Тёмный

ሰበር ዜና‼️ ከሄቨን ገ*ዳይ ጀርባ የነበረው ሰው… ተደ*ብድቦ ሆስፒታል የገባው የመንግስት አስቸኳይ መግለጫ 19 August 2024 

የናንተው - Yenantew Media
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 2 месяца назад
ፍትሕ ፍትሕ ፣ፍትህ፣ለሕፃናት ፍትሕለሔቨን፣፣ወንጀለኛው፣በሞት፣ይቀጣ፣ምትሉ
@Mentwab-h3n
@Mentwab-h3n 2 месяца назад
የአማሪ ክልል ዳኞች እግዚአብሔር በልጆቻችሁና በዘሪችሁ ላይ ይድረስ!!!!!!!
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 месяца назад
አሜን! አሜን!
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 2 месяца назад
አሜን የሷ ወላፈን እጥፍ ድርብ ይሁንላችሁ
@በድርያበሽር
@በድርያበሽር 2 месяца назад
አሚንንንንንንንንንንን ያረብብብብብ ኡፍፍፍፍፍ ያረብ ደሟን አንተ ክፈልላት
@SiyaneSolomon
@SiyaneSolomon 2 месяца назад
Fano eskahun lemn zm ale hager malet sew new sewn yitebk
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@FitsumMohammed-s3d
@FitsumMohammed-s3d 2 месяца назад
ዳኛ ነን ባዬች ሆዳሞች እግዚያብሔር ይበቀላችሁ የተረገማችሁ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል እዲፈፀም ነዉ የምትጠብቁት
@veracity8968
@veracity8968 2 месяца назад
የነሱኑ ልጅ መግደል ነበር አግዜርን
@mohammedmohammed-sl8wp
@mohammedmohammed-sl8wp 2 месяца назад
ለእናቷም ጌታ መፅናናትን ይሰጥሸ ዉዴ
@WaseDres
@WaseDres 2 месяца назад
ይሰቀል
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 месяца назад
ጠበቃው እና አውሬው መገደል አለባቸው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад
በትክክል መገደል አለባቸው አቦ እያንዳንዳቹ ቤት ይግባ ተባባሪዋች አልቅሰን ሞትን ወይኔ ፍትህ ፍትህ ፍቨን ለልጃችን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mgds-sj9xh
@Mgds-sj9xh 2 месяца назад
ጠበቃ ተብየውም ልጅ አይወጣላትም እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 месяца назад
ይህ መታሰር የለበትም በፍጹም የኢትዮጵያ ህዝብ መስራት ያለበት ትልቅ ስራ እንዲገደል ነው ይህን አውሬ ህፃን ሄቨንን የገደለው አውሬ
@BirukKassa-tp1pt
@BirukKassa-tp1pt 2 месяца назад
ይገደል ይገደል!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@repent5044
@repent5044 2 месяца назад
ጀግና ወንድሞቸና እህቶቸ ከፍ በሉ አሁንም ከተባበርን ብዙ ነገር ማስለወጥ እንችላለን እግዚአብሄርም ከእናንተ ጋር ነው ተባረኩ
@SakmohammadSak
@SakmohammadSak 2 месяца назад
ይገደል 😭😭😭😭
@hani9864
@hani9864 2 месяца назад
ደፍሮ መግደል ብቻ ነው እንዴ የሚዘገንነው በአፍዋ ጠጠርና አሸዋ ጠቅጥቆ አፍኖ መግደልስ ግፍ ግፍ ግፍ ጭካኔ ጭካኔ አረመኔነት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ከዙፋንህ ውረድና ፍረድ እባክህ
@Meriamhuah1863
@Meriamhuah1863 2 месяца назад
ምን አደረጉ ልጆቻቸው ለራሳቸው ይድርግላቸው
@A14AA14-tn7vj
@A14AA14-tn7vj 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@حنانمحمد-د1ث8ذ
@حنانمحمد-د1ث8ذ 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ለህፆንናቾች 💔💔😭😭
@gravitychopcoo9746
@gravitychopcoo9746 2 месяца назад
ፍትህ
@Eman-f6y
@Eman-f6y 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቬን ባደባባይ ይገደል
@merkebuhmariam2068
@merkebuhmariam2068 2 месяца назад
ፍትህ !ፍትህ !ፍትህ! ለህጻን ፌቨን ይህን አረመኔእና ዘግናኝ ድርጊት የፈጸመዉ ሰዉ በላ አዉሬ ሰይጣን ግን የሞት ፍርድ ይገባዋል!!!
