Тёмный

ሰበር - ኢራን ለሊቱን የሰጠችው መግለጫ አስፈሪው የኢራን በቀል | የጌታቸው መግለጫ የነደብረፂዮን ዛቻ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 66 тыс.
0% 0

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 22 дня назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
amen 🙏 🙏 🙏
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 22 дня назад
እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤❤
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 дня назад
ሰላም ለኢትዮጰያ ይሁን
@tegeist1858
@tegeist1858 22 дня назад
አሁነስ መልካም ዚና የምሰማበት ቀነ ናፈቀኝ በአገራቾነም በውጭም እግዞኦኦ መጨረሻወ ግዚላየ ደርስናአል
@tofiqMusitaf4509
@tofiqMusitaf4509 22 дня назад
ሠላም ለሀገሬ❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 22 дня назад
ነግቶ የምንሰማው የባሰ እንጅ የተሻለ አይደለም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ አንድ ልጅሽ ብለሽ ጦርነትን ወደሰላም ቀይሪልን ኡፍፍፍ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 22 дня назад
ማናት...ቅድስት....ማሪያምን..ከሆነ...ጌታችንን..በእ/ር..አሠራር..ወልዳልን..ሞታ..አልፋለች..ገብርኤልን...ታዞ..እንዳበሠራት..ካንቺ.ሚወለደዉ..የሠዉ..ልጆችን..ሀጥያት..ሁሉ..መስቀል.ለላይ..ያስወግዳል..እንዳላት..ሠዉ..በእየሡሥ..ክርስቶስ..ብቻ..ነዉ..ሚድነዉ...ሌሎች..ሁሉ..አያድኑም...የምን.መቀላቀል..ነዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 22 дня назад
ልክነሽ ዉዴ ሰዉ መፃሀፍ ቅዱስ አያነብ​@@JvisgOgigr
@mamo161
@mamo161 18 дней назад
ማሪያም ድንግል አይድለችም ባሏ ዮሴፍ ነው ኢየሱስ የዮሴፍ ልጅ ነው
@mamo161
@mamo161 18 дней назад
ውሽት ቀዳዳ ኢራን ልክ እንዳንተ ወረኛ ናት
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 18 дней назад
@@mamo161 መንፈሳዊ...ነገር...ያልገባዉ...ሠዉ....አንብብ..እሺ
@nuale23
@nuale23 22 дня назад
ፍትህ ለሄቨን እና ለመላው ድምፃቸው ለታፈኑ ህፃናት
@endrismohamed3913
@endrismohamed3913 22 дня назад
ሞት ለወራሪዋና እስራኢልና ላአሜሪካ ዲልለኢራን❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 22 дня назад
ፍከራ ብቻ አህዛቦች ቱቱቱቱ ህዝብ አስጨረሳችሁ በለኮሳችሁት እሳት
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 22 дня назад
ወዮ ለኢሪን
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 22 дня назад
እናመሰግናለን አቤላ የእግዚአብሔር ክንድ ከእስራኤል ጋር ነው
@emanu_abdellah
@emanu_abdellah 22 дня назад
እግሩስ?
