Тёмный

ሰራችልኝ ሙሉ ፊልም Serachilegn Ethiopian new film 2018 

AmharicTV
Подписаться 549 тыс.
Просмотров 1,5 млн
50% 1

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 749   
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል አምላክ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ በላይካቹ
@hayarak8021
@hayarak8021 6 лет назад
Salam Tsfay .ጥሩ.አፍቃሪ. ባል.ይስጥሽ.ማር.
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 лет назад
Haya Rak አሜን
@marshamarsha6958
@marshamarsha6958 6 лет назад
+Haya Rak Amen amen Awo
@man5490
@man5490 5 лет назад
Yemechesh Amlak lewulachenm melkam afemary melkam tedare yesten. Ayzone
@Wubit234
@Wubit234 6 лет назад
ዋዉ #አዲስ ፊልም ነው ደስ ሲል እኔ #ኦረቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ለሙሲልም #ጓደኞቼ እና መላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ #እንኳን አደረሳቹ 🏰🏰☪☪⛤🇪🇹
@hayatstotaw5053
@hayatstotaw5053 6 лет назад
ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ Enamesgenalen
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 лет назад
Good
@kiyaendris
@kiyaendris 7 месяцев назад
እናመሠግናለን❤❤🎉የኔቆንጆ❤
@wicell3905
@wicell3905 3 года назад
ፍቅር ሁሌም አሽናፊ ነው ❤️❤️❤️❤️ለሁላችንም እውነትኛ ፍቅር ይስጥን 😭
@ኩኩሻ-ኸ4ጀ
@ኩኩሻ-ኸ4ጀ 6 лет назад
ሰላም ለናተ ውዶች እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እንኳን አደረሳችሁ ለሙስሊሞች ወገኖቸ ኢድ ሙባረክ ካመት አመት ያድርሳችሁ ስደተኞችም በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችሁጋር ለማክበር ያብቃችሁ
@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ
@ስደትእስከመቸ
@ስደትእስከመቸ 6 лет назад
አሜን ያረብ
@iloavmamailoavmama7956
@iloavmamailoavmama7956 6 лет назад
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ እንኮን አብሮ አደረሰን አሚን አንችንም ከነ መላው ቤተሰብሽ ሰላምሽን ያብዛው መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@ሶፊብሩ
@ሶፊብሩ 6 лет назад
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ amen amen
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 лет назад
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ የኔ አስታዋይ እኳን አብሮ አደረሰን እናመስግናለን አሜንን
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 лет назад
ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን ለኢድል ፈጥር አደረሳችህ ♥♥
@alfiahassan8531
@alfiahassan8531 6 лет назад
Enkewan abro adarsen mare
@halimakali852
@halimakali852 6 лет назад
Maryam Almhari enkun abro aderesen sistuyee
@iloavmamailoavmama7956
@iloavmamailoavmama7956 6 лет назад
Maryam Almhari እንኮን አብሮ አደረሰን
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 лет назад
Maryam Almhari እኳን አብሮ አደረሰን
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
Maryam Almhari እንኳን አብር አደረሰን ማማየ
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 года назад
ፍቅር አሽናፊነው ሁሌም እውነተኛ ፍቅርን አብዛልን😘
@jerusalem2544
@jerusalem2544 6 лет назад
ለመላው የእስልምና እማኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
Jerusalem የማርያም ወዳጅ እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን ♥♥♥
@አህላምሙሀመድ
@አህላምሙሀመድ 4 года назад
Enkan aderesen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖🌹
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 6 лет назад
ክርስቲያንጓደኛወቸ እናመሠግናለን እንኮን አደርሳቹህ ሙሰሊሞች ሁሉ ኢድ ሙባርክ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
እህትና ወንድም ናቹ ስትላቸዉ በጣም ተናድጄ ላቆመዉ ነበር ግን መጨረሻዉ በጣምምም ደስ ይላል ፍቅር ይፈተናል እንጂ ያሸንፍል ፈጣሪ የምንወደዉን ና የሚወደንን አፍቃሪ ይስጠን አሜን
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
አሜን
@martalove5387
@martalove5387 6 лет назад
አቦ ምርጥ ነው እፍፍፍፍፍፍ አዚቲን የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
ውድ የኡመተል መሓመድ ልጆች ኢድ ሙባርክ እንካን ኣደርሳችሁ
@aminmusa1238
@aminmusa1238 6 лет назад
hy konjo
@tneshu1056
@tneshu1056 5 лет назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@aminatteasfew4193
@aminatteasfew4193 3 года назад
አስመሳነሕአስመሳሰዉአሉዲም
@mamaf1225
@mamaf1225 5 лет назад
ውይ መሞት አልነበረባትም ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻው ደስሲል 😜😜😜😜😜በተለይ ባልሞተች 👌👌👌👌👌👌
@mesinati8734
@mesinati8734 6 лет назад
ትልቅ ትምህርት አለው ሰው ካልቃመ ካላጨስ ካልጠጣ አራዳ የሆነ አይመስለውም በዚህ ዘመን አራድነት በልጦ መገኝት ነው
@alemhagos9898
@alemhagos9898 6 лет назад
David k in to
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 лет назад
Mesi Nati sweet yana mare
@ፍቅርተፍቅርተ-የ4ደ
ትክክል
@man5490
@man5490 5 лет назад
Tekekle maches mekam metetat aradenet aydelem.