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@HeG-tr6uy
@HeG-tr6uy 2 месяца назад
😭😭😭💔💔💔ፍትህ ለሔቨን ነገ የኛም ጆች እደዚህ ነው መገደል አለበት እስተ ተባባሪወቹ መገደል አለባቸው
@ZahraBe-iw7rf
@ZahraBe-iw7rf 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ለሔቨን አረ በምን ቋንቋ እንጩህ እኔ ምንም መናገር አልቻልኩም ሰው ሳይሆን እኔ ጩህቴ ወደ ፈጣሪዬ ነው በጣም በጣም ያማል😭😭😭
@baru4079
@baru4079 2 месяца назад
አዉ 😭😭😭😭ይሙት :: ዳሞ ተዝቅዝቆ ይሙት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭 ፊት 😭😭
@muludenekew2576
@muludenekew2576 2 месяца назад
ፍትህ ለ7 አመት ልጃችን 😭😭😭
@sdzgs6262
@sdzgs6262 2 месяца назад
ፍትህ ገዳይ ይገዴል ፍትህህህ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ለህፃን
@mohammedmohammed-sl8wp
@mohammedmohammed-sl8wp 2 месяца назад
ፍትሕ ፍትሕ ለሕፃናት የዚህ አረመኔ ጨካኝ የሰይጣን ታዛዥ የሆነዉ ወጀለኛ ጌታ ይበቀለዉ ደሟ ይያዘዉ
@Birhanu-y1s
@Birhanu-y1s 2 месяца назад
አዉ ይህ ሴው ይገደል 😭😭😭😭😭😭😭 ፊትህ ፊትህ ፊትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Meriamhuah1863
@Meriamhuah1863 2 месяца назад
ኤትዮጵያውያን መጣር ያለባችሁ የገደለ, የደፈረ, የሰረቀ የግድያ ፍርድ መፍረድ ከተደረገ በዚ ወንጀል ለመሰማራት ይፈራሉና ወንጀል ያቆማል ::
@AaaBbb-xz6kq
@AaaBbb-xz6kq 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@senayberaki4276
@senayberaki4276 2 месяца назад
Betam yasazinal yiqefal even I am from Eritrea
@TegstTeka-t2c
@TegstTeka-t2c 2 месяца назад
ፍትእፍትእለ7አመቷብላቴናልጃችንእግዚአብኤርይፍረድ💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@HayluBerhe-y4j
@HayluBerhe-y4j 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሄቨን
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 месяца назад
ፉትህ ለፌቨን ተታጠልን
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 2 месяца назад
ከሱ ከብት ይሻላል ከነቤተሰቡ አውሬ ናቸው ከብት እኳ ያልደረሰች ጊደር አይጠቃም በተለይ እእት ተብዬ ጌታ ይፍረድባት
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 2 месяца назад
ህጻንዋ ምን ያህል ሰቀቀን እልፋ ትሁን? እግዚኦ ማረን!!!
@abebeareda1950
@abebeareda1950 2 месяца назад
በህፃን ሄቨን ላይ በተፈጸመው ዘግናኝ ግፍ እጅግ አዝናለሁ ፣ ነገር ግን የዳኞቹ ፍርድ አሰጣጥ የባሠ ያሳዝናል! !! በሞት ፍርድና በሌላው ወን ጀል የሚሰጠውን የፍርድ ዓይነት ለይተውየማያውቁ ዳኞች ምን ይባላሉ? ?? ምንጊዜም ከፍርድ ወንበር ላይ ሊቀመጡ የማይገባቸው፣በጣም አሳፋ ሪዎች ናቸው.። ለዝላለም መባረር አለባቸው ። ወላጅ እናት እግዚአብሔር ያጥናሽ ጌታ ይፈርድልሻል! !!!
