Тёмный

ሰበር ዜና - መልካም ዜና ተሰማ በኢትዮጵያ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው እስራኤልና ኢራን የመጨረሻው ጫፍ ላይ 

Abel Birhanu
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 15 часов назад
በሊባኖስ ያለን እህት ወድሞቼ እዴት አደራችሁ የማይነጋ የሚመስለውን ሌሊት የሚያነጋው አምላካችን የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ዲስ ቀን ተጨምሮልናል አሁንም ጥበቃው አይለየን🙏🙏🙏❤️
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 14 часов назад
አሜን አሜን አሜን
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 14 часов назад
አልበረደምእደ ቀዝቀዝያለመስሎኝነበር አይዟችሁ አላህይጠብቃችሁ
@mediyeabate8437
@mediyeabate8437 13 часов назад
አሜን
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 11 часов назад
አብስሩ እህቶቼ ፈጣሪ ተባቂ ነው እሺ እኔ ሳውዲ ነኝ ግን ሁሌም አስባችዋለው በሰላም ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-umukewesar
@user-umukewesar 10 часов назад
አብሺሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 16 часов назад
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 часов назад
አሜንን
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 15 часов назад
አሚን ❤❤
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 14 часов назад
ፈጣሪየ አተባሰብከዉ አዉለኝ ያገራችንን ነገር አተፈርጀን ከቅልፋም ፓርላማ ጠብቀን ደህናህግ አፅድቅልን
@marykuki6319
@marykuki6319 14 часов назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 14 часов назад
,amen
@alem587
@alem587 15 часов назад
ሰውየው ሊጨርሰን ነው በጦርነት እና በእርሀብ አላልቅ ስንለው በህክምና ሊገለን ፈጣሪ ሆይ ቶለና😢😢😢😢
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 15 часов назад
ቢሩት ያላችሁ ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 14 часов назад
በጣምምም ወላሂ ያሳዝናል
@TigistEndaleTg-s2s
@TigistEndaleTg-s2s 12 часов назад
Betkkl hzbu alalk blachewal tinnawunm tamami newu eyalu megdelachewu aykerm abitu mare
@ZssZss-ov3nv
@ZssZss-ov3nv 6 часов назад
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
@ZssZss-ov3nv
@ZssZss-ov3nv 6 часов назад
በቃ በአብይ ጊዜ ታሞ ሀኪም ገብቶ ድኖመውጣት ሊቀር ነው ሙቶ መውጣትጂ😢😢😢😢
@guanchetube-
@guanchetube- 16 часов назад
መንግስት ደስ ያላለውን መዳን አይችልም እያለ ሕዝቡን ለመጨረስ በዚህ መጣ ደግሞ? የትኛው የተሻለ ዶክተር ኑሮ ሙቶ ነው መዳን አይችልም ይችላል ብሎ ሰውን የሚገድል ይህ በኢትዮጵያ አይሰራም ትክክልም አይደለም. መሪ በዚህ ልክ እንዴት ይበላሻል
@comcell3831
@comcell3831 16 часов назад
እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁነን
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 15 часов назад
አሚን
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 9 часов назад
እዴ እግዚአብሔር መማር ያውቅበታል የምተንም ያነሳል እዴት እሱ የፈጠረውን ሰው ለመግደል ህግ ይወጣል የታመመ ሁሉ አይሞትም
@mesitube8714
@mesitube8714 15 часов назад
ክርስቲኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህሳደምሩኝ።አዳታልፈ እድህ ከለመኗችሁ መቸም ስፈተኛ እህቶቻቸን ማበረታታት አት ውዱም እግዚአብሔርን ግን ለምን😢😢😢😢
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ
@ሀዩቲነኝስደታኛዋ 13 часов назад
አረ ይሀው ደመርኩ❤
@SalamSalamm-mt6my
@SalamSalamm-mt6my 12 часов назад