@alla4460
@alla4460 4 года назад
@@ፍቅርተፍቅርተ-የ4ደ ፈደ
@mama-ig1cb
@mama-ig1cb 6 лет назад
ውድ የእስላም ልጆች እንኳን 1439 ኛው የኢደል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@Tewab
@Tewab 6 лет назад
ጥሩ ቀን አሪፍ ነው አስተማሪ እና ለመላው ለሞስሊም እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ♥♥♥
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 года назад
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 года назад
💙💙💙
@እረባሿነኝ
@እረባሿነኝ 2 года назад
እንኳንአብሮአደረሰን የኔውድ
@ganettareke644
@ganettareke644 6 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ኢድ ሙባረክ
@admacom4514
@admacom4514 6 лет назад
እስኪ ላይክ ግጩኝ ማሮች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛን ስወዳቹህ
@ስደትእስከመቸ
@ስደትእስከመቸ 6 лет назад
እኮን ደስ አለሽ/ ህ/
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
Adma Com የደስታው ምንጭ ቢነገረን የበለጠ አሪፍ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ(ሽ)
@Tewab
@Tewab 6 лет назад
Adma Com ደስታሽ ደስታችን ነው ደስ ይበልሽ እህቴ♥♥♥
@አፀደማሬያም
@አፀደማሬያም 6 лет назад
Adma Com እንካንደሥአለሽ፣እህት
@sarateshome9848
@sarateshome9848 6 лет назад
Adma Com እሚገኝ ነገር ይግጭሽ ስለፊልሙ ብቻ ኮመንት አትሰኝም
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
ነገ አየዋለሁ ዛሬ ደግሞኛል እናመሠግናለን ሶደሬዎች አይቼው ለፊልሙ አስተያየት ነገ እሰጣለሁ ኢድ ሙባረክ ወንድም እህቶቼ
@መሲየድንግልማርያምልጅአማ
ሙስሊም እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
መሲ የድንግል ማርያም ልጅ አማላጀ ድንግል አማላጀ አላህ ይባሪክሽ እህት እናመሠግናለን
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
እኔ ለናንተ ስል ላይክ አደርጋለሁ እጅ አላይም ስራ ጋር አይመችም በርቱ የሀግር ምርጦች።
@ሀሲነትሙሀመድ
@ሀሲነትሙሀመድ 6 лет назад
ክርስቲያንጓደኛወቸ እናመሠግናለን እንኮን አደርሳቹህ ሙሰሊሞች ሁሉ ኢድ ሙባርክ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 4 года назад
ውይ ደስ ሲል ግን ያች አደራ ያለባት ልጂ ተመቸችኝ
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 лет назад
ቴዲየ እና ማርቲየ ፈለቀ እና ቡሩኬ እና ገንየ በጣም ጡሩ ስርታቹታል ዋዉ ደስ ሲል
@munaabdella3755
@munaabdella3755 6 лет назад
መች ነው ግን የፊልሙን ኮመንት ምትሰጡ ሁሌም ማይመሳሰል ነገር
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 6 лет назад
ውይ ውይ ቴዲ እውነት ማስመሰሉን ተክነህበታል ሰውረኝ ስችልበት አድናቂ ነኝ አሜንዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 года назад
ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፊልም❤❤❤❤❤❤❤