@BirhanAlem-z5b
@BirhanAlem-z5b 22 дня назад
ፍት ለፃና ለሄቬን
@iphonetastic-7926
@iphonetastic-7926 22 дня назад
ወፍ የለም
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 22 дня назад
የምን ወፍ😂😂😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 22 дня назад
አዎ ወፊም የለም😂😂😂😂😂😂😂
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 22 дня назад
@@ajmanbaldiya3338 ክክክክክ
@AhmadeEr
@AhmadeEr 22 дня назад
ሰላም ለአለም ይሁንልን
@AbelMisrak
@AbelMisrak 22 дня назад
እናመሰግናለን 🙏
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 22 дня назад
እንደምን አደራቹ የአቤላ ቤተሰቦች
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 22 дня назад
ኢራን ማውራት ከጀመረች ወር ሆናት ግን ወፍ የለም 😢ፈርተው ይሆን
@KedstAbebe-ms3wu
@KedstAbebe-ms3wu 22 дня назад
መቼም አታረገውም ቀላል ትፈራለች 😅😅😅😅ምላሹን ታቀዋለች 😂😂😂
@user-if6sd6ly2s
@user-if6sd6ly2s 21 день назад
ለማዘናጋት ነዉ ጀርመን ፣እንግሊዝ ፣ፈረንሣይ ፣አረቦች እና አሜሪካ የኢራን ጥቃት ለመከላከል አሁን ዝግጁ ስለሆኑ ጥቃቱ ቀርቷል ብለዉ እንድዘናጉ ነዉ
@MohmedDawed-j7d
@MohmedDawed-j7d 22 дня назад
ስለ ህወሀት መረጃ ባትሰጠን ቢቀር ይሻላል ሰልችተውናል ስማቸው ሲነሳ ያስታውከኛል
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
batamm
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 21 день назад
በቃ ሰለፋኖ ሲያወራ ይሻልካል
@genetgebrekjristos3122
@genetgebrekjristos3122 22 дня назад
አናቴ ማርያም የሀገሬ ሰላምን ከልጅሽ ለምኝልን ኢትዮጵያዬን ልጆችዋ የሰው መሳቅ ያ አደረግናት ፈጣሪ እጁን ይዘርጋላት.....
@solomontesema9201
@solomontesema9201 22 дня назад
Bravo Iran!ያላንዳች ጥይት እንደዚህ ሽንት በሽንት አደረገቻቸው።
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 22 дня назад
አቡቹ ቡቹ ምንድን ነው እሹ😂😂😂
@danbeltube3338
@danbeltube3338 21 день назад
ተው ባክህ ሸንች እንጅ ማሞክረው 😂😂
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 21 день назад
አላህ ሰላሙን የውርድል የአይምሮ ጭቀት እቅልፍ አተሁ😢
@AmareSiyum
@AmareSiyum 22 дня назад
እውነትዋነው ኢራን ምክንያቱም እስራኤል ከጎኑዋ አሜሪካ አለች
@rozazouba7538
@rozazouba7538 22 дня назад
ena iranese bithone libanone yemeni iraqi soria hmase yha hulu asbari iserael lay yzmete aydele werna
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 22 дня назад
Getachew Rada did good decision that nobody should be allowed to meeting without the Administration of Getachew.
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 22 дня назад
🇱🇧🇱🇧🇱🇧😭😭ማርያምን ሁሌም ምሰማው ያስፈራል ግን እስኳሁ በቅዱስ ገብርኤል ቸርነት አለን
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 дня назад
አትሄዱምደ ወደ ኢትዮጰያ
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 22 дня назад
Afachun kefetachu kuche
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
yasedat amelak ala menem anehonem egziahber awke new
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
