Тёмный

ሰበር ሸዋ ፋኖ || የህገ መንግስቱ አጎት ጋሽ ገዱ || ይቅርታው ወልቃይትን የሸጡበትንም ይመለከታል? || የውጪ ምንዛሪው ነገር አሁንም.... Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 254 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
አቤቶኪቻዉ ጀግናችን የመከላከያ ሰራዊት አባል የጀዉሳዉ የፋንዲያዉ የጽንፈኛዉ የዘረኛዉ መድሀኒት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@GetnetAbbu
@GetnetAbbu 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉 አቤ ማናባቱ ነዉ የሚናገርክ በምን ሞራን በርግጥ ካስታረቀ ግደል ያለ ነዉ ጀግና የሚባለው ከጎንህ ነን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 месяца назад
አይ አቶ ገዱ በዚህ እሜ ዥዋዥዌ አያምርም ኢትዮጵያን ብለው ቢኖሩ ጥሩ ነበር ከኮብለሉ በሀላ ጀግና ጀግና መጫወት ፈሪነት ነው ከሳቸው ይልቅ ላመኑበት ነገር ጫካ የግቡት ይሻላሉ ምንም እንኳን ስራቸው ጥፋት ቢሆንም ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ገዱ.አረጀ..ሲያረጁ.እንደእፃን.ነው.ሚሆነው
@batiworku1417
@batiworku1417 2 месяца назад
በኢትዬጵያ ታሪክ ሁለት ከንቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቾ ገዱ እንዳርጋቸው እና ታምራት ላይኔ ናቸው:
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon 2 месяца назад
ሁለቱም መሀይሞች ናቸዉ
@hamrawitdebele
@hamrawitdebele 2 месяца назад
ሁለት ወፈፌዎች😅
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 2 месяца назад
ያን ማሀይምነቱን ጌታችን አብይን ብጠይቂው አይሻልም አብይ የመረጣቸው የውጭ ጉዳይ ያደረገው ደህንነት ውስጥ መርጦ አይደል እንዴ በውቀታቸው ቦታ የሰጣቸው?በቃ እንኛም እምንለው ከመሪው እስከታች ያሉ አመራሮች እድከካድሬወቻቸው የማሀይም ስብስቦች ነችሁ እምንለው እኮ ለዚህ ነውበእቀት እሚመራ አንድም ባለስልጣን የለም በህወሀት ጊዜ ትንሽ ይሻላሉ ካድሬወቻቸው እንኳን እስማርቶች ነቸው እምንለው ለዚህ ነው😂ነገ ደግሞ ሰሀለ ወርቅ ከለቀቁም በአብይ ካድሬወች ማሀይም ነቸው ገነ ብዞወቹ እሚለቁ ነቸው
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 месяца назад
ሁሉም ንፋስ ሆነው ይቀራሉ ኢትዮጲያ ትሻገራለች አይናቸው እያየ አሏህ ያቃጥላቸው ምቀኞች ምቀኛ መቼም አያልፍለት ያፍራል እንጂ
@LukeGeta
@LukeGeta 2 месяца назад
በእያንዳንዱ የፋኖ ታጋይ አንገት ላይ ያለው ትልቁ መስቀል ተትብትቦ፣ በብርቱ ተደግሞበት የተሰጣቸው ይዋጋላቸውና ይከላከላቸው ይሁን?
