Тёмный

ሰበር አሳ.ዛኝ ዜና አዲስ አበባ የመሬት ናዳ ተፈጠረ እስከአሁን 25 ሰዎች ሞተ.ዋል 

Ewnet Tube እዉነት ቲዩብ
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @ewnettube123
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Awaze Mereja is dedicated to informing its viewers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!
Ethiopia News - Ethiopian Daily News Korem | Hachalu Hundesa | Somali Special Force | Mustefe Mohammed | Getachew Reda | Reuters | Tekeze River | Ethiopia News | Addis Ababa | Tekeleberhan Ambaye | Harmony Hotel | Kaleb Hotel | Eritrea News | New York Times Debretsion Geberemichael ኢትዮ ፎረም Demsti Woyane | TMH | Tsa
The you tube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
Insurance
Loans
Mortgage
Attorney
Credit
Lawyer
Donate
Degree
Hosting

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@drgashu
@drgashu 11 дней назад
ዶ/ር አብይ ለኢትዮጵያ በረከት ነበር ነገር ግን ሁሉም ነገር ላይ የሱን ስም ማንሳት ወደዳቹ እየሱስም በምድር እያለ ተገፍቶ ነበር አውነት ቲዩብ ግን ለማንም ባለመወገን ለምታደርሱን መረጃ ከልቤ አመሰግናለው በርቱልኝ ልጆቼ❤❤❤❤❤
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 9 дней назад
@@drgashu አብይ.ለኢቴዉ.በረከት😂😂😂😂😂😂እሱጌታችዉነዉእዴ.????እኛበረከትእምናቅከፈጣሪናከፈጣሪብቻ.ለሞቀዉአጨብጫቢ!!!!!😂😂እሱከመጣያልሰማነዉጂምንያላየነዉመከራስቃይሰቆቃ.አረስቱተዘርዝሮ..........ወዘተ::ትንሽነዉየቀረዉ.ወደሲኦልሊሸኝ.ዳይፐሮችያኔምንይበጃችዉይሆን??💀💀👹👹👹
@EmebetTeshager-zb6ys
@EmebetTeshager-zb6ys 8 дней назад
ምኑ ነው በረከት ያመጣው ይሄ የዳቢሎስ ቁራጭ ሲጀመር እሱ ከመጣ ነው ህዝብ ሰላም ያጣው የተመሰቃቀለው የተገደለው ደሞ ይሄ ዲያቢሎስ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 7 дней назад
በረከትህ በረከትሽን መድሀኒ አለም ይንሳሽና ምኑነው በረከቱ አንች አንተ ብሽቅ ህዝብ ስላስጨረሠነው አብይ እኮ ምንም ማሠቢያ የሌለው 666 ማለት ነው የህዝብ እልቀት ሚያስደስተው 😮😮😮😮😮
@LemlemGuta
@LemlemGuta 6 дней назад
ኸረ እግዚአብሔር ፍሪ ደግሞ ከእየሱስ ጋር ስታወዳድሪ አታፍሪም እሱ እኳን ከፈጣሪ ጋር አይደል ከሳጥናኤል እራሱ በጥፍ ይበልጣል እሱ ከመጣ ምን ታየ ሰው እየገደለ ችግኝ ስለተከለ ሰው ከቤት አስወጥቶ ለአራዊት መራቢያ ጮካ ስለበዛ እንደመር ብሎ እዝቡን በረኸብ በጦርነት ስለ ፈጀ እሱ እኮ ከሰው በላይ ለዘንባባ ክብር ያለው ነው በመቶ ሺ የሚቆጠር እዝብ ገሎ ለመቶ ሰው ሲመግብ ሚዲያ ላይ ያሳያል እደሱ አይነት እኳን አገር ለመምራት ቤተሰቡን በስርዓት መምራት አይችልም ለነገሩ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ይሄም ያልፋል
@SaraWedneh
@SaraWedneh 5 дней назад
😭😭😭
@hanakebede282
@hanakebede282 12 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ አረ መቼነው ሠላም የምንሰማውጌታ ሖይ በቃ በለን አጥፍተናል ማረን ማረን ማረን
@yaredtaffese5802
@yaredtaffese5802 12 дней назад
ክፋታች፡ ከዚህ፡በላይ፡፡የከፋ፡ነገር፡ሳያመጣብን፡አስቀድመን ይቅር፡ብለን፡እንፀልይ።
@Fikre-e3g
@Fikre-e3g 11 дней назад
