Тёмный

ሰበር ሰበር:የሶማሊያ መሪ ...?? ከመሸ ጉድ ተሰማ! አብይ በደስታ አበዱ ሞቃዲሾ ዶፍ ወረደባት! እስራኤል ግብጽን አናወጠች አያቶላ ተደበቁ! 

Balageru Media
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Dear and respected family of Balageru Media Channel, we would like to say that you have come to the channel safely. This channel will provide you with the latest and most reliable international information every hour.
As before, show us your support by choosing Balageru Media Channel.
Please Share, like and Subscribe.
News Produced and Narrated by: Esubalew and Bisrat
Edited by: Marta Hailu and Amen
Thumbnail by: Yo and Me
Managed by: Mehari Wassihun
ውድ እና የተከበራችሁ የ ባላገሩ ሚዲያ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ዓለም አቀፍዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ።

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@aman8862-d9s
@aman8862-d9s 2 часа назад
ውሸታቹን በልኩ አድርጉት አለበለዚያ Report የሚባል ነገር አለ 🤔
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 57 минут назад
ርዕሱ የሶማሊያ መሪ ተገደሉ ይላል ውሰጥ ስንገባ ቦንብ ፈነዳ ይገደሉ አይገደሉ አይታወቅም አልክ ከዚህ በላይ ማምታታት ምን አለ ደግሞዐቢይ ደስአላቸው ማለትህ ይገርማል እሳቸው በሰው ሞት የሚደሰቱ አይደሉም ርዕሱን ቀይር???????
@fekaduanteneh4934
@fekaduanteneh4934 Час назад
እስራኤል መቼም ቢሆን ከኢትዮጵያ ጋር ትወግናለች ብሎ ማሰብ ትልቅ ሞኝነት ነው። ግብጽ እና እስራኤል ጥልቅ ሚስጥር አላቸው። ይልቁኑ ግብጽ ግድቡን እንድትመታ እያበረታታች ይመስለኛል።
@jackpark3349
@jackpark3349 33 минуты назад
አትዋሽ ሰው የሜሰማህ በውሸት ሳይሆን ዜናህ ጥራትና እውነት ብቻ ነው አድማጭ ታጣለህ
@mamezeynu1848
@mamezeynu1848 Час назад
በናታቹ እነደዚ አይነት ዉሸታሞ ሰስክራይብ አታደርጉ እሺ
@muradethio9678
@muradethio9678 2 часа назад
ምነው ሳምንት የሞላው ዜና ታመጣለህ!? አሁን መድገሙ ለምን አስፈለገ!?
@RediBadi
@RediBadi 2 часа назад
አተ ዉሸተም በሬ ወለደ ዜና በተወራ ይሸልከል ዉሸተም
@yohannesworkineh1465
@yohannesworkineh1465 30 минут назад
ባለገሩ እንደሌሎች በሬ ወለደ ወሬ የማያወራ እያሉ በየጊዜው ሰው እንዲሰማላቸው የውሸት ወሬ ያቀርባሉ። ለምን ተፈለገ "የሶማሊያ ተገደሉ ? ዶክተር አብይ ጮቤ ረገጡ" የሚሉ ውሸት አቅራቢ።
@febenwelatmedim8016
@febenwelatmedim8016 2 часа назад
በጥሩ ሁኔታ ተቀርበለህ ግን ውሸት በትጨምሪ ጥሩ የሱማሊያ መሪ ሳይገደሉ ተገደሉ ማለት ምንም ማለት ነው
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f Час назад
እሲ እስራኤል ለኢትዮጵያ ትወግናለች እንደ ደስ ሲል ግብፅንማ ባጠፋችንን ኡኡኡኡኡ እንደት ደስ ይለኝ ነበር ድል ለኢትጵያ
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 2 часа назад
ስንቴ ነው ስለጄኔራሉ የምታወሩት።
@Tamiratanase
@Tamiratanase Час назад
ባለጌ አብይ ነብይ ነዉ ስለዝህ በሰዉ ሞት የምደሰት ሰዉ አይደለም😢
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 Час назад
አረ ማፈሪያ ናችሁ አንዱ ዜና ውሸት ሌላው ዜና ቋንጣ😅😅
@abnetgmikal
@abnetgmikal Час назад
የፃፍከውን ካላወራህ ወጋ የለህም
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 Час назад
Lier ....too much exaggeration...
@WonduBekele-d2t
@WonduBekele-d2t Час назад
አንድ አፍታ ቱዪብ ላይ ስትዋሽ ነበር አሁን ደግሞ እዚሕ መጣሕ ምን ይደረግ ከዚሕም ትሸሻለህ ።ብስራትንም በተከታዮቹ እንድንጠራጠረው እያደረክ ነው ።እንደ ጋዜጠኛ ለመሆን ሞክር ።እውነትን አስቀድም ከዚያ ገንዘብ ደግሞ እውነትን ፈለግጋ ከኋላዋ ትከተላታለች መቼም ቢሆን ገንዘብ እውነትን አቀድማት በተለይ ለሐቀኛ ጋዜጠኛ ደ
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 2 часа назад
ባላገርእንደዚህ የወረደ ቱልቱላ አይነፈም ቱልቱላ
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 2 часа назад
አሳፋሪ ነው፤ Unsubscribe
@saidmohamed8219
@saidmohamed8219 2 часа назад
አንተ ውሽታም ያልሞተውን ሰው ሞቷል ማለቱ ምን አሰፈለገህ
@wubalemtasifaye3450
@wubalemtasifaye3450 Час назад