​@@MuhmmadMuhmmad-u8nlatakamashe samaye kerebu new yelal ya hagar sew setaret mahd anta endasabekaw kalal ayedalam bezu Lebanon yamenoru ethopiayauyan yamanura fekad yalashaum ya hagarashen mangeet kalradashaw mawtat ayeshelum
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
​@@user-td8bv4jv5kafeshe wayem afek west zeb yegeba😂
@user-tw7ej5oe7m
@user-tw7ej5oe7m 22 дня назад
እኛስለትግራዎይባለስልጣንእንደፈለጉይሁኑ ያኒፁሃን ደምነው።
@user-gi9qj1tf8f
@user-gi9qj1tf8f 21 день назад
እውነት ነው ምላቹ ኢራን የምታፍርበትን ስህተት ትፈፅማለች !!GOD WITH ISRAEL 🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@smsworld5967
@smsworld5967 22 дня назад
On time 🙏
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f 15 дней назад
ጉራብቻኢራን
@user-tc6du7ed1r
@user-tc6du7ed1r 22 дня назад
ጽዮናውያን ምንጊዜም ኃያል ናት የእግዚአብሔር እጅ ከሷ ላይ ነውና እነሡ ሊያጠፏት ቢያሥቡም ከወሬ አያልፍም
@MinadAbazinab
@MinadAbazinab 22 дня назад
የኢስራኢል በጎች የሁዳ
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 21 день назад
@mohammadyasintube8347
@mohammadyasintube8347 22 дня назад
ኢራን ኢስራኤል ከመስታጠቅ ና ከማዘገጃት ውጭ ሚኒም አትሰረም አቅም ቢኖራት ኢስማእል ሃኒን በዋና ከተማዋ በለስገደለች ነበር ኢራን ና ቱርክ የረሳቸው ፖለቲካ የሰሩባቸው የለው ጋዛ ጋዛ ጋዛ አለሀ ቢቻ ይድረስልሽ ሰላሙን ይመልስላቹ 😢😢😢
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 22 дня назад
የኢራን መግለጫ ተደጋጋሚ ነው ምንም አድስ የለም እኔ ነጻ ነጻ የፍልስጤም ምድር ነው
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 22 дня назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቼ ኢራን አሳቂያችን 😂😂😂 አሜሪካን ከማከል በሰባተኛ ፍጥረት አሜሪካን ከማዕከላ ቶጣም ብልጥ ለብልጣ አይን ፍጥጥ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 22 дня назад
ወይ ኢራን ምን ይሻላታል ሁሌ ዛቻ
@sabasaba1713
@sabasaba1713 22 дня назад
Asfri menemn eyalchu sew atschnku plz
@hamudihamu25
@hamudihamu25 22 дня назад
ኢራን ሁሌም እንደፎከረች ነው
@legese103
@legese103 21 день назад
ትልቋ እሰራኤል❤❤❤ ኢራን ቅዘናም😂
@tzitab8961
@tzitab8961 22 дня назад
ወይ ኢራን 😀
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 22 дня назад
በአዲስ ሚዲያ ትላት ና ደብረፅዮ አዲሳባ ገብተዋል ሲል ነበር
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j 22 дня назад
የእነደብረፅዮን ጉርፕ የትም አይደርስም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገባሉ ምክንየያቱም የአባገነን ጥርቅም ነው ምንም አያመጡም አጉል ቅዥት ነው የእነ ጌታቸው ጉርፕ ህጋዊ ሰለሆነ ያሸንፋል በመንግስትም ድጋፍ ያገኛል
@user-wl7ts5dn6w
@user-wl7ts5dn6w 22 дня назад
ኢራን ጉራ ብቻ እስኪ ትሞክረው
@Ethiotab21
@Ethiotab21 22 дня назад
The one
@drogba200
@drogba200 22 дня назад
ኢራን በዚህ ሳምንት ውስጥ ብቻ 44 ግዜ መግለጫ አውጥቶ ለች ከቀረርቶ ባለፈ ምንም ቁምነገር ስታረግ አላየሁትም ፍርሀት ጭንቅ ውስጥ ስለገባችነው መግለጫ ምታደጋግመው የሆነች በጨበጭ ሀገር ናት[]
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 22 дня назад
እስራል እስትዳከም እየጠበቀቻት ነው እደድሮ አትሌቶቻችን ስልት ዝም ያለን ነው መፍራት ከተዳከመች በኋላ የሷ ተራ ነው የሚወነው ጰበሰፈረችው ቁና ትሰፈርበታለች
