Тёмный

ሰበር ሰበር - በሶማሊያ ያልታሰበው ከባድ ትርምስ | ኢራን ለሊቱን አስቸኳይ መግለጫ ሰጠች 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 141   
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 5 часов назад
ሶማሊያ ግብፅ አብሮቻችሁ ሁላ ትርምስምሳችሁ ይዉጣ እናተ የሀገራችን ካንሰር በሺታ ወረርሺኝ ናችሁ 😊
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 часа назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለአናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 5 часов назад
አምላኬሆይ÷ ኢትዮጵያን አስባት አለ ምን ሁሉ ሰላም አድርግ ፡፡ስደተኞችን በያሉበት ሁሉ ሰላም ይሁኑ ስደት ወጥቶ የታሰሩት ይፈቱ ፡፡አሜን፣፣፣
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 5 часов назад
ኢትዮጵያ ሕዝቦች መልካም ሰንበት ❤❤❤
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 5 часов назад
ድል ለሃገራችን ውርደት ለጠላቶቿ ይሁን
@zd820
@zd820 5 часов назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ አቤል ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ያድንልን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 5 часов назад
ቤሩቶች ሰላም አደራችሁልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለገናናው ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብረ በአል❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 часа назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@richardaboujaoude
@richardaboujaoude 2 часа назад
ገናናው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Час назад
ገገናና እግዝአቢሔር ብቻነዉ መቼነዉ ፍጥር እያመለካቹ የሰዉን ዴም የምታሲቆሙት
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
ፅዮናዊነት ይቀጥላል ሰላም ለእስራኤል እና ለኪዳኑ ህዝቦች ይሁን
@AHLAM-m3j
@AHLAM-m3j 5 часов назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 5 часов назад
ድል ለኢትዮጵያ
@HananAhmed-zk1ty
@HananAhmed-zk1ty 6 часов назад
እወዳቹሀለው ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤
@AnaniaFan
@AnaniaFan 6 часов назад
መልካም ሰንበት ኢትዮዽያን❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 часа назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 часов назад
ሀገራችንና ህዝባችንን ፈጣሪ አምላካችን ይጠብቅልን እኛም ነቅተን ከመንግስታችን ጓን በመሠለፍ ዝግጁ እንሁን ። የሱማሊያ ጉዳይ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ነው ነገሩ ።
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 4 часа назад
ምን ጊዜም በራስዋ ችግር ከመጠመድ ውጪ በሌላ አገር ጉዳይ ጣልቃ የማትገባውን አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
@מרומלדה-ס8ד
@מרומלדה-ס8ד 4 часа назад
እንደም አብራችሁ ይችን የማለዳ። ፀሐይ እንድናይ የረዳክን ሀያሉና ሕያው አምላክ ፈጣሪ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን🤲🤲🤲 *እስራኤል ሆይ ሰማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።* *שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד*:
@yeshiMulat-h6g
@yeshiMulat-h6g 4 часа назад
እስራኤል ከአልነኳት አትነካም ይተነኩሷታል ከዛ ይጮሀሉ. እስራኤልን ማጥፋት አይቻልም
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 5 часов назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ባንዳ ብቻ ይጥፋልን
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 2 часа назад
የኢራን ፉከራ ቀረ በቃ አሸባሪ ሁላ ድል ለፅዮናዊት ሀገር እስራኤል ❤❤❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 часа назад
Amane❤❤❤❤
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 5 часов назад
የኢራን መግልጫ 100% ትክክልነው እስከመቸ ያአሏህ😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
ኧረ
@roomiki95
@roomiki95 2 часа назад
Lmn atewagam😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Час назад
አለመነካካትነዉ
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 5 часов назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 3 часа назад
አሜን❤
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 4 часа назад
በመጀመሪያ ከአሉት ሰዎች መጠዬቅ ያስፈልጋሐል እስራኤል 16 የሂዝቦላ መሪዎች ናቼው በትክክል ዘግብ እኛ በቦታው ስላለን እውነቱን ስለምናውቅ የምትዘግበው ያሼማቅቀናል
@bli9101
@bli9101 5 часов назад
ስለ ሶማሊያና ስለ ኢራን እየሰማን የአምስተርዳምን የቦይ ውሃ የምናይበት መረጃ‼ እስኪ ኦዲዮቪዙዋላችሁን አንድ ቀን እንኳ አስተካክሉት!