Kirsteanoch ba geta or ba fetare bey orthodox Eko amelaku wa geta eyasus kirstos enji dengle Maryam ayedalchem LA dengle Maryam keber alen enji amelakachen ayedalchem so yanche sem katelo abatesh enji enatesh ayedalm selazih ba abatachen ezazen sekatel anches sew taberatachalsh way
@Beti-0983
@Beti-0983 7 часов назад
ደምሬሃለሁ መልሰልኝ ለኔም
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 7 часов назад
yhew demrku👍❤
@dyfdd9101
@dyfdd9101 12 часов назад
አውነት ለመስማት ይከብዳል አላህ እሱ የሰራትን ነፍስ እሱ ነው የሚወስዳት
@IskyasAbebe
@IskyasAbebe 12 часов назад
ይቅር በለን የኔ ጌታ
@eremlaHussain
@eremlaHussain 15 часов назад
ይሄ ህግ ባይፀድቅ ደስ ይለኛል።ፈጣሪ የፈጠራትን ነፍስ እራሱ ቀኗ ሲደርስ ይውሰዳት እንጂ ገና የመዳን እድል የለውም ተብሎ የሰው ልጅ አይገደልም!!!!!!😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 15 часов назад
ሰላም 🇪🇹 ለህዝቦቻ ሰላም በቤሩት በጭቀት ለምንኖር ኢትዮጵያኖች
@kabetube
@kabetube 14 часов назад
ሀስቢን አላህ ወኒእመል ወኪል ምንጉድ መጣብን 😥😪አላህ የፈጠረውን ነብስ እነሱ ሊያወጡት
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 14 часов назад
ሰላም ለሀገሬ ለምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ለውገኔ 🇪🇹🙏❤️
@djteddyutopia
@djteddyutopia 16 часов назад
አቤሎ በርታልን
@MessiSebani
@MessiSebani 14 часов назад
ይኢትዮጵያ እግዚያአብሄር ይጠብቃል
@ethio640
@ethio640 16 часов назад
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ like
@Misbah-rn4uc
@Misbah-rn4uc Час назад
ድል ለኢረን
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ 16 часов назад
ቸር አሰማን
@TesfayeAlabachew
@TesfayeAlabachew 13 часов назад
እንኳን ህጉ ፈቅዶ እንዳውስ ለየኢትዮጵያ ህዝብ ህክምና ገብቶ በሰላም የሚወጣው ከ 100 % 10 አይሞላም በቃ አላልቅ አልኛችሁ
@XbdjSbdh
@XbdjSbdh 9 часов назад
እናመሰግናለን
@XbdjSbdh
@XbdjSbdh 9 часов назад
ጥሩ ናችሁ
@GetTadess
@GetTadess 4 часа назад
በስመአብ በወልድ ጌታ ሆይ እረ መሽቶ ሲነጋ የምንሰማው ሁሉ ለማመን እየከበደነው አምላኬ አስበን የኔ ተስፋ አንተነክ
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 14 часов назад
አኪሞቹ እንኮን ይኢን ህግ አግኝተዉ እዉም ሰዉ እየጨርሶ ነዉ ግማሹ ሳይማር ግማሹ በግዲለሸነት
@sasis-zm7mt
@sasis-zm7mt 16 часов назад
ርዕሱና ዜናው አይገናኝም
@زيناتعباس-د2د
@زيناتعباس-د2د 16 часов назад
ትክክል
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 7 часов назад
Ayi Ethiopia 😭
@fateahmed-o7v
@fateahmed-o7v 12 часов назад
ኢናሊላሂ በእረሀብ በጦርነት አላልቅ አልናቸው አለህ በእዝነትህ እየን😢😢😢😢
@absabs3111
@absabs3111 9 часов назад
ሠው ሣይሞት እንዴት ይገደላል😢😢😢
@mamathelon7092
@mamathelon7092 12 часов назад
ወይዘድሮእግዚያብሄርየፈጠረውን ነብስ ለማጥፍቷ አላልቅ አልን ወይሀገሬ አምላኬ በቃቹ በለን
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 10 часов назад
እኔ እምለው ወገኖቼ ቆይ ስንት ህግ መቀየር ባለበት ሳአት ደፊሪ ገዳይ አግተው የሚገሉ በነሱ ላይ ህግ ማውጣት እያለ በፈጣሪ ስራ ገብታቹ ህዝቡን ልጨርሱ ነው ወግደል የሚል ህግ የምታወጡት ሰው በጦርነት አላልቅ ሲላችው ሰው በርሀብ አላልቅ ሲላቹ ሰው በችግር አላልቅ ሲላቹ ግደሉ የሚል ህግ ወጣ ያሳፋራል ሰው እንዴት አገራችን ትርምስምሷ ወጦ ሰላም ለማስፈን መንግስት ይሰራል እሱ ስለምግደል ህግ ያፀድቃል ሌላ ምንም አልልህም ሞቱን ላንተ ያርግል አብይ እና በመሰሎችህ ማፈሪያ ናቸው እንኳን ለዶክተሮች ግደሉ ተብለው አይደለም ብዙ ሰው በእክምና ስህተት እያሉ እየገደሉ ያሉት አልበቃ ብሏቹ ሌላ በጨማሪ ግድያ
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 11 часов назад
Arif brw
@segededemissie3505
@segededemissie3505 13 часов назад
ትክክል!
