Тёмный

#ሰራዊት 

KENDEL TUBE
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@BiniamMicael9933
@BiniamMicael9933 2 дня назад
ሰላም ዳዊት ስለምንታይ ኢኹም ንብዓል እዚ ሓሳዊ ደንቆሮ ሙሁር እየ ረሳሕ ሰብኣይ ፕሮፌሰር ኢልኩም ትጽውዕዎ ዘገርም እዩ :: ካበይ ኣምጺእዎ ፕሮፌሰር :: ቡሩክ ጥራይ ዘይኣኽሎ::
@naliru6096
@naliru6096 День назад
ተደጋጋሚ ዓሰብ ማስመለስትብል ቃል ትደጋግማ ኢኹ ንሶም ከምኡ ተለሉ ጸላእቲ እዮም ንስኻ ኣሰብ ማስመለስ ኣይትበል ዳዊታ ጌጋ ቃል
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 2 дня назад
ዴቭ ፕሮግራምህ ከግዜ ወደ ግዜ ተወዳጅነቱ እየጨመረ ነው።
@harounekubal8436
@harounekubal8436 День назад
ኤርትራ : ነጻነቷን : ስታዉጅ : ህዝባዊ : ግንባር : ሰራዊት : የአራት : ኪሎ : መንግስት : ተቆጣጥር : ስለነበር : የኢትዮጵያ : መንግስት : የኤርትራ : ነጻነት : መቃወም : አይችልም ነበር ። በወቅቱ : የኢህአደግ : ፓርላማ : በአዲስ አበባ : የኤርትራን : ነጻነት : አንቀበልም : ብሎ : አንድ : ግለሰብ ጠይቆ : መለስ : ዜናዊ : እንዋጋለን : የሚል : ካለ : መንገዱ : ጨርቅ : ያርግለት : ወታደራዊ : ልብስ : እኛ : እንሰጣቹሀለን : ብሎዋቸዉ ። አፋቸዉ : ዘጉ ።
@songohan7170
@songohan7170 2 дня назад
ኢትዮጵያ ህልውናው የተመስረተው የጸናው በመላላክ ሰራ በማስፈጸም ላይ ነው :: ይህ ታሪክ ፍንትው አድርጋ ይነግረናል :: የ ኢትዮጵያ ኢሊት መሰረታዊ ችግሩ ድንቁርና ነው :: በዛላይ ታሪክን በመጠምዘዝ ቅጥ ያጣ ውሽት በመዋሽት ክህደት በመፈጸም በመላላክ ጉራ በመንፋት የሚታወቁ ናቸው ::
@danielbarnabas2206
@danielbarnabas2206 День назад
በትክክል ገልፀከዋል
@Commonsense10101
@Commonsense10101 Час назад
@@songohan7170 የግብፁን መልእክት ከምን አደረስሽው ኢሱ፣ አለሲሲ እንዳይገልሽ
@arayagebremeskel6661
@arayagebremeskel6661 День назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይህን የሚታቅርብል ሁነታ ሀገራችን አካባብይችን በታም ደስ የሚል ትንተና ኢናመሰግናለን ኢኛ አርትራኖች ደጎች ነን ደጎች በመሆናችን ደሞ ጎሮበታችን ኢንደ ሞች ነው የሚቀትሩ ምክንያቱ የተማረኩ አንገድልም ኢርሲ ኢርሳቸው ሲፋጁ ደሞ ከመንግስት ጎን ሁነን ነገሩ ተረጋጋ ሁሉ የሚንሰራው ለሰላ ብለን ነው ኢነሱ ደሞ ያሰፈሩን መስላቸው ሊያስፈራሩን መኮሩ ባህር ኢንዲተቀሙ ተስማማን ተመልሶ አሰብ የኛ ነው ይበሉን ኢንደ ትንስ ሳያፍሩ 80 አመት የተዋጋኖው ለመረታችን ለባህራችን አይደለም ኢንደ
@Daniel-yn5jp
@Daniel-yn5jp 2 дня назад
Thank you 🇪🇷
@trhishsultan2794
@trhishsultan2794 День назад
ልክ ብለሃል ዳዊቶም እኔ እዛ ነበርኩ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ 👍🏽🙏🏾🇪🇷❤️
@dawitghiwet7966
@dawitghiwet7966 День назад
Dawitom Areb lig zedhinu intezikonu Irak,Sirya,Libya medhanu nerom gin shimaqi visible iyom. That's why iu mengsti Eritrea bizuh zeyfdeslom.
