Тёмный

ሰበር ሰበር ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በቀራቸው የሥልጣን ወራት ዩክሬንን አንደሚያፈረጠሙ ተሠማ። 

Alemneh Wasse
Подписаться 347 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@asenakechedejena801
@asenakechedejena801 3 дня назад
እንግሊዝ የአሜሪካ ባርያ ነች ድል ለሩስያ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 дня назад
ጆ ባይደን አሁን ዩክሬንን የሚጠቅም አይመስልም የሚረዳው እኮ ቦንብ ጥይት የመድፍ ቁብላ ነው ሌላ ነገር የለም እኮ።አሁን አሁን የሚሰራቸው ዜኖች ለማስታወቂያ ማስኬጃህ ብቻ ነው።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 дня назад
ጭራሽ ፑቲንን ነው እያስፈራራ ነው ምትሉት አለም ቢያቀው ቢገነዘበው አለም በአንድ ድምጽ ለፑቲን ምስጋና ሊያቀርብ ይገባ ነበሩ ብዙ መወጋትና መወረር ደርሶበት ኒውክሬል መጠቀም ሚያስችለውን ህግ በማዘግየት አለም እንድትቀጥል የፈቀደ አስተዋይ መሪ ነው 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 3 дня назад
አለምነህ ዘገባህ እጅግ ጥሩ ነው። ምልከታህ ግን ከኢምባሲ ትዕዛዝ እና ወዳጅነት ጋር የታረቀ ይመስላል። እርግጥ በምዕራቡ እና በሩሲያ ያለው የኢኮኖሚ ልዩነት አይወዳደርም። ግን እንደሚባለው የኢኮኖሚ ብልጫ እና ማሳነስ ግነቱ በፍፁም ለአለም ግልፅ ያልሆነ ነው። ምርምር እና እውነተኛ መረጃን ይፈልጋል። ከጦርኑት አንፃር ግን የእኛን ሀገር ምሳሌ ማድረግ ትልቁ እይታህን እንዳይጋርድብህ ምሳሌ ይሆንልሀል። እኛ አድዋ ላይ ከኢጣሊ ጋር ስንዋጋ ምንም እንዳልነበረን የአፍንጫ ታሪካችን ግልፅ ማስረጃ ነው። ግን ድሉ የእኛ ነበር
@Hayal-l5t
@Hayal-l5t 3 дня назад
❤❤❤😂
@jesusislord288
@jesusislord288 3 дня назад
መስታወቅያ ይበዛል ምኖ
@abdimustefa456
@abdimustefa456 3 дня назад
ገራሚ አቀራረብ ነው ተመችቶኛል በየቀኑ እከታተላለሁ ግን ለተጎጅዎች ምንም ሽፋን ባይሰጥም (ለፍልስጤኖች)
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 дня назад
እንኩዋን አብሮ አደረስን❤❤❤❤❤❤❤
@sudanethio-re9el
@sudanethio-re9el 3 дня назад
አለምነህ ትናንት ነበር በዚህ ዜና ጠብቄህ የነበረው። ፑቲን ማስፈራሪያው እንደሰራ ተረጋግጧል። አሜሪካም ሆነ እንግሊዝ በሚሳኤሉ ጉዳይ ላይ የተለወጠ ፖሊሲ የለንም ብለዋል።
@GuulaaGammachu
@GuulaaGammachu 3 дня назад
አረ አለሜ የዌዴ ፍት የምሆነውን ተውና አሁን ዛሬ እዬሆኔ ያለውን ዘግብልን
@kelatiteweldemedhin6613
@kelatiteweldemedhin6613 3 дня назад
እኔ ግርም የሚቸኝ ኣውሮፓ የኤመሪካ መጫወቻ መሆናቸው ነው። ኤመሪካ ሩቅ ሆና በኣውሮፓ ደጅ እሳት ለኩሳ እየተጫወተች ዝም ብለው ጥቅማቸውን ኣሳልፈው ሰጦሏ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 3 дня назад
አቦ ይሄንን የዛገ ማስታወቂያህን ቀንስልን
@abdimustefa456
@abdimustefa456 3 дня назад
መታ መታ አርገህ ማለፍ ነው ብሮ ሲቀጥል ገንዘብ እንደሆነ አታቅም የምተፍለው ይመስል አቦ አትበላ
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 3 дня назад
Ukraine and her western imperialists will never def6icit Russian federation!