@Belay-v5b
@Belay-v5b 2 месяца назад
I love keneni. He is real patriot.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
የነዛ ደናቁርቶች ትግል ዉጭ ሲወጡ ነዉ ፈሪዎች ስለሆኑ የእቃቃ ጨዋታ ትግል ነዉ የያዙት
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 месяца назад
አቤ ፡ የወንድ ፡ ቅናት ፡ ከሴት ፡ ይበልጣል ፡ ብዬ ፡ አልገመትኩም ፡ ነበር። ነገርግን ፡ የወንድ ፡ ቅናት ፡ እንደተዳፈነ ፡ አሳት ፡ ነው ፡ ነፋሰ ፡ በነፈሰ ፡ ቁጥር ፡ ሊቀጣጠል ፡ ይሻል ፡ ግን ፡ እርጥብ ፡ እነጨት ፡ ሰለሆነ ፡ ጭስ ፡ ብቻ ፡ ይወጣል ፡ ጭስ ፡ በሉ ፡ የአብቾየችን ፡ ቅናተኞች ፡ አብቹ ፡ ወርቃችን ፡ አልማዛችን ፡ ነወ። ቻሉት ፡ አሉ ፡ ፌልድ ፡ ማርሻል❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ገዱ ጉዱ የፈሪ ትግል በርቀት ሆኖ ማቀርሸት ኢሄ የወልቃይት ጠላት
@rorororo7967
@rorororo7967 2 месяца назад
አቤ ዘመነን ጥይት የማይመታው ከሆነ እስት ከገዳም ይወጣ ወይም ከጫካ ወጥቶ እስቲ ባህር ዳር ይጎማለል እንየው😅😅😅 የሚናፍቃት አራት ኪሎ ቀርቶ ማለቴ ነው ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ገዱ ጉዱ ተቀደዱ ተዋረዱ የወልቃይት ጠላት
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 месяца назад
አይ:ገዱ:ምሬን:ቢያግዝ:ይሻለው:ነበር:አሜሪካ:መጥቶ:የነመሳይ:መጫወቻ:ከሚሆን😂😂😂
@yilmahailu
@yilmahailu 2 месяца назад
ገዱ ድረሮም የዚያው ጎራ ሰው ነው ዶ/ር የአምባቸው ግድያ ላይ እጁ አለበት
@HIkaAmenu
@HIkaAmenu 2 месяца назад
@SisayGebre-k4i
@SisayGebre-k4i 2 месяца назад
አቤ አንበሳ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 месяца назад
አቤ ጋጠወጥ እና ጽንፈኛ ያለው ውጪ ነው ሀገርቤትማ ስርአት ያለው ህዝብ ነው ያለው :: ክዘራፊ ፋኖ እና ሸኔ በስተቀር
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 2 месяца назад
የብላክ ማርኬቱ ጉዳይ እራሳችን ነን እየሮጥን ለግል ጥቅማችን ስናስብ የመጣነው ጣጣ ነው ይገባናል የኑሮ ውድነት
@chernetabdissa5318
@chernetabdissa5318 2 месяца назад
አቤ ትልቅ ሰው !!!111111
@leaftif
@leaftif 2 месяца назад
JJS,ጃዉሳ, ጁንታ,ሸኔ አመለካከት ለኢትዮጵያ አይበጅም
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 месяца назад
ገዱ ጉደኛው ምነው እንደ ህወሓት አመራሮች ወደ ጫካ አይገባም ነበር ወደ ውጭ ሀገር ፈርጥጦ ፋኖን ከመቀላቀል?? ልብ የለማ 🤣🤣
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 месяца назад
በርታ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
መሳይ..ደረጀ.ፋሲል.የራሱ.አለም.ምናላቸው.ጄሪዘመድኩን.ገዱ.ወዘተ.የደም.ነጋዴ.ኢትዮጵያን.የናቀ.የእጃቸውን.በቅርቡ..ያገኛሉ
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 2 месяца назад
