽ ስሪኝ አለች ሚስቲቱ ሴቶችየ የኛውን ባል እያላቹ አውሩ
@rahelmulugeta1737
@rahelmulugeta1737 9 лет назад
batame arfe film naw soderwechi eyasaka yameyasitamer naw 👍👍👍👍
@genetalemu9120
@genetalemu9120 9 лет назад
wowwww betammmmmm astimri an azinye nawu Tamrt saci nawu ufffffffffffffff wadch gin yisrtchun yistuu tadr malt qald aydlem ako aniwys thanks guys 👍talk Tamrt nawu wdddddd all mesfineyee or tajo wdddddd betammmm 😚
@helina3753
@helina3753 Год назад
እኔ ለአንተ ነፍስና ስጋዬ ተላቀቀ በስመአብ 🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️
@zuiyash3412
@zuiyash3412 8 лет назад
ውይ ወድ ምን አለበት እደምታምነው ቢታመን
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 234 тыс.
ለኔ ሙሉ ፊልም Lene Ethiopian full film 2019
1:42:17