@אלהלאקאו
@אלהלאקאו 3 дня назад
አለምነህ መነው ስለ እስራኤልና አረቡ አለም ዘገባዎችን አቆምክ አይሆንም አሉህ እዴ ነጻነት ያለ አይመሥለኝም
@reduwaanhassan6947
@reduwaanhassan6947 3 дня назад
አልቅሳ አላም ናህ
@LukeGarcia3860
@LukeGarcia3860 3 дня назад
Alemneh and Isayas: Please invite live discussions. At least take 3 to 5 people for live inputs. This will attract more people to your channel.
@kebedeyilma4061
@kebedeyilma4061 3 дня назад
እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል የሚል የአለም ጠላት ስለሆኑት ናንሲ ፒሎሲና ጆ ባይደን ስለተባሉ ይሁዲዎች አፍህን ሞልተህ ባትዘግብ። አለም በ ኦርቶዶክሳዊት ፑቲን ትድናለች።
@alem5097
@alem5097 3 дня назад
ጦርነቱ. ወደራሺያ. ውሰጥ. ማ. ገብቷል ጰአለምዬ ኩርሰክ. ገብቶ. የለሥ. ወይ
@eyobdemeke-en5eu
@eyobdemeke-en5eu 3 дня назад
አለም እስቲ ስለ እንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒሰተሮች ፕሮግራም ስራልን? ቶሎ ቶሎ ነው ሚቀያየሩት ሲወርዱም ሲወጡም ብዙ የሚዲያ ዘገባዋች አይሰሙም። ስልጣን የሚይዙት በህዝብ ቀጥታ ምርጫ ነው ወይስ ሌላ አሰራር አላቸው? ወይስ Royal family ነው የሚዘውራቸው?
@AyframDerb
@AyframDerb 3 дня назад
አለምነህ የዩኩሬን መሸነፍ ለምራባውያን ትልቅ ውድቀት ነው የሚኋን ስለዚህ ጦርነቱ ማለቂያ የለውም ስምምነቱ ነው የሚሻላቸው
@WondimuTirkaso
@WondimuTirkaso 3 дня назад
Wondimu
@zewdutechanew5209
@zewdutechanew5209 3 дня назад
ካማላ በል ኮማላ አትበለሰ
@Shimudintesfaye
@Shimudintesfaye 3 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesfinassegahegn
@mesfinassegahegn 3 дня назад
ራሳቸው ፑቲን ዜናውን ያበስራሉ? ባይደን ለማለት ነው?
@ousmanendris3105
@ousmanendris3105 3 дня назад
አለም ነህ !! አድምጠኝ ልንገርህ ፣ እውቀት ላስጨብጥህ፤ ስለ ዬክራይን እና ስለ ሩስያ እውቀት ተጨማሪ ያለህን። ሃላፊነት የሚሰማው መንግስት በመሆኑ ቭላድሚር ፑቲን ከመጨረሻው በፊት ብዙ ግንዛቤን ያስጨብጣል። ከዚያም ባሻገር ቀደም ባሉት ጊዜ የሚያስጠነቅቀው እነሱ ያላቸውን ለማወቅ እና እራሽያ ዝግጂነቷን ለማረጋገጥ (ለማወቅ)መሆኑን እንገንዘብ
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 3 дня назад
እንደኔቶ ፈሪ አላየሁም ድል ለራሽያ
@gashawtadesse4185
@gashawtadesse4185 3 дня назад
Are mastawekiya atbiza yidebiral
@RemiRoze
@RemiRoze 3 дня назад
Alemneh minew mastawekiya tabezaleh?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 дня назад
የገቢ ምንጩ ሊሆን ይችላል ምን ያድርግ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 дня назад
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
@wecareimportexportplcfoodw3933
ተድያ አሁን ፑትን ኔቶን በጦርነቱ አልገጠመም ወይ?
@EmuyeNadaw-mj5bm
@EmuyeNadaw-mj5bm 3 дня назад
ቆይ Russi የለም ራጅም መሰርያ ወይ
@SolomonTesemma-t8i
@SolomonTesemma-t8i 3 дня назад
አረ ከዚያስ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 дня назад
ይህ ሽማግሌ ወደ ጉድጓድ እየቀረበ ነገር ጠማቂ ሆኖ መጓዝ ግን ትንሽ አይከብድም ??!!