@simbook7894
@simbook7894 12 часов назад
Yaa waqayyo ati biyyaa Kenya Ethiopia yadadhuu ❤❤❤
@YaawaqSumatubeka
@YaawaqSumatubeka 7 часов назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢😢😢
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 15 часов назад
ፈጣሪየእውነትአርግልን መልካምዜና ስትል መጋጋቴ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 часов назад
እግዚአብሄር በዓለም ዙሪያ ሁሉ ሰላም ያውርድልን መንግስታቶችንም ይገስፅልን
@EyuelFikire
@EyuelFikire 16 часов назад
Have a good
@RahileKetema
@RahileKetema 10 часов назад
አዲስ ህግ ሲባል ደና ነገር መስሎኝ ያዳመጥኩት ነገር😭😭
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 14 часов назад
ኢናአሊላህ ያሳዝናል ለካ ሀገሬ እድህ ነው ጨካኝ የሆነችው ጭራሽ ደሞ በፈጣሪ ስራ መግባት በቃ በጦርነት አላለቅ አልነው እውነት በጣምም ያሳዝናል የት ሀገር ነው ብየ ስጠብቅ እዚሁ ሀገሬ ላይ ሊደረግ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AliAbderehman
@AliAbderehman 15 часов назад
ጉራ ብቻ አታደርገውም በመፎከር ወር አለፋት ኢስራኤል ታላገዟት ምን አቅም አላትና ነው ጋዛን አትችልም ብቻዋን ብትሆን
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 16 часов назад
Have a great night my dear
@MahadeKhan-c5d
@MahadeKhan-c5d 15 часов назад
አይሁዳ ቢቻ ነውንዴ ሚኮምታው😮
@እሙዳይመድ
@እሙዳይመድ 14 часов назад
ሰላም አቤሎ ሴትዮ የአፋሩን አይታ ድፍርስ ውሐ የምፈላውን ጋዝነው አለችኝ መግሰት ማየት አለበት የሌላአገር ሳያቅ አለችኝ የኛም አደዝሕነው ሲጀምር አለችኝ ኮየቲናት አሜሪካ ማወቅ የለባትም አለችኝ
@meleka1842
@meleka1842 13 часов назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢ወየው ሀገሬ በጦርነት አላልቅ ስንለው በዛህ ሊጨርሱንነው 😢😢😢😢😢
@mememasarat8835
@mememasarat8835 8 часов назад
እግዝዮ ማረነ ክርስቶስ አሁን ይህ ህግ ነዉ ብሎ ያፀድቃሉ ሴቶች ህፃናት እየደፈሩ እየገደሉ እስቤት ተቀምጠዉ እንዳሻቸዉ ይበላሉ 😢😢😢
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 16 часов назад
ተመስገን ነጋልን እንዴት አደራችሁ ቤሩቶች እደኔ ማታ ድምፅ የሰማ😢😢😢
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 14 часов назад
እኔ እየሰማዉ ነበር ብቻ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሰገን
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 14 часов назад
ቆይ ግን እንዴት ነዉ ነገሩ ምዝገባዉ ኦንላይ ይቻላል እንዴ ወደ ሀገር ለመግባት ልምፈልግ ሰዉ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 10 часов назад
@@HewanHewan-zo2ni አዎን ግን ወፍ የለም
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 9 часов назад
ለምን አቆሙ እንዴ ወይስ ይቆያሉ እዛም እነሱ ጋራ ልጆች አሉ ይባላል አይደለ
@MerryMan-e9v
@MerryMan-e9v 15 часов назад
ሰለም ለመለ አለም🎉
@Hadraabadru
@Hadraabadru 9 часов назад
❤❤