አቤ ትክክል ስለ አትሌትክሱ ከሁለቱም ወገን መጣራት አለበት አንድ ወገንን ብቻ መተቸት አግባብ አይመስለኝም ልክ ውድድሩ ሲመጣ ቡድኑ ላይ እረብሻ የሚፈጥሩትን በሙሉ መገምገም ያስፈልጋል ከነ ገዛኽኝ አበራ ጀምሮ
@hananengida3978
@hananengida3978 2 месяца назад
አቤ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 месяца назад
ፈርሞ ፡ ሲያበቃ ፡ ወልቃይትን ፡ ሽጦ የቅርታ ፡ ጠየቀ ፡ ገዱ ፡ ዓይን ፡አወጥቶ። ወሸቱን ፡ በመካድ ፡ እዉነትን ፡ ሸምጥጦ ይቅር ፡ በሉኝ ፡ አለ ፡ በሃሰት ፡ ተሞልቶ። ለሰዉ ፡ ሞት ፡ አነሰዉ ፡ ብላለች ፡ ቀበሮ የመንሰማዉ ፡ የለም ፡ ጉድ ፡ገዱ ዘንድሮ
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 2 месяца назад
Gedu el gran tridor del siglo 21 , Gedu telik Kehadi! Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Tikidem 🎉🎉🎉
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon 2 месяца назад
አሜሪካ ሄዶ ፋኖን ተቀላቅያለሁ : ከማለት ዶላር ከተከማቸበት ተቀላቅያለሁ ይሻላል
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 месяца назад
አቤ በርታ
@endaleenja8065
@endaleenja8065 2 месяца назад
አቤ አንድ ሁሌ ሳስበው የማይገባኝ ነገር አለ ህዝቡን ደህና አድርገው እያጠቡት ባንክ ገንዘብ ምናስቀምጠው ከወለድ ነፃ ነው ለኔ ስሜት አልሰጠኝም ወዴት ወዴት ነው ወንድሜ ከህዝብ ላይ በወርቅ ሚዛን ተቀብለህ እንደገና ባንኩም በወርቅ ሚዛን እንዲያስቀምጥልህ ትሻለህ እንዲህስ አይነፋም።
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 месяца назад
ጉደኛው:ገዱ:ጌታህ:ወያኔ:ጋር:የሰራሄውን:ምነው::አልነገርከን::የህገመንግስቱ:ዘበኛ::
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 месяца назад
አቤ:ሁላችንም:የመጣነው:እስካሁን:ከጠራሃቸው:ዘር:ውስጥ:ነው:ግን:የዝህ:አይነቶቹ:የችግሩ:አካሎችና:በገንዘባቸው:ህዝብ:የሚያስፈጁ:ዘረኞች:እንጂ:ምንም:የህዝብአሳቢ:ለመምሰል:ባይሞክሩ::
@derejefanta8445
@derejefanta8445 2 месяца назад
🎉🎉🎉የዛሬው ማህበራዊ ጉዳይ ይመቻል,,, ይመቻል,,,🎉🎉🎉
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 месяца назад
እህቴ የተናገርሽው እውነት ። የዶላር ጥቁር ገበያ ነጋዴዎቹ ፣ በእርግጠኝነት ለመናገር ፣ የሁሉም ባንክ ሰራተኞች ናቸው ። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ነጋዴዎች በሙሉ ፣ ፍቃድ ያላቸው/የተሰጣቸው መሳርያ ያልታጠቁና ሳይደገኑ ፣ ጸሃይ የሞቃቸው ዘራፊዎች ናቸው ።
@ayelegebregiorgise
@ayelegebregiorgise 2 месяца назад
አርፎ እዚያው እንደሌሎቹ ጡረታዉን በልመና አስከብሮ ዝም ቢል ሰው ከማጫረስ አይሻልም አባባ ገዱ።
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 2 месяца назад
ውይ ገዱ ውጭ ጉዳይ የነበርክ ጊዜ እኮ አዋረድከን፣ ይልቁን አሁን እድሉን ተጠቀምና Abc ተማርበት ፣አንተን ብሎ ፖለቲካኛ!!!