@סמהטוסיו
@סמהטוסיו 2 дня назад
Dawitom. Hawna. Selam. Neaka. Ykon. Ajokum. Btgebrwo. Hugusat. Eina. Niskan. Bini. Kalot. Yhwatna. Kexlwo. Ajokum. Ajona. Hadnetna. Nexne. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ deki. Eri
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 2 дня назад
Welcome kendel tube channel as always
@tsehaitesfai4665
@tsehaitesfai4665 2 дня назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ ትሞህርት ነዉ ከሃይለ ስላሰ እስከ ወያኔ ስንት ኤርትራውያን ነው የገደሉት ለኛ በሞንሞ ታአሞር አንረሳም 🇪🇷🇪🇷✊✊✊✊
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 День назад
ብትረሱ ባትረሱ ምን ታመጣላቸሁ ስደተኞች
@Erilebna
@Erilebna День назад
​@@mirosawgorecki9761balegie selhonke, newe afehen yemeteketfewe, Yemen shark yemesker lante sedetejechoch🙈🙈🙈🙈
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 День назад
ዴቭ ለምንድነው ስለ ሶማሌዎች የምትጨነቁት?በድንበር አትገናኙም ሀገራችሁ የሱማሌ ተናጋሪ ክልል የላችሁም?እኛ ኢትዮጵያውያን ከሶማሌ ጋር ቃንቃችን ባህላችን አንድ ነን: የኢትዮጵያ ሶማሌ | የክልል- ጅጅጋ ብቻ አይደለም:,ሺኒሌ፣ ደገሃቡር፣ ዋርዴር፣ ቆራሄ፣ ፍቅ፣ ጎዴ፣ አፍዴር,ድሬደዋ,አዋሳ ወዘተ ከ9ሺ በላይ የሱማሌ ክልል አለን::እናንተ ጋር ምን አልባት ከ2ሚልዮን ያነስ ይሄናል ትግርኛ ተናጋሪው ስለዚህ ሞር ከሱማሌዎች ጋር የተሳሰርን ነን::ሁለታችን ታርቀን እናንተን መሀል ነው ያምትቀሩት የሱማሌን ችግር አክመለከታችሁም
@ramandebene1131
@ramandebene1131 День назад
ሶማልያኖች በ ኣብስይና የተወረሩ ህዝብ ናቸው ከ እትዮጵያ ኣንድን የምያቀራሪብ የላቸዎም። ሶማልያዎች እንዴ እትዮጵያውያን ተቆጥሮ ኣይውቅም ከ ሃይከስላሴ እስከ ወያኔ በራሃብ በስዴት በ ኣራዊት የ እትዮጵያ ሰራዊት ስጨፈጨፉ የነበሩ ህዝብ ናቸው። ስለዝህ ኤርትራኖችና ሶማላያዎች ኣንድ ጠላት ኣላቸው እስዋን እትዮጵያ ናት።
@yemgeb2511
@yemgeb2511 2 дня назад
ዳዎቶም:ነፃነትሕ ነፃንት ይሰጣል :: በርታ ወንድሜ :: ከሁሉም በፌት ኤርትራ: ማንም ይበለውማን ስለቀጠናው እያለ የሜያላዝን ኤርትራዌ ነኝ ባይ ድብቅ ኣጋሜን እንቃወማለን::Eritrea first ዓወት ንሓፋሽ 🌹🇪🇷👍❤️✊. 44:55
@Fikru1948
@Fikru1948 16 часов назад
@yemgeb2511 ⚠️ Dawit, Wedi Beshasha in cornered both domestically and globally ❗️🛑
@ይበቃል16
@ይበቃል16 День назад
ዳዊት ይህን ትንታኔ ለምን አስፈለገ እስካሁን የኤርትራ መንግስት አለኝም የለኝም እርዱኝ እራበኝ ጠማኝ ብላ የማታቅ አገር ዝም ብላ ስራውን የምትሰራ አሸነፍኩ ተሸነፍኩ አስለጠንኩ ማረኩ ተማረኩ መሳሪያ አለኝ የለኝም እናግዝሽ አሉኝ አላሉኝ ጠየቁኝ እልጠይቁኝም አበደሩኝ አላበደሩኝም ብላ የማታቅ አገር ምን አስፈለገ ይ🎉ህ ወሬ ተራ ስድብ ምን አስፈለገ ከቀዲል ይህን አልጠብቅም ምን ማለት ፈልገህ ነው ጌም ኦበር ለማለት እንኳ ስንት ጊዜ ያስጠበቀ መንግስት ነው ያለን መንግስታችን እስካሁን በአለም ደረጃ እንኳን በሚስጥረኛነቱ ነው የሚታወቀው ስድብ ነውር ነው መልስ መስጠትም ሽንፈት ነው ስለዚህ እኛ ማንንም አንነካም ልካችንንም እግዚአብሔር ይውቃል ለዛም ነው ጢቂት ናቸው መሳሪያም ይላቸው ይሄው እስከዜሬ በእግዚአብሔር ሀይል ከሱ በታች በመ 17:56 ንግስታችን እስከዛሬ እለን አየህ ሙያ በልብ ነው እንዲህ አረኩ አይባልም እኛም መስማት አንፈልግም ስድብም ሀጢያት ነው ጦርነት ይብቃን ሰላም የሚመጣበትን መንገድ ነው የምንፈልገው ይሄ የእክቲቢስት ወሬ ነው ዝገብር ነዲኡ ዘይነግር ይባላል ስለዚህ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 День назад
አንዳንዴ ትእግስት ስለሚያስጨርሱ እንጂ መናገር እና መሳደብ አስፈላጊ አይደለም
@StellaG-michael
@StellaG-michael День назад