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 22 дня назад
ሰላም 🎉wooooow🎉
@SamiiTube-ou6gf
@SamiiTube-ou6gf 22 дня назад
የኢራን መግለጫ አልበዛም 😂😂😂😂😂
@Ahgqi1319
@Ahgqi1319 21 день назад
😂😂😂Kelal
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 22 дня назад
በሀገሬ ጉዳይ አዝኛለሁ ግን ስለ ኢራን ካወራን ኢራን እበቀላለሁ ካለች ለሊባኖስ የዳፋው እዳ ይበዛባታል የፍልስጤም እጣ ይደርሳል ብዬ እፈራለሁ መንግስታት ቦታውን ያገኙት ከሌላው በተሻለ ማሰብ ስለቻሉ ይመስለኝ ነበር ግን ተራ ተመልካች ይበልጣቸዋል ኢራን አርፋ ብትቀመጥ እፎይ የምትለው ጎሮቤት ሊባኖስ እንጂ እስራኤል አይደለችም ኢራን በጋዛ ምን አትርፋ ነው ይንን ፅዋ ለሊባኖስ የምትጋብዘው እና ኢራን እግዚአብሔር ይገስፃት እስራኤል ኢራንን ለአሜሪካና ለአውሮፓውያን ሰታ እርስዋ ሊባኖስን እራስዋ ትጨርሳታለች ደሞ ጀግና ጀግንና ትጫወታለች የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ትልቅ ቢሆን መሪዎቹ ግን ህፃናት ናቸው ፉከራቸው ደሞ
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 22 дня назад
አርፋ ብትቀመጥ ይሻላታ የጋዛ እጣ ፋንታ እንዳይደርሳት ጋዛን ያየ በጦርነት አይፈልግም ህዝብ ስለሆነ የሚጎዳው
@Medina-m7k
@Medina-m7k 22 дня назад
Yegeza torenet aydelem yeselamawen sew yale mesareya selamawe sew megedel torenet aydelem enesu gen ke 10shey bely ye esrael wetader tegelowal
@ademasteyaw4830
@ademasteyaw4830 22 дня назад
Ere getachew yimechew
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 22 дня назад
የእስራኤል ጦርነት ለቱቮሮች ብዙ ብር አስገኚቷል የሚገርም ነዉ
@muhemuaz
@muhemuaz 22 дня назад
You’re right feke
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 22 дня назад
ጅብ ሣይበላህ በልተኸዉ ተቀደሥ...እሥራኤ ቀደሚ ህዝቡ በሀሣብ ሠዉነቱ አይለቅ...
@kidusyared5407
@kidusyared5407 22 дня назад
🎉🎉🎉
@Hanylove6542
@Hanylove6542 22 дня назад
Iran 🇮🇷 🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 22 дня назад
አይ ኢራን ድሮስ አረቦች ወፍ😅😅😅😅
@Medina-m7k
@Medina-m7k 22 дня назад
Gudeguwad asegebachachew eko betachew mekaber kehone koye kezenu eko be af becha
@user-wi3qp4jc6j
@user-wi3qp4jc6j 22 дня назад
Enkan zegeye endewm atjemrew lemn yesew lij ytefal wgya sew ybelal nbret yawedmal mn bereket alew trf yelewm egzabihar talka ygba selam yawrdlachew Selam bealem zurya lale yesew lij hulu
@amaremisganew4988
@amaremisganew4988 21 день назад
Abel i invite to israel to real info
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 22 дня назад
ኢራን እስራኤልን አሜሪካን ምዕራቢዋን ሚሰበሰብባት ነገርስ ታስቀዝናቸዋለለች ጀግና ኢራን😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 22 дня назад
😂😂manewe jegina irane 500 megelca ayhonme yawexaciwe eci bexexame wede khoneci agmerme nber iserael edhone eydbdbcacewe newe alqacu eyfkercu harbi fkera adena newe iserael king❤ iseraele bicawane hrbune afer abelaci😂😂😂😂
@tadfalechbitew3455
@tadfalechbitew3455 22 дня назад
Eyetebknat new lb yteykal melsuan egziabher ywekew
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 22 дня назад
ሰለ ሄበቪን በምን ደረሰ?