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 14 часов назад
ኤፍሬም ታምሩ ዘንድሮ ነበር መዝፈን የነበረበት ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ የሚለውን
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 15 часов назад
ሰላም በያለንበት ሁሉ ይሁን 🥰🇪🇹
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 12 часов назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆኖ ይቅር በለን
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 15 часов назад
Selam setzegb siyamrbh mash alh
@tesemawodajo8330
@tesemawodajo8330 11 часов назад
አበል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞት በዛ ፀሎት ብቻ ነው ለ ላዉን ተው ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ብቻ ነው ተሰማ እዳጆ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 часов назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
@iphonetastic648
@iphonetastic648 11 часов назад
በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በክርስቶስ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንድንሆን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መርጦናልና። በፍቅር፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹ እንሆን ዘንድ፣ እንደ በጎ ፈቃዱ አስቀድሞ ወሰነን፤ ይኸውም፣ በሚወደው በእርሱ በኩል በነጻ የተሰጠን ክቡር የሆነው ጸጋው እንዲመሰገን ነው። ኤፌሶን 1:3-6
@Eyorika-s1k
@Eyorika-s1k 16 часов назад
አላህ የስቱር
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 10 часов назад
ፍሳም የኢራል ካአሁን በፊት ሁለት ግዜ ጠቃት ከፉታብን ነበረ ፈጣሬ ይመሰገን ምንም ጉዳት አልደረስም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 часов назад
አሜን🙏🙏
@MuluyemuluyeTadesa
@MuluyemuluyeTadesa 16 часов назад
ሰላም ለአገራችን 🙏🙏🙏❤❤
@HayatBashir-s2t
@HayatBashir-s2t 15 часов назад
አላህ ሆይ ጠብቀን ሰውገደላደግሜሊጀመርነውደ ሆይ
@addis_tilet
@addis_tilet 12 часов назад
በእየሱስም
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 12 часов назад
ቆይ ግን ምን አይነት የአዉሬ ስብስብ ነዉ ሰዉ ለመጨረስ ሲያስቡ ብቻ ነዉ ጭቅላታቸዉ የሚሰራዉ ምነዉ በአላህ ስራ ገቡ ኢላህ ዛሊሞችን አንሳልን ያረብብብ
@mariasalvtore2722
@mariasalvtore2722 16 часов назад
ወይኔ ወገን አለቃን በቃ
@Mesiso4188
@Mesiso4188 12 часов назад
Abiyi hizbun eyekanse nw anali sinl damo ba masariya😢😢
@SikoSalo-dy6ol
@SikoSalo-dy6ol 14 часов назад
የኛመግስትገናብዙነገሪያሙጣል በጦሪነትናበሪሀብአላልቅሲልጭራስበይፍለገለንነው
@GebreYimamGebre
@GebreYimamGebre 15 часов назад
አይፓርላማ አሁንስ በቁም እየገደላችሁን አይደለምን እንዴ ያውም ተኝታችሁ ውላችሁ ለምትወጡበት
@alemtarekegn7747
