Тёмный

ሰበር መረጃ ሰለ ስብሀት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋል የዶ/ር ሙሉ አስገራሚ አስተያየት! | Ethiopia 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ሰበር መረጃ ሰለ ስብሀት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋል የዶ/ር ሙሉ አስገራሚ አስተያየት! | Ethiopia

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ደስ የሚል የልደት መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@akliluzerihun7841
@akliluzerihun7841 3 года назад
ኢትየጵያ ትበታተን
@ameleworkbikila1294
@ameleworkbikila1294 3 года назад
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@tesfaye551
@tesfaye551 3 года назад
Tebarki
@abckwt3582
@abckwt3582 3 года назад
የነ ደብረ ሲኦልን መያዝ ወይም መሞት ያሰማን
@gerrywelde3753
@gerrywelde3753 3 года назад
Happy birthday to all Ethiopians people 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 года назад
ስብሀትን ነጋን ተሸክሞ ያወጣው ወታደር ገደል አፋፍ ጫፍ ላይ ሊለቀው ይችል ነበር። ግን ለፍርድ መቅረብ ስላለበት አላደረገውም። ስብሀት ነጋ እስር ቤት ነው መሞት ያለበት፣ የፐሮፌሰር አሰራት ደም ዛሬ ተመለሰ!!
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 3 года назад
Thanks bro
@samiosman4215
@samiosman4215 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ
@asterbeyene8577
@asterbeyene8577 3 года назад
ወይ ጉድ በጣም እየተምታታቹ ነው ወይስ ከመቃብር ተነስተነው የተያዘ
@kingofking8620
@kingofking8620 3 года назад
@@asterbeyene8577 አልፈርድብሽም የዞረበሽ አንቺ ነሽ ፅናቱን ይስጥሽ ቻይው
@alemzetegn7954
@alemzetegn7954 3 года назад
እንኳን ለጌታችን የልደት በአል አዴረሰን የይቅርታ ጊዜው አልፋል ህግ ይፋረድ ሁሉም ያደረጉትን መደረግ አለባቸው ስለ መያዛቸው ግን እልልልልልልልልል ……………!!!!እሰይ……………ይ!!!!!!
@helenhailu5169
@helenhailu5169 3 года назад
እኔስ የስብአት መያዝ ምንም አይገርመኝም ግን ያን የመሠለ ልጅ መገደሉ በጣም ነዉ ያሣዘነኝ ለምን ያባት እዳ ለልጅ መሆኑ ያሳዝናል ነብሱን ይማረዉ
@teferamuleta8467
@teferamuleta8467 3 года назад
የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈሳል፤ እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጥሮታልና(ዘፍ9፡6)።እረፉ፥እኔም እግዚአብሔር እንደሆንሁ እወቁ ይላል ጻድቅና ቅን ፈራጁ እግዚአብሔር(መዝ46፡10)።
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 3 года назад
የማረከው ወታደር መሸለም አለበት! ስብሃት እንኳን ሮጦ ማምለጥ ይችል ነበር። ስብሃት ሃይለኛ ሯጭ ነው!
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 года назад
የሽማግሌ ሽፍታ ስብሀት ነጋ ሳይሞት የሀገሪቱን ንብረት ካስቀመጠበት ይመልስ።
@seidyemersaw2599
@seidyemersaw2599 3 года назад
አብይ ኑርልን
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 3 года назад
እኔ ቤተ እስራኤል አምሃራ ኢትዮጵያዊ ነኝ እምኖረው እስራኤል ወያኔ ከምድረ ኢትዮጵያ ከጠፋ ፣ ለትግራይ ወጣት የስራ እድል ለመፍጠር ዝግጁ ነኝ ፣ድል ለኢትዮጵያ
@kaleabyohannes7909
@kaleabyohannes7909 3 года назад
Temesgen ye israel wendmm alen
@maranatha7790
@maranatha7790 3 года назад
ስብሃት በምስል ቢታይ፤ ለወታደሩ ሞራል፥ ለኢትዮጵያዊያን ረፍት፥ ለደጋፊዎቻቸዉም መርገብ፥ ለሃገሪቱም መረጋጋት ይበጃል። ብዙ ይቅርታን ረግጠዋልና ለሞተዉ ለታረደዉ መማሪያ ሆነዉ፤ ይህ የዘር ፖለቲካ መቀበር አለበት!
