Тёмный

ሰረቱል በቀራህ ከ216_286(سورة البقرة) አቡ አይመን Elaf tube Minber tv Bilal tv Feta daily Ebs Quraan Islamsobh 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

#አሊፍ_ቲዩብ

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 2 года назад
ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች ፣ ① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ። የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል "የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057] ፣ ② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366] ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው። ፣ ③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው) ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- "ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን) በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171] ፣ ④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው። ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ) "ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114] ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን ፣ ⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】
@jemila2111
@jemila2111 2 года назад
بارك الله فيكم
@ahhshshhshsjdj4188
@ahhshshhshsjdj4188 2 года назад
ጅዛኩም እ አላህ ኽይ ር
@مريمسعيد-غ4ط
@مريمسعيد-غ4ط 2 года назад
ባረክላሁፊት
@imowirk5328
@imowirk5328 2 года назад
ማሽአላህ ተባረከላህ አላህየጨምርልህ ግንድምፀህን ሰርቄሀለሁ አፈበለኝ ክክክ
@ስላምለሃገሬ
@ስላምለሃገሬ 11 месяцев назад
ጄዛካላህ ከይር
@መርየምየተታዋየተታዋ
እዳታቋረጥ አማና በጉጉትነው የምጠብቀው ማሻአላህ ተበረከረህማን አላህ ይጨምረልህ ኢልመንናፊአ ለኛም አላህ ያግራልን ያረበልአለሚን ጀዛከላህ ኸይር አዱንያ ወልአሂራ ላይክ ሸር አረጉ ውዶች
@Sዩቲዩብአላህወኪል
@Sዩቲዩብአላህወኪል 2 года назад
አሚን ቤተሰብ እንሁን
@cintacinta9633
@cintacinta9633 2 года назад
አሚንንን
@uydy2716
@uydy2716 2 года назад
ما شاء لله ماشاءلله
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 3 месяца назад
👍👍👍👍🌺🌺🌺
@Hayat-hh8pw
@Hayat-hh8pw 3 месяца назад
ማሻአላ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርከርማንን አላህ ጀዛክን አላህ ይክፈልህእኛንም አላህ ልብ ይስጠን ያርብ ያርብ ያርህማን አላህ ያግራልን
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 11 месяцев назад
ماشاء الله تبارك الرحمن الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 8 месяцев назад
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ
@Rab-yg7mt
@Rab-yg7mt 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ مشاءلله مشاءلله مشاءلله ወድማችን አላህይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ላይክሽር አድረጉ ያጀማአ ኸይር ነገር ምቸም አነድም አጀብነዉ ወላሂ 👍👈
@heemheem4565
@heemheem4565 2 года назад
ማሻአላህ
@SeadaHamza-g5s
@SeadaHamza-g5s 6 месяцев назад
ماشاءالله تبارك الله ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥
@ZharaAli-kf4ye
@ZharaAli-kf4ye 2 месяца назад
ማሻ አላህ ማሻአላህ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ድምፅ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ጀዛኩሙላኸይረን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmetasnke3816
@rahmetasnke3816 2 года назад
መሻአላህተባረከላህአላህይጨምርልህ
@jennyantabo5500
@jennyantabo5500 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@RoswindaOrdóñez
@RoswindaOrdóñez 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህይጨምርልህ በእውቀትላይእውቀትን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚወችያድርግን ያረብ
@زمزمبيتبابا
@زمزمبيتبابا 2 года назад
በዚህ አቀራር ካምል ቢታተም ደስ የሚል አቀራር ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወድማችን
@AlimaseidAlimaseid-jz4ji
@AlimaseidAlimaseid-jz4ji 7 месяцев назад
መሸአላህ ተባረክእሮህማን አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ እኛንም አላህ ያግራልን
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 года назад
ማሻ አሏህ. ጀዛካላህ ኸይር. ኡስታዝ.