@KaraKara-x8d
@KaraKara-x8d 22 дня назад
እእእእእ ስትል አንዱም ሳይገባኝ ገመድ የሆነ እእእእእእ እረ አንዛዛከው
@KalKal-t9y
@KalKal-t9y 22 дня назад
ኢራን ፈርታለች 😂😂😂
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 22 дня назад
ተጋሩ ንዚወዲ ኣንሳብስክራይብ ብላቹ ውጡ ይሄን የትግራይ መጥፎነገር ኣቀንቃኝ
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 22 дня назад
ድሮም አረብ ተንኩሶ መገረፍ ልማዱ ነው። VIVA Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ለብልቢው ይህን አራጅ አረብ👊 ሰው እንዴት ሌላውን ገድይ ህይወት አገኛለው ገነት ገባለው ይላል። ኧረ ወገን ንቁ። እየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw 22 дня назад
🇮🇱❤🇮🇱 አሁንስ በጣም የሰለቸኝ የኢራንን የፈሪ ዛቻ መስምት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😡😡😡😡😡😡😡😡
@Yusufmedia17
@Yusufmedia17 22 дня назад
የፈሪ አልክ ድረሱልኝ እናሜሪካ የምትለዉ ማንናት ፈላሻ
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 дня назад
ትቅጠቀጣለች ኢስራኢል🔻🔻🔻🔻🔻🔯🕎🥾
@monaahmad7565
@monaahmad7565 22 дня назад
​@@MuhmmadMuhmmad-u8nayekara new
@Hanylove6542
@Hanylove6542 22 дня назад
😂😂😂 ይሁዳ ሲቀዝን እንደማየት እኮ ፈታ የሚያረገን የለም
@Hanylove6542
@Hanylove6542 22 дня назад
😂😂😂 ይሁዳ ሲቀዝን እንደማየት እኮ ፈታ የሚያረገን የለም
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 22 дня назад
ገና እስራኤል ሌላ መሪ ትገድላሌች 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@EThiopia765
@EThiopia765 22 дня назад
እራሦትሞታለችእስራኢል
@user-ri3jd4wx1g
@user-ri3jd4wx1g 22 дня назад
ጉራ ብቻ ኢራን
@tsegayezeleke6730
@tsegayezeleke6730 22 дня назад
Yante Zena Hulem ''Asferi'' yemil kal ayatawm aselchi agelalets new… degmo Israeln yawek almeseleghim
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 22 дня назад
😂😂😂😂😂😂ኢራን ፕራክ እያርገች ነው ተይ ግን አታጎጎኝ ኢራን የሁዲ በጭንቀት አለቁ ወፍ ስበር ሁሉ ድሮን ይመሰላቸዋል 😂😂
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 22 дня назад
እሺ ባክህ የኛ አስጨናቂ😂😂😂 በምድርም በሰማይም የከሰሩት አረቦች ናቸው። አታስበው ማንንም አታጠፋም😂😂 ሰላም ካልወደደልህ ፍቅር ካልገባህ ትረገጣለህ😂
@rasemeru1598
@rasemeru1598 22 дня назад
አባቴ አንተ ኢራን እያልክ ዝም ብለህ አዘብዝብ እኛ እስራኤል ውስጥ እየኖርን ነው ! ያንተን ያህል አላሳሰበንም ኢንም አቅሟን አውቃ ከማቅራት ውጭ ምንም ማድረግ አልቻለችም አትችልምም ምክንያቱም ምላሹ ምን እንደሚሆን ታውቃለች አንተና አንተን መሰል ክፍታፎች ግን ለማይመለከተው የኢትዮጵያ ህዝብ ትቀባጥራችሁ ማፍሪያዎች
@legendaryeth
@legendaryeth 22 дня назад
Mnm atametam iran
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 22 дня назад
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@ermias8767
@ermias8767 22 дня назад
በየቀኑ አስፈሪው የኢራን በቀል ትለናለህ😂
@danbeltube3338
@danbeltube3338 21 день назад
😂😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 22 дня назад
እናተ እራን የነእግዝአቢሔርነኝ እያለች ይመሲላል ቃሉ እንዴምናገር ድል ከእግዝአቢሔርነዉ ጨ እራን ወዮሊሺ
@hurruyasfaha3912
@hurruyasfaha3912 22 дня назад
Please don’t exaggerate things when you prepare your news. But l still like your voice and news.