እግዚአብሔር እያስተማረነው ወደ ቤቱ እንድንመለስ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 11 дней назад
የባሰ ሳይመጣ ሁሉም ህዝብ ንስሃ እንግባ ይቅር እንዲለን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 5 дней назад
አለህዬ ሆይ እባክህን ባቃን አትቅጣን እኛ አችላውም እቅር ባላን 😢😢😢😢አውንስ ፋራው 😢😢😢አይር አሰማን ያርብ 😊😢😢😢
@agalachmedia
@agalachmedia 12 дней назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Yabets-m7y
@Yabets-m7y 3 дня назад
አሜን
@DRBRIHANU
@DRBRIHANU 12 дней назад
ሁላችን በአንድነት ወደፈጣሪ መፀለይ አለብን ንስሀ አንግባ ጊዜው የኛው ሀጥያት ያመጣብን ቁጣ ነው ማረን ማረን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 12 дней назад
የንፁሀን ደም ገና ብዙ እንሰማለን ይሔ በጣም ትንሹ ቅጣት ነዉ ለሠዉ ልጅ ሬሣ የተጎተተባትሀገር ናት
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 11 дней назад
በትክክል.በተለይያማራ.ህዝብ.በተገኝበት.ትንሽ.ትልቅ..ወጣትአዛዉት.ሳይሉ.እደበግ.ያረዱበት.ምድር.ኢትዮጵያ.አማራ.ባቆያትሀገር.አማራ.ተሳደደባት😭😭😭😭😭😭😭
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 11 дней назад
የባሰ ሳይመጣ ሁሉም ህዝብ ንስሃ እንግባ ይቅር እንዲለን
@JusticeforHeaven-q1d
@JusticeforHeaven-q1d 12 дней назад
የደፈረው ላይ እና የገደለው ላይም እደዚህ ቢበረቱ ጥሩ ነበር የኢየትዮጲያ ህግ 😏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 11 дней назад
በኢየሱስ ሰም ጌታሖይ በቃበለን
@JusticeforHeaven-q1d
@JusticeforHeaven-q1d 12 дней назад
በህጉ መሰረት መርማሪ ምርመራውን ካልጨረሰ ዋስትና አይፈቀድም ምክኒያቱም ለምርመራው ስለማይመቸው የተጠረጠሩበት ጉዳይ ዋስትና እሚያስከለክል ሆኖ አይደለም በህጉ መሰረት ህጉ አስተምሩ በዋስትና ቢለቃቸው ጥሩ ነው! ህግ አስተማሪም ስለሆነ! ህግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም!ለሁላችንም ልንማርበት ይገባል!
@zizitino6797
@zizitino6797 10 дней назад
ይሄ የመሬት መንሸራተት በኢትዮጵያ የምናየው ሰው ሰራሽ አደጋ ነው ከፈጣሪ የመጣ አይደለም በሰው ደም የሚነግዱ ስለበዙ የሞቱትን ነፍስ ይማር
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 дня назад
ህፃን ተወልዶ ሽንትቤት እየተከተተ ባይቀጣን ይገርመኝ ነበር ምን አይነት ሀገር ሆነ እኔ እኮ እራሳችን እየቆሸሽን መንግስት እንላለን ወይኔ😢😢😢😢😢😢
@TiruworkSimegn
@TiruworkSimegn 11 дней назад
ኢየሱስይመጣል በቅርቡ ዘጋቢውም ንስሀግባ ዘገባው ዋለራሴነው መሆንያለበት
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 11 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማረን ማረን
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 11 дней назад
ፈጣሪየተረሳበት.አገር.ከኢትዮጵያምድር.አ.አ.ነዉ.የሞቱትንም.ነብሳቸዉንይማር.ለሀገራችን.ሠላም.ያዉርድ.እግዘአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለንስሀአብቃን.ፈጣሪ
@NatiMan-k8n
@NatiMan-k8n 12 дней назад
Legonder Hizb Ahunim Digaf Yasflegacwal
@marysam9193
@marysam9193 11 дней назад
ተገፋተዉ ተገፋተዉ ያልሆነ ቦታ እንዲወድቁ የተደረጉት ዱሮም ለአላማ ነዉ አንዴ ናዳ አንዴ ጎርፋ እየተባለ ህዝቡ እንዲያልቅ ይደረጋል ኧረ ፈጣሪ እባክን አረሙን ከእንክርዳዱ ለየዉ እንጂ ለሃጣን የመጣ ለጻድቃን አይሁን !!!