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጀዛአኩም አላህ ኽይር ያረብ
@ZeharaAli-i4i
@ZeharaAli-i4i 2 месяца назад
Masha Allah ❤❤❤❤❤
@fatimakssa551
@fatimakssa551 8 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛም አተ አግራልን ያኢላሂ
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
🥰☝☝👍👍👍አላሕያግራልንያረብ
@زينب-ل6ح6ن
@زينب-ل6ح6ن Год назад
ماشاء الله ماشاء الله
@mensuramohammed1310
@mensuramohammed1310 2 года назад
Masha Allah!!! JZK
@الحمدللهعلىكلحال-ح2ش
حفظه آلله الشيخ ابو عبدالله
@Saab_-km1zg
@Saab_-km1zg 2 года назад
ማሻአላህ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልክ ወንድም ለእኛም አላህ ያግራልንንን
@userasd5115
@userasd5115 11 месяцев назад
❤❤❤❤አለህይጠብቅህ
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah Год назад
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 Год назад
ماشاءالله تبرك الله 🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@SeadaYesuf-c7j
@SeadaYesuf-c7j Год назад
ማሻ አሏህ🎉
@saadalove8814
@saadalove8814 Год назад
ጀዛኩም አሏህ ኸይር::
@ኡሙያሲን
@ኡሙያሲን 2 года назад
ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ካቲማችንን ያምርልን ያረብ
@ss-cc8ox
@ss-cc8ox 2 года назад
ማሻአላህ አላህ አክብር ማሻአላህ
@عبدهالرشيد-ط4ت
@عبدهالرشيد-ط4ت Год назад
ማሻ አለህ🌹🌹
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 8 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርል ወድማቸን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@مريمسعيد-غ4ط
@مريمسعيد-غ4ط 2 года назад
ማሻአላተባረክእረህማን
@اممحمدمريم-خ9ش
@اممحمدمريم-خ9ش 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክረህማን
@የሃሮንሚድያአድነቂ
ማሻአለህ ሰዉቱል ጀሚል ቀልብን የረጥባል
@aminaail4814
@aminaail4814 2 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኽይር
@zinetseid7970
@zinetseid7970 2 года назад
ማሻአላህተባክአሏህ
@Sዩቲዩብአላህወኪል
@Sዩቲዩብአላህወኪል 2 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@omosamatube
@omosamatube 2 года назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ
@Mariam-qm1lg
@Mariam-qm1lg 2 года назад
باركلالله فؤك
@semirayonis6804
@semirayonis6804 2 года назад
Masha. Allha
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ Месяц назад
መሻአላሕአላሕይጨምርልሕ
@hwgwheyd6172
@hwgwheyd6172 2 года назад
ማሻአሏ
@لاتحزناناللهمعنا-غ6ث
ማሻ አላህ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 года назад
ማሻአሏህ። ውብ አቀራር
@Sojoo-md4fv
@Sojoo-md4fv Месяц назад
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዲምጥፂህ ዉብነዉ ብዙ ቀሪወች ሠምቻለሁ እሰማለሁ እዳተ የሚመሥ ጠኚ ቀሪ የለም ያሠለም አላህ ይቀበልህ በሀቅ ላይ የምጠና ያዲርግህ
@cintacinta9633
@cintacinta9633 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
@fayizaethio6578
@fayizaethio6578 2 года назад
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምረልህ
@ZeharaAli-i4i
@ZeharaAli-i4i 2 месяца назад
Allah yechmrlh
@galal2698
@galal2698 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አኹና
@ecrammekash773
@ecrammekash773 Год назад
ማሻአላህ ያሰላም ድምፅ አላህ ይዝድክ ያርብ ለኛም ያግራልን. አላሁመ ዚድኒ ኢልመን ናፍአን
@Lሉሉነኝወሎየዋ
@Lሉሉነኝወሎየዋ 2 года назад
ماشاءالله عليك يا ابو ايمن 👍👍
@sofi-Tube
@sofi-Tube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያረብ ምንኛ መታደል ነው ግን ኢስላም መሆን የአላህ 📖📖📖📖📖📖📖📖🌺🌺🌺🌺🌺🌺☝☝☝☝ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን የተራቡትን አላህ ይፈርጃቸው ሮመዷንን በሰላም ፁመን ፆማቸውን ከተቀበላቸው ባሮች ያድርገን በተረፈ አብሽሩ
@jemila2111
@jemila2111 2 года назад
بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن ربنا يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب العالمين أحسنت النشر بارك الله فيك أخي الكريم رَبَّنَا آتينا في الدنيا حسنه وفي الاخير حسنه 🤲🤲🤲🌹⚘ إِن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما كثيرا إلى يوم الدين اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
@ስአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋጪ
መሸአላህ
@ፐነኝሀላሌንናፋቂ
@ፐነኝሀላሌንናፋቂ 2 года назад
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ZeynebaUomer
@ZeynebaUomer Год назад
መሽ አላ አላህ ይጨምርልህ
@tube9788