I understand my dear but, if we are silent in this matter they ( PP guys are using this propaganda against us. To destroy our lives so I understand David on such matters. As the same time you are right as well.❤❤❤❤❤
@harounekubal8436
@harounekubal8436 День назад
" ሲዳሞ ፣ ባሌ ፣ ሱማሌ - ክልል : በሙሉ የታላቋ ሱማሌ አካል ነበር " ፕሮፌሰር : መሓመድ ሓሰን ። አሁንም : ወደ : ሱማሌ : ይመለሰል ።
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 2 дня назад
ዳዊቶም good job!
@RobielGirmay
@RobielGirmay 2 дня назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zeeMe2323
@zeeMe2323 День назад
Welcome kendel Tube keep up serve our Beautiful country Eritrawinet kibur Mennet Awet Nehfash 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏♥️🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 2 дня назад
አንገት ለምን ተፈጠረ አዙሮ ለማየት። አንገት ለምን መዞርቻለ ብለው ይጠይቁት
@Sebn71
@Sebn71 День назад
Tell me about it that’s why my question to always you a smart man
@MengsAraya
@MengsAraya День назад
እዘን ኩለን ታንክታት ኩምራ ኣብ ከባቢ ምኒስትሪ ዜና ዘለዋ ዘይርሳዕ ምልክት መግዛእቲ ኢትዮጽያ እየን።
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 День назад
‼️‼️‼️
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 2 дня назад
Pls,Lets be Arab leaque member!!!pls!!
@ramandebene1131
@ramandebene1131 2 дня назад
Let us be politically conscious and play a game of geopolitical interest. If Eritrea has the benefit of its national security interest why not join any alliance, Ethiopia which accuses and blames Eritrea a servitude and puppets of Arabs countries, which is a lie and the opposite is true working with Emirates, and Qatar and other Arab countries and getting Arms and Billions. Why not Eritrea which is more important strategically, historically and culturally with neighbouring Arab countries. Let us wake up from reactio and backwardness give priority to our national interest and security. Ethiopia proved so many timed it is number one and historical enemy of state of Eritrea and Eritrean nationalisim and they are telling us loudly in writting in bold letter.
@StellaG-michael
@StellaG-michael 2 дня назад
Let’s us be , strong in our own Economy, build the beautiful Eritrea,defense , diplomatic relations, healthcare , change the way we think about Ethiopia, basic necessities to all our beloved citizens and above all strong unity between Eritreans inside and outside. That is my dream.
@tedrosmiciel4010
@tedrosmiciel4010 2 дня назад
ብራቮ ድኣቪድ ጆራቸው ይዘህ ማሳማት ጊዘው ኣሁን ነው።
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu 2 дня назад
Merhaba.