@badarshahtalecom6764
@badarshahtalecom6764 Год назад
ሚዉረ
@ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ
እፍፍፍ በፍቅር ማሀል የሚገባ ስው ኤጭጭጭ👊👊👊👈
@proudoftobeethiopiahabesha3896
ዉድ የሀገሬ ልጆች ሀገር ዉስጥም በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ኢድ ሙባረክ መልካም በአል ❤️
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
ኤጭ ሰውዬው ሲደብሩ የትም ተዘላዝለው እያስረገዙ ሳያጣሩ የሰው ፍቅር መበጥበጥ አዚቲ የኔ ምርጥ አቦ ይመችሽ ልክ እንደኔ በጥራቃ ለኔ ገፀባሀሪ ስለተጫወሺው አመሠግናለሁ 😘😘😘♥♥♥
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 лет назад
ያምራል ግን ያስፈራል አዜብ በጣም ጡሩ ሰው ነሽገብሬኤል ይጠብቅሽ
@salasala2353
@salasala2353 4 года назад
ምችግር አለው ፊልይኮነው አተነህ ወላ አችነሽ የምደብሩት
@ሀረግየድንግልማርያምልጅነ
ደስ ይላል እዩት በተረፈ ለመላው የእስልምና ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ
@rahimaseid9041
@rahimaseid9041 6 лет назад
እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ማርርርር
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 года назад
ቴዲ ያችን በጣም ምረጥ ሰዉ ነው ትልቅ ዉንዴሜ ይመስላል ❤❤❤❤❤
@መኪያየሙአዝሀቢቢአድናቂም
ኧረ ፍቅር ለዘለአለም ይኑር ከስት መከራ ቡሇላ ደስታ ኡፍፍፍ
@ፎዚነኝበሃይማኖቴናበሀገሬ
ፐ አድናቂው ነኝ ዳሬክተሩን ፊልም ብሎ ዝም ያላያችሁ እዩት በጣም ደስ ይላል
@bahejab4213
@bahejab4213 6 лет назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደርሳችሁ ልል እወዳለሁ እኳን ደና መጣችሁ
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
ሄይ ሄይ አቦ ላይክ ግጩኝ አያልቅ ምን አለበት
@masaratmasarat9698
@masaratmasarat9698 6 лет назад
እንም በደን እንም በደን
@jenabdubai6545
@jenabdubai6545 6 лет назад
ለመላው ሙስሌም እምነት ተከታይ እንኮን አደረሳችሁ ኢድሙ.ባረክ
@saraymam1336
@saraymam1336 6 лет назад
ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን አድርሳችሁ ኢድ ሙባርክ♥♥♥♥
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp 3 года назад
Teddy is one of the best actor in the industry his acting talent is unbelievable 👍
@dagmermias688
@dagmermias688 6 лет назад
ለምንድነው የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ ንግግሩን መስማት እስኪያቅተን ድረስ ሙዚቃ የሚያደጉት። ማስተካከል እለበት።
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
ለመላው የእስለና ተከታይ እንካዋን ለኢድ በሰላም ኣደረሳቹ!!! የዛሬ ኣመት በመላው ኢት/ያ ሰላም ነግሶ መቀኛው ቡድን ፈርሶ ሰላማችን ተመልሶ በስደት ያለውን ከቤተሰቦቹ ተገናኝቶ በሰላም እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን ኣሜን!!!!