@LuckySnowman-xs3hi
@LuckySnowman-xs3hi 22 дня назад
O
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 22 дня назад
ያ ኢራን ወይ ጀምሪ ወይ ተይ እንደ ፈሪ ዉሻ ምን ታላዝኚያለሽ ሆ😂😂😂
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 22 дня назад
እራን ጉራሺ አሲታወኬኝ😂😂😂😂😂😂😂ነገደግሞ ሲታለቅሺ እናያለን😭😭😭😭😭የእራንን ሚሰጄ ህፂናትነዉ የምፂፎት ወይዉርደት😂😂😂😂😂😂😂 ፈር ፈር ፈር
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 дня назад
አትፈራም ኢራን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 22 дня назад
@@MuhmmadMuhmmad-u8nኤረ እግዝአቢሔር ይታዋል ሀለምን?እነሱ ምፈልጉት የዉሸትና ሰጣንያመጣ ቁራንን ለማሲተካከል እሲራኤልን መግደልነዉ ሰለዝ ጥላቸዉ ከአምላክጋነዉ
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 дня назад
@@ajmanbaldiya3338 የሁዲና ነሷራ የአሏህ ጥላት ናቸዉ ከነሱ የከፋዉ ደግሞ ሙናፈቃኖች ናቸዉ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 22 дня назад
@@MuhmmadMuhmmad-u8n አት ሳሳት ከእግዝአቢሔር ጋር ለምን ጠትጣላለ በየአቱ የምጀምሩት ትነሱናቸዉ ከዛን ይመታሉ ታርክን አቢብ ጦርነት የጀመረች ፊልሲጠም ሸክና ሆሲታዝነዉ ህፂናትን ሳህቀር በግፍና በአሰቃቅ ያረዱትና በእሳትያቃጠሉት🔪🔪🔪🔪🔪🔪ግን እግዝአቢሔር ፃድቅነዉ ነገሩን ገለበጠ የሙሲልም ቁራን አዉድንና ክርሲታንን ከገደልከሆ በአላዘድትወደዳለ ሰለምባል ዙሙተኛዉ ማመድ ያመጣ ፈላሲፋ ነዉ ሰዉ እየሞተያለ እሰይ አዉ ፊልሲጠም 40000ሰዉ ከሰጣን ትምርት ወደ ሰላማዊ ከርሲታን መጡ ሰዉእየወጣነዉ አዉን ሰዉነቃ እራን በአንደ10000ሰዉ ከእሲልምና ወጣ የሞተዉን መግሲታቸዉምን ተናግሮዋሎ ሰዉ በየቀን ወዴክርሲትና እየገባ ቁጥራቸዉ በዛእያለ ነበረ የሞቱት
@tub8545
@tub8545 22 дня назад
አቤሎ ግን ኢራንን ትወዳታለህ ጀግና ሃገርም ናት
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q 22 дня назад
አይይይ ጀግንነቱን እኳን ለጀግናዎች እንተዎው😂😂😂😂😂😂
@user-vi5kk1yq6r
@user-vi5kk1yq6r 22 дня назад
ሞት ለአሜሪካ ሞት ለእስራኤል
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 22 дня назад
ኢራንን ፈርታ ቁጭ ብላለች አንቺ ምን አገባሽ አንተ ምን አገባህ ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም በሙሉ ማለት አለብን እንጂ
@ahmederina
@ahmederina 22 дня назад
አረብ ቦቅባቃ ነው ከየመን በስተቀር የመን ብትሆን ገብታ ነበር የመን ከፎከረች ፎከረች ነው ሌሎቹ👎
@rozazouba7538
@rozazouba7538 22 дня назад
yemeneme bithone wagawane agitalece mesariya hulu wedeme ahune zbilo fkera newe😂😂😂
@ahmederina
@ahmederina 22 дня назад
@@rozazouba7538 የመን እማ አይደል እስራኤል አሜሪካ አትችላትም ሃያ አገሮች ብቻዋን የተዋጋች አገር ናት ይሁዲው
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 22 дня назад
አፈጋጩ ብድን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@united6563
@united6563 22 дня назад
እመኑኝ ኢራን ትዋረዳለች።
@yonaskerebih8963
@yonaskerebih8963 22 дня назад
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም ❤
@ሀቢብ
@ሀቢብ 22 дня назад
ክክክክክክክክ ኢራን ከፉከራ ውጭ አሜሪካን እንደምትፈራት በደንብ አስመስክራለች አሜሪካ ባትነሳ ኑሮ እስካሁን ትተኩሰው ነበር
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 22 дня назад
ሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!! ጉልበት የ እግዚአብሔር ነው። ማንንም አንፈራም💪💪 የተፈራው የተፈራው አትበል😂😂 ኔታንያሁ ምን ያህል ጦርነቱን አንደሚፈልገው ብታውቅ የተፈራው አትልም ነበር። ኢራን ውርደት ነው ምትከናነበው
@HHh-sm4lz
@HHh-sm4lz 22 дня назад
ኢራን ጉራ ብቻ ሁልጊዜ መግለጫ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 22 дня назад
Stopped your ordinary announcement about the House selling. It is false information. If someone is trying to buy it, it's very very impossible. It is not like you are telling us brother?