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 2 месяца назад
ፍትህ ለህፃን ሄቨን
@BeteleyemtedelaBeity
@BeteleyemtedelaBeity 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SelamEngida
@SelamEngida 2 месяца назад
በሰቃይ መግደል
@JfuehdNcishs
@JfuehdNcishs 2 месяца назад
ያማል ፊትህ ለፌባን
@ZeynebaHassen-kn4td
@ZeynebaHassen-kn4td 2 месяца назад
ጅግና ናቹ
@رفيف-ن6خ
@رفيف-ن6خ 2 месяца назад
ይገደል
@MesfinHeyila
@MesfinHeyila 2 месяца назад
የሕፃን ሔቨን የደሙዋ ድምፅ እየጮኸ መሆኑን ነው የምረዳው አለበለዚያማ ይግባኝ ለመጠየቅ አይመጣም ነበር የተደባበሠውን የተጣመመውን የተዛባውን ነገር በላይ በሠማይ ሆኖ የተመለከተ አምላክ ወርዶዋል ነገር ግን አሥቾኳይ ፈትሕ ካልሆነ አላውቅም እኔ
@hilinaleykun
@hilinaleykun 2 месяца назад
ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ለዚህች ምስኪን ህፃን
@Abeba-w2c
@Abeba-w2c 2 месяца назад
ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሞት ፍርድ ይፈረደበት
@fatumaEbrahim-oc5nr
@fatumaEbrahim-oc5nr 2 месяца назад
ይሙት ይገደል ይገደል ይገደል ፍትህ ልጆች ፍትህ ለናቷ ይገደል ይሄ ሠውሣይሆን ዳቢሎስነው ሠይጣን
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 2 месяца назад
Yesekele 30
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 2 месяца назад
እበካችሁ ወንጀለኞ በአግባቡይቀጡ ይሙት
@alemhaile-hd7he
@alemhaile-hd7he 2 месяца назад
Justice for Heaven
@NuruSayd
@NuruSayd 2 месяца назад
ዪከደል
@ZaraZara-xi9vt
@ZaraZara-xi9vt 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቨን!😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Tsehaynesh.kebede
@Tsehaynesh.kebede 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@MekdesMengesha-l1t
@MekdesMengesha-l1t 2 месяца назад
ፈራጁ የሰዉ ዳኛ ሳይሆን ኃይለኛዉ እና የእዉነት ፈራጁ ታላቁ እግዚአብሔር ነዉ እንጂ የሚራራ እና የእዉነት ፍርድ ሰጪ በእኛ ሀገር የለም፡፡
@abebeareda1950
@abebeareda1950 2 месяца назад
ይህ ሕፃኗን የበላው አውሬ እንድ ሳይሆን ሁለት ምት ቢኖር ሁለቱንም ጨልጦ ሊጠጣቸው ይገባ ነበር! ! የጌታ ፍርድ ግን እይቀርም ተጽናኑ...//
@JsjjssNsjdjjd
@JsjjssNsjdjjd 2 месяца назад
የወንጀል፡ሙሌት፡አለሕ፡ይጠብቀን
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 2 месяца назад
Be Egeziabeher kene nefesu teseklo yekatel
@MelatZeretu
@MelatZeretu 2 месяца назад
Yamal 💔💔💔💔💔💔
@Aisha-n4e9l
@Aisha-n4e9l 2 месяца назад
ፍትህ ለህፅን ፌበን 😢😢😢😢
@mkmm1031
@mkmm1031 2 месяца назад
የሸሪአ ፍርድ ለዚህ ይጠቅማል የደፈረ ከአንገት በታች ተቀብሮ በድንጋይ ይወገራል የገደለ ይገደላል ትክክለኛ ፍርድ ይህ ነው አላሁ አክበር።።
@mennenzewdu4308
@mennenzewdu4308 2 месяца назад
God bless you guys that’s really sad👍👍👍👍👍❤❤❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 2 месяца назад
እግዜአብሒርን እንለምነው ማት ያውርድበት እኔ በበኩሊ ማት አፍስስበት እያልኩነው እምፀለይ መግስቶማ ያውነው
@sameri585
@sameri585 2 месяца назад
ፋትህ,ፋትህ,ለሄቨን😭😭😭💔💔
@almazahmed543
@almazahmed543 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቨን ይሰጥ!
@ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ
አወ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MaskaraMaskara-h2u
@MaskaraMaskara-h2u 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@ZnashNsketa
@ZnashNsketa 2 месяца назад
እኔምለው ዳኞተች ግን ደደቦች ናቹ ልበል ግዴታ እቤታችሁ መድርስ አለበት ማለት ነው እግዚአብሔር እናተ ላይ እንዲደርስ እመኛለሁ ፍትህ ለፌቨን እንፈልጋለን የኔ ውድ ልጅ ነፍሰ ሽን የማርው
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 месяца назад
ፍትህህህህ😭😭😭😭አሁንም ድምፅ መሆን አለብን ዉድ ኢቶቢያኖች
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደል ይገደል ይገደል ታመናል ጤና አጣን አቤቱ አገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍቶሆ
@mamozerga2314
@mamozerga2314 2 месяца назад
Mekena muluntemare sedefer me new zem alachu berget yasaznal
@رفيف-ن6خ
@رفيف-ن6خ 2 месяца назад
ፍትህ ለፌበን ፍትህ ፍትህ
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 2 месяца назад
ፎትህ አሞኛል ፎትህ 😭🙏🙏
@mhirat
@mhirat 2 месяца назад
ፍትህ ለሄኺን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HdnFjh
@HdnFjh 2 месяца назад
መግስት በቁሞ ሙቷል እባካችሁ አናተኮ እራሳችሁላይ አረጋችሁ አስባች ፍረዱይሰጠዉበአደባባይ ይገደልልልልል💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 месяца назад
ፍትህ ለሄቨን ነገም በየቤቱ ማንኳኳት አይቀርም ፍትህህህህህህህህህ ኡኡኡኡኡኡ
@mamemame2103
@mamemame2103 2 месяца назад
የሄነ።አድረጎ።ቤተሰቡ።የምሸፈነ።ከሆኔ።የሁለቾውም።ሊጆቸለይአዲረሶ።መሰየተ።ቢቻ።ኔው
@TeddyKassa-f2y
@TeddyKassa-f2y 2 месяца назад
Yegedel yegedel yena lej betehones belahu asebu eski
@veracity8968
@veracity8968 2 месяца назад
ይህን የፈረዱ አሳቱ ቤታቸው ይግባ! ይህን ሊያጸዳ የሚችለው ፋኖ ብቻ ነው አንዳሉ ቢገደሉ አኔ ደስተኛ ነኝ !! ጠበቃ ፍርድ ወሳኞቹ ላይ ሁሉ አርምጃ ወስዶ ፍትህ ምን አንደሆነ ማሳየት ነው !!! አፈሩ ይብሉ የበላችሁት አይባረክ ቤታቹ ሞት ገብቶ ያሳየን ጌታ መድሃኒያለም! ፍትህ ከፋኖ ብቻ ነው ይህ ሕዝብ የሚያገኘው!!!