@tube9788 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነዉያሚስደስተኝ ስሰማ ወላህ
@Hነኝሀላሌንአፍቀሪ
@Hነኝሀላሌንአፍቀሪ 2 года назад
الله يحفظك
@lostname1654
@lostname1654 2 года назад
ማሸአለህ አለህ ይቀበልህ
@ዙምራብንትሙሀመድ
@ዙምራብንትሙሀመድ 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@منهجالسلفيةسعادةبنتيسؤف
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛም አሏህ ያግራልን ምንኛ መታደል ነዉ የአሏህን ቃል እንደዚህ መቅራት
@fatumaseid7746
@fatumaseid7746 2 года назад
ማሻአለ እንዴኛ ዲምጥህ የሚር ል ሀለትኛሀሪፎቹን በደብነዉ የወጣሀቸዉ ቁራአን ቀሪቶ የማያቅሠዉእንኮን እንተንአየሠማመቅራትየቺላልአላህይጨምሪሊህ
@cintacinta9633
@cintacinta9633 2 года назад
ማነው ቁረአን ማክተም የናፈቀው
@سعادهسعاده-ط6ه
@سعادهسعاده-ط6ه 25 дней назад
እኔ
@አቡፊርዲዎስዩቱብ
@አቡፊርዲዎስዩቱብ 2 года назад
الله يحفظك اخونا زادك الله علما نافعا وعملا مستقبلا
@ፋፊወሎየዋ-ቐ1በ
@ፋፊወሎየዋ-ቐ1በ 2 года назад
ማሻአላህ ሶቱን ጀሚል
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tinagnewgobeze3825
@tinagnewgobeze3825 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ለኛም ያግራልን ያርብ
@زمزمزمزم-د1ز
@زمزمزمزم-د1ز Год назад
መሻኣላህተባርከላህ
@AminahAd-bn2poያረብ
@AminahAd-bn2poያረብ 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ujjg1785
@ujjg1785 2 года назад
ማሻአላህ አላህ በኢልምላይ ኢልምጨምርልህ
@ayshasaeed5381
@ayshasaeed5381 2 года назад
لله لله مش الله
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf 2 года назад
መሽ አለህ መሽ አለህ በዝህ ቃጥሉ ቁረአንን እዤ አብሬ ነዉ እያቃረዉት ያለዉት እስት ዱዓ አድርጉልኝ ቁረአን እንድጋረልኝ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
አብሽሪ ሁቢ ከባድ ነው ብለሽ ለራስሽ አትገሪው ትጉረት ከሰጠሽው እደ ቁርኣን ቀላል የለም ወሏሂ
@الحمدللهعلىكلحال-ح2ش
ماشاء آلله تبارك آلله جزاك الله خيرا🎧🎧🎧🎧✅✅✅✅✅✅🌟🌟🌟🌟🌟🌟
@EMU937
@EMU937 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ድምፅነው
@toyibatoyiba1236
@toyibatoyiba1236 2 года назад
ماشاء لله🌷 ماشاء لله 🌷 ماشاء لله 🌷ماشاء لله 🌷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲يرب جزك لله حير
@halimaad8207
@halimaad8207 11 месяцев назад
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@ahhshshhshsjdj4188
@ahhshshhshsjdj4188 2 года назад
ዋአሊኩም ስላም መሻአላህ ያርቢ ዱአ አርጎልኝ ቁ ርአን እዲገራልኝ ያርርርርርርርቢቢ
@اممصعب-ق5ش
@اممصعب-ق5ش 2 года назад
ماشا ءالله تبارك الله 📖 الله يحفظك 📖📖📖📖📖📖📖📖📖
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 3 месяца назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад
ማሻአላህ በጉጉት እመጠበቀውው ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ የቁርአንን ፍቅር ይወፈቀንን ያረብ
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
አሚን
@rabiyahussen6296
@rabiyahussen6296 2 года назад
mashaalah
@احمدالحرازي-ف8ن
@احمدالحرازي-ف8ن 2 года назад
ماشالله تبارك الرحمن ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖
@ጀሙየቻግኒዋ
@ጀሙየቻግኒዋ 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር👍👍👍👍👍👍👍
@ዜድገጠሬዋ
@ዜድገጠሬዋ 2 года назад
ማሻአላህአላህይጨምልህ ጾማችንንአላህይቀበለን ከተራቡት🍁ሳይሆንጾመው🍂ከተቀብላቸው🍀ያድርገን🍃🍃
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
👍👍👍👍🌷🌷👌
@ይሁንግደለም-ዐ5ሠ
@ይሁንግደለም-ዐ5ሠ 10 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹
@Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
ጀዛህን አላህይክፈልህ ያረብ
@marifatube2
@marifatube2 2 года назад
ማሻ አላህ ጀዛካላሁ ኸይር
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 года назад
ቢሰሙትቢሰሙትየማይጠገብማሻአላህ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 года назад
مشء الله تبرك الله الله حمأحدن يرب
@neimatube2210
@neimatube2210 2 года назад
ماشاءالله جزاك الله خير
@Lሉሉነኝወሎየዋ
@Lሉሉነኝወሎየዋ 2 года назад
زادك الله عيلمن نافع
@ss381
@ss381 2 года назад
مشاءالله الله يحفزك جزك 👍👍👍👍
@ujjg1785
@ujjg1785 2 года назад
ጨርሼነው የሰማሁት የጣፈጠኝ ሁሌም ቅራ
@saeadsaead563
@saeadsaead563 2 года назад
ማሻ አላህ ደሰ የሚል ድምፅ ነው
@sunriverdu1783
@sunriverdu1783 2 года назад
ما شا ء الله تبرك الله
@Mነኝየናቴናፋቂ-f7g
@Mነኝየናቴናፋቂ-f7g 2 года назад
مَاشَاءاللہ
@fatimaesleman2009
@fatimaesleman2009 2 года назад
መሻላህ አላህ ይጨምረልህ
Далее
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 2 млн
October 5, 2024
1:44:03
Просмотров 387