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 месяца назад
የወያኔ ልቃቂት ገዱ አፍርሳቸው ወልቃይትን ለሰው በላው ወያኔ ፈርሞ አስረክቦ አሁን ደግሞ የአማራ ሕዝብ ታጋይ ሁኖ መጣ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 месяца назад
ገዱ እፍረት ያጣ ያረጀ ጅብ ነው የሆነው
@tayenuguse
@tayenuguse 2 месяца назад
አቤ በእኔ እምነት የጻፈው በገዱ ነው ብዬ አላምንም በገዱ ሰም ወጣ እጂ የሌሎች እጅ አለበት ሰውዬው ምንም እውቀት የለውም ቀደም ሲል በሰልጣን የተቀመጠው በቤሄር ካታ ነው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 месяца назад
ወይ ኢትዮጵያ ገዱ ፖለቲከኛ የምሆንባት ሀገር !!!!
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 2 месяца назад
ሸዋ እኮ የኢትዮጵያዊነት center of gravity እኮ ነው።
@birehanulema435
@birehanulema435 2 месяца назад
የኛን አገር ነጋዴዎ በትክክል ገልፀሻቸዋል ያሳዝናሉ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
አቤ ገዱ በገዛ እጁ እራሱን አዋረደ ወራዳ !!! አለ መለስ😂😂😂😂😂
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 месяца назад
ወይኔ አቤ በሳቅ አሳመምከኝኮ😂 ለኔ አንድ ገዱ ሳይሆን ጉዱ ለብለብ ነው😂
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ገዱ.ማውራት.አይችል.ምንም.የሆነ.ሰው.ነው.ወልቃይትን.የሰጠ.ገዱ.በቁሙ.የሞቶ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад
ደራርቱንም ዶክተር አሸብርንም ሌሎቹንም ከቦታዉ ማንሳት በሌሎች መቀየር ያስፈልጋል
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 месяца назад
ለማናቸውም ጠቅላዩን አልቻሉትም። የኔ አጭሩ መረዳት ይሄ ነው፣ የተለያየ ስም የሚሰጡት የሰዎችን ስሜት ለመኮርከር ይመስላል። ብዙዎቹን ትዕቢትና ንቀት ነው የቆፈሩት ጉርጓድ ውስጥ የከተታቸው። underestimating your opponent has the worest consequences.
@gechogech2203
@gechogech2203 2 месяца назад
አቤ ህሊናቸውን የሸጡ ሰወች ሺ ጊዜ እሽሩሩ ብትላቸው እነሱ መስሚአቸው ጥጥነዉ አቤ ለነዚሰወች እስከ ጥግ ተጉዘህ ልካቸዉን ማሳወቅ ነውእንጂ እነዚህ ለሰው ሪህራሄ ያሳደጉአቸዉም እነሱም አያቁም
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 месяца назад
በአጭር:ግዜ:የመክበር:ለራስ:ብቻ:ሀብታም:ከመሆን:እሳቤ:ይገታል::
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 2 месяца назад
የሱ ጥረት በተወሰነ መለኩ አብይ ወደስልጣን አንዲመጣ አድርጎ ይሆናል። ውጪ ጉዳይን አቅም እንዳልነበረው አሳይቷል።የአማራ ችግር የነበረ ሆኖ ሳለ ፋኖ ካሸነፈ የሆነች ጥቅም አገኛለሁ።ብሎ አስልቶ ነበር ሆኖም ፌል አድርጓል ስሌታቸው።
@Cherinetorishiso-s5q
@Cherinetorishiso-s5q 2 месяца назад
1
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
የምን አቶ ገዱ፣ ትክክለኛ መጠሪያቸው መሆን ያለበት፣ 'አቶ ጉዱ' የበረከት ስምዖን፣ በአማራ ክልል እኩይ ተግባር አስፈፃሚ ነው። ሕሊና ቢስ፣ ወላዋይ፣ አስመሳይ ናቸው። ዕድሜ ለቴክኖሎጂ፣ በተለያየ ሰዓት የዘባረቁት፣ እንዲህ ፍንቱው ብሎ፣ አሳፋሪ ተግባርዎ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈልዎት ነው። የልጆችዎን፣ እንዲሁም የልጅ ልጆችዎን አንገት የሚያስደፋ ነው፣ የእርስዎን ሕሊና የወረሱ ካልሆኑ በስተቀር። እዛው የሸሹበት አገር ድምፅ አጥፍተው፣ እስከ ዕለተ ሞቶ ድረስ ማዝገም ይሻልዎት ነበር፣ እንዲህ የቅሌት ስራዎን ከማራዘም ባህር ማዶም ሆነው!
