Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
Ethiopia - ፋኖ እና መንግስት ከመጋረጃው ጀርባ “የጀነራሉ ሚስጥሮች”
11:21
ዘመነ ካሴ በባህርዳር እርምጃ ወሰደ | ተጨማሪ ሀይል ገባ | ጀነራሎች ወደ ባህርዳር ገቡ
26:51
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
Скинь той самой ❤️🔥
00:15
Барселона - Бавария | Лига чемпионов. Обзор матча 3 тура
04:03
#ነፃነት
Hikma Merssa ( ሂክማ መርሳ)Tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
25 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
8
@zemzem-vn1hx
2 месяца назад
ሰላም ፍቅር ለአገርችን አሚንን❤❤
@muluyimer981
2 месяца назад
Ahlen wrsahlen👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@ራቢያተገኘ-ዀ6ሐ
2 месяца назад
Abshiru👍🏾👍🏾👍🏾💖💙
@Hawawoll
2 месяца назад
አሰለሙአሊኩም ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ለህዝብ አቺን ይሁን
@halimaabdu3317
2 месяца назад
Aselamalikum selamemye hager
@muluyimer981
2 месяца назад
Ahlen
@muluyimer981
2 месяца назад
Betese
@LiseyasSanchase-kq8xd
2 месяца назад
የዩክሬንና የራሽያ ፤ የሩሢያና ምዕራብ ሐገራት፤ የአሜሪካንና የረሩሢያ ቅራኔ በዛም በዚሕም ቢምታታ ወይ ቢድበሠበሥ ፓለቲካንና የምራባውያንን (የዕብሪተኞች ነጮችን ) መሠሪ ዕቅድ በብቃት አለመረዳት በመሖኑ ዕንደተለመደው አርሠን ዘርተን አጭደን አበጥረን ፈጭተን አቡክተንም ጋግረንም ገበታ ላይ ለመድረሥ ሢበቃ ለሚከቡ ና ለሚሻሙ ዕንደተለመደው ፈትፍተን ለማጉረሥ ፤ ሐቁን መንገር አለብን። በግልፅ በማብራራት፤ በነጩ አለም የሚደረገው ፍልሚያ በውሥጥ ያሉ መከፋፈልንና መገፋፋትን አጥፍቶ ዕንደ አንድ ሕዝብ በአንድ አመራር ሥር ዕና ዕዝ ተሠባሥቦ ለቀጣይ ዘመናት የነጭን የበላይነትና አለምን በበላይ ሖኖ መቆጣጠር የሚችል ሐይል ፈጥሮ ቅድሚያ ለራሥ በሚል ዕብሪት ፍላጎትን ማርካት የዜጎቻቸውንና የኢንዱሥትሪያቸውን ጥያቄ መመለሥ አልፎም ያለችግር ቅድሚያ በመሥጠት ማጉረሥ የሚቻልበትን ዕንቅፋት ከቶውን የሌለበትን መንገድ መጥረግና ጉዞን በዋሥትና መቀጠል ነው። ይሕንን ለማድረግ ለማሥገደድም ሖነ ለማሣደም ዕንቅፋት መሠናክል ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉትን ከወዲሑ ማረም ነው ያም በውሥ በመሐላቸው የለን የ ልዩነት አቋምንና ድንበርን ክፍፍልን ማጥፋት ተመርጧል። በአብዛኛው ሢሣካ የራሽያ ቱርክ ቤለሩሥ የመሣሠሉ ሐገራትን ለማቀፍ ዕየተሞከረ ያለው ዕንደሚፈልጉት ቶሎ ሊተገብሩት ባለመቻሉ ወደ ጦርነት ተገብቷል። ጦርነቱ ራሽያን ወይ ያልቀረቧቸውን ለማጥፋት ሣይሖን ያሉ የነኚሕ ሐገራትን አመራር ሠጪዎች አሥወግዶ የነሡን ትምክሕታዊ መርሕ የሚከተሉ መርጦ በሥልጣን ላይ ማሥቀመጥና ሕልማቸውን መፍታት ዕንዲያሥችል የሚደረግ ጥረት ነው። ይሕ ሢሖን የዕውቀት የሠለጠኑ የሠው ሐይላት የምርት ቁሥና የሕዝባቸው መንሸራሸር መግባባት የንግድና ጎብኚ ልውውጥ የኛ ያሏቸውን ሐገራት በሑሉ መሥክ ዕንደሚያሣድግላቸውና የተሻለ ኑሮ ዕንደሚኖሩም ጭምር ከማሥከተሉ ባሻገር የሠለጠኑ የተማሩና መፈላሠፍና አዲሥ ግኝት የሚያበሥሩ ማሕበረሠብ ዕንደሚኖራቸው ዕርግጠኞች በመሖናቸው ለዚሕ ግብ መብቃት የሚከፈለውን መሥዋዕትነት ይከፍላሉ ፤ ያሥከፍላሉ። ቻይና ፣ ጃፓን ደቡብ ኮሪያ ሕንድ ሣትቀር ያሣዩት ዕመርታዊ መሻሻል ያላሥደነበረው ዕብሪተኛ ነጭ የለም። ዕነኚሕ ሐገራት በሌላ ዕያሥገነቡ ሢገባደድ ለሕንፃውም ሖነ ለተቋሙ ሥም በመጨረሻ የሚለጥፉ ዜጎች አደሉም ያፈሩት ። በራሣቸው ሠዎች ዕቅድ ነድፈው ዕራሣቸው ገንብተው ሥም የሚሠጡትና የሚለጥፉት። በቻይና የተሠራ፤ በደቡብ ኮሪያ የተሠራ፤ በጃፓን የተመረተ። ከሕንድ የመጣ በማለት ደረጃ የደረሡ በመሖናቸው ያኮራሉ። ብቸኛ ሻጭ የነበሩ የነጮች ሐገራት ወደ ኩርፊያ ገብተዋል ተደናግጠዋልም። ዛሬ የአውሮፓውያን አረቦችን ከጎናቸው ለማድረግ ዕሩጫም ጎራቸውም መሬቱም ሠፉ ዕንዲልና የሠውም ብዛት በመፈለግ ነው ፣ ለዚሕም ተመራጭ ያደረጓቸው የቆዳቸው ቀለም ለነሡ ቀረብ ይላል ያሉትን ነው። በቆዳ ቀለም መመሣሠል መሠባሠቡ ብዙ ዕድል ፈጥሮላቸዋል ። ቋንቋን ከዘር አሥወጥተውታል አሣድሟቸውም አዳዲሥ ቦታዎችን ሐገራትንና ደሤቶችን ወርረው የኛ ነው ብለው ነባር ነዋሪዎቹን ባሕላቸውንና ቋንቋቸውን ያዳብሩ ብለው በክልል ለይተው ይዘዋቸው ከነዘንጋቸው ጫካ ውሥጥ ዕንደቀሩ ዕየተገነዘብን ነው። ሠው አደሉም ከኛ ዕንዳይቀላቀበሉ፤ ዕኩልም ተብለን ዕንድ አንድ ሐገር ዜጋ ዕንዳንቆጠር በሚል ዕብሪት የተወጠረ በክልልና በቋንቋ ከፋፍሎ በዛ ዕንዲወሠኑ አድርጎ የራሥን መሥፋፋትና ጥቅማጥቅሞችን በማሥገበር ለራሥ በማዋል ቀጥለዋል። ሒትለር ቀዳሚ፣ ዘረኛና በአለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሌለው የዘራፊ ቡድንን የመራ ቀማኛ ወንጀለኛ ገዳይም ነበር። ዓዎ የሕወሐት አመራር ሠጪዎችም በተግባራቸው ከነኚሕ የተለዩ ባይሖኑም ቆዳቸው ጥቁር፤ ጥቁር የማይወዱ የአፍሪካ ካንሠር በመሖን የሚታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያን ማፍረሡ የተመረጠውም የአፍሪካን ፀሐይ መጀመሪያ ማጥፋት በሚል ነው። ፀሐይ ካልወጣች የሚበቅል አንዳችም ነገር ባለመኖሩ ነው። ንቃ ነቃ ነቃ አድርግ አሥተካኪዪ መርሕና ረዕዮትሽን ፤ ዕውቀት ይሑን ግብይትሽ፣ ሥራ በመላ ይሑን ፍልሥፍናሽ የተመሠረተበት። ዕነኚሕ ጭንቅላት ላይ ጠምጥመው ቆልለው ሼክና ቄሥ ነን የሚሉ የሚከፍቱት የገነት በር የለም። በፍርድ አወቅ ዘለቀ ከተዘገበ ላይ የተቀነጨበ።
Далее
11:21
Ethiopia - ፋኖ እና መንግስት ከመጋረጃው ጀርባ “የጀነራሉ ሚስጥሮች”
Просмотров 757 тыс.
