Тёмный

ሰበር ሰበር:ጉድ አብይ ድምጽ ሳያሰሙ ሞቃዲሾ ተከሰቱ? ተባሉ የሶማሊያ ጦር አመጸ 350 ጦር ረገፈ! ፑቲን እንደ ስጋ ፈጫቸው ኔቶ ማመን አቃተው! 

Balageru Media
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Dear and respected family of Balageru Media Channel, we would like to say that you have come to the channel safely. This channel will provide you with the latest and most reliable international information every hour.
As before, show us your support by choosing Balageru Media Channel.
Please Share, like and Subscribe.
News Produced and Narrated by: Esubalew and Bisrat
Edited by: Marta Hailu and Amen
Thumbnail by: Yo and Me
Managed by: Mehari Wassihun
ውድ እና የተከበራችሁ የ ባላገሩ ሚዲያ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ዓለም አቀፍዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ።

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@islamliyou
@islamliyou День назад
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ለመድፈርም ሆነ ለመጉዳት የሚመጣን ማንኛውም የውጭ ሃይል ጋር የሚተባበርን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቡድንን አጥብቄ እቃወማለሁ። እርስ በእር ለመገዳደልም ሆነ ለመጣላት ሃገር ያስፈልገናል። ፋኖም ሆነ ሸኔም ሆነ ህውሃትም ሆነ ሌላ ቡድን ከ120 ሚሊየን ህዝብ ጋር እንደምትጋጩ ማወቅ አለባችሁ።
@anisaseid3941
@anisaseid3941 День назад
እንዲህ አይነት ጀግናመሪ አለን ሊደነቅ ይገባዋል ጦር ሜዲ የሔደ መሪአይቺ አላውቅም እልህ ይጠብቅህ ውዳችን።
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 День назад
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya День назад
ሩስያ ሁሌም በምእራባውያን ከተገፉት አገሮች ጎን ናት። እግዚአብሔር ይርዳት።
@AbduAmede-xz3es
@AbduAmede-xz3es День назад
ምነነው ዶክተር የሚለውን ማዕረግ በአቶ ቀየርከው ይኽ ነውር ነው
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w День назад
ድል ለታላቁ የኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊት ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbateHassen
@AbateHassen День назад
ለውጭጥላትየደገፈኢትዮጲያውይ፣ፈሪነው፡ሆዳምምነው
@tesfurobe1258
@tesfurobe1258 День назад
Dr Workineh Gebeyehu
@melakunegash7556
@melakunegash7556 День назад
ይመችህ! ጥሩ የዜና አቀራረብ❤
@kefeleTabor
@kefeleTabor День назад
ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ
@masreshazeleke5706
@masreshazeleke5706 День назад
Please improve your title and the real content of the news.
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 День назад
በሬ ወለደ ማለት ዶክተሩን አቶ ሲባል አይደል?
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 День назад
የኔ አቡቹዬ የኔኪግ💪💪💪💪👑👑👑👑👑👑👑❤❤❤❤❤❤❤
@taklu85
@taklu85 День назад
Achebchabi betraka
@aberadabi1617
@aberadabi1617 День назад
ሱዳን አቤይ ላይ ያላስረከብነውን የመጀመሪያው ዙር ከሱማሊያ የወጣው ጦር ያላስረከበውን በምን ሂሳብ ይህኛው ጦር ያስረክባል?
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w День назад
ብልፅግናን የምትቃወሙ ሁላችሁም መጀመሪያ ሃገራችንን ተባብራችሁ ከወራሪ አድኑ እናንተ ከዉጭ ወራሪ ጋር ከተባበራችሁ ሠፌዉ የኢትዬጵያ ህዝብ ጠላት ናችሁ ሥለዚህ ሃሣባችሁን አንደ አርጋችሁ ኢትዬጵያን ከወራሪ መጀመሪያ አድኑ ወራሪዉን ካባረራችሁ በሃላ እርሥ በርሣችሁ እንደፈለጋችሁ ትሆናላችላችሁ አሁን ግን ተባብራችሁ አባሩት አለዚያ እንኳን ኖራችሁ ሞታችሁም ታሪክ ይወቅሣቹሃል
@mehamedjemal9679
@mehamedjemal9679 День назад
በሬ ወለደ ያሌለበት ማለት ምን ማለት ነው?ዶክተር አብይ ሞቃዲሾ ሳይገኝ ተገኘ ማለትስ ላም ወለደ ማለት ነው? ማስጠላት ጀመራችሁ።ስታስጠሉ..
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 День назад
ትላንት የሰማነውን ዜና ለእይታ ብለህ አብይ ገብቷል ማለትህ ትክክል አይደለም። በሬ ወለደ የሚያስብል ዜና አታቅርብ። ዶክተር ወርቅነህ ትላንትና ሞቃዲሾ ገብቷል።
@RoseHaddad-hn1so
@RoseHaddad-hn1so День назад
Hulum yalewu Hager sinor nu
@AbateHassen
@AbateHassen День назад
እማማታሸንፍለች
@haydermohamed-k9c
@haydermohamed-k9c День назад
Lemn besides atasayim? As proof
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o День назад
የኢጋዱ ሰው ምቃዲሾ ገቡ ቢባል በዜግነት እንጂ የኢትዮጵያ መሪ ወይም የመንግሥት ባለሥልጣን አይደሉምና ርዕሱ ወርቅነህን ብቻ መግለፅ ነበረበት ባይ ነኝ።
@Kale-p7r
@Kale-p7r День назад
በሬ ወለደ ሆንክ እኮ አብይ ገባ ከምትል የገባዉን
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 17 часов назад
እንካን ሡማሌ መቀሌም የሚሄድ ልብ የለውም አራት ኪሎ ይልከሥከሥጂ እግር ላይ ለመውደቅ ነው የሄደው ጀግና ነን ዝሆን ነን ሢሉ አልነበር ታዲያ ልመና ሄዱ ቅሌታሞች ግብፅ ሀሣባኔ አትቀይርም የበላቸውን ገንዘብ ካልመለሠ ከግብፅ ወላሂ ወላሂ የግብፅን ጥቅም አላሥነካ ብሎ ድርድሩን ሩሢያ አሜሪካ ወሠደ ጣጣ መጣባችሁ ግብፅ ሦማሌን አታቃቸውም ማለት ነበር
@user345-d2k
@user345-d2k 17 часов назад
Ye wushet Media hagerachinin ayasfelligaatim. Le hagerih sittil metfat allenbih .
@AbdiMohammed-k6g
@AbdiMohammed-k6g 15 часов назад
Abechu ante kuche bel etha enbekalen
@tesfamichael4493
@tesfamichael4493 День назад
Liar!!!
Далее
Ethiopia - ኢሳያስ ያላዩት ሚሳየል!
8:41
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Просмотров 14 млн