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 11 дней назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔እርመቼነው ደህናነገር እምሠማው እፍፍፍፍፍፍ አሁንሥ እርምንይሻላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት፣የኛ፣ወንጀልነው፣😭😭😭😭😭😭😭
@mihretGetahun-te1he
@mihretGetahun-te1he 12 дней назад
ምን ጉድ ነው ሀገራችን ላይ እየተፈጠረ ያለው
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 11 дней назад
የባሰ ሳይመጣ ሁሉም ህዝብ ንስሃ እንግባ ይቅር እንዲለን
@Ze-Habesha
@Ze-Habesha 11 дней назад
ያሳዝናል
@genat8844
@genat8844 3 дня назад
YeetiSefernw😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 7 дней назад
ልጃቸውን ለህግ አሳልፈው የሰጡ እናት ሳላደንቃቸው አላልፍም እንዲ ነው መሆን ያለበት ወንጀለኛን በየቤታችን ደብቀን ዝም የምንል ስንቶቻችን ነን ቤታችን ውስጥ ያሉውን ቅሻሻ ብናፀዳና ለህግ አሳልፈን ብንሰጥ አገር ሰላም ታገኝ ነበር መንግስት መንግስት ይላሉ መንግስት ብቻውን በአንድ እጅ ማጨብጨብ አይችልም የህዝብ ድጋፍ ካልታከለበት
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 11 дней назад
አይ አራኪሎ ገና መቸ😭😭 እግዚአብሔር አለን
@ENEMLEWEGENE
@ENEMLEWEGENE 11 дней назад
ማረን ማረን😢😢😢😢😢😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 11 дней назад
Begta seme e/r hoy hageran asebate😢😢😢😢😢😢😢😢
@حواءعمر-ن8ح
@حواءعمر-ن8ح 12 дней назад
😢 😢😢يارب
@tahseenabudahab5118
@tahseenabudahab5118 9 дней назад
😢😢😢😢😢😢
@gadiseyadasa9907
@gadiseyadasa9907 10 дней назад
Abetu amelake hoyi maren yiker belen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 5 дней назад
መቸ ነዉ ወገን የምትነቃዉ ሢታልቅ ቃየሉ አብይ በእያመቱ ክረምት የሚተክለዉ በችግኚ ሥም ማርት መተት ነዉ አብይ የሚባለዉ የአጋንት ዲቃላ ከእነ ግብራበሮቹ እስካልተወገደ እናልቃለን የኖቤል ሽልማት የተሸለመዉ በቀጠራወቹ አገርን ለመሸጥ ነዉ ቃየሉ አብይ ከመጣ ጀምሮ ምን ያላየነዉ ያልሆነዉ ያልተደረገ ነገር አለ እሡና ግብራበሮቹ የሚሠሩትን ጭካኔ ሤጣን እንኳን ደፍሮ አይሠራዉም ንቁ ይህን ቅጥረኛ ባንዳ አስወግዱ ።
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 12 дней назад
😢😢😢
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 11 дней назад
😭😭😭😭😭
@MuluAbdisa-l8g
@MuluAbdisa-l8g 9 дней назад
😢😢😢😢😢
@TayabaMiss
@TayabaMiss 10 дней назад
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😭😭😭
@fgtybkuy
@fgtybkuy 11 дней назад
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 11 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FairouseJafar
@FairouseJafar 12 дней назад
😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤️
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 дня назад
ግፍ በዜ
@MerteneshA
@MerteneshA 12 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢💔💔
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k 3 дня назад
ምን ወይኔ ባአላህ
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 4 дня назад
እናንተ ሰዎች ሀገር ብጥብጥ እንድትል ነው የምትፈልጉት አይደል ታሳዝናላቹ
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 11 дней назад
ይሄ ነገር የመሬት መንሸራተት በዘመናችን አይተን የማናቀው አሁን እንዴት??? ዝናብ እናዘንባለን ብለው ሞክረው ነበር አሁን ደሞ የህዝቡን አይምሮ በሀሳብ እንዲደነዝዝ እና ልብ በፍርሀት እንዲርድ የሚደረግ ዘመንኛ ያመጣው ቴክኖሎጂተንኮል ሽረባ ይመሰለኛል!!!