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 14 минут назад
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርክ ቅዱስ ሚካኤል በጦርነት ውስጥ ያለነውን በሙሉ ታሪካችንን ቀይርልን
@מרומלדה-ס8ד
@מרומלדה-ס8ד 4 часа назад
ኢራን የድረሱልኝ ጥሪ እየ ጠራች ነው ለምን ብትሉ ? ተረኛ እርሷ ስለሆነች ድል ለአገራችን እስራኤል 🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 3 часа назад
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️የኛ ጀግና
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 часа назад
I love you iserael❤ yarboci gata😂😂 edewe min largati😂😂😂😂😂
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 4 часа назад
አረቦች ቤቱን ቁጭ ብሎ ፈርተዋል እንኳን አረቦች ሀገራቸው ቁጭ ብለው ፈርተዋል እንኳን እስራኤል ለመዋጋት ለራሱ ትንፍሽ አትልም ሌሎችም አረብ አገራትን ድረስልኝ ትላለች ኢራን አስቂኝ ናት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Час назад
በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂
@Entisarenigusa
@Entisarenigusa 6 часов назад
Welcome able satune xabeka selamaxake enamasagenalane
@LaylaMohammed-cs3rn
@LaylaMohammed-cs3rn 5 часов назад
نحن المسلمين نعارض إسرائيل مهما كانت لإيتوبيا توروبكو، لأنها تتجاوز حدود إسلامنا وتقتل المسلمين. ኢስራኢልን እኔም እቀወማለሁ የሙስሊም ቀዴኛጠላት
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 4 часа назад
ምንም የፈጠራችሑት ነገር የለም። ከወሬ በሥጠቀር። እሡዋ ግን ሥራዋን ከመስራት ማንም ሐይል ያግዳት ዘንድ የለም።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Час назад
ኢትዮጵያን ሰላም የሚፈልግ የአለም ህዝብ ወደ እግዚአብሔር ይፀልይ በነገር ሁሉ ይረዳናል በእግዚአብሔር የታመነ ተስፋ ያደረገ ምርኩዜ ነህ ያለውን ምህረት እየለመነ እራሱን እያዋረደ ተስፋ ካደረገው ከየትኛውም ትርምስ ጥፋት ያድነዋል ይታደገዋል በኢትዮጵያ ላይ በስውር የሚመክሩ በክፉ የተነሱባት ሊነሱ የተማከሩባትን እግዚአብሔር ወደራሳቸው ገልብጦ ቋንቋቸውን እየደበላለቀ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየናል ሱማሊያን ከመበታተን ይጠብቃት በስደት ያሉ ኢትዮጵያንን በሰላም ወደ ሀገረቸው ይመልስልን ባሉበት ክፉ አያግኛቸው የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላቸው ሀይዟችሁ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር አለ ፀልዩ በርቱ 🙏ሰላም ለአለም የጨለማው ማህበር እቅድ ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር ያፍርሰው
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z 3 часа назад
Megen Israel 💪💪💪💪🥰 🥰🥰🥰🥰
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha 4 часа назад
ሰላም ላገራችን ❤❤❤🙏
@wubitji3349
@wubitji3349 5 часов назад
ሱማሊያ ከመበታትን እግዚአብሔር ይጠብቃል ለእኛ ያሰቡት ነበር ግን ወደ እራሳቸው ዞር የኢራን መግለጫ እኛን አይመለከትንም
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 5 часов назад
እኛን ይመለከተናል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Час назад
ኤረ የእራን ኤኛን አይመለከትም ህሊና አላቹ መጀመርያ ፖሎትካ ሳታሁቆ አፍአተክፈቱ ዝም
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 5 часов назад
ሁሉም መነሳት አለበት በኢትዬፒያ ጠላት ላይ አላህ ዱቄት ያርጋቸዉ ድል ለሀገራችን
@atalay1437
@atalay1437 5 часов назад
ዕድል ለእስራኤል עם ישראל חי
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 3 часа назад
ያ ረብ የሰሐቦችን ወኔ አላብሰን እስላማዊ ሐገራቶች ከጀርባ መመልከትን መርጠዋል አላህ ይዘንልን
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 Час назад
እሥላም ጸረ ሠላም ነው
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 40 минут назад
@@alemsegedmokria5104 ከመተቸት መማር ማወቅ እዉቀት ይቅደም
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 5 часов назад
እስራኤል ሌላው ትታ ግብፅን ትንሽ ብትገርፍልን ጥሩ ነበር
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Час назад
መፅፍቅዱሲ አታኔብም ግብፅ በእግዝአቢሔር ቁጣሁሲጥ እየገባችነዉ ኤኔ መከራ ጨርሰናል 2017ብቻነዉ መከራችን
@fatma6629
@fatma6629 3 часа назад
ጎሽ ትርምስምሳቸው ይውጣ ያረቢ
@GedamTube-q8k
@GedamTube-q8k 5 часов назад
ከርሳም, አተላ ያልታሰበ,አሳዛኝ አስቸኳይ እያልክ አታላዝንብን
@YacobHailu
@YacobHailu 2 часа назад
We love the citizens of Somalia.