@alemtarekegn7747 15 часов назад
Yhe ye seytan sera new yserachiun yistachiu
@donkeytub3504
@donkeytub3504 3 часа назад
😢😢😢
@NsabNsab-w4j
@NsabNsab-w4j 9 часов назад
ኢትዮጵያን እና ህግዎቻንም እጠላለው
@marysweet647
@marysweet647 15 часов назад
ሰላም አደራቹ ቤሩቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AlexAbunne-gv9pz
@AlexAbunne-gv9pz 15 часов назад
Okay
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 14 часов назад
ኣምላክ የፈጠራት አስትንፋስ በሰው ስትዎሰድ በኣምላክ ስራ መግባት ኖው ይሳዝንል 😢
@ethio125
@ethio125 14 часов назад
ጭራሽ በጦርነት መጨረስ ሲያቅታቸው በዚህ መጡ ማን ህክምና ይሄዳል ቤት ሆነን እጃችንን ወደ እግዚአብሔር ዘርግተን ምህረት ለምነን የማይቀር ሆኖ ከመጣ በቀኔ ይሰደኝ ኧረ ጉድ ዕድሜያችንን ሊያሳጥሩ ኧረ አፈር ብሉ
@AbdlwahabMustafa
@AbdlwahabMustafa 13 часов назад
የእስራኤሉ መሪ እና ቤተሰቦቹ መትረፉ አጠራጣሪ ነው ። ኣንዳንድ ዘገባዎች እጣ ፈንታ ደርሳቸው ተወግደዋል እያሉ ነው ።
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 13 часов назад
HEYWOTE YEMESET EGZIABHER BE ESOO SERA LEBENA YESETACHEHOO...
@tegeist1858
@tegeist1858 14 часов назад
መጋጋቲ መልካም ዚና ስትል እፍፍ እርሁዴ ቁሰለ ለምን ዮህን ጭራቅ መገስት አታጠፍልን😭😭😭
@tigestfeleke6348
@tigestfeleke6348 10 часов назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወይይይይይይ በፈጣሬ ስራ መግባት 😡😡😡😡 7:08 😡😡😡😡በደረቁ አጥንቶች ነፍሰ መዝራት የሚችል አምላክ ነው ያለን ;!!!!አረ ተዉ ፈጣሪን አትፈታተኑት😢😢😢
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 16 часов назад
ጉራብቻ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 12 часов назад
እህህህ ይህ ለኢትዮጵያ አደገኛ ነው እራስ በራስ አንዎደድም ስለዜህ የማይወደውን ሰው መዳን ስለማይችል ነው እያለ ሊገል ነው ማለት ነው ምነው አላልቅ አልናችው የማይሰማ የለም ጌታ ያሰበን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 11 часов назад
የእራን አገላለፄ በጣምያሲጠላል የህፃንነዉ የምመሰሎ ያለፈዉን እየደጋገመችታነሳለች
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 14 часов назад
በሰላሲዋች እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ ይህንን ህግ እንዲወጣ የሳበዉ ሰዉዬ ወደራሰህ ተመለሰ ሰዉ ሰዉን ነብሰ አያጠፈም የፈጠርዉ አምላክ እያለ ያሰደነግጣል አሳቡ
@BeyenechBelete
@BeyenechBelete 16 часов назад
ምንድነው የምለው አቤሎ የእንስሳትን ልብ ለሰው ልስጥ ነው 😳
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks 15 часов назад
ኢትዮጽያ እግዚአብሔር ይሁንሽ
@absabs3111
@absabs3111 9 часов назад
😢😢😢😢
@MaharuShifaraw
@MaharuShifaraw 13 часов назад
😢😢😢😢😢😢
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 13 часов назад
ሰላም ለሀገርችን ሰላም ለአላም በሙሉ እንዴት አደርችሁ ቤሩቶች ጦርነቱ አበቀ ያለ መስሎኝ❤😢
@munaofficialfmh8820