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 2 месяца назад
She is right. The ethiopian traders are explorative
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
እንዲህ ትልቅ ሰው እንጣ አለመታደል ነው!!
@watcher6397
@watcher6397 2 месяца назад
ገዱን ተፈናጠው ጋልበውበት ሲያበውቁ ታዲያ አህያ ብለው ቢሳደቡ ምን ይገርማል 😮😮😮
@amulove5866
@amulove5866 2 месяца назад
በጣም ፕረዝዳቱ መነሳት አለበት ሰዉየዉ የዘር ቋጡዉጥ ገብተዋል እና መታየት አለበት ከምር እትዮጲያ ወደ ዋለ እዲትቀር የምፈልገዉ መነሳት አለበት
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
አይ ገዱ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነው ነገሩ😂😂
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 месяца назад
በሠፈርህ የተገዳደረህን የደንበጫ ጃዊሳ ወዲያዉኑ ፎቶና ቪዲዮ ቀርፀህ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ነበረብህ። ጆሮው ተጠምዞ ከምድረ እንግሊዝ ወደ ሩዋንዳ ይወረወር ነበር። ተሳስተሀል ዝም ብለህ በማለፈህ..
@hanhn7623
@hanhn7623 2 месяца назад
ሰላም.አቤ
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 2 месяца назад
አሸበረን የሰራውን ይስጠው
@danielfiker5544
@danielfiker5544 2 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ከወያኔ ጋር የሰራ ሰው ሁሉ ሮቦት አርገዋቸዋል መቆጣጥሪያውንም አሁን ድረስ በጃቸው ነው ከመቀሌ ሆነው on/off እያደረጉ የፈለጉትን ያናግሯቸዋል ይገርማል አቶ ደጉም አንዱ ሰለባ ናቸው ኦርጂናሉን ደጉ ብታገኙት ምንም አይመሳሰሉም
@tolashtola6224
@tolashtola6224 2 месяца назад
አቤ ገዱ እኮ የአቢዬን ወደ እሚዬ መሸጋገር ይበላል አቅማ ቢስ ማነው? ገዱ በሱ ሰዓት ለአማራ ምን ሠራ ? አመለስ ታላላኪነት ብቻ አሁንም ለሆነ ነገር ለመላላክ ነው የተዘገጃ።
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 месяца назад
Gedu was the LAZIEST Foreign Minister of the great nation, Ethiopia 🇪🇹 😅😅😅
@gossayealemayehu7682
@gossayealemayehu7682 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi9711
@mesi9711 2 месяца назад
እሄ ውሻ ይስቃል ደም😢አይ አማራ ያልታደልክ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 месяца назад
ሰላም አቤ ❤️
@SimegnAlem
@SimegnAlem 2 месяца назад
1111
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 2 месяца назад
እነ አባ ዱላ ገመዳም ሼኔን ይቀላቀሉ
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon 2 месяца назад
ቢኒያም የተናገረዉ የደርግን ጊዜ የስታዉሰኛል ; ህወሀትን በትከሻዉ ተሸክሞ የኢት.ሠራዊትን ከጀርባዉ ሲወጋ የነበረው ይኸዉ የአማራ ጽንፈኛ ቡድን ነዉ : የሚረሳ አይደለም ::
@GemedaAleme-et3pe
@GemedaAleme-et3pe 2 месяца назад
አሸብር እውነትም አሸባሪነው:: የትም ገብቶ ሳያሸብር አይውልም::
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 месяца назад
ገዱ:የተፃፈለትን:እንዳነበበ:ነው:የሚሰማኝ:የወልቃይት:ቢድዮ:አለን:ገዱ:ገዳዳ::
@Dechasa-Negasa
@Dechasa-Negasa 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mesi9711
@mesi9711 2 месяца назад
❤❤❤❤
@birehanulema435
@birehanulema435 2 месяца назад
ከፖለቴካ ጡረታ በክብር መዉጣት የሜከለክል ህግ አለ እንዴ?