@Teyboawlou
@Teyboawlou 3 года назад
ማራናታ ስምሽ እንግዳና ኮሜንትሽ ቁምነገራም ነው እናመሰግናለን
@muhemed6511
@muhemed6511 3 года назад
ጨርሰው ገደልበገቡ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 года назад
ይቅርታ ብሎ ነገር የለም ዛሬ ጁንታው ሲደመሰስ ይቅርታ መጠየቅ እርባና ቢስ ነው ።ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው ደ
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
@ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 3 года назад
ምን ዋጋ አለው አነዚህ ደማችንን መጠው በአጥንት ያስቀሩን ዘራፊዎች እንደገና እስር ገብተው ልንቀልባቸው ነው።
@EseteCoffee
@EseteCoffee 3 года назад
No.1
@etmother2877
@etmother2877 3 года назад
የክብርና የውርደት ሞት አለ። ይሆዉ እነዚህ የዲያቢሎስ ምርኩዞች ሞታቸዉ የውርደትን ምት ምቱ 🤔 ለዚህ ነው ያ ሁሉ ክፋትና እብሪት የተሞላበት ግፍ ?!!! ጒመን ብልት ጤና ስጋ በልቶ ብስና! ግን እግዚአብሔርን ተገዳድሮ ማን ይቆማል 🤔
@adissababa8528
@adissababa8528 3 года назад
ለምንድኀው አቶ የምትላቸው ወንድ ይሁኑ ሴት አይታወቁም ሁሉም ቀሚስ ለብሰው ነው የተያዙት ወይዘሮ በለህ ጥራቸው ,,,,
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
አይ የኦሮሞ ጋዜጠኛ ነገር ሖዳሞች በቃ ኣሮሞ እንደዚሕ የማይጠራ ሑኖ ይቅር ግን ሑሉንም አይደለም
@መዳጫውመጣልሽ
@መዳጫውመጣልሽ 3 года назад
አንደኛ ነኝ
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 3 года назад
የጋዜጠኞቹ ይቅርታ በጣም ያናድዳል ዝም ቢሉ ይሻላቸው ነበር ጁንታው ሞቶ ከተቀበረ በኃላ ይቅርታ መግቢያ ፍለጋ ነው
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 года назад
Weganoce ankuwani aderasacehu🙏🙏🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤
@cintayo9997
@cintayo9997 3 года назад
ኸረና ባይኖረ ኸረና ባይኖረ ዛሬማ ዛሬማ በደሰታ እንጨፍር ነበር ግጥም ግጥምጥም ከኔ የዛሬማ ዜና ሲጥም።
@seidyemersaw2599
@seidyemersaw2599 3 года назад
እልልል
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 года назад
ለወትሮ ሞገስ አስገዶምና አብረሃ አስገዶም ኢትዮጵያን ከጣሊያን ለማስጣል ታሪክ ሲሰሩ ያሁኖቹ ኢትዮጵያን የጠሉ የወጉ ያደሙ ሆነው አረፉ
@abckwt3582
@abckwt3582 3 года назад
እልልል አልሀምዱሊላህ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 года назад
እንዴት ከ ዶ/ር አርከበ አይማሩም?
@ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
ውድም ይበሉ እነዚህ ዘረኞች
@አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ
@አልሃምዱሊላህ-ዸ6ፐ 3 года назад
ሰላም
@thomassisino10
@thomassisino10 3 года назад
Mereshen new. That is the solution
@mamejem1733
@mamejem1733 3 года назад
የተረፉትም ይለቀሙነ
@wegheabnet6443
@wegheabnet6443 3 года назад
እቶም ተሪፎም ዘለው ደ/ር ደብረጼዮን፣ ጌታቸው ኣሰፋን፣ ጌታቸው ረዳን ኣባይ ጻሃየን ወዘተ ...... እዮም። ናይ'ዚኦም ኩነታት ካኣ ኩሉ ሰብ ኩነታቶም ክፈልጥ ዝጽበ ዘሎ እዮ። እዚኦም ግን፡ ሞይቶም ወይ ተወጊኦም ኣብ ጽዕሪ ሞት ይህልዉ ይኾንኑ ዝተፈልጠ ነገር የለን። እቲ ዝገርም ግን ትዕቢት ንውድቀት ትቕድማ እዩ'ሞ፣ እዞም ትዕቢተኛታትን ዋናታትን ወያነ፣ እቶም ብዝላዓለ ሸነኹ ንኢትዮጵያ፣ ከም ተወሳኺ ካኣ ንምሉእ ቀርኒ ኣፍሪቃ ሰሪ ኮይኑም ዝጸንሑ እንኳዕ ኣብ ምስዓሮምን ምትሓዞምን ናይ ባዓል ስብሓት ነጋን ኣርኣየኩም ኣራየናን። እቲ ትዕብተኛን ምኩሑን ስባሕት ነጋ'ኳ ተታሒዙ፤ ዕድመ እንተ ሂቡካስ፡ ብዙሕ ጽቡቕ ነቲ ሰሪ ኾይኖሞ ዝነበሩ ህዝብን መንግስትን ኢትዮጵያ፣ ብዙሕ ሕማቕ ካኣ ንባዓል ስብሓት ነጋን ኮራኹሮምን እዩ ዘሪአካ'ሞ፣ ዕድመ ሂቡና እንኳዕ እዚ ኣራየና። ጽባሕ ካኣ ናይቶም ተሪፎም ዘለው ካብ ትምክሕትን ትዕቢትን ናብ ውድቀትን ኣዝዩ ሕማቕ ሂወትን ሕፍረትን ወዲቖም ዘለው ተረፍ-መረፍ ክንርኢ ኢና። ውድቀት ርጉም ከም ርጉምነቱን መርገም ህዝብን እዩ ዝበጽሖ'ሞ፣ ርጉማት ወያነ ካኣ ከም ርጉምነቶምን መርገም ህዝብን ክበጽሖም ርኢና ኢና። ግን ን27 ዓመት'ውን ንህዝብታት ኢትዮጵያስ ሓሊፉ ተሪፍዎም እዩ ነይሩ'ሞ፣ ህዝቢ ኢትዮጵያ ካኣ ኣብ ክንዲ ኣምሓራ፡ ኦሮሞ፡ ትግራይን ወዘተ ...... እንዳበልካን፣ ኣዲስ'ኣበባ'ባ ፊንፊነ'ባ፣ ናይ ኦሮሞ እያ'ባ፣ ናይ ኣምሓራ እያ'ባ፣ እንዳ'በልካ ዝንፋሕ ዘሎ ጌጋታት ምስሕሓብን፣ ናይ ኣምሓራ ምክልኻል ሰራዊትን፡ ናይ ኦሮሞ ምክልኻል ሰራዊትን ወዘተ ..... ኢልካ ዝግበር ዘሎ ምቅድዳምን ምምስራት ነናትካ ሓይልን ንኢትዮጵያ ሓደገኛ ስለ ዝኾነ ክሕሰበሉን፣ ኣብ ክንድኡ ሃገራዊ ሰራውት ንኢትዮጵያ ዝሓሸ እዩ'ሞ እዚ'ውን ክእለን ክሕሰበሉ ኣለዎ ዝብል ሓሳብ ኣሎን'ሞ፣ እዚ ዝግበር ዘሎ መንግስቲ ከመይ እዩ ዝርእዮ፧ ኣድላይነቱ'ኸ ከመይ ስለ ዝተራእየ እዩ ክሳብ ሕጂ ነይሩን ዝቕጽል ዘሎን፧ ብኸምዚ'ኸ ህዝቢ ኢትዮጵያ ሰላሙ ርጉጽ ይገብሮ'ዶ፧
@kijizike6274
@kijizike6274 3 года назад
Aisey
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 3 года назад
ስዩም መስፍን መቸይሆንእጁን ተይዞ የማየው
@africaafrica4522
@africaafrica4522 3 года назад
What is the point handcuffing the old man when he is already arrested and is not going anywhere?