@Addisua
@Addisua 3 часа назад
ኢራን ምናለች አሜሪካ ምናለች?ፋኖ ምናለ አብይ፣ጁላ፣ጁንታ፣ሸኔ ምናምን ብትሉ ህዝቤ ደንዝዟልና ምንም ነገር አያሳስበውም ምክንያቱም ሁሉም ራሱን ለመጥቀም የመጣ እንጅ ምንም እንደማይጠቅመው ያውቀዋል።
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 3 часа назад
እይ ኢራን ቦቅቦቃ የእስራኤል አጋዝ አሰማይ ነው እንኳን አረብ አለመ ሁላ እንድ ቢሆን እይቹሏትም
@hiwottube3395
@hiwottube3395 Час назад
Selam lehagerach 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚
@nanibelete8583
@nanibelete8583 5 часов назад
ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
@NatanMulat
@NatanMulat 5 часов назад
እኔ ምለው ግን እቺ እስራኤል ምትባል ሀገር ግን ምን አይነት ሀያል ሀገር ብትሆን ነው 😳😳
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
ይገርማል የሀይሏን ሚስጥር መመርመር ጥሩ ነዉ
@meksudmehamed2579
@meksudmehamed2579 4 часа назад
amerika
@kerallanasir
@kerallanasir 3 часа назад
If you want the secret, it is America and western. Nothing israel can do. Israel can't stay overnight by itself and also nothing than the said behind israel unlike your thought. Israel is not powerful country rather a collection of human animals.
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Час назад
የኪዳን ሀገር ነች ።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Час назад
​@abebaseyiume8949 ሚስጥሩ የእግዚአብሔር የኪዳን ሀገር ነች ።
@אייופקדו
@אייופקדו 5 часов назад
አይ አረቦች ጉራ ብቻ ተልባ ቢጫጫ በአድ ሙገጫ አሉ
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 5 часов назад
ኢትዮጵያዬ በ2017 ዕጣሽ በጣም ያስፈራል😢😢😢
@etda7613
@etda7613 4 часа назад
ሟርተኛ፣ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው
@ሃይማኖትመንግስተሐብ
😂❤​@@etda7613
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 часа назад
Higi martna
@SinSin-fd7mm
@SinSin-fd7mm 5 часов назад
well come abelo
@etafraw9993
@etafraw9993 5 часов назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Час назад
አቤል የሷን አሮባት የሰው ታማስላለች ነው ዜናህ 🇪🇷
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 4 часа назад
እይ ኢራን ፤ምነው ያ ሁሉ ጉራ የት ግብ?