Sele Ethopiya geta erasure yewagal Ethopiya ejochana wode egezabiher tezeregalechi 📖📖📖📖📖 ❤❤❤
@Nhomtafr-d2j
@Nhomtafr-d2j 2 часа назад
አትበጥረቅ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 9 минут назад
Weshetm ☠️👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 9 минут назад
dedeb kadery ☠️👎🐷
@andargearega4307
@andargearega4307 28 минут назад
የርእስህ ግነትና ጭብጥህ ሁለተኛ እንዳልሰማህ አድርጎኛል::
@Benjamin-p6w
@Benjamin-p6w 23 минуты назад
ያንተ ተከታዮች ሌላ ሚዲያ አይከታተሉም ብለክ ነው የምታጃጅለው የሶማሊያ መሪ ተገደሉ ካልክ በኋላ ሞቃዲሾ ቦንብ ፈነዳ ብለክ ትቀደዳለክ እንዴ እውነት አውራ እንጂ ደደብ ሚዲያ ነክ👎 ባላጉሩ 👎
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 10 минут назад
FANO 🙏 FANO. ❤ FANO 💪💪💪
@AaAa-z8s2w
@AaAa-z8s2w Час назад
😭😭😭❤️🇯🇴🇯🇴🇮🇷🇮🇷🇪🇹🇪🇹❤️🤲🤲
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Час назад
እውነተኛ ዜና ካልሆነ ለካ እሰከ አሁን ባለገሩ ሚዲያ ሰትዋሸን ነበር።
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 2 часа назад
ኧረ የሥነ ጽሁፍ ባለሙያ ቅጠሩ፤ ሳቢ ርዕስ እንዲህ ነው እንዴ ሚመረጠው? መካሪ ያሻችኋል።
@MuradZeynu-w7m
@MuradZeynu-w7m 2 часа назад
እስራኤልን አላህን ያጥፍት
@selamawitokubay-p1y
@selamawitokubay-p1y 40 минут назад
😂😂😂
@AbubekerAbuyi
@AbubekerAbuyi Час назад
ተቀዳችሁ፡ትቀዳችሁ፡ተበጫጨቃችሁ፡፡
@BodruSultan
@BodruSultan 2 часа назад
ያረብ እስራኤል አጥፈት
@BerihanDereje
@BerihanDereje Час назад
እውነትም ባላገር
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 2 часа назад
ከሞት ነው የተነሳሄዉ
@AboEman-t1w
@AboEman-t1w 2 часа назад
የርእሱ ሀይላይቱ በዛ
@samueltesema2664
@samueltesema2664 2 часа назад
የበፍቱ በላገሩ ሚድያ ዘጋብ ይዘግብልን እባካቹልን 😮
@millihass
@millihass 2 часа назад
ለምን ትዋሻላችሁ
@HASHIMO-u6z
@HASHIMO-u6z Час назад
ቀደዳ
@53067
@53067 Час назад
ቀዳዳ
@RediBadi
@RediBadi 2 часа назад
Un ለራግክ ነዉ
@DerejeDagne-f9n
@DerejeDagne-f9n 2 часа назад
ውሽታም ።
@temesgenegash80
@temesgenegash80 Час назад
Selam la Israel 🇮🇱 and la Ethiopia 🇪🇹 peoples .❤❤❤
@Tewodros52
@Tewodros52 2 часа назад
The horizontal war successful
@Ridwanissaaq
@Ridwanissaaq 13 минут назад
Dreaming is free never mind that somalia is the lions 🦁 of Africa 🌍
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 Час назад
kkkkkk
@DawitDafa
@DawitDafa Час назад
Shalom
@SheenaBh
@SheenaBh Час назад
😢😢😢😢
@AduZerihun
@AduZerihun Час назад
.
@aratkilo1808
@aratkilo1808 37 минут назад
Kedada.
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin 2 часа назад
Thank You Iseral ❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 2 часа назад
ይሔ ፈሣ ም መሪሕ ሐገሪቷን እዳ በዳ አርጎ ሸንሽኖ እየሸጠ መሣርያ ይግዛ በውሥጥ አማራን ለማጥፋት እየሮጠነው ያም አለ ያም ይወገዳል እሡም እንደግብፅ
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl Час назад
ወራኛ ቃደደ ወንፊት ምናላበት አራት ኪሎ ያላው እበብ ፋንድቶ ብንጋላጋላው አፋናቃይ ቤት አፍራሹን አላህ በናሠልን ያሶማሊያው ማሪ ምን አራጋን ላምን ትሞርታላክ
@tadesesema2033
@tadesesema2033 2 часа назад
6
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp Минуту назад
ISRAEL forever! God bless you
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 3 минуты назад
You are the best!
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 28 September 2024
20:09
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,7 млн
Как он понял?
00:13
Просмотров 169 тыс.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 2,1 млн
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,7 млн