@munaofficialfmh8820 13 часов назад
ህፃናት ለሚደፍሩት ለምን የሞት ፍርድ እዲፈረድ አያፀድቁም
@husenhashem4200
@husenhashem4200 9 часов назад
በለኝ ከዚህ ቡኋላ አሞኝ ሆስፒታል ከሄድኩኝ
@QananiJaletaa
@QananiJaletaa 7 часов назад
Chawo
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz 9 часов назад
Minahnt hig nw sawu qenu si dersi yimotal makam kalchalw matawu inji Eeere fexari hen sawuye libun malisawu 😢😢😢
@myoutube1806
@myoutube1806 11 часов назад
አኡዙቢላህ አላህ እሱ የፈጠራትን ነፍስ እሱ እራሱ በፈቀደው ስአት ይወድዳል እንጂ ማን ስለሆኑ ነው የስውል ልጂ አይድንም ብሎ እንድህ አይነት ህግ የሚያወጣው ? ይሄንን የኢትዮ ህዝብ ዝም ማለት የለበትም እኛ ሙስሊሞች ይሄንን ህግ አንቅቀበልም ። አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከስውም ክፋት ከከባድ ህመምም ፈተና ይጠብቀን
@belayhierya7072
@belayhierya7072 7 часов назад
የድንቁርና አስተሳሰብ አላህ ነው እሚገለው የገደለ ይገደል ህግ አያወጣም ኡኡኡ
@toybaali8405
@toybaali8405 14 часов назад
የሠማሁት የህክምና ህግ ትክክል ነው ወይስ በስተት ነው የተናገርከው
@zizi9953
@zizi9953 15 часов назад
እንደዚህ አይነት ህግ ለኛ ሀገር አይሆን መንግስት እና ፍርድ ቤት በማይታመኑበት ሀገር ይሄ አይድንም እያሉ ህዝቡን ቢፈጁት የት ነው አቤት ሚባለው
@WinTame-nn8ew
@WinTame-nn8ew 16 часов назад
ሰላም ለ ኢትዮጵያ
@neimasani5818
@neimasani5818 16 часов назад
Endat aderachuh yehagera lejoch selam le enat hagerachen selam lenanet yehun
@tigistregassa280
@tigistregassa280 11 часов назад
አውጥቶ ህግ ጠፍቶ ነው ጌታ ይገስፃችሁ ማዳንም መግደልም በእጁ የሆነውን አምላክ መቅደም እንዳይሆንባችሁ ብቻ
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 9 часов назад
የስካሁኑ ጭካኔ አልበቃ ብሎአቸው በህክምናም ሊፈጁን ነው ምኑነው ለልማት ጠቃሚነቱ? ወይ የሄ ሰውዬ
@mekediayele
@mekediayele 13 часов назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 10 часов назад
ወራሪዋ አይሁድ ሁሉን በኢራን ታሳብባለች ጉራ ታጣቂ ሀይል ላይ ቢሆን እስካሁን አፀፋ ትመልስ ነበር ኢራን ላይ ግን ምላሹን ስለምታዉቅ ፀጥ ብላለች ጀግና ሀገር ኢራን
@SisDejene-m7v
@SisDejene-m7v 9 часов назад
Beyesusem ena ye sawu hewote ba eje matefate nw taday 😢
@FikerBogale
@FikerBogale 15 часов назад
ፈጣሪ ሆይ አሆን ተመልከተን በአተነፋፈስ ታግዙ ፈጣሪ ታሪክ ቢሰራስ ምን አውቀህ ነው የምታቁርጠው ሆ አረ አብይ ተረጋጋ ረጋ ቤት ማፍረሱ አልበቃ ብሎ ህመምተኛ ማፍረስ ጀመርክ ፈጣሪ የፈጠረውን
@HggGj-e3u
@HggGj-e3u 15 часов назад
ዘመናዊ ጆኖሳድ ይፈፅማል ማለት ነው በመቀጠል ዶላር ማግኛ ዘዴ ነው በአሁኑ ዘመን የሰው ልጅን የውስጥ እቃዎችን ኤክስፖርት በማድረግ ዶላር ማግኛ ዘዴ መሆኑ ነው አለህ ከንደዚህ አይነት ውርደት ሀገራችንን ይጠብቃት
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 13 часов назад
የአላህ 😢😢😢😢 አሚንንን ያረብብ
Далее
Alemneh Wasse ያሁኑ ይባስ
58:46
Просмотров 50 тыс.