@UserUse-l8g
@UserUse-l8g 2 часа назад
Dili Le lsrael israel tashenifalec100 be 100 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KidaneAmbaye
@KidaneAmbaye 4 часа назад
የሚታሳየነነ ከተማ የት እንደሆነች አላወቅንም
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 5 часов назад
ታዲያ እስራኤል አረብ አቆመ አላቆመ ምን አገባት ባሻዬ እስራኤል ከላይ ነው ግንኝነቷ
@MeleseJelebo
@MeleseJelebo 6 часов назад
wel come abel
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 3 часа назад
ግብፅ የድረሰባት ሁሉ እንዳዝህ ነው
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 5 часов назад
ቤሩት ያላቹ ለሊቱ እንዴት ነበር ጦርነቱ እራሳቹን ጠብቁ
@zeynebaliye
@zeynebaliye 5 часов назад
አለን
@MinadAbazinab
@MinadAbazinab 5 часов назад
ኑ ወዳ ዱባይ
@zeynebaliye
@zeynebaliye 2 часа назад
@@MinadAbazinab መች ፈቀዱ
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 5 часов назад
መላው የሙስሊም ሀገራት ዝምታን መርጦ አላህን እያስቆጡ ነው የተታሮችን ታሪክ ምነው ማስታወስ አቃታቼው ይህቺ አለም ጠፊ ናት ነገር ግን አረቦችን የታያቼው ሆዳቼው ብቻ ነው የፍሊስጤን ህፃናት ሞት ይፋረዳቼዋል
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 4 часа назад
Enesu nechew ende shibir yefetarut yalechew?
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 3 часа назад
😂😂😂😂😂የው አላህ እሰራአልን መጠፋት እንኳን አቅም የለው አቅመ ቢስ
@fatma6629
@fatma6629 3 часа назад
እርፍ አንተን ለይቶባጠፍህ ታሪክ አንብብ በውሀ በንፍስ የጠፎትን አላህ አይቸኩልም ሲቀጥል ቅጣቱ በዚህ ብቻ አይድንም ለነገሩአንተን ማስርዳት አይጠበቅብንም ​@@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 2 часа назад
@@fatma6629 🤣🤣🤣🤣እረ አታስቁኝ ሰጀመር አላህ የሚባል የት አለና መሀመድ ለሰሚቲ የፈጠረው መካ ላይ የተቀመጠ ደንጋ እኮ ነው የለቁን እንብቡ መሀመድ አመናችህ ገሀንብ አትገቡ
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 2 часа назад
@@fatma6629 የምን ታረክ መሀመድ ካወራው ወጪ ታረክ የላቹህም እኮ
@tsegayezeleke6730
@tsegayezeleke6730 51 минуту назад
❤❤❤
@ZinashMamushet
@ZinashMamushet 5 часов назад
ሁሉም ነገር በርቁ ሆኖ እንደሚታየው አይደለም እራን ቁጭብላ ሌላው እንዲዋጋላት ትፈልጋለች ህዝቦላህ እራሱ ለምን አርፎ አይቀመጥ በየቀኑ እየሆነ ያለውን የሚያቀው ምን ያህል አቅማ ከበድ እንደሆነ አቅማ የትላንት በስትያን የህዝቦላ ባለስልጣን አገዳደል ያየ ከእሳት ጋር አይዋጋም ቢያንስ ከዱባይና ካታር መማር እድገትን ሰላምን ብልፅግናን ጦርነት ውድመት እንጂ ሌላ ምንም ትርፍ የለውም ለሁለቱም
@RihanaRich-im1wc
@RihanaRich-im1wc 34 минуты назад
Berta
@Deganet
@Deganet 5 часов назад
Yarasawa aerbata mibalewu eziga newu wushtama
@user-pl7kf8tz5p
@user-pl7kf8tz5p 6 часов назад
1st hi abel
@Belete-l1j
@Belete-l1j 5 часов назад
ወድ ንጉሰ እየ ይመችሁም ቀፀልሉ
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 4 часа назад
😢
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 5 часов назад
ኢትዮጵያ ላይ ዛቻና ፉከራ አይሰራም ።
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 4 часа назад
💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
የኢራን መግለጫ በጣም ትክክል ነው ግን ኢራን ዶላር እና የጦር መሳሪያ ከሰጠቻቸው አረቦች የሚያቆሙት ከእስራኤል ጋ ምክኒያቱም ለድሀ ሙስሊም ሀገራት ዶላር ለሀብታሞች ሙስሊም ሀገራት ደሞ የጦር መሳሪያ እየሰጠች ነው አሜሪካ ዝም ያስባለቻቸው ጥቅማቸውን አስበልጠዋል ከፌልስጤን ንፁሀን ጭፍጨፋ የራሳቸውን ጥቅም እና ፍላጎት ያስበለጡ ሆዳም ናቸው አረቦች