@KedstAbebe-ms3wu
@KedstAbebe-ms3wu 22 дня назад
ኢራን መጥፋት አምሮሻል መሰል 😂😂😂መካሪ አጣሽ ሆይ
@גחקסיעשרים
@גחקסיעשרים 22 дня назад
ጉረኛ ወይ ንክች
@muhemuaz
@muhemuaz 22 дня назад
Fake news
@user-gr6pe2kq7p
@user-gr6pe2kq7p 22 дня назад
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ይባላል ። ኢራን አቅሟን ገምታ ነው የተወችው ። እና አትድክሙ እና ምታወራውን ሁሉ እውነት ይሆናል አትበሉ። ቂጥ የላትም ለኢራን ።
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 22 дня назад
ፈሳም ኢራን
@habeshaw489
@habeshaw489 22 дня назад
Gura bicha
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 22 дня назад
የኢራን ቀረርቶ ሰለቸን😂😂😂😂
@user-dj3mb1vl6h
@user-dj3mb1vl6h 22 дня назад
እራን ፈሳም ፈሪ ሸለፈታም ነው ከእስራኤል ጋር ግብግብ አያዋጣሽም እንደፈራሽው ብትተይ ነው ምሻልሽ😂
@ተምትሜ3480
@ተምትሜ3480 22 дня назад
ቀሚስ ለባሾች ፈሳሞች ናቸዉ!! ዝም በለዉ ሚስኪን ስደተኛ ይረዱ እጂ Viva እስራኤል ✊
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 22 дня назад
ስምህ እራሱ ድንቆሮ እንደሆንክ ያስታውቃል ተምትሜ
@tub8545
@tub8545 22 дня назад
እህትህንም እየበዱልህ ነው የባርያ ልጅ😂😂😂
@mominaamina2263
@mominaamina2263 22 дня назад
Yimewaga .wetader sure enje kemisi ayelibesim biman hager❤
@mominaamina2263
@mominaamina2263 22 дня назад
Yemewagaw Libe new Kemese Ayedelm Esrall Eyessen yesekilech mhonuwan eresah😂😂😂😂😂😂
@user-qd3cd7pe9x
@user-qd3cd7pe9x 22 дня назад
​@@MuhammedAhmed99 ደንቆሮማ አንተ ነህ ሰው ገድዬ የ ዘላለም ህይወት አገኛለው ብለህ ምታምነው😂😂 አታስበው ማንም አይሰማህም😂😂
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 22 дня назад
ኢራን መቼም ኒክሽ አትልም 👈👈👈
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 22 дня назад
Beirut yalchu sartagnachu Afachewun keftachu kuche belu 😏😏😏
@marumaru1882
@marumaru1882 22 дня назад
ኢራን መፎክር እንጅ ምንም አታመጣም ምክኒያቱም የትድግስላትን ድግስ ጠቅቃ ታውቃለች ሞኝ አይድለችም እህን ሁሉ አመት በማቅበ ላይ ሁና ያድራጅችውን የሌኩረን ማሳሪያ እዴውድምታት አትፈልግም በዛቻ ብቻ ግዜ ማራዝም ነው ምትፈልግው።
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 22 дня назад
Iran 🤧🤧🤣🤣
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 341 тыс.
13 August 2024
42:38
Просмотров 122 тыс.