@yara6604
@yara6604 6 лет назад
ደስይላል ግን እኮቤተሠብ ያለነገር አይደለም በልጆች ፍቅር ጣልቃ የሚገባ የያዳዳችን ቤተሠቦች የሚነግሩን ነገር ከጀረባዉ ቁምነገር አለዉ
@እማየእሩጫየላንችውነው
Yara ሞላ ትክክል
@እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ
ኢድ ሙባረክ ለሙስሉም እህት ወድሞቸ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
ስወድህ ቀዩ ልጂ ክፉ ሁኖ መስራት አያምርብህም
@eluelu8373
@eluelu8373 6 лет назад
ለመላው እስልምና ተከታቶች እንካን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад
ዋው መጨረሻው ያምራል
@NnNn-rh7eh
@NnNn-rh7eh 5 лет назад
Weyi Fiker bezu Meswati Kegelsh yena Kojooo Sewdesh Aryfi Film New Bertiu 👍👍👍👍
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 6 лет назад
ሞስሊም ወገኖችየ እንካን አደረሣቹ
@aminmusa1238
@aminmusa1238 6 лет назад
tebaji
@ኣዲስደተኛዋ11
@ኣዲስደተኛዋ11 5 лет назад
አረ ዋውው ነው ኣሪፍ ፊልም ማርትየ ይመችሽ
@abedlbrbrgan
@abedlbrbrgan 3 месяца назад
ምሪጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ብዙ ነገረ ነዉ የተማሪኩት🙏🙏😊
@SarahSarah-xy8ui
@SarahSarah-xy8ui 6 лет назад
ኢድ ሙባረክ ለሙስሊም እምነት ተከታዪች በሙሉ
@fevengizaw2841
@fevengizaw2841 6 лет назад
ወይኔ ወደድኩትትት ፊልሙን 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እመቤቴየስደትስንቄ
ኡፍፍፍ መጨረሻው ብዙም ባይሆን ያምራል ብቻ ደስ ይላል😍
@ommm5413
@ommm5413 6 лет назад
ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባርክ ብያለሁ በያላችሁበት
@saramikael893
@saramikael893 6 лет назад
ሁይይ ባጣም ልዝዝዝ ያለፊልም ነው አንዳንድ ጎበዞች አርስቲስቶችን ያፈዘዘ ፊልም ነው የህድ ፊልም
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 лет назад
ዛሬ የምር ከፍቶኛል ምክናያቱም ሁሉም ጓደኞቸ ኢጃዛ መስጊድ ሲገቡ የኔ መዳም እንቢ አለች አልትተወው ስራው ሊበላሽ ነው ክፍት ብሎኛል እህህህህህ ኢድ በሰው ቤት እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ
@fozya9578
@fozya9578 6 лет назад
Zenab Omar የሀያቲ እኔም ባየሽ አልቅሼ አልቅሼ ገና አሁን።ቆመልኝ። ጋደኛየ ሄዳ እኔን አስቀሩኝ በሰው ቤት እድ ይደብራል ደስተኛ አይደለሁም
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
Zenab Omar አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም የልፋል
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ
@ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 лет назад
Zenab Omar የኔ ማር አይዞሽ እሺ
@maryamtariq3617
@maryamtariq3617 6 лет назад
Zenab Omar ayzhie yna konjoo ulme ylfane 😍😍
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 лет назад
እሽ እህቶች እናንተም አይዟች ከን እስኪ ወጣ አንገታችንን እንድፍ መቸም አላለልን
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 6 лет назад
በጣም ገራሚ እና አጎጊ ደስ እሚል ፊልም ነው ....እናመሰግናለን
@jojoalmutiri7093
@jojoalmutiri7093 6 лет назад
Makda You Tube and
@metihambissa3923
@metihambissa3923 2 года назад
ጥፊ ዉስጤነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤
@magifikr1324
@magifikr1324 6 лет назад