@samri1215
@samri1215 2 месяца назад
ምንድን ነው እኚን አሸብር ማባረር ያቃታቸው
@hayatv46
@hayatv46 2 месяца назад
የአቀራረብ ዘዴህን ቀይር በጣም እንቅልፍ ነው እሚያመጣው ሀሳብህ ቆንጆ ነው ግን ማቅረብ ላይ በጣም የሞተ ነው
@yoseftesfaye4928
@yoseftesfaye4928 2 месяца назад
ጨካኝ ከሆነ ዶክተር አብይ ፋሲል ተብየው፣ ደረጄ ተብየው፣ ደጉ ተብየው፣አንኩሩ ተብየው፣ልደቱ ተብየው ከሃገር አይወጡም ነበር
@tesjij8484
@tesjij8484 2 месяца назад
አሜሪካ ተቀምጦ ነው ስለባንክ አስራር የሚተቸው
@MesefenLegese
@MesefenLegese 2 месяца назад
🎉
@TemamKalid
@TemamKalid 2 месяца назад
ኡኡ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን ብሆን ቶክሶ ligelih yichilal egzer yitebikih ezi hig mibal yelem man I’m ligelih yichilal agerachin endemayihon honoal woyne woyane yinafiken
@YohannesOda
@YohannesOda 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🌷🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹❤
@jujucanal2165
@jujucanal2165 2 месяца назад
ካረጁ አይበጁ ገዱ😂
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 месяца назад
❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@negathailemariam8133
@negathailemariam8133 2 месяца назад
11111
@asksyena8551
@asksyena8551 2 месяца назад
He said, I was outsides ministry.
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 2 месяца назад
ገዱ የዘመኑ ጉደኛ! ኮተታም
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 месяца назад
ገዱ ለህወሓት ያገለገለበትን ዘመን እፀፀታለሁ ቢል ከህወሃት ጋር የተጀመረውን የጥምረት ሂደት ያበላሽበታል። ለዚህ ነው ዝም ያለው ስለ ህወሓት ዘመን ፕሮማክስ (ግ)ርድናው 🤣🤣
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 месяца назад
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Shawa-q3z
@Shawa-q3z 2 месяца назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@hailudisassa426
@hailudisassa426 2 месяца назад
Batame turu nwe
@jomama151
@jomama151 2 месяца назад
Abe yasferarahin le polis amelkit woreda belew
@atadesse
@atadesse 2 месяца назад
Geddu was angry because Abbichu leaked this video about the transaction to sell Wolkait to the junta!!😂😂😂😂
@lemmagutom8454
@lemmagutom8454 2 месяца назад
111111
@atadesse
@atadesse 2 месяца назад
Gedu must say this about Dr. Abby to get assylem
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 2 месяца назад
አብዬ ደም ጠርቶት ነው
@tesfayemeskele9913
@tesfayemeskele9913 2 месяца назад
The Moshe's ides is not that much real. Because the tax payer are societes and the seller are collectors. 31:19 Since dealers are fixing price including taxes.
@tekleseiko372
@tekleseiko372 2 месяца назад
Hakena sake xelachahe yemegaza sawu xafa yelam ato gadune ye Ethiopia hezbe yawukawoali bante sebkate anxalawum anewodawum
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 2 месяца назад
ስለ ዶክተር አሸብር በደንብ ረግጠን እናገር: እንዴዴዴዴዴ
@Dire2023
@Dire2023 2 месяца назад
😂😢
@atadesse
@atadesse 2 месяца назад
Fanno is 666
Далее