@ethiopneur
@ethiopneur 3 года назад
አዳዲስ የስኬትና የቢዝነስ ቪዲዬ ማየት ከፈለጋችሁ ይሄን ቻናል ይጎብኙ
@danieladdise4272
@danieladdise4272 3 года назад
Congirstuleshon
@jadocell6668
@jadocell6668 3 года назад
yezgeyale Eji gefi ayedbkeme
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 года назад
ግን፣ስብሐት፣ነጋ፣ስንቴ፣ነው፣ሚሞቱት
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
u tube ነሚያወራውን ሑሉ አትመኝ ያለምንም ምንጭ ሥለሚያወሩ
@ahlamahlam8530
@ahlamahlam8530 3 года назад
Kebre lemekelakeyachn
@dagusia9420
@dagusia9420 3 года назад
ይሄ ቅሌታም ሽማግሌ በ አደባባይ ህዝብ እያየ መገደል አለባቸው የሚስኪኑ እና የድሀው ደም ዝም ብሎ ፈሶ አይቀርም
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 3 года назад
ጋዜጠኝቹ ውሽታሞች ናችው! ተገደን ነበር የሚሉት አምነውበት ችግር ለመፍጠር ያቆበቆቡ ነበር ! አሳፋሪዎች!!
@kijizike6274
@kijizike6274 3 года назад
Ywdemu
@makminsa4649
@makminsa4649 3 года назад
Mechershaw wurdet Egzioooo Abetu 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@thomassisino10
@thomassisino10 3 года назад
Yigermal tigre fesam ye seytan zeroch
@mohsenabdo3058
@mohsenabdo3058 Год назад
Ena tefto yele yehe Hulu ena defta minim ayadergem weyane endete endemifta yakale
@ndaranbeinndarasi5373
@ndaranbeinndarasi5373 3 года назад
Gazetagnochuma la saruti sira matayaqi alebacha qitatu yinasimi yibilatime higine alamawoqi ka tatayaqinati ayadinimi::
@kijizike6274
@kijizike6274 3 года назад
Aillllll
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 года назад
Medateleba hageracena tegita alekace afera bile👎👎
@ahlamahlam8530
@ahlamahlam8530 3 года назад
Esyyyyyy
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 года назад
አንተ ማነህ ዶር ሙሉ ምትባል መቼም ያልታደለች ሀገር ያበደ ባለስልጣን ሚፈራረቅባት ከአንዱ ውድቀት ሌላው አይማርም አንትም በወያኔ መንገድ ለመሄድ ገና ስልጣኑን እደያስክ በራያ እና ወልቃይት አማራ ላይ አፍህን ስታላቅቅ ነበረ አንድ ነገር ልገርህ እግዚአብሔር እጅግ የሚቀለው ስራ የኢትዮጵያን ጠላት ሂሳብ አወራርዶ ፋይል መዝጋት ያውቅበታል ዛሬ እርችት ታስተኩሳለህ መጥፎ ልብህን እደእርችት ከውስጥ አስተኩሰህ አውጣው ዋጋ የለውም ከአንዱ ውድቀት ሌላው ካልተማረ አሁን እደወያኔ30 አመታትን አይታገስም እግዚአብሔር ባለቀ ሰአት ላይ ነው ያላችሁት ሰምታቹሀል!
@terytill3652
@terytill3652 3 года назад
Endewe mene ayenet gudoch nachewe lerasachew enken ayasebum deddboc
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 года назад
ESEYE ETHIOPIA GEGANACENA ATIDAFERE NURI LA ZELALEMA WALTACENA ETHIOPI A LEELELE YEWUREDU KILINTO SIYANISANEW ANDA GEDALU WAGACEWUNE MESTETA NEE🤮🤮
@joniboy7965
@joniboy7965 3 года назад
ኣሰይ በሉ ሕጂ ሕሳብኩም ተቀበሉ ህወሓት ሰረቅቲ ፈከርቲ ፡
@enqugirma7200
@enqugirma7200 3 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ
@ደምብያተረወእትጥዞም
እና ዘራፎች ክክልሙጦች
@maranatha7790
@maranatha7790 3 года назад
ስብሃት በምስል ቢታይ፤ ለወታደሩ ሞራል፥ ለኢትዮጵያዊያን ረፍት፥ ለደጋፊዎቻቸዉም መርገብ፥ ለሃገሪቱም መረጋጋት ይበጃል። ብዙ ይቅርታን ረግጠዋልና ለሞተዉ ለታረደዉ መማሪያ ሆነዉ፤ ይህ የዘር ፖለቲካ መቀበር አለበት!
Далее
Кольцо Всевластия от Samsung
01:00
Просмотров 639 тыс.
Меня знают уже все соседи😅
00:34
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:11
Просмотров 13 тыс.
Кольцо Всевластия от Samsung
01:00
Просмотров 639 тыс.