ዋዉ ደስ ሲል ግን እዉነተኛ ፍቅር መሰናክሎቹ ብዛታቸዉ እፍፍ መጨረሻዉ ያስደስታል ግናች ልጅ በሽጉጥ መመታቱዋ አሳዘነችኝ
@ሠሙየያሲንልጅ
@ሠሙየያሲንልጅ 6 лет назад
እንኩዋንአደረሰንሙስሊምእህቶችናወንዱሞች
@medi301
@medi301 5 лет назад
ውይ ፍቅር 😭😭😭😭😭
@moeminashifaw9389
@moeminashifaw9389 6 лет назад
ውይ ይሄላይክ እኔንየገረመኝ ምንዲነው ጥቅሙ ደሞስ ሰው ደስሲለው ይገጫልጂ እናንተስላላችሁነው ደስብሎኛል.አዝኛለሁ.እርጉዝነኝ.ልደቴነው.ሀገርልገባነው.እና ላይክከዚህጋምን አገናኘው ቲሽ
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 6 лет назад
መጨርሻው በተለይ ደስይልስል እውነተኛ ፍቅር ምንም አያግደውም
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад
የምጥ መርፊ ወግተው ቀኑን ሁሉ ሲያምጥ ዋለ 💗😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
ሀሀሀሀ
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
ከእንደዚ አይነ። ተንኮለኝ። ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 5 месяцев назад
ወይኔ የኸ ፊልም ስፈልገው የነበረው ደሥሢል ግን በጣም ቆይቷል
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 лет назад
እህህህህህ ልብ የሚነካ የእውነተኛ ፍቅር ፊልም ነው የሚመስለው ተመቼኝ።
@MebaMesfine
@MebaMesfine Год назад
🎉😮😮🎉🎉
@genetgeryeiamproudoftigray3032
መጀመርያ ግዜ ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሃገሬ ልጆች እስኪ ፍልሙ ያያቹ ካላቹ ሹክ በሉኝ because ያምራል ኣስተማሪ ነው ጋይሶቼ
@የዝነኛልጅየጎንደር
ጫት፣ሽሻ፣ሲጋራ አልባ ፊልም መሰራት አይቻልም ማለት ነው።ታዲያ በሱስ ያሉ ወጣቶች ይህን እያዩ እንዴት ነው ከሱስን የሚወጡት ፊልም ማለት አሰተማሪ እጅ እራስ ወዳድነትን ማሳያ ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል እደኔ
@ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ
@ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ 6 лет назад
ለእስልምና ተከታዬች ኢድ ሙባረክ ብያልው
@rahimaseid9041
@rahimaseid9041 6 лет назад
አላህ ይባረክ ፊች
@hayutube176
@hayutube176 6 лет назад
ፍርቱና ሪች እኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@ለይላነኝየማሜአፍቃሪዋ
ፍርቱና ሪች እናመሠግናለን
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 лет назад
መጨረሻዉ ሲያም በጉጉት አየሁት በጣም ደስ ይላል
@andnet2276
@andnet2276 6 лет назад
በጣም አስተማሪ ነው ማርቲ ስወድሽ በተለይ ፈገግታሽ አዜብ መሞት አልነረባትም
@maritumolla8813
@maritumolla8813 6 лет назад
ይይይይይይይይይ ያስለቅሳል ደግሞም መጨረሻው ያምራል አድናቂያችሁ ነኝ ግን ልጅቷ መሞት የለባትም ነበር ዘይነብ
@lolaolanrewaju7426
@lolaolanrewaju7426 6 лет назад
በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ያገሬ ልጆች እኳንን ለኢዳር ፈጥር ባል አደረሳቸሁ
@KalkidanTsegaye-r1g
@KalkidanTsegaye-r1g Год назад
ፈጣሪ አምላክ እውነተኛ ፍቅርን አዝንብልን ዋው
@meklitsime664
@meklitsime664 6 лет назад
እስቲ ደሞ ይሄን የረመዳን ጥግረራ ተገላግለናል ፊልማችንን እንይ።ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ ሙባረክ በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በአል
@aminmusa1238
@aminmusa1238 6 лет назад
tebaji
@haregabebe968
@haregabebe968 6 лет назад
Dear fathers: if you have a child outside of your marriage just tell your wife or girlfriend as soon as you had the child.