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 2 дня назад
Thanks
@Eritrea4Eritreans
@Eritrea4Eritreans 2 дня назад
Viva kendeloch 🙏
@yordanoszeru9943
@yordanoszeru9943 День назад
ጸማም ሓደ ደርፉ ኤርትራ ኢትዮጵያ ኮይና ኣይትፈልጥን
@AbrahamIsak-vt7ox
@AbrahamIsak-vt7ox День назад
Kedel media very strong appreciate you. God bless you.
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td День назад
በጣም። ቆሻሾች። ምቀኞች። ናችው ሱማሌ። ላንድ። እናንተ ምን አገባችው። ኢትይጵያ። ላይ ያላችው። ምቀኝነት። ነው ይሔ የምታሳየው የኢትዮጵያ ሕዝብ። የሚፈራ። መስሎክ። ነው። ታቀዎለክ። በአንድ። ከሆነው። የኢትዮጵያ። ሕዝብ
@amanuelmehreteab6082
@amanuelmehreteab6082 День назад
Thank you for speaking the truth and keep it up. Dr. Amanuel Mehreteab
@amanueltesfamichael5776
@amanueltesfamichael5776 День назад
Yehe kehadi beshasha hizbu be bomb yagaye sayafir yenga melamameja nachew eyale bekurat yinageral
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 День назад
ኢትዮጵያ እንዳትበታተን የነበረኝ አቋም ተሟጦል ከእንግዲህ ከምኒሊክ በፊት የነበረችው ኢትዮጵያ እስክትሆን ለምታደርገው ጉዞ መልካሙን እመኝላቸዋሐሁ
@Daniel-yn5jp
@Daniel-yn5jp 2 дня назад
Abi is sick 😂😂😂😂
@salusalu-f9g
@salusalu-f9g 2 дня назад
❤❤❤❤ኢረይይይ
@MichaelGilankiel-nt6ip
@MichaelGilankiel-nt6ip День назад
Very good explanation and thank you so much
@harounekubal8436
@harounekubal8436 День назад
ኢትዮጵያ : የምትባል : እንደአገር : የታወቀቹ : ከምንሊክ : በኋላ : ነዉ ። ምንላክ : ደሞ : ኤርትራ : በጣልያን ግዛት ስር : አለምአቀፍ : ያወቀች : አገር : ከሆነች : በኋላ : ነዉ ። አበሲንያ : የሚባለዉም : አለም : አቀፍ : እዉቅና : ያለዉ : መንግስት : አልነበረም : ያደግሞ : ከአማራና : ትግሬ : በስተቀር : ማንንም : አይመለከትም ።
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 День назад
ደንቆሮው መጀመሪያ ስለራስህ እወቅ። የሰለቸን እናንተን ማስተማር ነው
@amiromar3861
@amiromar3861 День назад
​@@mirosawgorecki9761ኢትዮጵያ የምትባል አገር አልነበርችም ከሚኒሊክ በፌት ለምሳሌ ጋንቤላ በ 1902 ኦጋዴን ደግሞ በ 1945 ነበር ኢትዮጵያን የተቀቀሉት
@hanaYonas19
@hanaYonas19 День назад
​@@mirosawgorecki9761ደንቆሮ ብለህ ከመሳደብህ በፊት ትክክለኛ ታሪክህን እውቅ እውነታው ተቀበል ኢትዬዺያ እንደ አገር የቆመችው በሚኒልክ ግዜ ነው ኤርትራ ከናንተ በፊትም አገር ነበረች እውነታውን መቀበል ለእውቀትም ለጤንነትህም ይጠቅምሀል
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 День назад
@@hanaYonas19 እንዴው በሞቴ ሀገር ከነበራችሁ ማን ይባል ነበረ መሪያችሁ? ድንበራችሁ የት ድረስ ነበር ? የትኛው ታሪክ ላይ ነው ኤርትራ የሚባል ሀገር የተጠቀሰው ? እንደው በቃ ኢትዮጵያን ካልተቃወማችሁ እንቅልፍ አይወስዳችሁም አይደል?