@Zmzm-l6l
@Zmzm-l6l 11 дней назад
ይሄ የወንጀላችን ብዘት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለንጅ😊😊😊😊😊
@klm9872
@klm9872 9 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 11 дней назад
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@JdvbxbKdvbb
@JdvbxbKdvbb 8 дней назад
መቸነው የመሬት መንሸራተት አልሰማሁም😢
@tigisttigist2810
@tigisttigist2810 9 дней назад
😭😭😭😢😢😢
@YeshiIrko
@YeshiIrko 11 дней назад
😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-pv3uu3qd8l
@user-pv3uu3qd8l 11 дней назад
Yet akababi naw
@LiliTesfaye-y9x
@LiliTesfaye-y9x 11 дней назад
Abiy eskalewrdi dersi Ethiopia adega laye nchi abiy 666 labatochi kebri yelewm deyablos nw abiy
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 11 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadsalik813
@seadsalik813 11 дней назад
ዜና ዘጋቢው በዛ እኮ አረ ሰርታችሁ ብሎ
@Tsehaynesh.kebede
@Tsehaynesh.kebede 12 дней назад
😭😭😭😭😭💔💔💔
@MessiMessi-d3o
@MessiMessi-d3o 11 дней назад
Abeto yikir. Belen
@MASERAT-g3m
@MASERAT-g3m 4 дня назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mesimesi2701
@mesimesi2701 6 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 5 дней назад
❤❤
@TaganshMajali
@TaganshMajali 9 дней назад
😢😢😢😮😮😮👍፠አተአገዘነ👍አመለከ
@zay6395
@zay6395 4 дня назад
🖤🖤🖤😭😭😭😭
@kamlimohammed-c9h
@kamlimohammed-c9h 11 дней назад
ያሳዝናል😢😢
@nafishabdo380
@nafishabdo380 4 дня назад
የመቼነው😢😢
@AaAa-d3q
@AaAa-d3q 11 дней назад
😢😢😢😢😢😢 0:28
@betelihemdibekulu2430
@betelihemdibekulu2430 7 дней назад
Your caption is a lie.
@eveali6794
@eveali6794 11 дней назад
የመቸነው በአላ
@ሠኪናየሕያ
@ሠኪናየሕያ 6 дней назад
ኡኡኡኡኡ
@etalem3581
@etalem3581 4 дня назад
አፈር ብላ
@AshureHaylo
@AshureHaylo 8 дней назад
😭😭😭😥😥😥😥😭😭
@Like-p6c
@Like-p6c 5 дней назад
ትልቅ አልሆነም ዉሸቱ
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 3 дня назад
😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@MsNexus
@MsNexus 8 дней назад
የውሸት ዜና አታውሩ ለይቱብ ብር ብላችሁ
@Lobabaloba
@Lobabaloba 2 дня назад
ያሳዝናል
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 10 дней назад
😢😢😢😢😢😢
@Higy-jx1jq
@Higy-jx1jq 3 дня назад
😢😢😢
@HanaNaha-m6z
@HanaNaha-m6z 2 дня назад
😭😭😭😭😭
@HanaAyele-w4d
@HanaAyele-w4d 6 дней назад
😭😭😭😭
@user-sr4ve5ze5r
@user-sr4ve5ze5r 3 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢
@TamenchlabeboForago
@TamenchlabeboForago 4 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jmila-rn3om
@Jmila-rn3om 6 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@zay6395
@zay6395 4 дня назад
😢😢😢😢
@WySh-d7u
@WySh-d7u 11 дней назад
😢😢😢😢
@bcbc4993
@bcbc4993 9 дней назад
😭😭😭😭
@fantafanta6047
@fantafanta6047 9 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Далее
ዕንቁ (ክፍል 9)
42:13
Просмотров 133 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 476 тыс.