@saadasayed7327
@saadasayed7327 6 лет назад
ኢድሙባረክ
@aynalemnigusse7587
@aynalemnigusse7587 Год назад
ቴድየ በጣም ነው የምወድህ ኑርልን ፈገግታህ ብቻ ይበቃል
@zamzamzamzam1922
@zamzamzamzam1922 3 года назад
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን😻
@rahelmakonen1463
@rahelmakonen1463 6 лет назад
ደስይላል ከረመዳንም ስራ ለተገላገላቹ እንኳን አደረሳቹ
@Phone-yf5xl
@Phone-yf5xl 6 лет назад
ayibalim
@ealycarydowmarowmar2195
@ealycarydowmarowmar2195 5 лет назад
Rahel Makonen
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው አዜብ ድሬአሽን ላይክአድርጌልሻለሁ በተርፈበርቱልን
@atkelassen3699
@atkelassen3699 5 лет назад
Hi mate I
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 5 лет назад
እንደት ደስ ይላል ከመጀመሪያ ቢያናድድም መጨረሻዉ ያምራል ዋዉ
@hayatsar9089
@hayatsar9089 2 года назад
ቀጥሉበት የኔ ውዶች
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 6 лет назад
ውይ ጌታሆይ ጫትንና ሽሻን ካገራችን አጥፋልን ዶክተር አብይ በነካ እጅህ እነዚን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን ወጣቱ ተበላሽ ውውውይይ አገሬ።
@hawletmohammed1677
@hawletmohammed1677 6 лет назад
Bliya W/yuans ከከከከከከከከከ ትክክል
@baamssalman1594
@baamssalman1594 6 лет назад
Erbchtvmgberght
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ 5 лет назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@bettytube2
@bettytube2 5 лет назад
ሰውዬው የመጣው ጫት እና ሺሻ ሳይሆን ሰው ሊያጠፋ የመጣ ሰይጣን ነው
@nuriakedir1763
@nuriakedir1763 4 года назад
Yes
@majedalmansoori5634
@majedalmansoori5634 6 лет назад
እኔ ክርሥቲያን ነኝ ግን ለሙሥሊሞች እኳን አረደሣችሁ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 лет назад
አዝብየ የኔቆጆ ስወደሺ ግን ምን ዋጋለዉ መጨርሻላይገደሉሺ ማርትየ ስወደሺ መጨርሻዉ ያምራል አዚብ መሞት የለባትምነበርግን
@tamermohammed2154
@tamermohammed2154 6 лет назад
እኩንአዴረሰንኢዲሙባረክ
@tamermohammed2154
@tamermohammed2154 6 лет назад
እኩንአብሮአዴረሰን
@workwahshume170
@workwahshume170 6 лет назад
ዋዉ ደስ ይላል በርቱ ይመቻችሁ
@lemmadaniel1380
@lemmadaniel1380 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም አደረሰን ለሙስልሞች ባአል
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 6 лет назад
ዋው ምርጦች ደስ ይላል
@nardeyo7181
@nardeyo7181 6 лет назад
ምርጥ ፊልም ♥
@martayelna2245
@martayelna2245 6 лет назад
የአሜን፡ወዳጅ፡እስኪ፡ላይክ
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 6 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የስልምና ተከታዮች
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል
እኔደው የሀገሬ ልጆች ምን ነካቹ ትንሽ እንካን ሰለፊልም አሰተያየት በሰጡ ከዛባሀላ ቦጨረቆ ኡፍ የቦጨረቃቹ እና
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 6 лет назад
ውድ የእስልምና እንነት ተከታዮቺ እንኩዋን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይነኝ ውዶች እንግዲህ እረምዳን ካለፈላችሁ ጅንጅናችሁን ቀጥሉ
@jasminea4147
@jasminea4147 6 лет назад
Benatachu slefilmu enji mndnew eid mubarek mnamn aynefam resachut eko film mehonun
@aa-kp7ls
@aa-kp7ls 4 года назад
ኡፍፍፍ ዴሥሢል በጣምአሪፍነዉ💕💕💋💋💞💞
@freyethiochick9053
@freyethiochick9053 4 года назад
1:13:18 lay yalew actor{yosef dosegnaw } kemulu filmu wst kalut actoroch yeteshale talent alew.betam arif neh ketelbet.
@helenemekonne5535
@helenemekonne5535 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@እግዚያብሄርፍቅርነዉ-ተ3ሸ
እዉነት ከእዉነቱ አይቀርም
@zeharatadese5085
@zeharatadese5085 4 года назад
እህ ፍቅር እንከን. አያጣም ግን. እውት በጣም ትምርትአ ለው. ተኮለኛስው. መጨርሻው. አያምርም
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 432 тыс.
ዘመዴ ነሽ - Zemede Nesh Ethiopian Movie  2018
1:51:49
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
Просмотров 1,3 млн