@Erilebna
@Erilebna День назад
​​@@mirosawgorecki9761I am sorry for you because you know only teret, teret you Don't have true history kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@erishikor
@erishikor День назад
Dawity pls ke bini gar abrachu mesrat albachu 🙏🙏🙏
@blackstone07
@blackstone07 День назад
ለየብቻም ቢሠሩ መጥፎ አይደለም በአንድ ላይም ግዜ ወስደው ቢሠሩ የበለጠ ይሆናል።
@Erilebna
@Erilebna День назад
No problem they are still together
@Zerihunbeyene-ob4oy
@Zerihunbeyene-ob4oy День назад
አንተ የሡማሌን ሠራዊት አሠለጠንኩ ትላለህ ኢትዬጵያዊውን አታውቀውም ኢትዬጵያ ስትነካ ያንቀጠቅጠዋል አትሞኝ።
@Zerihunbeyene-ob4oy
@Zerihunbeyene-ob4oy День назад
እባክህ ወራሪው ኢትዬጵያን ሲወር በባህር ስለመጣ እናንተን ይዞ ነው።በፊትም ተገዝታችሁ ነው በገንዘብ ለሁሉም ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ጊዜ አለው።
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 День назад
ኮንዩኡዝ አንድ ኮንቪንስ ኣፈቀላጤነት የሽወዳ ሴራው ነው!!! ዘረኝነት እንደ ቲኪንግ ፈንጂ ሃገሪቱ ብትንትንዋን ኣረጋህጠዋል። የወያኔ እቅድ ሰራላቸው!! ወዱ ኣፈዎርቂ የተነበዮም ተፈጽመዋል!!!
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 День назад
Izom Ithiopian sk ilka mzmat hasab maasiom zgedfuo iwaiii kdekmu iyom
@phun4379
@phun4379 День назад
ኤርትራ በተለያዩ የጊዜው ሃያላን ተገዛች ስንል አባቶቻችን በበረሃና በዱር በገደሉ ብቻቸውን ከሃያላኑ ጋር አንገዛም ብለው ሲዎደቁ እንደነበር አልተገለጠም:: ከዚህ ትግል ውስጥ ወጥተው ነው እነዘርዓይ ደረስ አብሃም ደቦጭና ሞጎስ አስገዶም ቅኝ አገዛዝን እየተዋጉ የተሰውት:: ለኢትዮጵያ ሲሉ ነው የሚባለው የደብተራዎቹ ፌዝ ነው::
@salinahabte4975
@salinahabte4975 23 часа назад
መለስ ዜናዊ ቀይ ባህራቹ እና ወደባቹ ግመሎቻቹ ውኃ አጠጡበት ብለዋል ነበር እኮ፤
@Eritrea4Eritreans
@Eritrea4Eritreans 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@CjFi-i6g
@CjFi-i6g 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salinahabte4975
@salinahabte4975 23 часа назад
መለስ ዜናዊ ቀይ ባህራቹ እና ወደባቹ ግመሎቻቹ ውኃ አጠጡበት ብለዋል ነበር እኮ፤
@ramandebene1131
@ramandebene1131 День назад
እትዮጵያ ብስም የ ሕቡራት መንግስታት ሰላም ጠባቂ ሶማል ገብታ ኣንድነታቸው ትቸርችር ነበረች።
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 День назад
አብይ ለኦሮሞ ብሎ ነዉ ባህር ባህር የሚለዉ ጽሁፍ አዉጥተዋል በአፋር ክልል 10 ሚልዮን ኦሮሞ አስቀምጠን አፋር እንቀይራለን ብለዉ ይምናሉ።
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 День назад
ኢትዮጵያ:-የብሪክስ አባል ነን,በቅርቡ ደግሞ የአረብ ሊግ አባል እንሆናለን:ከአሜሪካንም ሆነ ምእራባውያን በጣም ጥሩ የቆየ ግንኙነት አለን::ከሁሉም ሀያላን ሀገሮች ጋር የጠበቀ ግንኙነት አለን::እኔ የአብይ ደጋፊ አይደለሁም ነገር ግን በዚች በ7አመት ውስጥ ብሪክስን አባል ሆኖ የአረብ ሊግ አባል ለመሆን እየተፍጨረጨረ ነው በቅርቡ እንሆናለን::
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 День назад
😂😂😂
@bemnetsbhatu976
@bemnetsbhatu976 12 часов назад
Egna telalaki nen atlm liela tarik yelatm😂🤣
@LucchiGebreamantekelu
@LucchiGebreamantekelu День назад
Selam💯🇪🇷 🐪🇪🇷🌴🇪🇷🐪🇪🇷🌴
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
Wedi - Beshasha is in deep despair and fear ❗️
@anna-mariaasfha9264
@anna-mariaasfha9264 2 дня назад
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@birneshhagos1954
@birneshhagos1954 День назад
❤❤❤ መርሐባ ❤❤❤ቀንዴል ሜዳ❤❤❤
@dessiegebrekristos8241
@dessiegebrekristos8241 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsegazab-i1e
@Tsegazab-i1e 2 дня назад
Excellent presentation.