26:51
ዘመነ ካሴ በባህርዳር እርምጃ ወሰደ | ተጨማሪ ሀይል ገባ | ጀነራሎች ወደ ባህርዳር ገቡ
Просмотров 7 тыс.
00:31
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
Просмотров 188 тыс.
01:48
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
Просмотров 542 тыс.
00:15
Скинь той самой ❤️🔥
Просмотров 17 тыс.
04:03
Барселона - Бавария | Лига чемпионов. Обзор матча 3 тура
Просмотров 606 тыс.
21:40
//#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah
Просмотров 489 тыс.
19:18
ወደ ጎጃም የገባው 30 ሺህ ጦር! 3ቱ ጀነራሎች በጦር ግንባር! | “ዘመነን ወይም ምሬን በማጥፋት ትግሉ አይቆምም!”
Просмотров 79 тыс.
ሰበርዜና ቅዳም ጥቅም 16/2017 ግጎንደር ሸዋ አዳሩን ታሪክ ተሰራ
Просмотров 110
23:21
ራሷ ክፍሉ ገብታ ቆልፍ ሊደፍረኝ ነበር ብላ ጮሃ ልጁን ከቤት አስባረረችው መጨረሻ
Просмотров 186 тыс.
6:23
#መምህር_ፋኖ ደስየ አለሙ#እንባ እየተናነቀው ፋኖ ከሌለ ህዝባችን የለም! በሚበላው ምግብ እንኳን አያዝም!ፋኖ የሚዋጋው ለስልጣን አይደለም! ሸር ሸር አድርጉት
Просмотров 102 тыс.
1:17:09
Anchor Media የህወሀት ጉባዔና የአብይ አህመድ አገዛዝ ዛቻ፥ ፋኖ ድሎ ቀንቶታል፥ የጋምቤላ ፕሬዝዳንት ከስልጣን ተነሳ፥ የዓለም ባንክ ምን እያለ ነው?
Просмотров 74 тыс.
1:22:12
የታማኝ በየነ ድንቅ የዘመን ትዝታዎች… ቴዎድሮስ ጸጋዬ//ልዩ ቆይታ ከታማኝ በየነ ጋር.
Просмотров 32 тыс.
5:34
#እናት ለልጇ የከፈለችዉ ዋጋ የያሁበት ቪዶወ የሀፊዙ ኢምራን እናት የጀግና ጀግና
Просмотров 9 тыс.
28:30
ዮአዳን (ክፍል 22)
Просмотров 824 тыс.
24:21
ዬኒ ማኛው አረብ አገር ሰላለነው አይመለከትህም እንዲሁም ሰለ እነ ዳውን ዳውን በቤሩት።ከመሞቴ በፊት ድረሱልኝ ሰላለችው እናታችን
Просмотров 23 тыс.
00:31
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
Просмотров 188 тыс.