@roomiki95
@roomiki95 2 часа назад
😂😂
@מסרק
@מסרק 2 часа назад
ኢራን ቦቅባቃ😂😂😂😂
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 4 часа назад
Berirut
@temimamamiyo8863
@temimamamiyo8863 3 часа назад
Ati shannee kajettu kun mashnaan kee sirraa muramuuf akka jiru beekii qophaai
@ሞስአብኢብንኣሚር
@ሞስአብኢብንኣሚር 5 часов назад
በቃ ምኞትህን ብቻ ነው ምትዘግበው?የሱማልያ ትርምስ ሱማሊያ ድንግጠች ሱማልያ ልትበታተን ነው.. ኤርትራ ሴራ ኤርትራ በሚስጥር መከረች...ወሬኛ ይልቅ ግዜጠኛ ከሆንክ ምኞትህን ሳይሆን ሚዛናዊ ዘገባ ዘግብ ኤርትራ እያየሃት ብዙ ወርቅ አግኝታለች ኤርትራ ከእዳ ነጻ ሃገር ነች ኤርትራ ብዙ ዘመናዊ መሳሪያ ባለቤት ነች።ሁሌ ኤርትራ ላይ የጥላቻ መርዝህን አትትፋ ህዝብን ከህዝብ አጋጭተህ ምንም አትጠቀምም ባንተ ምክንያት አንድ ኤርትራዊ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ነገር ከሆነ በነፍስ ነው ምንጠይቅህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
ህገወጥ ዛቻና ክስ ጥሩ ነዉ???
@etda7613
@etda7613 4 часа назад
ወርቅ ገአገኛችሁ ታድያ ኢትዬጵያ ምን ትሰራላችሁ። ወርቃችሁን ለምን አታወጡም
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 4 часа назад
ኢትዩጵያ መፍረስ ያለባት አገር ናት እናፈርሳታለን
@HayatAsefa-g4m
@HayatAsefa-g4m 4 часа назад
😅😅 ማናቹ ደሞ እናተ 🤔
@HanaKasaye-r5j
@HanaKasaye-r5j 4 часа назад
Kkkkkk😂😂😂😂
@etda7613
@etda7613 4 часа назад
ፈስ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 часа назад
Agtiki yferese
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Час назад
ማነህ ደሞ አንተ ከክፉ ሀሳብህ በፊት ቀድመህ አንተን እግዚአብሔር እንዳያጠፋህ ንሰሐ ግባ ማስተዋል ይስጥህ
@TatekBorja
@TatekBorja 4 часа назад
እንዳንጠላ አንጥላ
@بورتغاناثيوبيا
@بورتغاناثيوبيا 5 часов назад
😅
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 4 часа назад
ይሔን የጣዖት ቁዋንቁዋን ማንም ሊያየው ዐይፈልግም፣ ወዲያ ጋርቤጅ ጣለው።
@josephferede155
@josephferede155 5 часов назад
Always false news or repeated news
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 часа назад
Feck news
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 5 часов назад
ሞት ለጽዋናውያን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 часов назад
ድል ጥንትም ለፅዮናዊያን ነዉ ወደፊትም ይቀጥላል
@MekonenDawana-b5c
@MekonenDawana-b5c 4 часа назад
በዝህ አንደበት ዋጋ ትከፍላለህ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 4 часа назад
@@MekonenDawana-b5c አማርኛ ተናጋሪ ይሁዲዎች ኢትዮጵያ ስትመጡ ዋጋችሁን እንሰጣቸዋለን
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 4 часа назад
tigray better to join Eritrea B/gumuz Sudan gambella join s/sudan. Afar join Djibouti. Somali region join Somalia. Oromia republic and Amhara republic.
@HanaKasaye-r5j
@HanaKasaye-r5j 4 часа назад
😂😂😂😂
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Час назад
የህልም እነጀራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ይበተናሉ ኢትዮጵያ ጠላት ለማየት እድል ካገኘህ ፀልይ ኢትዮጵያን በህብረት ከፍ ከፍ እንላለን 💚💛❤🙏🙏🙏
@DuressaBamudabdo
@DuressaBamudabdo 2 часа назад
ድል ለኢትዮጵያ
@werkneshgetanehwerknesh5389
@werkneshgetanehwerknesh5389 6 часов назад
❤❤❤❤
@MulugeteErisuloHibebo
@MulugeteErisuloHibebo 5 часов назад
❤❤❤❤
Далее