@Enjr2328
@Enjr2328 День назад
ዴቭ ሓወይ እዚ ኹሉ ኢንፎርሜሽን ዛሕዚሕኻ ምንጋርኻ ንዓዓቶም ትሕግዝ ኣለኻ::(ዝገብር ኣይነግርን)ኣቦታትና ኣያታትና መንግስትን ኹሉ ብምሽጥር እዮም ዝሕዙ ኣይፎኽሩ ንስኻ ሞር ንኽሰርሑ ትሕግዞም ኢኻ ዘለኻ ነዚዖም ርጉማት ጎረቤት🥲
@shewafessehaie9911
@shewafessehaie9911 2 дня назад
🙏👍👍💪🇪🇷🇪🇷
@mengstewldi7378
@mengstewldi7378 День назад
ሰላም ዳዊት ናይዚኦም ዘረባ ነብሶም ንምትላል ነቲ ዘይፈልጥ ታሪኸ እዮም ከታልሉ ዝሓስቡዎ ሕልሚ ጥራሕ እዩ ክኸውን እሞ ኸድአ ብዙሕ ዘሰክፍ ንህዝቢ ኤርትራ ብሕጂ ፈጺሙ አይ ክህሉን እዩ...?...
@haypfdj1st
@haypfdj1st День назад
In fact Ethiopia solution is to have them try it separate. One thing you forgot is that Oromia is three Oromama I am sure if all that would even work
@margirma6
@margirma6 16 часов назад
Is this italian or french?
@birhaneyacob6844
@birhaneyacob6844 2 дня назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@solomonamanuel4225
@solomonamanuel4225 2 дня назад
ሰላም ሰላም ኩብር ሓው
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 День назад
ዴቭ ለማየት ያብቃህ ኢትዮጵያ (የአረብ ሊግ አባል)በቅርቡ ትሆናለች;:
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 День назад
😂😂😂
@Erilebna
@Erilebna День назад
Esayewe East Africa teglagelech.
@mimiyohannas2716
@mimiyohannas2716 День назад
@@Erilebnaምን ማለትህ ነው አልገባኝም?ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ነን,ከአሜሪካን እና ምእራባውያን የጠበቀ የቆየ ግንኙነት አለን አሁን የቀረን አረብ ሊግ ለመሆን ነው ሪጀክት ቢያደርጉንም ደጋግመን በመጠየቅ የአረብ ሊግ እንሆናለን::አብቹ ከ50 አመት በሃላ በአለም ሁለት ሀያላን ሀገሮች ይኖራሉ ብሎዋል አንድዋም (ኢትዮጵያ)ትሆናለች ብሎዋል::እናንተ ተቀደዱ😁
@abrahamasefaw6738
@abrahamasefaw6738 2 дня назад
❤❤❤❤
@woineteklea275
@woineteklea275 День назад
Sailm Sailm Dawit God bless you oil dekie Eritrean Amen 🇪🇷 🙏 🙌 👏 ❤️ awet Nhfash Eritrean Amen 🇪🇷 💕 🙏 ❤️ 💖 Eritrean Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abrehamtakel9002
@abrehamtakel9002 12 часов назад
ምነው ኢትዮዽያን እንዲህ ራቹሀት????
@paulosyoseph6208
@paulosyoseph6208 День назад
Eritrea under Italian occupation: 1941 - 1881= 60 years (about 60 years).
@sham-vj4yp
@sham-vj4yp День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@StellaG-michael
@StellaG-michael День назад
The sea access, shit is to destruct the entire development of 🇪🇷 Eritrea and they want us to engage in their rubbish politics. Abye , Ahmed has lost the credibility to unite Ethiopia 🇪🇹 David & all KENDEL family I love the way you bring the current situation in the region.
@amiromar3861
@amiromar3861 День назад
ኢትዮጵያ የ126 አመት ታሪክ ብቻ ነዉ ያላት!
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 День назад
Selam❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@StellaG-michael
@StellaG-michael День назад
The sea access, shit is to destruct the entire development of 🇪🇷 Eritrea and they want us to engage in their rubbish politics. Abye , Ahmed has lost the credibility to unite Ethiopia 🇪🇹
@moktek7080
@moktek7080 День назад
Well done!!!