@OsjbZijhe
@OsjbZijhe Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢
@lubabaomar6752
@lubabaomar6752 2 месяца назад
Tekekele yedfachewe❤
@halimajemal-ru1rp
@halimajemal-ru1rp 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@TabechArata
@TabechArata 2 месяца назад
Yegdel Yegdel😭😭😭😭😭😭
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 2 месяца назад
እግዝአብህር ይፍርድንንንን አዝንልህህህ
@JsjjssNsjdjjd
@JsjjssNsjdjjd 2 месяца назад
በሕርደር፡ምን፡ሆንች፡ፍትሕ፡ዬለም፡ኡኡኡበሉ
@Msekeremyoutube
@Msekeremyoutube 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢yamal
@HaynotWorkset
@HaynotWorkset 2 месяца назад
Fetih Fetih fetih
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 месяца назад
ተቃጠልን ፉትህ ሞት ይገባዎል
@halimajemal-ru1rp
@halimajemal-ru1rp 2 месяца назад
እኔ የምናገረው ቃል የለኝም ማለት የምፈልገው የማያዳግም እርምጃ ሆስፒታል የሚሄደው ለመሆን ነው ለመሞት አይደለም ህፃኗን የገዷሏት አንድሪው አይደለም ሁሉም ተባብረው ነው ፍርድ በሁሉም ላይ ከምንም በላይ የሆሥፒታሉ መረጃ የነበረው ከሰውዬው እኩል ፍርድ ይሠጠው ለብዙ ሠውሒዮት ጠንቅ አሥጌ ሥለሆነ ተምሮ ምሎ ሁሉን ረሥቶ ሕሊናውን በቁሥ የሸጠ ሀገርን የካደ ሠውን አይደለም እንዲህ አይነቱ ከሀገር መጽዳት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት በሀሣቤ የምትሥማሙ ላይክ
@halimajemal-ru1rp
@halimajemal-ru1rp 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@تابصينيهتلنخ
@تابصينيهتلنخ 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢fiti
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 2 месяца назад
Fetih fetih fetih 😢😢😢😢😢
@zahraahmed2365
@zahraahmed2365 2 месяца назад
ግቦ እየበላችሁ እንዴት ከናንተ ፍርድ መጠበቅ ከዝንብ ማር መጠበቅ ነው ።
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl 2 месяца назад
እባካችሁ በቻልነው አቅም እንድገደል እንነሳ ዳኞች ራሱ ይገደሉ ይህ ድርጊት አሁንም እየተደጋገመነው በመቅደላ ወረዳ ማሻከተማ እየደንጣ በተባለሰፈር በአድማ በታኙ የመንግስት ተቀላቢ የ10አመት ህፃን በእናቷፊት በመድፈር አና የሰፈርሰወች ደርሰው ሲያድኗት በህይወት ብትኖርም ከመቅደላ ሆስፓታል አቅም በላይ የሆነ ጉዳት ስለደረሰባት ወደደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ሪፈር ተብላለች ይህ ድርጊት የተፈፀመው ነሀሴ 12ቀንነው እባካችሁ በኢ/ያም በውጭም ያላችሁ ፍትህ ለህፃናት እንበል መስሚያየሌላቸው ዳኞች ህዝብ በጦርነትም በረሀብም የሚያልቀው አንሶ ህፃናት በአሰቃቂሁኔታ እየሞቱነው የኢ/ያመንግስት ሆድብቻነው ያለው አእምሮም ጆሮም የለውም እባክችሁ እስከ አለም መንግስት እናድርሰው
@neimahassen2623
@neimahassen2623 2 месяца назад
ለምን የእህቱን ልጅ እንዲ አትደረግም
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 2 месяца назад
እንደዚህ አይነቶች በደብ መፍረድ አለባቸው ካለበለዚያ የጌታ ፍርድ የባሰ ይሆንባቸዋል: የፈረድትም ነገ በእነሱ ቤት ቢደርስ በማለት አዝረው እንዲያስቡ ጌታ ይርዳቸው::
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 месяца назад
ፍትህህህህህህህህህህህህ ለፌቨንንንንንንንንንንንን
@belaynehabebe7965
@belaynehabebe7965 2 месяца назад
የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር ያወጣው መግለጫ ምን ማለት ነው? ቢቻል በደል ለደረሰበት ጨቅላ ህፃን ድምፅ መሆን ሲገባው ይህን አሳፋሪና ዘግናኝ ወንጀል ለፈፀመ ግለሰብ ተራ ወንጀል ለፈፀመ ወንጀለኛ ከሚሰጥ ፍርድ ያነሰ ውሳኔ ለተሰጠው ግለሰብ ለምን በሚድያ አጋለጣችሁ ብሎ መግለጫ መስጠት ምን ማለት ነው?
@رفيف-ن6خ
@رفيف-ن6خ 2 месяца назад
እባካችሁ መንግስት መኖሩን አሳዩን
@HananYosefYosef
@HananYosefYosef 2 месяца назад
እረ ለዚህ ስው ሞት ለሱ እረፍት ነው አይኑ እያየ ብልቱን ቆርጦ ማሳየት ደሞ ይህንን አስራችሁ ምትቀልቡት
@JsjjssNsjdjjd
@JsjjssNsjdjjd 2 месяца назад
ሕዝብ፡ነቅሎ፡ሰልፍ፡ይውጠ
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 358 тыс.
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48