@MikiMan-d5b
@MikiMan-d5b 3 дня назад
Alem mirt teketatay neghn mecheresha lay yalkew des alaleghm dedeb aybalm
@Yohann-ti9vc
@Yohann-ti9vc 3 дня назад
ሁሁቴ
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 3 дня назад
የጃጀ ሽማግሌ ከአፍጋን ውርደት ተከናንቦ የወጣ
@henyafro4210
@henyafro4210 3 дня назад
አለምነህ ለማንም ሳትወግን ትንተናህን ቀጥል ሁሌም አድማጭህ ነኘ ግን ለእስራኤል ታዳላለህ እሱላይ ባለህ ነገር ደስአይለኘም በተረፈ በዩክሬን ራሺያ ከሌላው ቀዳዳ አንተ ትሻላለህ በቻልከው አቅም ስለነሱ ቶሎቶሎ ዘግብ ስለነሱ ሰፋያለትንተና ደሞ ካቀረባቹ ቆየህ እና ቢያንስ በአስራምስት ቀን አንዴ አቅርብልን ምክንያቱም በጣም ወሳኘ እና አሳሳቢ ዜና ስለሆነ አንዳንዴ ይገባኛል ሀሳብ ሚደጋገም ይመስልሀል ቢሆንም በጣም የሚስብ ያለማችን ዜና ስለሆነ ትኩረት ቢደረግበት የሚልአስተያየት ለመስጠት ነው ብዙ አድካሚ እንደሆነ ቢገባኘም ትንታኔህን ስለምወደው ነው በተረፈ ስለሁሉም አንተንም ጓደኛህ ቤተኢሳግም በጣም እናመሰግናለን❤
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 3 дня назад
ይህ ቆሻሻ ሽማግሌ አሁንም ሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ይፎክራል እንዴ ድል የሰው አገር ጣልቃ ለማትገባዋ ሩስያ
@yamralhagere5294
@yamralhagere5294 3 дня назад
ዜናውን ራሳቸው ብላድሚር ፑቲን ለዩክሬኑ ዘለንስኪ እንደሚያበስሩ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል እኮ ነው ያልከው መቀላቀል ከጀመርክ ቆየክ እኮ
@ImanIman-y4n
@ImanIman-y4n 3 дня назад
አለም ነህ አሁን አሁን ፀረ ሩሲያ ሆነሀል 😅😅😅😅 ሩሲያን አንደር ዶግ አድርገክ አትገምት
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 3 дня назад
ለተጠናከረው ገለባ ወሬ ከአሜሪካ ኢምባሲ😂😂😂😂
@JemalGendo
@JemalGendo 3 дня назад
ዓለምነህ ምን ዓይነት የደከመ ትንተና ነው። ትንተና እንደ ዜና ማንበብ አይመችም ብትተወው አይሻልም ።
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 3 дня назад
አለምነህ አንተም እንደ ባይደን ጃጀህ እንዴ ባይደንን ፑቲን ትራምፕን ባይደን አንዳዴ ሲብስብህ ደግሞ ባይደንን በጆርጅ ቡሽ እየቀየርክ ግራ ተጋብተህ ግራ ታጋባናለህ ለወሬ መቸኮል ነው ወይስ...
@gubalechethiopia
@gubalechethiopia 3 дня назад
11111111111111111111
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 3 дня назад
ለታይመር የምንለው ታንካ ችሁ አይረባም፣ ሚሳኤላችሁ አልሰራም ጄቶቻችሁ አልሰራም ሻዶው ሆነ እከካም ምንም አያመጣም። እኔ ፑቲንን ብሆን የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም እሰራለህ።። የመሳሪያ ንግድ ኢንዲስትሪውን ፑቲን ቀምቷቸዋል!
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 3 дня назад
የአልጋ እና የሴት ደላላ እማትሆን ይህ ነው የቀረህ አለምነው የጮማው አራጋቢ
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 3 дня назад
Alemenhe you're biased!
@Yohann-ti9vc
@Yohann-ti9vc 3 дня назад
እያሽቃበጥክ አይመስልህም?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 дня назад
እንኩዋን አብሮ አደረስን❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:56
Просмотров 11 тыс.
John Mearsheimer and Jeffrey Sachs | All-In Summit 2024
54:05