@seyoumhaile3086
@seyoumhaile3086 День назад
Are you crazy! Dawit, it is not your business to tell about potash to Tegarue. Mind your own business !
@haypfdj1st
@haypfdj1st День назад
I think Ethiopians would not mind looking into why God didn’t put extra eye on the back of their head. If they can believe that some Duruye as a Prophecy and gather in millions to listen to such disgraceful act of devil worship.
@DestalemKessete
@DestalemKessete День назад
Kendel tv you r bravo LIVE ERITREA &ERITREANS FOR EVER WE R THE HISTORY OF HORN AFRICA.
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh День назад
ETHIOPIAN SOLGERS /HAILESILASE, DERG,AND WEYANE, ETC./KILERS
@sababasefaw6682
@sababasefaw6682 День назад
Thanks brother ur program is amazing please come with our past history well done let know our history thanks
@Mike-eritrea291
@Mike-eritrea291 День назад
Like button tiserh yelan wedi Erey🇪🇷🇪🇷❤️
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 18 часов назад
Bravo tell them...Ethiopians must know that.
@HawGm-k7s
@HawGm-k7s День назад
Thank you Dawitom eski negrachew dingay rasochun
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 День назад
Hitler starts with bullying his neighbours, one observes the saim ideology by col. Abiy.
@Sebn71
@Sebn71 День назад
You are right Eritrean should be Arabic. You are right hundred percent.
@edenkidane1625
@edenkidane1625 2 дня назад
❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️
@Rimna
@Rimna День назад
Ethiopia only 90 years old never before the Name come when tefera mekonen come back from where he was hiden in England.
@ruthfekadu3917
@ruthfekadu3917 День назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh 23 часа назад
NO WAY FOR COLONIZATION !!!!!!.ERITREA FOR ERITREA BY ERITREA
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b День назад
Italy 30yrs? Over 55yrs friend
@kendeltube
@kendeltube День назад
የምላስ እንቅፋት ነው ለማንኛውም ኣመሰግናለው
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b День назад
@@kendeltube I would like to send you a study on the question of Ethiopian claim on Djibouti, but i don't know how
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh День назад
WEL COME THE SON OF READ SEA AND THE BROTHER OF NINE ERITREAN GROUP ❤
@jeremiahbelay5305
@jeremiahbelay5305 День назад
Dear host, you can look the glass 1/2 full or 1/2 empty, it’s total up to you. Just know you and only you live in the 1/2 empty state of mind which was a waste of time. Instead use this platform for positivity and inspiration that will benefit the next generation.
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 День назад
Instead of preaching this here, why don't you tell that to the Ethiopian leaders and elits?
@jeremiahbelay5305
@jeremiahbelay5305 День назад
I can only address the host whom I think has an open platform to new ideas. On a positive note, we can talk about solutions instead of living in the past. Regardless of those “elites” You, me and the host are equally responsible how we shape the future. I choose UNITY!
@Erilebna
@Erilebna День назад
Tebarek wendemie🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@margirma6
@margirma6 16 часов назад
Insightful. The host seems to be driven by the mob. From the comments one can evalute the knowledge scope of the viewers many of whom are still stuck in the past.
@mimihassan5162
@mimihassan5162 День назад
Yes. Yes. Yes. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🌿🌿
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh День назад
BE UNITE ALL ERITREAN OUR FUTURE IS BRIGHT ❤❤❤❤❤
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh 23 часа назад
VIVA WEDI HALAL MERET LONG LIVE
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh 22 часа назад
No more JOCKING BY Aseb
@Sebn71
@Sebn71 День назад
Tell me about it that’s why my question to always you a smart man
@Metkel-p3k
@Metkel-p3k День назад
ጴብቅ ስርሕ ድውትም ጅግንአ ❤❤
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 День назад
11
@NathaelPaulos
@NathaelPaulos День назад
It's not. India He's Pakistan.
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh 23 часа назад
DEV WENDER FULL ERITREAN .LONG LIVE
@SigaeedaMjjhh
@SigaeedaMjjhh 22 часа назад
TANK U DEV U SPOCK ALL I WANT TO SAY
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 120 тыс.
🔥 ሞኒካ ኣብ ዱባይ ተራእያ
52:21
Просмотров 20 тыс.